ተምሮ ካልተቀየረ በቃ እንገለዋለን! መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 172

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 2 года назад +31

    2014 የእናቶች የደሰታ አመት ብያለሁ እናንተ ምን ትላላችሁ ደስ ብሎኛል
    ዮኒ ዘመንህ የደሰታ ይሁን

  • @kalikalkidan2611
    @kalikalkidan2611 2 года назад +1

    በመጀመሪያ ለዚህ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የ ሰንበት ትምህርት ተከታታይ ነበርኩ እምነቴን እወዳለሁ አከብራለሁ እና ዮኒን ደግሞ በጣም ነው የምወደው የማደንቀውም የምሰማውን ሳይሆን የማየውን መልካም ነገር ነው የማምነው ።።ዮኒ ደግሞ ቃለ ህይወት የሰማልን ብያለሁ አምላክ ይርዳህ።።።

  • @eyosiassamuel4543
    @eyosiassamuel4543 2 года назад +1

    ዮኒ ቆይ ጌታ አንተን ባያስነሳ ኑሮምን ነበር የምንሆነው ጌታ ይባርክህ እኛን ያየ መከራ ቤትህን አይይ በደሙ ይሸፍንህ

  • @ምህረት-ኰ1ቨ
    @ምህረት-ኰ1ቨ 2 года назад +29

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
    ዮኒዬዬዬ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክ ❤❤❤❤❤
    የኔ እህት የኔ ወንድሜ 😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😥😥

  • @andualemmulat2702
    @andualemmulat2702 2 года назад +54

    ዮኒዮ ጌታ በአንተ ውስጥ ሆኖ ምን እያረግ እደሆነ ትረዳው ይሆን ?ወንድሜ በአንተ ውስጥ ያለው ጌታ አብዝቶ ይከበር!! የተሰጠህ ፅጋ አሁንም በሙላት ከአንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx 2 года назад +21

    እንደ እግዚአብሔር ያለዉ ማንም 📖👈ይላዎጣል 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @tigitsttilaye2779
    @tigitsttilaye2779 2 года назад +14

    አይዞሽ የኔ እናት ጌታ መልካም ነዉ !!😭😭❤️❣️

  • @burjotube9611
    @burjotube9611 2 года назад +13

    እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ሲያደርግ ለአላማ::🙏📖🙇🏾‍♀️🙇🏾‍♀️🙇🏾‍♀️🙇🏾‍♀️ ወንድ ቢሆን...... አላለቺም 😭😭😭😭😭ዮ ተባረክህ

  • @nananegash2562
    @nananegash2562 2 года назад +9

    😭😭😭😭😭😭 እረ ወየሁ ዮኒ እግዚአብሔር ይርዳህ ፀጋው ይብዛልህ ከልቤ ነው የምባርክህ እግዚአብሔር የጠብቅህ

  • @yefkrbet1632
    @yefkrbet1632 2 года назад +15

    Yon ምንም አልልም በብዙ ጌታ ያለመልክ🙏

  • @ethioyabikonjochannel2278
    @ethioyabikonjochannel2278 2 года назад +6

    ዮኒ ይህንን የዘመኑን ወጣት ይድን ዘንድ እንተን በእውነት እግዚአብሔር እስነስቷል ስሙ በሩክ ይሁን
    ቃላት ያጥረኛል ዮኒ በጥፍ ተናረክ ጠላቶችህ እፍር ኩም ይበሉ።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +11

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ስሙ ይባረክ ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም

  • @ghenettesfay7283
    @ghenettesfay7283 2 года назад +15

    ዮሐንስ 3
    2፤ መምህር ሆይ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርጋቸውን እነዚህን ምልክቶች ሊያደርግ የሚችል የለምና መምህር ሆነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደ መጣህ እናውቃለን፡ አለው። እሄ ቃል ላንተ ነው ዮኒ፡፡ No words more than this

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +14

    ደም ጠጪ መንፈስ በጌት በኢየሱስ ስም ወጣቱን ልወቅ እግዚአብሔር ይገልብጥህ አይዞህ አባቴ አረፈዳም ዮኒያ የኢትዮጵያ እረፍት አርጎ ነው የሰጠን ተባረክ ለምልም

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 года назад +7

    አይዞሃችሁ በጣም ከበድ ነው በቤተ ሳቦቻችን ላይ የምናዳገቻዎ ነገሮች አሁን ግን ተረድታችሁ ተባረኩ ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ ዮኒ ድንቅ አገልጋይ

  • @mekedsalemu940
    @mekedsalemu940 2 года назад +3

    እውነትሽን ነው ማንም አይረዳሽም እኛም እያለፍንበት ያለ ችግር ነው

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 2 года назад +10

    'ሱሰኛ ከምሆን አካል ጉዳተኛ ብሆን ይሻለኛል' ወይኔ ወንድሜ ምን ያህል እንደተሰቃየህ ጌታ ያውቃል በጣም አሳዘንከኝ አይዞህ የመፅናናት ግዜ ጌታ ይሰጥሀል አይዞህ ደሞ ተንበርክከህ ይቅርታ ስትጠይቅ ሰይጣንን አሳፍረኸዋል ገና ትበቀለዋለህ ያንከራተተህን ግዜህን የበላውን ሁሉ ጌታ ያስመልስልሀል አይዞህ ጌታ ይወድሀል፡፡ እህቴ አይዞሽ የቤታችሁን ሰላም ጌታ ይመልሳል ቤተሰቦችሽን አሳራፊው ጌታ ያሳርፋል አንቺንም ይመልሳል እንደዚ የተንገፈንገፍሽበትን አንደበት ጌታን የምታመሰግኚበት ያደርግልሻል አይዞሽ እህቴ ጌታ መልካም ነው፡፡ አቤቱ የሰራዊት ጌታ ስምህ ይባረክ፡፡

  • @ኢየሱስለዘላለምያድናል

    ኡፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ምን ልበልህ ቃላት አጠሁ አይዞሽ እህቴ የወደቀ የምነሳበት ቀን አለው ዮንዬ እግዚአብሔር ይበረክ የልፈትህን ዋጋ እግዚአብሔር ይከፍልሃል እኔ አምናለሁ ጌታን አገልግሎ የከሰረው የለም ።

  • @israelabayneh1689
    @israelabayneh1689 2 года назад

    አሁንም ትቀጥላለክ
    እግዚአብሔር በአንቴ ቆሞ ወጣቶችን እያዳነ ነው
    ተባረክ።

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ

    አቤት የእግዚአብሔር ደግነት ቸርነቱ🙏🙏🙏

  • @senaitfufi1903
    @senaitfufi1903 2 года назад

    ሰላም የኢትዮጵያን የጌታ ልጅ እ፣/ግ ጨምሮ ይባራክህ።

  • @asefshgebreweldi4618
    @asefshgebreweldi4618 2 года назад

    ኣይዞህ ያ ክፉ ሰይታን ትበቀልቅዋለ ተባረክ ❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 2 года назад +1

    ዮኒዬ ተባረክልኝ የስንቱ እንባ ታበሰ በአንተ ውስጥ የሰራው እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ

  • @biniyamassefa1872
    @biniyamassefa1872 2 года назад

    ዮኒዬ ተባረክ ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛል

  • @danielteka3200
    @danielteka3200 2 года назад +2

    ዮኒ እግዚአብሔር እለት እለት ይባርክህ ፣ለዚህ ትውልድ መዳን እግዚአብሔር እንዳስነህ ስራህ ምስክር ነው።

  • @yemithomas9892
    @yemithomas9892 2 года назад +4

    God bless you Yoni! You spoke blessing over this young man. Yes God is going to use him for His glory! In Jesus name 🙏🏾

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 года назад

    እንደ እግዚያብሔር ያለ ማንም የለም ጌታ እግዚያብሔር መለወጥን ይችልበታል ።
    ዮኒዬ ተሳክቶልሀል

  • @samoonfilfil2896
    @samoonfilfil2896 2 года назад +1

    ዮን አንተ ትላይል እግዚአብሔር ይብርክህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 2 года назад +1

    እግዚአብሔር በጣም የሀገሬ ወጣቶች ይወደናለ ምክንያቱም ዮንዬ በዝህ አይነት ፀጋ አስነስቶልን ጌታ ስሙ ይባረክ 😭🙏🙏♥️♥️

  • @omtomt3648
    @omtomt3648 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤️

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 года назад

    ጣፍጭ ህይወት የሚገኘው ቤተክርስቲያን ነው ።

  • @mihratutedassa9451
    @mihratutedassa9451 2 года назад +1

    ዮኒ እግዘ/ር በልጁ በክርስቶስ ሆኖ ራሱን ከእኛ እንዳስተረቀ ልክ እንደዛም ጌታ በአንተ ሆኖ የእናቶቻችን የአባቶቻችን እንባ እያበሳ ነው፤ወጣቶቹን እየለወጣ ስለሆና ጌታ ስሙ የተባረካ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigitsttilaye2779
    @tigitsttilaye2779 2 года назад

    ዮኒዬ የኔ አንደኛ ዋጋህ በሰማይ ታላቅ ይሁን 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @hei7956
    @hei7956 2 года назад +2

    ተመስገን ሌላ ምን ይባላል
    ከ መላዉ አለም ኢትዮጵያ ምህረት ተደርጎላታል
    ይህ የወጣቱ ፈተና በሙሉ አለም ያለ ነዉ, እነኚህ ግን ምርጦቹ ናቸዉ ሌላዉን ሊደርሱለት ለስራ የተመረጡ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 года назад +3

    ታርክ ቀያር ኢየሱሰ ክብር ለስሙ ይሁን

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 года назад

    አቤት ጌታ ሆይ እንዲት ያለ አስጨናቂ ነገር ነው ። ትውልዱ ያለው አሜን እግዚያብኤር ይወደዋል ሳዎልን የመረጠ ጌታ ባርያው አልፎ መርጦታል መታ ደል ነው። ጌታ ዘመንእን ቤተእን ይባርክ አቅም ጉልበት ይጨመርል !

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 2 года назад +2

    ዮንዬ 🙏ይሄን ልጅ አስራክ ቢሆንም ብዳንቡ አስታምራሁ 🙏እይዎቱ እስካ ምላዋጥ ድራስ 🙏🙏🙏

  • @apigeuae6685
    @apigeuae6685 2 года назад +1

    ዮኒ ባንተ አባቶች እናቶች አገሪቱም አረፉ የኛ እንባ አባሽ ዯኒዬ እድሜና ጤናን ይስጥክ አባታችን ነክ

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 2 года назад

    ዮንዬ አደለም ትምህርትህ ከአፍህ የሚወጣው የሚያፅናናው ቃል ብቻ በቂ ነው እውነት ነው የወደቀ ይነሳል የሳተ ይመለሳል ዘመንህ ይለምልም።

  • @tsegaendale3325
    @tsegaendale3325 2 года назад

    Yoniye egzabher yebarkh enem betesebem betam enewedhalen tebark keze belay tsegaw yebzalh yene abat

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 2 года назад

    ዋው ዋው ዋው ጌታ ሆይ ተባረክ ተመስገን ከፍ ክፍ በል እስይ እልልልልልል ሃሌ ሉያ ሴጣን ግራ ይግባው አገልጋይ ይሆናል አሜንንንን በሆነው በኢየሱስ ስም ዮኒ ዘመን ይለምልም

  • @በእምነትየኢየሱስተከታይ

    እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ❤️🙏🙏🙏😭😭😭🙏🙏🙏

  • @nananegash2562
    @nananegash2562 2 года назад

    ውይ ዮኒ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለህ ይርዳህ የስንቱን ጭንቀት አራገፍከው ወይይይይይይ

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 2 года назад

    ዮኒዬ ተባረክ

  • @netafamily8886
    @netafamily8886 2 года назад

    ዮኒዬ ከዚህ የበለጠ ፀጋው ይብዛልህ

  • @habitehahu7799
    @habitehahu7799 2 года назад

    Yoniye geta 10000000000 amet yanurik

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff 2 года назад

    ዮኒ አንተን እግዜአብሔር ይባርክህ

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 2 года назад

    Kibri legeta yihun
    Tbarekilni Yoniye ante jegna Ewunti egziabher kene betsbhe abizeto yibarkihe 🍀

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 2 года назад

    እግዚአብሔር ለውጥህ ያፅናው

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 года назад

    ይህ ክፉ መንፈስ ነው ትውልድን አስሮ ያየው በኢየሱስ ስም የትውልድን አእምሮ ለቆ ወደ ጥልቁ ይውረድ ዮኒ ተባረክ ጌታ በአንተ አድሮ ወጣቱን እየተደገ ነው🙏🙏

  • @ebenezerbirhanu8849
    @ebenezerbirhanu8849 2 года назад

    yoni በቃ እግዚአብሔር ይባርክ እንሱን በደንብ ነው ማውቃቸው ጌታ ይባርክ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 года назад +1

    ዮኒዬ ዘመን ይባረከ የኔ ጌታ ይባረከ

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 года назад

    በጣም እወድሀቹሃለው ።

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN 2 года назад

    ዮኒ በረከታችን ነው

  • @zainaba1174
    @zainaba1174 2 года назад +1

    ጌታ ይባረክ💞💞💞💞💞

  • @መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ

    ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 2 года назад

    ዮኒዬ ጌታ ይባርክ 🙏🙏❤

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 2 года назад

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ 🙌🙌😥😥❤💖💖

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад

    እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ወንድሜ እንኩዋን ጌታ ደረሰልህ አይዞህ አልመሸም
    ዮንዬ አንደኛዬ 😍

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 2 года назад

    ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @fantamarkos6308
    @fantamarkos6308 2 года назад

    Geta hoye semhe yebarake yone buruki naye❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @te4844
    @te4844 2 года назад

    Yesu fekad yihun belen zeme alen!

  • @tayemami4260
    @tayemami4260 2 года назад +10

    ለወንድሜም ቀን እንድመጣ ፀልዩልኝ ቅዱስን
    በእሱ ምክንያት በስደት ሆኝ ልሞት ነው 😢😢
    ደከምኩ አግዙኝ በፀሎት 😢😢😢ሁሉ ነገር ግራ ገባኝ 😢አንድ ወንድም ብቻ ነው ያለኝ እሱም ተባለሽብኝ💔💔

    • @heavenahemed5283
      @heavenahemed5283 2 года назад +1

      Be egzabher yemayfeta ngr yelm Hulu le melkam yekyaral

    • @kalkidanasamenew4820
      @kalkidanasamenew4820 2 года назад +1

      Le egziyabher emiyaketew nger yelem enate ayzone geze alew egziyabher esi

    • @elsaelsa2760
      @elsaelsa2760 2 года назад

      አይዞሽ ትልቁ እግዚአብሔር ይለዉጣዋል 🙌👏❤💖

  • @yeማዳምቅመም
    @yeማዳምቅመም 2 года назад +1

    እግዝአብሔር ሁሉን ይችላል😭😭🙏

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 2 года назад

    Amen be fikiru mebarke edelegntagnoch

  • @AnaMama-bg6ry
    @AnaMama-bg6ry Год назад

    Yonyeb
    🌹❤️😍

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ 2 года назад

    Omygood ይህ ልጀ አንጀቴን አላውስው እውነት በደንብ ይማር የውንዬ በደንብ ክተማር ይለውጣል እንደፀፀተው ይለያል ጌታ እየሱሰ ልብህን ይክፍተው በእየሱሰም!
    የወንዬ ተባርክ አንተን በዝህ ዘመን ያስነሳ ጌታ ይባርክ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 2 года назад

    ውይ ውይ ውይ ስንት ቤተሰብ ተማሯል በባለጌ ልጆቻቸው። በስመአብ።

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ስንቱን ይቻል ቤተሰብ ጌታ ይርዳን ከባድ ነው

  • @kasubediru5452
    @kasubediru5452 2 года назад

    Zemenk yibarek yoniye

  • @tesfaendale8045
    @tesfaendale8045 2 года назад

    ዮን ዘመንህ ይባረክ

  • @አድሲዩቱብ
    @አድሲዩቱብ 2 года назад

    ፅጋውን ያዛልክ አሜን

  • @yordi302
    @yordi302 2 года назад +8

    የኔ እናትም እንዲ ነው ምናነባም በእህቴም ምክንያት አምላክ ሆይ የእናቴን እንባ ተመልከትልኝ እባካቹ በፀሎት አስቡኝ😢

    • @mars-t3i
      @mars-t3i 2 года назад

      መጪ አሜት ላኪ

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 2 года назад +2

    የጌታ ምህረት ጣልቃ ሲገባ ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል

  • @kebedegenet3277
    @kebedegenet3277 2 года назад

    Tebareke yoni

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад

    አይዞህ ወንድሜ ጌታ ደርሶልሀል

  • @meriyyoutube6153
    @meriyyoutube6153 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 года назад

    ልጁ አሁንም በየቀኑ የሚከታተለው ሰው ያስፈልገዋል በትክክል መለወጡ እሰኪረጋገጥ ጌታ ሆይ ሳናግዛቸው ስላለፉ ይቆጨናል ወላጅ ያለው ደግሞ በሱስ ለወላጅ አበሳ ኸረ የኢትዩጵያ ወጣት ወደፈጠራችሁ አምላክ ተመለሱ በየከተማው እኮ የሚታየው የሚጠጣ ;የሚያጨስ 🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ምድራችንን ይጎብኝ

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 2 года назад

    Esey geta eko yecelal

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад

    MY GOODNESS::

  • @sureshjanardhanan5222
    @sureshjanardhanan5222 2 года назад +1

    Amen.Amen.❤❤❤💔💔

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 года назад +2

    ቤተሰብ እንዴት ተጨንቋል ። እግዚአብሔር ሆይ ድረስላቸው

  • @salemilanteyihun8225
    @salemilanteyihun8225 2 года назад

    በጠም ይገርማል ጌታ ይርደህ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад

    WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @ኢየሱስጌታነው-ቀ7ፀ
    @ኢየሱስጌታነው-ቀ7ፀ 2 года назад

    Ayazoshii yene konjoo hulumi nagari la bogo nawoo 😢😢😢😢 yoniye yene wodime birki bayee

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад +1

    WHAT AN AMAZING, GREAT, WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @rozeag5510
    @rozeag5510 2 года назад

    uuuuuuuu,ፈጣሪ,ደረሠላችሁ,አይዞን,ወንድሜ

  • @freetamirat1403
    @freetamirat1403 2 года назад

    Tebarek yohoni

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, GREAT,BLESSED,FORTUNATE, WONDERFUL,SHARP,DEEP, MIGHTY,STRONG,TANGIBLE,
    SPIRIT FILLED,BEAUTIFUL, EFFECTIVE,EFFECTUAL, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY,ENCOUNTER, RECONCILIATION,RESTORATION OF FAMILY PRAISE THE LORD HALLELUJAH

  • @jghg5002
    @jghg5002 2 года назад

    በዮን ለይ የለ ፀገ በጠም ይለያል
    እግዚአብሔር ዒድሜ ፀገ ይጨማሪልህ።

  • @hiwotmelaku8004
    @hiwotmelaku8004 2 года назад

    እነ ጴጥሮስ ከተማን ነው ያናወጡት ውስጣቸው ያለው ጌታ ሲታይ ዩኒ ጌታ አንተ ውስጥ ያስቀመጠው
    እሳት ትውልድን የሚናጠቅ ነው እንደዋዛ አንዳታየው
    ምንም መከራ ችግር ቢመጣ ላንተ በሰማይ ክብር ነው ወንጌል የገባው እሳት ያለበት ሰው ይገፋል ይናቃል ክብሩ ጌታ የሆነለት ሰው ደሞ ምድር ያለውን ይንቃል በርታልን ይሄ ሁሉ ችግር ያለብት ወጣት ማሳደግ ቀላል አይደለም እየፀለይንልህ ነው በርታልን
    ምድሪትዋን ጌታ ባተ ያሳርፋት ወጣቱስ ካለቀ በሆላ ወዴት ነው የሚሄደው እሱ ትልቁ ሚታሰብብት እባካችሁ አገልጋዩች ለነዚህ ወጣቶች ሀላፌነት አለባችሁ አግዙት ተባረክ ዩኒዬ

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke2222 2 года назад

    ጌታ ይችላል

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 2 года назад

    Yoniye zemeneh yelemelem ❤️ 😍 💖

  • @nonow5990
    @nonow5990 2 года назад

    ዮወኒየ እምወድህ እባክህ ትምህርቱን እስከሚለቀቅ ቸኮልኩ ልክ እንዳናሲሞስ ታሪክ ልቤ ሚቀር

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 года назад

    " ሁሉም ቤተክርስቲያን መግባት አለበት "

  • @abushibirhanu3441
    @abushibirhanu3441 2 года назад

    Ameen yoniye tabaraki

  • @saradadislove3758
    @saradadislove3758 2 года назад

    Love you yoniye

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад

    YEAH::

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад

    WOW::