ለአባቴ ይቅርታ አላደርግለትም መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 авг 2022
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 213

  • @user-zz8dm8db8f
    @user-zz8dm8db8f 2 года назад +68

    😥😥😥😥ኡፍፍፍፍ አስለቀሱኝ አቤት የስንቱ ቤት ታከመ ዮኒዮ ተባረክ❤❤❤❤

  • @obseefraaol9146
    @obseefraaol9146 2 года назад +37

    እኔ እሄን መልካም ወጣት ጸሮግራም ለመግለጥም ለማመስገንም ቃል አጣለዉ። !!!
    የምት ወዱት እንደኔ👍🥰

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 года назад +30

    ቤተሰብ በብዛት ባደገበት አስተዳደግ ነው ልጆችን የሚያሳድገው😭😭 ጌታ አእምሮዎቻችንን ይፈውሰው የይቅርታ ልብ ያላቹ ቤተሰቦች ናቹ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ለምልሙ በብዙ።❤❤❤👏

  • @user-lh9zj7xs4i
    @user-lh9zj7xs4i 2 года назад +18

    ዮኒዬ አንተ አንደኛ ነህ እግዚአብሔር አምላክ
    እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ we love you😍😍
    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏 ስለ እነዚህ ቤተሰብ ለውጥ

  • @andualemmulat2702
    @andualemmulat2702 2 года назад +1

    ሁልግዜ በአንተ ውስጥ የሚሰራውን ጌታን አብዝቼ እባርከዋለው አመሰግናለውም።ዮኒዮ አሁንም የምትናግረው ቃል ይደመጥ ተባረክ አሜን

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu3743 2 года назад +19

    አቤት😭😍❤ የፉቅር መንፈሰ የማይሸረው የለም ጌታ ሆይ ተመሰገን 🙏

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +28

    እህቴ ጆሮሽን ጌታ ጨርሶ ይፈውስሽ ከምንም በላይ ይቅርታ መጠያየቃቹነው ጠላት አፍሯል ጌታ በፍቅር ያኑራቹ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 2 года назад +11

    እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እባ በእባ ነው የሆንኩት 🥲🥲እንኩዋን እግዚአብሔር ደርሶላቹዋል የአባቱ ምስክርነቱ ስሰማ እንደገና አለቀስኩት 🥲የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ዮን እግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 2 года назад +3

    ጀግናው ኢየሱስ እኮ ነው ማምለጫ ሰሙ ይባረክ
    ዮኒ ኢየሱስ በስሙ አጥር በደሙ እሳት ይሸፍንህ የጠላት
    እሳት ያድርግህ. ምድርን ያስወርስህ. ተባረክልኝ ክብሩ ኢየሱስ ጠቅልለው ይውሰድ

  • @wesensileshi4142
    @wesensileshi4142 2 года назад +10

    ፈገግታሽ እራሱ ሲያምር Yoniyeeeeeeeee My Blessing ለምልምልንንንንን አቦ.

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 2 года назад +15

    የኔ ወዶች እግዚአብሔር መልካም አባት ነውና እስይ እንኳን ወደተለወጠው በስላም መጣችው !!

  • @mulusewumotivation
    @mulusewumotivation 2 года назад +8

    የሚደርስብን ሁሉ የሚያስተምረኝ እግዝአብሔር ወዳየልኝ ቦታ የሚያደርሰን ነው።
    በሚደርስብን ነገር ተስፋ ቆርጠን ከጀመርነው መንገድ የሚንሰናከል ሰነፎች አይደለንም።
    ምክኒያቱም መንገዱን ያስጀመረን እግዚአብሔር ነው💥

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +6

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም

  • @tigistnicola3301
    @tigistnicola3301 2 года назад +3

    ምን አባቴ ልሁን ተንሰፈሰፍኩ😭😭😭 ጌታን ዮኒዬ በእጥፍ ፀጋ ተባረክልኝ

  • @user-md4sm4lg4y
    @user-md4sm4lg4y Год назад +1

    የእግዚአብሔር ፍቅር ሁሉን ያሸንፋል እህቶቼ አይዛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ዮንዬዬዬዬ ዘመንክ ሁሉ በኢየሱስም ይለመልም

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 Год назад

    እግዚአብሔር መልካም ነው ይለውጣል ዮኒዬ ምን ልበል ስላንተ ተባረክ

  • @benjamin518
    @benjamin518 2 года назад +7

    This man is lucky to be in Ethiopia, he would have been in Jail for 30 years if he was outside of his home land. The daughters are humble as well. Overall glory to God

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN Год назад

    በጣም የምገርም ነው ዮኒዬ በጣም እንወድሃለን የዘመናችን ሙሴ ነህ 🥰

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 года назад +9

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ች

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 года назад +2

    አይዞሽ እህቴ እንደ እኔ አባት ነው አባታችሁ አሁን ግን ተለውጦሃል ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ ዮኒ ለሰዎቸ ይቅርታ አላማን ማንነቱ አሰያቾ

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 2 года назад +2

    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ ተመስገን ሰለዚህ ቤተስብ ተባረክ ተመስገን ከፍ ክፍ በል የኔ ውዶች ተባተኩ ፍቅርቹ በኢየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን ዮኒ ዘመን ይለምልም

  • @dimahe143
    @dimahe143 2 года назад +1

    የእኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ የጆሮሽን ጤና ይመልስልሽ።

  • @meseretsisay6716
    @meseretsisay6716 2 года назад

    በዚኽ ምስክርነት ተባርካለሁ ተባረኩ

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Год назад +1

    ይግርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ዮኒዬዬዬ ተባረክ❤❤❤🙏🙏🙏❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +7

    ወይ ጉድ ምን አይነት መንፈስ ነው ያለበት ሆሆይ ጌታ ረዳው መዳኑ ጠቀማቹ

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 2 года назад +1

    😭😭የእግዚአብሔር ስም በሰማይ በምድር ከፍ ይበልልኝ 🙏👏ዮኒያችን የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛ ተባረክልኝ 😍❤❤

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 года назад +10

    ኢየሱስ እኮ ፍቅር ነው ፣ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጆሮሽን ፈፅሞ ይፈውስ

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k 2 года назад +19

    ሰላም ለናንተ ይሁን ቂዱሳን ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሀገራችን አግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርካት ☝️☝️☝️☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌

  • @user-ti7cy9ju9i
    @user-ti7cy9ju9i 2 года назад +4

    ጌታ ሆይ ተመሰገን 🙏🙏❤❤❤
    ዮኒዬዬዬ ዘመን ይባረክ ❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Год назад

    ይቅርታ የቅም መርከሻ የቃልኪዳን መደሻ ነው ዮንዬ ተባረኪልኝ ♥️🙏

  • @lemeja6589
    @lemeja6589 2 года назад +2

    የያለም ወሰን ልጆች ስለአየኋችሁ ደስ ብሎኛል እናታችሁ ጓደኛዬ ነበረች ናዝሬት ሙሉ ወንጌል ምስክር ጓድ አብረን እናገለግል ነበር ሰላም በሉልኝ ሳባ ነኝ። ደስ የምትሉ ናችሁ ተባረኩ

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 Год назад

    Wowwwww kiber le Geta le Eyesus yihune...Geta Eyesus yexabikachew fikerunem yabizelachew.....wudi ye Abate Biruke N/Yoniyyy Tebareki Geta Eyesus fatsimo chariso yebarek zemanek yelamalem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 года назад +5

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከምድራችን ላይ ያሉ በጠላት የተያዙ አባቶች ከታሰሩበት እሰራት የተፈቱ ይሁኑ የያዛቸው ጠላት ዲያቢሎስ ለቋቸው ወደ ጥልቁ ይውረድ ይህ ቤተሰብ እጅግ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን !

  • @Wudeeee
    @Wudeeee Год назад

    አበቴም እንደዝ ነበር ሁላችንንም ምህረት የለላው መግረፍ ነው የምገረፍ እህቴን ወደ ለይ ወርዊሮአት ለ3 ዓመት ደም ከሆዷ ይፈስ ነበር እኔም እስካሁን ይቅር ሰልል በውጤ ይዤው ነበር ዛሬ ግን ይቅር ብየላታለው እወደለው አባቴ 🙏 ተበርክ ዪኒ

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 2 года назад +2

    ጌታ ይባርካችሁ ደስ የሚሉ ልጆች ለበጎ ነው ጌታ የሚለውጥላችሁ

  • @haanaabacha7823
    @haanaabacha7823 2 года назад +4

    Yesus goftadhaa Ameen ameen ebifamaa 🙏 yoniyee

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 года назад

    ኸረ ዮኒ ስንቱን ሰውነው ያዳንከው አክመህ ተባረክ

  • @GenetNgus2992
    @GenetNgus2992 2 года назад +1

    እዉነት የሚመስል ስህተት ብርሀን የሚመስል ጨለማ አቤቱ ጌታሆይ ልቦና ስጠን😭😭😭

  • @Natural1827
    @Natural1827 2 года назад +7

    ወንጌል ይለውጣል!
    በጌታ ፍቅር ልለምናችሁ ተማሪ ነኝ ኑሮ ስለከበደኝ RUclips ከፍቻለሁ አግዙኝ!

    • @Sami_Hab_Ethio
      @Sami_Hab_Ethio 2 года назад

      እረዳሻለሁ subscribe😪😪

    • @asmaitawetu390
      @asmaitawetu390 2 года назад

      👍

    • @rrr1599
      @rrr1599 2 года назад

      @@Sami_Hab_Ethioeshi

    • @bt3738
      @bt3738 2 года назад

      እኔንም🙏

    • @Natural1827
      @Natural1827 2 года назад

      ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ያባቴ ልጆች

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ጆሮሽን የፈውስልሽ የኔ ቆንጆ

  • @abdullahabdi7546
    @abdullahabdi7546 Год назад

    የናቴ ይቅርታ ለሁሉም ትምርህት ሆኖልናል በጣም በደስታ ነው የሰማሁት ደስ ይባላችሁ በጣም ታወደቹሃል ዮኒ ታበራክ እንወዳለን 👍

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 года назад

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ ስመ ይባረከ አስለቀሱኝ በጣም አቤት የስንቱ ቤት እንባ ታበሰ ዮኒዬ ዘመን ይባረከ የኔ ቆንጀ

  • @danielyilma1
    @danielyilma1 Год назад

    ወላጅ ለልጁ ጥሩ የመሰለውን ያደርጋል😭 በዚህም ልጆቹን ሊያሳዝን ይችላል እናንተ ደግሞ ይቅርታ የሚጠይቅ አባት ስላላቹህ መልካም ነው አልረፈደም ይቅርታን የሚመስል ነገር የለም❤ ተባረኩ

  • @amine4019
    @amine4019 Год назад

    ያሳዝናል ከልጆቹ ፍቅር ሳያሳልፍ ኣቅመ ኣዳም ደረሱ ይሄ ማ ትምህርት ለ ኣባቶች ያስፈልጋል ማለቴ "መልካም ኣብት " የሚል ።ምናልባት ኣቅም ኣጥቶት እንዳይሆን ግን ስልኩ .....

  • @geniyeselam4375
    @geniyeselam4375 Год назад

    እግዚአብሔር ቀን አለው አባቴ እኔንም ምን ያክል እንደበደለኝ ይገባው ይሆናል ተስፋ አለኝ 😭😭😭

  • @etalemorcho8118
    @etalemorcho8118 2 года назад +1

    የኔ አባት አይዞኝ የማይሳሳት የለም

  • @ethiopiaislove734
    @ethiopiaislove734 Год назад

    Uuuuffffff 😭😭batam yegrimali kibir hulu la eyesus yhuni ba geta simi tabareku

  • @meriyyoutube6153
    @meriyyoutube6153 2 года назад +4

    ኡኡኡኡኡ እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤😪😪😪😪

  • @selamasgedom6183
    @selamasgedom6183 6 месяцев назад

    ዬናታን ዘርክና ዘርማንዘርክ ዬባረክ

  • @kurkegenati4963
    @kurkegenati4963 Год назад

    Tebareku yoniye nuruligni shi ameti

  • @fefekeke-hg2zv
    @fefekeke-hg2zv 2 года назад +3

    ኤልዳናዬ በጣም ጌታ ይባርክህ ምን ማድረግ ይችላል ይቅርታ ትልቅ ፈውስ ጌታ ይባርካችሁ ዪኒ ተባረክ

    • @eldanajohn9419
      @eldanajohn9419 2 года назад

      Amen amen wenedme /ehete tesileyulegni hulem endefewese

  • @fantamarkos6308
    @fantamarkos6308 2 года назад +1

    Dase yemelu lejoche nachwo yone tabarake ❤❤❤❤❤❤

  • @wintatenna672
    @wintatenna672 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ፉቅር ነው ተብሎ እንደተጻፈ እግዚአብሔር ከናተ ጋ ይሁንንን

  • @selaamselam5928
    @selaamselam5928 Год назад

    ዮኒዬ ተባረክ ስላንተ ቃላት ያጥረኛል

  • @nardos9255
    @nardos9255 2 года назад +1

    ወንጌል ይለውጣል 🙏

  • @hiwottegne1508
    @hiwottegne1508 2 года назад

    ኸ ረ በጣም አንደኛ በእውነት ከፀባዖት የተላከ ርሕራሔ............።

  • @dinknesh3524
    @dinknesh3524 2 года назад +2

    Yoniya Tabraki ❤

  • @misskarma6611
    @misskarma6611 Год назад

    Thank you lord thank you Jesus only you

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 года назад +2

    በጣም ይገርማል
    ጌታ መልካም ነው

  • @bamlakgelan7792
    @bamlakgelan7792 Год назад

    የሀገሬ ልጆች እምጷዬ ናቹ

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Год назад

    የዘንድሮው ተለየብኝ ለእናንተሰ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ምን ልበል

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 2 года назад +1

    Egizabher melkam new !!!

  • @jojolove791
    @jojolove791 2 года назад +1

    ይሄ መርገም ነው ሀይለኝነት ከዘር የሚተላለፍ ጌታ ልባችሁን ይፈውስ❤🙏

  • @gracem3690
    @gracem3690 2 года назад +11

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቅርታመስጠትና መቀበል ትልቅ መድሃኒትና ፈውስ ነው እግዚአብሔር ይክበርበት ❤️❤️❤️🙏

  • @absalatyejoni971
    @absalatyejoni971 Год назад +1

    Betam des bilognal abaten anchinm yikirta sileteyekugn betam edilegna negn
    1 neger libelachu kalefe behala endaykochen ebakachum
    Tamo kememakek askedimo metenkek yibalal

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 2 года назад +1

    አባዬን አስታወሰችኝ ይቺ ልጅ የ11 አመት ልጅ እያለው ቸርች መሄዴን ሲሰማ ከአልጋ እግር ጋር አስሮ የገረፈኝን ዛሬም ድረስ አረሳውም ደግሞ እኮ እጁ ሲደክመው እጂ መግረፉን የሚያቆመው መቼ አሟታል ብሎ ውይ አባዬ ምህረት ይብዛልክ ሌላ ምለው የለኝም

  • @saronkifle434
    @saronkifle434 Год назад +2

    I'm proud of you girls!!❤🥰

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 года назад

    እግዚያብኤር ፍቅር ነው ። እኛም በሱ አምሳሎች የጆቹ ስራዎች ስለሆንን የኛን ፍቅርሰላም ይፈልገዋል ይጠነቀቅልናል ጌታ አሁንም ሰላምና ፍቅራችሁን ያብዛላቹሁ የሰውልጅን ጨካኝ የሚደርግ ክፉ ስራው ይፍረህስ ።

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 2 года назад

    Yoniye zemeneh yelemelem tesaketolehal you are blessed eko ❤️ 🙏 💖

  • @senaithailom3322
    @senaithailom3322 Год назад

    Yoni tebarek 🙏🇪🇷

  • @senaithailom3322
    @senaithailom3322 Год назад

    Yoni God bless you 💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Год назад

    ይህንን አባት ዮሐንስ መንዶን ወንጂ ሽዋ ላይ በደንብ ነው የሚያውቀው ከዘሬ 20 አመት በፍት ለማንኛም እንኳን ስላም ሆነችሁ

    • @eldanajohn9419
      @eldanajohn9419 Год назад

      selam lanetem yihun abate ahun telewexiual

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Год назад

    አቤት አባት 😭😭😭 ወድዱት

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx 2 года назад +2

    Oh geta malikami nwo 😭😭♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @edeneden9685
    @edeneden9685 2 года назад +1

    uuuufffffff ዮኒዬ ታበረክ ❤❤

  • @roobeelroobeei6420
    @roobeelroobeei6420 Год назад

    Tebarekuuuuuu

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c Год назад

    Very powerful 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @hiwotina26
    @hiwotina26 2 года назад +1

    ወይኔ የሚገርም ፈውስ ጌታ ይመስገን

  • @netsantemulatu4332
    @netsantemulatu4332 2 года назад

    አይ ጌታ ትገርማለህ ስለ ሰጠኸን ዮኒ እናመሰግንሃለን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +3

    የኔ ቆንጆዎች ስታምሩ ደሞ

  • @heusihsisjw8143
    @heusihsisjw8143 Год назад

    😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭 uuuuffff የጌታ ስም ለዘላለም የተባረከ ይሁን

  • @kukulu99
    @kukulu99 Год назад

    እንዴት ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад

    ኡኡፍፍ የኔ ዉቦች አስለቀሳቹኝ ሄልድዬ ተባረኪ የኔ ቆንጆ ይቅርታ ለሁላችንም ይሁን 🥰

  • @selamasgedom6183
    @selamasgedom6183 6 месяцев назад

    ተባረኩ

  • @zarirose4470
    @zarirose4470 2 года назад +2

    የኔምር ሰታምሩ

  • @bekitilahun2450
    @bekitilahun2450 Год назад

    Yene konjo ayzosh

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад +1

    WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @herilove4545
    @herilove4545 Год назад

    የ ዮኒ ሲራ ትልቕ ምስክርነት ነው ። ሰውዮው ዮናታን ጋ መጦ ተምሮ ሲቀየር በጣም ደስ ይላል

  • @makdyetube4751
    @makdyetube4751 2 года назад

    Uffffffff yen wedoche yoniye tabarkilge ba bezu tilayale😥😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥💔💔💔

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 2 года назад +1

    ሁሁሁሁፋ ጌታ ይባርካቹ

  • @enpurshamotivation7424
    @enpurshamotivation7424 2 года назад

    ዮኒዬ ጌታ ጸጋውን ደርቦ ደriቦ ይጨምርብህ!!!!❤❤❤

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s 2 года назад

    Yoniye ilove 💖 ❤ 💕 💗 💓 ♥ 💖 ❤ 💕 💗 💓 you ❤ ♥

  • @lemu2459
    @lemu2459 Год назад

    Uffeufe.imbayen.Alchalkum😍😭

  • @dagmawitwakeyo3181
    @dagmawitwakeyo3181 2 года назад +2

    O God 🙏🙏😭😭😭😭 blessed them

  • @sisayfeleke161
    @sisayfeleke161 2 года назад

    ዬኒ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @berhanuabebe8152
    @berhanuabebe8152 2 года назад +4

    ይቅርታ መቀበልም መስጠት እንዴት መታደል ነው ❤👈

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад

    WOW::

  • @mesretgatu1050
    @mesretgatu1050 2 года назад

    ደስ ስትሉ ❤️

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад +3

    WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @dagimmolla6698
    @dagimmolla6698 2 года назад

    የቸርቼ ልጆች ተባረኩ 😍😍