Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የተዘጉ ትምህርት ቤቶች ለጎዳና ተዳዳሪወች ማረፊያ ቢሆኑእኛ ስደተኞች የዳቦ መግዣ ብናዋጣላቸው👏🏻👏🏻የቡና እና የሳንጃው ደጋፊወች አሁን ከናንተ ትልቅ ነገር ማየት እንፈልጋለን 🙏
ትክክልነሽ እህት
የውነት ልክ ነሽ ህቴ
Diskuram btgbar 1 yegodana leji anseteshi enatshi bet asegebiw .....like felga new
God idea 👍
Enem esmamalew ewunet betam Nw yemasbachew
ማነው እደኔ የነመዳም ልጆች ትእዛዝ ልብን ያደከመው ኦፍፍፍፍፍ😥
እሰይ ተመስገን ስለኮረና ወሬ መስማት ሰልችቶን ነበር እስኪ ማነዉ የኮረና ወሬ መስማት የሰለቸዉ👍👍👈
ማራ ናታ subscribe adergilgen konjeye zemed enehun
endatadergibat..🤣🤣
አይባልም እህት መረጃ አይናቅም
መርጃ ነው እኮ ያለውን ነገር ብንሰማ ክፋት የለውም
ማራንታ እኔ😋😋
እንደኔ ኮሜንት የማንበብ ፍቅር ያለበት 👍 ስጡኝ እምየ ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
አለሁልሽ
እኔ
ግን መላ በሉኝ ከፊሎሙ ጋራ የተቀናበረው ዘፈን በጣም ነው የወደድኩት የዘፋኙን ስም ጠቁሙኝ👈👏
ይህ የጭንቅ ጊዜ አልፎ ያሳየን እመብረሀን ከዚህ ሁሉ ነገረ ትጠብቀን
አሜን ፫🙏🙏🙏
በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️ruclips.net/channel/UCsSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQAmennnnn
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን
ማነው እደኔ በኮረና ምክንያት ስራ የበዛበት እነመዳም እቤት ሲውሉ ኦፍፍፍ
ይወዱታልruclips.net/video/VOuRZFDFy18/видео.html
Benatish eijam bezabin lik entanchin
እኔም ነኝ እስር ቤት ያለሁ ይመስለኛል
ሁላችንም ነን ኡፍ ፈጣሪ ያጥፋልን ይህንን ወረርሽኝ
እኔም
እቺ ኮሞንት ምታነብ ሰዎች ያለሰባቹ ነገር እግዝአብሔር የማታ እንጀራ ይስጣቹ። በዚ አስከፊ ዘመን እግዝአብሔር ብምህረቱ ይደብሰን ያገሬ ልጆች ። አሜን(3)❣❣❣🙏
Amen amen amen
አሜን ማማዬ
Amen Amen Amen
ዋውውውውውውውውው እንድህ አይነት መመህራንን ያብዛልን አቦ ይመችህ ኤርሚ ያራዳልጅ ሲቀጥል ሲቀጣጥል በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ሰላማችሁን ያብዛልን አብሽሪ አላህ ለኛ ያለውን የትም ቢሆን አይቀርም
ንሰሀ ሳልገባ እና ሀገሬ ሳልገባ አልሙት ሀደራክን ፈጣሪዬ
እኔም እናቴ ናፍቃኛለቸች 8 አመቴ በስደት 5ወር ነው የቀረኝ ለመሄድ ጓጉቻለሁ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ይሄን መጥፎ በሽታ ከአለም ያጥፋልን
😢😭😢😭😭😢😢😢😭
Aow maery egziabihr yaetbkn 😥😥😥
አየር አትያዙ ዝም ብላቹ ሹፉ
እኔ እንደዚህ ፈልም እውደዋለሁ♥ ብዙ ትምሕርት የምሰጥ ነው ሁሌም ምስኩን ሰው ነው ፍርዱ የምበዘበት ! እናም እማመ አገሬ Ethiopia .ቸረ አምለክ ሰለም ያድርጋት አሁን የተነሥ የዘርኝናት ከአጋርችን ይጥፍ
በአሁኑ ሰአት ድራማም ሆነ ፊልም ዝምምም ብዬ አየዋለሁ እንጂ ምንም አልጥመኝ አለኝ ምክንያቱም ዓለማችን ያለችበት ሁኔታ አርቸጋሪ ስለሆነ እናም ይሄ ቀን አልፎ ለማየት ያብቃን አሜን
አይዞን እናልፈዋለን ኢንሻአላህ
አይዞሽ መመዬ ህይወት እንድህ ነት
ገነ
ኤርሚ ያለበት ሁሉ ደስ ይላል እርጋታዉ በዛ ላይ መልካም ና አሳዛኝ ሆኖ ነዉ የሚሰራዉ እኝኪ እንደኔ የሚወደዉ ......
ዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ እኩል ተረበሸ ጌታ ሆይ መድሀኒት ሁነን አሜን👐👐 እናመሰግናለን ለፊልሙ 🙏
Tg በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️ruclips.net/channel/UCsSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ
ruclips.net/video/VOuRZFDFy18/видео.html
@@samri9788 አሜን
ስለ ዓለም ያልሽው እውነት ቢሆነም ፊልሙ ግን ቀሽም ነው!!!!!!
እስቲ ስለራሱ ባይሆን ስለቤተስቡ የተጨነቀ በዚህ በሽታ በተለይ ገጠር ላሉ ቤተስቦች የተጨነቀ ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ ነኝ እና በጣም አሳብ ይዞኛል ያኢላህ ቁጣህን በቃ በለን የዝነት በርህን ክፍትልኝ ያርብ
እኔባሳበአልኩልሽማርአበሺሪማር
አረ ወላህ አሁንስ ዱአ ያስፈልገናል
እኔ ለቤተሰቦቼ ብቻ ሳይዋን ለእትዮ ኢዝብ ለሁሉም ነዉ
ዋው ዘፈኑ አንድኛ ነው አሰለቀሰኝ በረቱ ምረጦች ሀገራችንን ከዚህ መጥፎ በሺታ ይጠብቀን
የማናው?
የማነው ዘፈኑ እባክሽ
ኤርሚ ምርጥ ፊልም ነው ለዘመኑ ሆዳምና ስግብግብ መምህራኖች እና መሰል ጅቦች አሪፍ ማስተማሪያ ነው
አቤቱ ፈጣሪያችን እሄንን የጭንቅ ግዜ ያሣልፍልን አለም በአንድ ተጨንቃለች እና ተመልከተን 🙏 እህት ወንድሞቼ ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ
ሱመያ የእናቷ አፍቃሪ
አስተማሪ ፊልም ነው ሀገራችን የጠፋችው ለህሊናቸው የሚሰሩ ሰዎች ስለጠፉ ነው
ኤርሚን እንደኔ በስራዎቹና በእርጋታው የምቶዱት የት ናችሁ
በጣም ደስስስ ይላል ኢርሚምርጥ ትወና ትችላለክ🙏👍👍👍👍👍 ፈጣሪ ይሄን ኮረና አጥፍቶልን ሰው ሁሉ ምን አለ ሰላም እንቅልፍ ብንተኛ ያርብ አንተ ማረን እረመዳንን በሰላም እምንፆም ያድርገን 🤲🤲🤲🤲🤲
በዚ ክፉ በሽታ ምክንያት ሂወታቸውን ያጡ ወገኖች ነብሳቸውን ይማር ሀገራችንን ይጠብቅልን በቸርነቱ የታመሙትንም ይፈውስልን አሜን በሉ "ፊልሙን ልሹፈውና እኮምታለሁ ግን ኤርሚን እንደኔ የሚወድ እጁን ያንሳ ከዚ መአት ጌታ ይጠብቀን
እሜን እሜን እሜን
አሜንንን
Ayni Ye Aki በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️ruclips.net/channel/UCsSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ
ትወዱት አላችሁruclips.net/video/VOuRZFDFy18/видео.html
ruclips.net/video/QSq03Q3scMY/видео.htmlሰንስክራይብ አድርጉኝ
ውድ ያገሬ ልጆች ይህ የጭንቅ ግዜ ኣልፎ የምንደሰትበትን ግዜ ይምጣልን ኣሜን
amen amen amen
አሜን አሜን አሜንእግዚያብሄር የቅድስት ሃገር የሆነችውን ኢትዩጵያ ይጠብቅልን
እውነት እውነት እላችሗለሁ ኤርሚ እና አማኑኤል የተወኑበት ፊልም ሁሌም ደስ እያለኝ ነው እማየው እውነታ ያለበት ነው ገራሚ ነው ስልጣንን ተገን አድርገው ግለሰብን ማህበረሰብን ከዛም አልፎ ሀገርን እሚጎዱ ተግባሮችን እሚተገብሩ እንደፕሮፌሰሩ አይነት አልጠግብ ባይ ስግብግብ ሆዳሞች ስንት አሉ መሰላችሁ ሆድ ይፍጀው ሙህም ደስ እሚል ፊልም ነው እዮት ሰላምን ፍቅር ጤናን ለአለማችን ተመኝሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛💖
ኮሮና ከገባ በአገራችን ኢትዮጵያ 101 ህፃናት በአባታቸው የተደፈሩ እንዳሉ ስሰማ በጣም ነው ልቤ ያዘነው ፈጣሪ በደላችንን ሁሉ ይቅረ ይበለን
ኤርሚያስ የምትወዱት ልክ እንደኔ ማስተዋልም ትመቸኛለች ከኮረና በሽታ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ወተው ቀሩ ከማለት ይሰውረን
ዋው ዋው እቅልፌን አጥቼ ነው የጨረሥኩት ከምር ምርጥ ፊልም ነው እናመሠግናለን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ልኡል እግዚአብሔር
Rose Mekdes አሜን
እንደ ማስተዋል አይነት መልካም ጋዜጠኛ ታሪክን ያቀናል እንጂ ታሪክን አያጣምምም ምን አለበት ያሁን ግዜ ጋዜጠኛኞችም መልካም መልካሙን ብትመዘግቡ ከተነገራችሁ ይልቅ ያያቹትን አምናችሁን ለማንኛውም በጣም ደስ የሚል አሪፍ ስራ ነው
እናመሰግናለን ስለ ፊልሙ እግዚአብሔር ከዚህ ጭንቅ ዘመን ያሻግረን ክፉውን አርቅልን እንደ ቸርነትህ
እውነት ነው
ኤርሚዬ በጣም አሪፍ ነው አድናቂህ ነኝ ስራወችህ በሙሉ ከመጄመሪያ እስከ መጨረሻ አይሰለቹም በጉጉተ ነው የማያቼው በርታ ፈጣሪ ከክፊ ይጠብቅህ
ዋው አስተምሪ ፊልም ነው በኮሮና ምክነያት ጂስሜ እሳት የነካው ፌስታል መስዬ ነበር ዘና አደረኝ እደኔ ዘና ያላች ሁ እጅ አውጡ❤️😍
ኤርምያስ ያላችሁ እጅ ወደ ላይ
🙌እኔም ዉድድድ ነው
ሚሚ የሰው አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ selam lanechi yehun wede yager lije Please Photoyen Chan beyena wedechanale gora bey biteseb enehun subscribe adergilgen selesedet heyewetachin bezu enmamaralen eshi wede yager lije fetari mederachnen selam yadereglen amen
እናቴ ኑሪልኝ ለዘላለም ILove you selam lanechi yehun wede yager lije Please Photoyen Chan beyena wedechanale gora bey biteseb enehun subscribe adergilgen selesedet heyewetachin bezu enmamaralen eshi wede yager lije fetari mederachnen selam yadereglen amen
Mimye i miss you so much
ኤርሚያስ አመልጋ በጣም የሚመሰገን ባለ ሀብት ነው
ወዋ አሪፍ ድራማ ነው እንድህ ራሰችን ዘነ እነደርግ እንጂ ምድያዎችን በየን ቁጥር በጭንቀት ልንሞት ነው አንደንዴ ከምድያ ወጣብለን ድራማ መያት ለካ ጥሩ ነው ሁሌ ስለ ኮሮና መስማት ስልችት ነው የለኝ እግዚአብሔር ብቻ ከምድር ገጽ አጥፍቶልን ጣፍ ተብሎ ጥሩ ዜና የምንሰማበት ግዜ ቅርብ ያድርግልን
እንደ እኔ ኤርሚያስን የሚወድ በ #like # ግጩኝ።
ኤርሚ ውስጤ ነው
አጋጨሁህ
@@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ የሰፈሬ ያገሬ ልጅ 10Q
ኤርምን የምትወዲ እንደኔ
ዋው ምርጥ ፊልም 😍እስኪ እንደኔ የተመቸው 👍
እኔ በጣም ሆደ እየፈራ መጣ ለራሴ አልፈራም ምሲኪን ዘመዶቼን ሳስብ ያስፈረኛን አቤቱ አምላኬ አገሬን ታደጋት እኛ ሰዎች አቅም የለንምኮ ኦ!!! አምላኬ !!! ማረን እኛ ሀፃተኛነን
Almi በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️ruclips.net/channel/UCsSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ
Betam enam lebeteseboche new yeferahuteg
የእኔም ፍራት ልክ እንዳንች ነው አልፎ እንየው
እስኬ የኢሪሚን ሰላም የሚመኝ ሰው ላይክ ያሳየኝ ሰላምክ ብዝት ይበል ኢሪሚያስ
ፊልሙ በጣም ደስ ይላል ያላያችሁ እዩት ምርጥ ነዉ ግን ፈጣሪ ከመጣብን ወረርሺኝ ይጠብቀን ሀገራችንን ይጠብቅልን እኛም በስደት አለም ያለነዉንም እግዚአብሄር በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን
ለዚህ ፊልም አለመኮመት ንፉግነትነዉ ፍቅርን አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ነሽ ኢርሚ ተዉናችሁታል ግን ፍቅርና ኤርሚ መገናኘትነበረባችሁ
አዋጂ አዋጂ አድስ ፊልም ትለቆል ኑ ኑ የስድት ጎድኞች በጣምነዉ የሚያሚረዉ እዉነት ትዘገያለች እጂ ፈፄሞ ተድብቃ አትቀርም
እንደነዚ ኣይነት መምህራን ናቸው ኣገርን እና ትውልድን የሚያጠፉ እባካቹ እንደነዚ ኣይነቶችን በማጋለጥ ኣገርን እና ትውልድን እንታደግ የዜግነታችንን እንወጣ የለማች ኢቲዮፒያን እንፍጠር እግዚአቢሔር ኣገራችንን ይባርክ አሜን
ጋዜጠኛና ዳኛ ለሀቅ ሲቆሙ እንዴት ደስ ይላል ማስቲ ቆንጆ ውብ
እግዚአብሔር አምላክ ይህን ክፉ በሽት ያጥፋልን ለሞቱት ወገኖቻችን ነበሳችውን በገነት ያኑርልን በስደት ያለቹ እትህ ወንድሞች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃች
ሁላችንም በየ እምነታችን እንፀልይ ሚያዋጣን ፆለት ብቻ ነው🙏 ከመጣብን መቅዘፍት ፈጣሪ ምድራችንን ይጠብቅልን🙏
በጣም ጥሩ ነው ብዙ አመት ሀገሬ ላይ ግፍ የሰሩ ሰዎችን አስታወሰኝ ያ ቀን ግን እንደ ፊልሙ አለፈ
ኮሮና ያስተማረን ነገር ቢኖር ሀያል #ፈጣሪ እንጂ ሀያል.#ኣገር እንደ ሌለ ነው።ፈጣሪ ኮሮናን ይሰውርልን...ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ይጠብቅ አሜን🙏🙏🙏"መልካም ቀን"
ከምር ደስ ከሜሎ እና እውነተኛን ታሪክ ከሚያንፀባርቁ ፊልሞች አንዱ ነው,።ማስተዋልየ የኔ ልዩ ሰው ዝም ብየ አድልም እምወድሽ እኮ የኔ በጉ ሰው 😘❤
Wow 1ኛ ነው ኤርሚያስ ግን ሁሌ የሚሰራቸዉ ፊልሞች መልካም ሆኖ ነው ተፈጥሮውም ነው እንዴ ሲያምር
አንደኛ የሆነ ፊልም በጣም አስተማሪ ነበር ኤርሚ አንተ ሁሌ ቁምነገር ነው ምሰራው ማስቲም ፊልሙን ሰርተሽዋል 👏👏👏👏👏
ኤርሚዬ በጣም አድናቂህ ነኝ የኔ አሳዛኝ ነገር እርጋትህን በጣም ነው የምውድልህ
የሚገርም ፊልም ነው ደራሲው በጣም ጎበዝ ነው። ተዋናዎቹም ከልባቸው ሰርተውታል በዚህ ፊልም ላይ ለተሳተፉ በሙሉ ታላቅ ክብር ይገባቸዋል ይችላሉ👌💚💛❤
ይህ በሽታ ጠፍቶ መድረሳ ይከፈት እምትሉ እደኔ ያረብ ልጂ ያቀጠቀጠው
በትፍሽህ ልኑር የኔ ትርታ M እእእእእእእኔ
በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው ኤርሚ ምንግዜም ምርጥ እኮ አድርገህ ነው ስተውን ውድድድ
ወይኔ ህፃኖ ስታምር የኔ ቅመም
ኤርምዬ የኔ አስተዋይ ወንደሜ አንተ ያልክበት ሁሉም ያምራል አስት አንዳ አኔ ያምቶዱት 👍👍👍
እንደዚህ ለሂሊናው የሚኖር ሰውስላጣን ነው ሀገራችን ምስቅልቅል ያለችብን ።በጣምምርጥ ስራነው
ዋውውውው የሚምር ድርሰት የው የ ኤትዮጲያ ፊልም እንደተለመደው የሰው ሂወት ኣይሞትበትም ሊጂትዋ ብትሞት ኣሪፍ ነበረ የኣለም ።ግን ጥሩ ድርሰት ።በ ስፒል ጫማ ጋዚጢኛዋ 2 ግዜ ሊጆቺ መስረቅዋ ባለማወቅ ዳይረክተሩ የትና የት እንደነጠቀ የሞሳይ ጉድለቱ ነው ፊልሙ ግን ጥሩ 90% ኣሪፍ
ያምራል ያምራል እናተ ኮሜታቶች እስኪ ስለፊልሙ ተናገሩ በኒ በኩል ፊልሙ አሪፍ ነው
አልቸልንም ምን እነርግ ብለሽ ነው
እንደዚህ አይነት የዞረበት አስቀያሜ ፊልም መቼም አልተሰራም ወራዶች ፊልም አይደለም የረባ ድራማ ያልሰራ ሁሉ .....ፀሃፊዎቹ ቀሽሞች!!!!!!
እኔማ የነሱን ዝባዝኬ ማየት አስጠላኝ
በጣም ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ነው በጣም እናመሰግናለን እናመሰግናለን
ውዶቼ ሰማያዊ film ተለቀቀ በcorona ምክንያት የተጨነቃች ኑ በዚህ ትንሽ ፈታ በሉ እኔማ ከራሴ በላይ ሀጋራችን ለገባው ነው የጨነቀኝ😥😥 ምስኪኑ ህዝቤ ፈጣሪ ይጠብቀው🙏
ምነው እደፊልሙ በእውነተኛውም እደዚህ ወንጀሎኞች ቢያዙልን ምንኛ ያምር ነበር የሀገራችን ሰላም😢😢😢
በቃ ፊልም እንደዚህ ነው ሚሰራ እግዚአብሔር ይስጣቹህ🙏በጣም ቆንጆ ነው።
እሰኪ ማነው እንደ እኔ ኤርሚ እና ማስተዋል የሚወዳቸው እግዚአብሔር የአገራችንን ሰላም ይጠብቅልን
መነሻ ሀሳቡ ጥሩ ፁሑፍ ነው _በትወና ይዘቱም ደስ ይላል ወደ ተዋናዮቹ _ስመጣ ኤር ሚስ _በተለመደው ካስት አተዋወኑ ጥሩ ተጫውቶታል_ ወደ ሴቷ ስመጣ ጋዜጠኛ_ ሆና ምትወነው ሴት? ኮቷ _ከቁመቷ_ በላይ _ዊጓ* ሜካፖ (*ፊቷላይ*) _የሚታየው_ አክሽን ለፊልሙ ወይም ለተሰጣት _ለካስት, _አትመጥንም ነበረ ,ለምን እሷን, መረጣት _,ወይ_ የዳርክትሩ _ችግር ደሞ በደንብ_ አለሰራትም _በጎበዝ ተዋናይ_ቢሰራ ኖሮ ለፊልሙ_ ተጨማሪ _ውበት ይሆነው _ነበረ_ በጠቅላላው _ከሷ ውጪ ሁሉም ተጫውተዋል_በርቱ
ትክክል የዘመኑ ሴት አርቲስቶች ከትወናው የትወና ብቃታቸውን ሳይሆን እራሳቸውን አጉልተው ለማሳየት ነው የሚጥሩት የፋሽን የሂዩማንሄር የሜካፕ ሾው ነው የሚመስለው!
ኢትዮጽያለዘላለምትኑር.ኤርሚስራዎችህንበጣምነውየምወዳቸው
ኤርምያስ ካለበት እርግጠኛ ነኝ ሀርፍ ፊልም እንደምሆን በተረፈ እናመስግናለን
Mastikawe medenawe👎👎👎👎👎👎👎👎
እግዚሀብሄር ከዚህ በሽታ ያውጣን
ማስተዋል ቆንጅዬ ነሽ ሂዩማን ሄርሽአይንሽ ላይ የቀጠልሽው አያምርም
ዋው ደሥሢል ኤርየና ኤርሚን የምትረዳው ጋዜጠኛ በጣም አሪፍ ትወና ነው እውነት ትመነምናለችጂ አትበጠሥም ሥለዚህ አዳድ ወሮ በላ ሀብታሞችን አላህ ድራሻቸውን ያጥፍልን በገዘባቸው እውነትን እናሸንፍለን ብለው ይደክማሉ ግን አይሣካም
ህፃኗን ሳያት ሆዴ ባባ አይኔ እንባ አቀረረ ማማዬ እግዚያብሄር ያሣድግሽ
በጣም የሚያሳዝን ኤሪሚዋ በጣም አድናቂህ ነህ መጨረሻው ሳሚር
ነፀብራቆች እኮ አንዳንዴ እንዴት ደስ እንደምትሉኝ እናመሰግናለን
Eysrk newko
ትክክለኛ ያለ ታሪክ ነው በታም አሪፍ ነው በርቱ ጋዜተኛዋ በጣም አሪፍ ስራ ነው ።
I am from Eritrean ኤርሚ ኣምብሳ nic job
Grmay Ermi kef alewo
ፊልም እንድህ ነው በጣም ደስ ይላል ፊልም ብሎ ዝም ነው በጣም ደስ ይላል በርቱ እንድህ ጥራት ያለው ስራ ደስ ይላል
ሀፍፍፍፍፍ ኮሮና ገብረኤል ይጠብቀን ከዚህ ጨለማ ጊዜ
amennn
ኤፍሬም ትልቅ ልጅ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በርታ
ኤርሚ ላተ ትወና ቃላት የለኝም ማስተዋል ደግሞ ከለት እለት በትወና እየጎበሽ ነው በርቺ የኔ ውብ ፊልሙ ደግሞ በጣም አሪፍ ነው በርቱ የሀገሬ የፊልም ታታሪወች እናመስግናለን ማሮቼ በርቱ በርቱ በርቱ እሺ
ሁሉም ኮማቾት እንዳች ቢሆኑ ምን አለበት አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
እሽ እንበረታለን መቼም እኛ ኮማቾችን በርቱ አይባልም አይደል 😂😘
ጎበዝ የሥውን ሞራል ከፍ እያደረጉ ማበረታት እንጅ እንዳንዶቹ ኮሜንተሮች የሠውን ሞራል መንካት ጥሩ አደለም
50 ሚልዮን እኮ ባትዝባርቅ ክብርዋን ብትጠብቅ በጣም ቆንጆ ነበረች
በስደት ያለነውን ፈጣሪ ይጠብቀን የቤተሰቦቻችንን እንድናይ እርሡ ይርዳን እንደኔ ቤተሠቡን የናፈቀ👍👍
Betammmmm😪😪😪😪
ምርጥ ጋዜጠኛ ምነው ሁሉም እንዳች በሆኑ የአመቱ ምርጥ ፍልም
ፋልም ለመስራት እኮ መጀመርያ የሚጫወቱትን ካራክተር ማጥናትና መሆን ያስፈልጋል በተለይ ፍቅር የምትጫወተው የተከበረ የጋዜጠኝነትን ሙያ በጣም አዋርዳዋልች የምትጫወተው እንደጋዜጠኛ ሳይሆን እንደ ጋጠወጥ ተማሪነው ርእሱ ጥሩ ቢሆንም ግን ማንም አልተጫወተውም ፊልም ምንማለት የገባን አይመስልም
I don't know why Ermias is choose to be part of this movie 🤔🙄 it's just bullshit
ወይ ጉድ በየ ቤቱ ስት ጉድ አለ አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን ህፃኗ ደግሞ ስጣፍጥ ሌላም ፊልም ላይ አሰሯት የኔ አፈ ማር
እግዚአብሔር ይጠብቀን ከዚህ ከክፋ በሽታ ለሀገራችንም ለቤተሠባቼችንም እግዚአብሔር ሰላም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
እፍፍፍ😭😭 ኮሜንቱ ሁሉ ስለኮሮና ነዉፈጣሪን ያጥፋልን ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንፀልይ😭😭እስከመቸ የአምልኮ ቦታወች መስጅዶቻችን ተዘግተዉየኮሮናን ወሬ መስማት እንደኔ የመረረዉላይክ ግጩኝ
እኔ የመጣሁት ልኮምት ነው እንጂ ፊልም አላይም መልካም ጊዚ ይሁንላችሁ ወድ ያሀገሬ ልጆች 😘😘🌹🌹🌹
Selam wede yager lije Please Photoyen Chan beyena wedechanale gora bey biteseb enehun subscribe adergilgen selesedet heyewetachin bezu enmamaralen eshi wede yager lije fetari mederachnen selam yadereglen amen
😂😂😂😂
በጣም እጅግ በጣም ብዙ የሚቀረው ፊልም ታሪኩ ጥልቅ ግንዛቤ የጎደለው የችኩል ችኩልየሚያሳዝነው ፊልም አንደው እንዲህ የማንም ጩምላቃ መቀለጃ ይሁን???????
ወይኔ የእውነት ለቀቃችሁት እናመሰግናለን 👍👍
ዋው ጋዜጠኛዋና ኤርሚየ ተመችታችሆኛል ይመቻችሁ
Who like thise movie❤❤
No one !!!!!!
Gssfdzhgbv😢❤ 😂😢❤
ዋው አሪፍ ፊልምነው ማስተዋል ወንዶሰን እዚፊልምላይ በጣምነውያማረባት ችላበታለች ማስቲካውእንዳለሆኖ
The best movie 🎥 I like it keep going God bless you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የኔ እውቀት ድንቅ ነው ብዙ እወቀቶች አሉኝ ።
አሪፍ ነው ኤርሚና መስቱ ያሉበት ድስ ይለኛል
ኤርሚ እሚሰራበት ፊልም እደኔ ደስ የሚለው ማነው
እያተኮሰኝ ነው ባጠቃላይ ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ አይደለም እባካችሁ በጸሎት አሰቡኝ 😢
fetari yrdashi ayzoshi 😊💖
አይዛሸ እህቴ
አይዞሽ
አይዞን
Ayzosh ehet fetari ale
ተባረኩ ነፀብራቆች 👍 ሰለኮረና መሠማት ሸለችቶኝ ነበረ 😷🙄 በጣም ቆንጆ ነው ትምህረት አዘለ ነው👍👍👍😍😍 ለየት ያለ ነው ❤❤❤❤
ኮሮናን በቀኝ ጆሮየ ፊልሙን በግራ ጆርየ እየሠማሁ ጨረስኩት😂😂😂
ከከከከከከከከከ
አራ በስቅ ሀሀሀሀሀሀ ይሻላል
Kkkkkkk
😂ኮረናን በግራሽ ፊልሙን በቀኝሽ ነበር መስማት ያለብሽ ክክ
አምላክ በቸርነቱ አገራችንን ይጠብቃት ዋው ኡለቱንም በጣም ነው የምወዳቸው አብት እና ዝነ በእብረተሰቡላ ምናይነት ተፅኖ እንደሚያሳደ በጥቂቱም ቤኦን አሳይተውናልማስተዋል እና ኤርሚይስ
አርሚያስ የሚወድ like me🤗😘
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ እኔም አንድ ቀን ፊልም የመስራት ህልም አለኝ አግዙኝ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ እርዱም ኤርሚያስ በጣም እምወድህ የማድንቅህ እንዲሁም ሌሎቻችሁም አደንቃችሗለሁ ማስተዋል በጣም እወድሻለሁ አድናቂሽ ነኝ እርዱኝ ወገኖቼ
ወይኔ ህፃኗ ስታምር የኔ ቆንጆ እድግ በይ😍❤
ገለብ ገለብ ያለ ድረስት ነው ብስለት የለውም ለ አርቲስት አርምያስ ግ ን ክብር አለኝ በሌሳ ፊልም ላይ ጎበዝ ነው ይሄ ፊልም ግ ን አይነፋም
የተዘጉ ትምህርት ቤቶች ለጎዳና ተዳዳሪወች ማረፊያ ቢሆኑ
እኛ ስደተኞች የዳቦ መግዣ ብናዋጣላቸው👏🏻👏🏻
የቡና እና የሳንጃው ደጋፊወች አሁን ከናንተ ትልቅ ነገር ማየት እንፈልጋለን 🙏
ትክክልነሽ እህት
የውነት ልክ ነሽ ህቴ
Diskuram btgbar 1 yegodana leji anseteshi enatshi bet asegebiw .....like felga new
God idea 👍
Enem esmamalew ewunet betam Nw yemasbachew
ማነው እደኔ የነመዳም ልጆች ትእዛዝ ልብን ያደከመው ኦፍፍፍፍፍ😥
እሰይ ተመስገን ስለኮረና ወሬ መስማት ሰልችቶን ነበር እስኪ ማነዉ የኮረና ወሬ መስማት የሰለቸዉ👍👍👈
ማራ ናታ subscribe adergilgen konjeye zemed enehun
endatadergibat..🤣🤣
አይባልም እህት መረጃ አይናቅም
መርጃ ነው እኮ ያለውን ነገር ብንሰማ ክፋት የለውም
ማራንታ እኔ😋😋
እንደኔ ኮሜንት የማንበብ ፍቅር ያለበት 👍 ስጡኝ እምየ ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
አለሁልሽ
እኔ
ግን መላ በሉኝ ከፊሎሙ ጋራ የተቀናበረው ዘፈን በጣም ነው የወደድኩት የዘፋኙን ስም ጠቁሙኝ👈👏
እኔ
ይህ የጭንቅ ጊዜ አልፎ ያሳየን እመብረሀን ከዚህ ሁሉ ነገረ ትጠብቀን
አሜን ፫🙏🙏🙏
በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️
ruclips.net/channel/UCsSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ
Amennnnn
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን
ማነው እደኔ በኮረና ምክንያት ስራ የበዛበት እነመዳም እቤት ሲውሉ ኦፍፍፍ
ይወዱታል
ruclips.net/video/VOuRZFDFy18/видео.html
Benatish eijam bezabin lik entanchin
እኔም ነኝ እስር ቤት ያለሁ ይመስለኛል
ሁላችንም ነን ኡፍ ፈጣሪ ያጥፋልን ይህንን ወረርሽኝ
እኔም
እቺ ኮሞንት ምታነብ ሰዎች ያለሰባቹ ነገር እግዝአብሔር የማታ እንጀራ ይስጣቹ። በዚ አስከፊ ዘመን እግዝአብሔር ብምህረቱ ይደብሰን ያገሬ ልጆች ። አሜን(3)❣❣❣🙏
አሜን
Amen amen amen
አሜን ማማዬ
Amen amen amen
Amen Amen Amen
ዋውውውውውውውውው እንድህ አይነት መመህራንን ያብዛልን አቦ ይመችህ ኤርሚ ያራዳልጅ ሲቀጥል ሲቀጣጥል በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ሰላማችሁን ያብዛልን አብሽሪ አላህ ለኛ ያለውን የትም ቢሆን አይቀርም
ንሰሀ ሳልገባ እና ሀገሬ ሳልገባ አልሙት ሀደራክን ፈጣሪዬ
እኔም እናቴ ናፍቃኛለቸች 8 አመቴ በስደት 5ወር ነው የቀረኝ ለመሄድ ጓጉቻለሁ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ይሄን መጥፎ በሽታ ከአለም ያጥፋልን
😢😭😢😭😭😢😢😢😭
Aow maery egziabihr yaetbkn 😥😥😥
Amen
አየር አትያዙ ዝም ብላቹ ሹፉ
እኔ እንደዚህ ፈልም እውደዋለሁ♥ ብዙ ትምሕርት የምሰጥ ነው
ሁሌም ምስኩን ሰው ነው ፍርዱ የምበዘበት !
እናም እማመ አገሬ Ethiopia .ቸረ አምለክ ሰለም ያድርጋት አሁን የተነሥ የዘርኝናት ከአጋርችን ይጥፍ
በአሁኑ ሰአት ድራማም ሆነ ፊልም ዝምምም ብዬ አየዋለሁ እንጂ ምንም አልጥመኝ አለኝ ምክንያቱም ዓለማችን ያለችበት ሁኔታ አርቸጋሪ ስለሆነ እናም ይሄ ቀን አልፎ ለማየት ያብቃን አሜን
አይዞን እናልፈዋለን ኢንሻአላህ
አሜን
Amen amen amen
አይዞሽ መመዬ ህይወት እንድህ ነት
ገነ
ኤርሚ ያለበት ሁሉ ደስ ይላል እርጋታዉ በዛ ላይ መልካም ና አሳዛኝ ሆኖ ነዉ የሚሰራዉ እኝኪ እንደኔ የሚወደዉ ......
ዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ እኩል ተረበሸ ጌታ ሆይ መድሀኒት ሁነን አሜን👐👐 እናመሰግናለን ለፊልሙ 🙏
Tg በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️
ruclips.net/channel/UCsSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ
ruclips.net/video/VOuRZFDFy18/видео.html
Amen
@@samri9788 አሜን
ስለ ዓለም ያልሽው እውነት ቢሆነም ፊልሙ ግን ቀሽም ነው!!!!!!
እስቲ ስለራሱ ባይሆን ስለቤተስቡ የተጨነቀ በዚህ በሽታ በተለይ ገጠር ላሉ ቤተስቦች የተጨነቀ ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ ነኝ እና በጣም አሳብ ይዞኛል ያኢላህ ቁጣህን በቃ በለን የዝነት በርህን ክፍትልኝ ያርብ
እኔባሳበአልኩልሽማርአበሺሪማር
አረ ወላህ አሁንስ ዱአ ያስፈልገናል
እኔ ለቤተሰቦቼ ብቻ ሳይዋን ለእትዮ ኢዝብ ለሁሉም ነዉ
ዋው ዘፈኑ አንድኛ ነው አሰለቀሰኝ በረቱ ምረጦች ሀገራችንን ከዚህ መጥፎ በሺታ ይጠብቀን
የማናው?
የማነው ዘፈኑ እባክሽ
ኤርሚ ምርጥ ፊልም ነው ለዘመኑ ሆዳምና ስግብግብ መምህራኖች እና መሰል ጅቦች አሪፍ ማስተማሪያ ነው
አቤቱ ፈጣሪያችን እሄንን የጭንቅ ግዜ
ያሣልፍልን አለም በአንድ ተጨንቃለች እና ተመልከተን 🙏 እህት ወንድሞቼ ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ሱመያ የእናቷ አፍቃሪ
አስተማሪ ፊልም ነው ሀገራችን የጠፋችው ለህሊናቸው የሚሰሩ ሰዎች ስለጠፉ ነው
ኤርሚን እንደኔ በስራዎቹና በእርጋታው የምቶዱት የት ናችሁ
በጣም ደስስስ ይላል ኢርሚምርጥ ትወና ትችላለክ🙏👍👍👍👍👍 ፈጣሪ ይሄን ኮረና አጥፍቶልን ሰው ሁሉ ምን አለ ሰላም እንቅልፍ ብንተኛ ያርብ አንተ ማረን እረመዳንን በሰላም እምንፆም ያድርገን 🤲🤲🤲🤲🤲
በዚ ክፉ በሽታ ምክንያት ሂወታቸውን ያጡ ወገኖች ነብሳቸውን ይማር ሀገራችንን ይጠብቅልን በቸርነቱ የታመሙትንም ይፈውስልን አሜን በሉ "ፊልሙን ልሹፈውና እኮምታለሁ ግን ኤርሚን እንደኔ የሚወድ እጁን ያንሳ ከዚ መአት ጌታ ይጠብቀን
እሜን እሜን እሜን
አሜንንን
Ayni Ye Aki በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️
ruclips.net/channel/UCsSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ
ትወዱት አላችሁ
ruclips.net/video/VOuRZFDFy18/видео.html
ruclips.net/video/QSq03Q3scMY/видео.html
ሰንስክራይብ አድርጉኝ
ውድ ያገሬ ልጆች ይህ የጭንቅ ግዜ ኣልፎ የምንደሰትበትን ግዜ ይምጣልን ኣሜን
amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
እግዚያብሄር የቅድስት ሃገር የሆነችውን ኢትዩጵያ ይጠብቅልን
እውነት እውነት እላችሗለሁ ኤርሚ እና አማኑኤል የተወኑበት ፊልም ሁሌም ደስ እያለኝ ነው እማየው እውነታ ያለበት ነው ገራሚ ነው ስልጣንን ተገን አድርገው ግለሰብን ማህበረሰብን ከዛም አልፎ ሀገርን እሚጎዱ ተግባሮችን እሚተገብሩ እንደፕሮፌሰሩ አይነት አልጠግብ ባይ ስግብግብ ሆዳሞች ስንት አሉ መሰላችሁ ሆድ ይፍጀው ሙህም ደስ እሚል ፊልም ነው እዮት ሰላምን ፍቅር ጤናን ለአለማችን ተመኝሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛💖
ኮሮና ከገባ በአገራችን ኢትዮጵያ 101 ህፃናት በአባታቸው የተደፈሩ እንዳሉ ስሰማ በጣም ነው ልቤ ያዘነው ፈጣሪ በደላችንን ሁሉ ይቅረ ይበለን
ኤርሚያስ የምትወዱት ልክ እንደኔ ማስተዋልም ትመቸኛለች ከኮረና በሽታ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ወተው ቀሩ ከማለት ይሰውረን
አሜን
ዋው ዋው እቅልፌን አጥቼ ነው የጨረሥኩት ከምር ምርጥ ፊልም ነው እናመሠግናለን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ልኡል እግዚአብሔር
Rose Mekdes አሜን
እንደ ማስተዋል አይነት መልካም ጋዜጠኛ ታሪክን ያቀናል እንጂ ታሪክን አያጣምምም ምን አለበት ያሁን ግዜ ጋዜጠኛኞችም መልካም መልካሙን ብትመዘግቡ ከተነገራችሁ ይልቅ ያያቹትን አምናችሁን ለማንኛውም በጣም ደስ የሚል አሪፍ ስራ ነው
ይወዱታል
ruclips.net/video/VOuRZFDFy18/видео.html
እናመሰግናለን ስለ ፊልሙ እግዚአብሔር ከዚህ ጭንቅ ዘመን ያሻግረን ክፉውን አርቅልን እንደ ቸርነትህ
እውነት ነው
ኤርሚዬ በጣም አሪፍ ነው አድናቂህ ነኝ ስራወችህ በሙሉ ከመጄመሪያ እስከ መጨረሻ አይሰለቹም በጉጉተ ነው የማያቼው በርታ ፈጣሪ ከክፊ ይጠብቅህ
ዋው አስተምሪ ፊልም ነው በኮሮና ምክነያት ጂስሜ እሳት የነካው ፌስታል መስዬ ነበር ዘና አደረኝ እደኔ ዘና ያላች ሁ እጅ አውጡ❤️😍
ኤርምያስ ያላችሁ እጅ ወደ ላይ
🙌እኔም ዉድድድ ነው
ሚሚ የሰው አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ selam lanechi yehun wede yager lije
Please Photoyen Chan beyena wedechanale gora bey biteseb enehun subscribe adergilgen selesedet heyewetachin bezu enmamaralen eshi wede yager lije fetari mederachnen selam yadereglen amen
እናቴ ኑሪልኝ ለዘላለም ILove you selam lanechi yehun wede yager lije
Please Photoyen Chan beyena wedechanale gora bey biteseb enehun subscribe adergilgen selesedet heyewetachin bezu enmamaralen eshi wede yager lije fetari mederachnen selam yadereglen amen
Mimye i miss you so much
ኤርሚያስ አመልጋ በጣም የሚመሰገን ባለ ሀብት ነው
ወዋ አሪፍ ድራማ ነው እንድህ ራሰችን ዘነ እነደርግ እንጂ ምድያዎችን በየን ቁጥር በጭንቀት ልንሞት ነው አንደንዴ ከምድያ ወጣብለን ድራማ መያት ለካ ጥሩ ነው ሁሌ ስለ ኮሮና መስማት ስልችት ነው የለኝ እግዚአብሔር ብቻ ከምድር ገጽ አጥፍቶልን ጣፍ ተብሎ ጥሩ ዜና የምንሰማበት ግዜ ቅርብ ያድርግልን
እንደ እኔ ኤርሚያስን የሚወድ በ #like # ግጩኝ።
ኤርሚ ውስጤ ነው
አጋጨሁህ
@@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
የሰፈሬ ያገሬ ልጅ 10Q
ኤርምን የምትወዲ እንደኔ
ዋው ምርጥ ፊልም 😍
እስኪ እንደኔ የተመቸው 👍
እኔ በጣም ሆደ እየፈራ መጣ ለራሴ አልፈራም ምሲኪን ዘመዶቼን ሳስብ ያስፈረኛን አቤቱ አምላኬ አገሬን ታደጋት እኛ ሰዎች አቅም የለንምኮ ኦ!!! አምላኬ !!! ማረን እኛ ሀፃተኛነን
ruclips.net/video/VOuRZFDFy18/видео.html
Almi በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️
ruclips.net/channel/UCsSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ
Betam enam lebeteseboche new yeferahuteg
አሜን
የእኔም ፍራት ልክ እንዳንች ነው አልፎ እንየው
እስኬ የኢሪሚን ሰላም የሚመኝ ሰው ላይክ ያሳየኝ ሰላምክ ብዝት ይበል ኢሪሚያስ
ፊልሙ በጣም ደስ ይላል ያላያችሁ እዩት ምርጥ ነዉ ግን ፈጣሪ ከመጣብን ወረርሺኝ ይጠብቀን ሀገራችንን ይጠብቅልን እኛም በስደት አለም ያለነዉንም እግዚአብሄር በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን
ለዚህ ፊልም አለመኮመት ንፉግነትነዉ ፍቅርን አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ነሽ ኢርሚ ተዉናችሁታል ግን ፍቅርና ኤርሚ መገናኘትነበረባችሁ
አዋጂ አዋጂ አድስ ፊልም ትለቆል ኑ ኑ የስድት ጎድኞች
በጣምነዉ የሚያሚረዉ እዉነት ትዘገያለች እጂ ፈፄሞ ተድብቃ አትቀርም
እንደነዚ ኣይነት መምህራን ናቸው ኣገርን እና ትውልድን የሚያጠፉ እባካቹ እንደነዚ ኣይነቶችን በማጋለጥ ኣገርን እና ትውልድን እንታደግ የዜግነታችንን እንወጣ የለማች ኢቲዮፒያን እንፍጠር እግዚአቢሔር ኣገራችንን ይባርክ አሜን
ጋዜጠኛና ዳኛ ለሀቅ ሲቆሙ እንዴት ደስ ይላል ማስቲ ቆንጆ ውብ
እግዚአብሔር አምላክ ይህን ክፉ በሽት ያጥፋልን ለሞቱት ወገኖቻችን ነበሳችውን በገነት ያኑርልን በስደት ያለቹ እትህ ወንድሞች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃች
ሁላችንም በየ እምነታችን እንፀልይ ሚያዋጣን ፆለት ብቻ ነው🙏 ከመጣብን መቅዘፍት ፈጣሪ ምድራችንን ይጠብቅልን🙏
Amen amen amen
በጣም ጥሩ ነው ብዙ አመት ሀገሬ ላይ ግፍ የሰሩ ሰዎችን አስታወሰኝ ያ ቀን ግን እንደ ፊልሙ አለፈ
ኮሮና ያስተማረን ነገር ቢኖር
ሀያል #ፈጣሪ እንጂ ሀያል.#ኣገር እንደ ሌለ ነው።
ፈጣሪ ኮሮናን ይሰውርልን...
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ይጠብቅ አሜን🙏🙏🙏
"መልካም ቀን"
ከምር ደስ ከሜሎ እና እውነተኛን ታሪክ ከሚያንፀባርቁ ፊልሞች አንዱ ነው,።
ማስተዋልየ የኔ ልዩ ሰው ዝም ብየ አድልም እምወድሽ እኮ የኔ በጉ ሰው 😘❤
Wow 1ኛ ነው ኤርሚያስ ግን ሁሌ የሚሰራቸዉ ፊልሞች መልካም ሆኖ ነው ተፈጥሮውም ነው እንዴ ሲያምር
አንደኛ የሆነ ፊልም በጣም አስተማሪ ነበር ኤርሚ አንተ ሁሌ ቁምነገር ነው ምሰራው ማስቲም ፊልሙን ሰርተሽዋል 👏👏👏👏👏
ኤርሚዬ በጣም አድናቂህ ነኝ የኔ አሳዛኝ ነገር እርጋትህን በጣም ነው የምውድልህ
የሚገርም ፊልም ነው ደራሲው በጣም ጎበዝ ነው። ተዋናዎቹም ከልባቸው ሰርተውታል በዚህ ፊልም ላይ ለተሳተፉ በሙሉ ታላቅ ክብር ይገባቸዋል ይችላሉ👌💚💛❤
ይህ በሽታ ጠፍቶ መድረሳ ይከፈት እምትሉ እደኔ ያረብ ልጂ ያቀጠቀጠው
በትፍሽህ ልኑር የኔ ትርታ M እእእእእእእኔ
በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው ኤርሚ ምንግዜም ምርጥ እኮ አድርገህ ነው ስተውን ውድድድ
ወይኔ ህፃኖ ስታምር የኔ ቅመም
ይወዱታል
ruclips.net/video/VOuRZFDFy18/видео.html
ኤርምዬ የኔ አስተዋይ ወንደሜ አንተ ያልክበት ሁሉም ያምራል አስት አንዳ አኔ ያምቶዱት 👍👍👍
እንደዚህ ለሂሊናው የሚኖር ሰውስላጣን ነው ሀገራችን ምስቅልቅል ያለችብን ።በጣምምርጥ ስራነው
ዋውውውው የሚምር ድርሰት የው የ ኤትዮጲያ ፊልም እንደተለመደው የሰው ሂወት ኣይሞትበትም ሊጂትዋ ብትሞት ኣሪፍ ነበረ የኣለም ።ግን ጥሩ ድርሰት ።በ ስፒል ጫማ ጋዚጢኛዋ 2 ግዜ ሊጆቺ መስረቅዋ ባለማወቅ ዳይረክተሩ የትና የት እንደነጠቀ የሞሳይ ጉድለቱ ነው ፊልሙ ግን ጥሩ 90% ኣሪፍ
ያምራል ያምራል እናተ ኮሜታቶች እስኪ ስለፊልሙ ተናገሩ በኒ በኩል ፊልሙ አሪፍ ነው
አልቸልንም ምን እነርግ ብለሽ ነው
እንደዚህ አይነት የዞረበት አስቀያሜ ፊልም መቼም አልተሰራም ወራዶች ፊልም አይደለም የረባ ድራማ ያልሰራ ሁሉ .....ፀሃፊዎቹ ቀሽሞች!!!!!!
እኔማ የነሱን ዝባዝኬ ማየት አስጠላኝ
በጣም ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ነው በጣም እናመሰግናለን እናመሰግናለን
ውዶቼ ሰማያዊ film ተለቀቀ በcorona ምክንያት የተጨነቃች ኑ በዚህ ትንሽ ፈታ በሉ እኔማ ከራሴ በላይ ሀጋራችን ለገባው ነው የጨነቀኝ😥😥 ምስኪኑ ህዝቤ ፈጣሪ ይጠብቀው🙏
አሜን
ምነው እደፊልሙ በእውነተኛውም እደዚህ ወንጀሎኞች ቢያዙልን ምንኛ ያምር ነበር የሀገራችን ሰላም😢😢😢
በቃ ፊልም እንደዚህ ነው ሚሰራ እግዚአብሔር ይስጣቹህ🙏በጣም ቆንጆ ነው።
እሰኪ ማነው እንደ እኔ ኤርሚ እና ማስተዋል የሚወዳቸው እግዚአብሔር የአገራችንን ሰላም ይጠብቅልን
መነሻ ሀሳቡ ጥሩ ፁሑፍ ነው _በትወና ይዘቱም ደስ ይላል ወደ ተዋናዮቹ _ስመጣ ኤር ሚስ _በተለመደው ካስት አተዋወኑ ጥሩ ተጫውቶታል_ ወደ ሴቷ ስመጣ ጋዜጠኛ_ ሆና ምትወነው ሴት? ኮቷ _ከቁመቷ_ በላይ _ዊጓ* ሜካፖ (*ፊቷላይ*) _የሚታየው_ አክሽን ለፊልሙ ወይም ለተሰጣት _ለካስት, _አትመጥንም ነበረ ,ለምን እሷን, መረጣት _,ወይ_ የዳርክትሩ _ችግር ደሞ በደንብ_ አለሰራትም _በጎበዝ ተዋናይ_ቢሰራ ኖሮ ለፊልሙ_ ተጨማሪ _ውበት ይሆነው _ነበረ_ በጠቅላላው _ከሷ ውጪ ሁሉም ተጫውተዋል_በርቱ
ትክክል የዘመኑ ሴት አርቲስቶች ከትወናው የትወና ብቃታቸውን ሳይሆን እራሳቸውን አጉልተው ለማሳየት ነው የሚጥሩት
የፋሽን የሂዩማንሄር የሜካፕ ሾው ነው የሚመስለው!
ኢትዮጽያለዘላለምትኑር.ኤርሚስራዎችህንበጣምነውየምወዳቸው
ኤርምያስ ካለበት እርግጠኛ ነኝ ሀርፍ ፊልም እንደምሆን በተረፈ እናመስግናለን
Mastikawe medenawe👎👎👎👎👎👎👎👎
እግዚሀብሄር ከዚህ በሽታ ያውጣን
ማስተዋል ቆንጅዬ ነሽ
ሂዩማን ሄርሽ
አይንሽ ላይ የቀጠልሽው አያምርም
ዋው ደሥሢል ኤርየና ኤርሚን የምትረዳው ጋዜጠኛ በጣም አሪፍ ትወና ነው እውነት ትመነምናለችጂ አትበጠሥም ሥለዚህ አዳድ ወሮ በላ ሀብታሞችን አላህ ድራሻቸውን ያጥፍልን በገዘባቸው እውነትን እናሸንፍለን ብለው ይደክማሉ ግን አይሣካም
ህፃኗን ሳያት ሆዴ ባባ አይኔ እንባ አቀረረ ማማዬ እግዚያብሄር ያሣድግሽ
በጣም የሚያሳዝን ኤሪሚዋ በጣም አድናቂህ ነህ መጨረሻው ሳሚር
ነፀብራቆች እኮ አንዳንዴ እንዴት ደስ እንደምትሉኝ እናመሰግናለን
ይወዱታል
ruclips.net/video/VOuRZFDFy18/видео.html
Eysrk newko
ትክክለኛ ያለ ታሪክ ነው በታም አሪፍ ነው በርቱ ጋዜተኛዋ በጣም አሪፍ ስራ ነው ።
I am from Eritrean ኤርሚ ኣምብሳ nic job
Grmay Ermi kef alewo
ፊልም እንድህ ነው በጣም ደስ ይላል ፊልም ብሎ ዝም ነው በጣም ደስ ይላል በርቱ እንድህ ጥራት ያለው ስራ ደስ ይላል
ሀፍፍፍፍፍ ኮሮና ገብረኤል ይጠብቀን ከዚህ ጨለማ ጊዜ
amennn
አሜን አሜን አሜን
ኤፍሬም ትልቅ ልጅ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በርታ
ኤርሚ ላተ ትወና ቃላት የለኝም ማስተዋል ደግሞ ከለት እለት በትወና እየጎበሽ ነው በርቺ የኔ ውብ ፊልሙ ደግሞ በጣም አሪፍ ነው በርቱ የሀገሬ የፊልም ታታሪወች እናመስግናለን ማሮቼ በርቱ በርቱ በርቱ እሺ
ሁሉም ኮማቾት እንዳች ቢሆኑ ምን አለበት አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
እሽ እንበረታለን መቼም እኛ ኮማቾችን በርቱ አይባልም አይደል 😂😘
ጎበዝ የሥውን ሞራል ከፍ እያደረጉ ማበረታት እንጅ እንዳንዶቹ ኮሜንተሮች የሠውን ሞራል መንካት ጥሩ አደለም
50 ሚልዮን እኮ ባትዝባርቅ ክብርዋን ብትጠብቅ በጣም ቆንጆ ነበረች
በስደት ያለነውን ፈጣሪ ይጠብቀን የቤተሰቦቻችንን እንድናይ እርሡ ይርዳን እንደኔ ቤተሠቡን የናፈቀ👍👍
Betammmmm😪😪😪😪
እኔ
ምርጥ ጋዜጠኛ ምነው ሁሉም እንዳች በሆኑ የአመቱ ምርጥ ፍልም
ፋልም ለመስራት እኮ መጀመርያ የሚጫወቱትን ካራክተር ማጥናትና መሆን ያስፈልጋል በተለይ ፍቅር የምትጫወተው የተከበረ የጋዜጠኝነትን ሙያ በጣም አዋርዳዋልች የምትጫወተው እንደጋዜጠኛ ሳይሆን እንደ ጋጠወጥ ተማሪነው ርእሱ ጥሩ ቢሆንም ግን ማንም አልተጫወተውም ፊልም ምንማለት የገባን አይመስልም
I don't know why Ermias is choose to be part of this movie 🤔🙄 it's just bullshit
ወይ ጉድ በየ ቤቱ ስት ጉድ አለ አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን ህፃኗ ደግሞ ስጣፍጥ ሌላም ፊልም ላይ አሰሯት የኔ አፈ ማር
እግዚአብሔር ይጠብቀን ከዚህ ከክፋ በሽታ ለሀገራችንም ለቤተሠባቼችንም እግዚአብሔር ሰላም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
አሜን
እፍፍፍ😭😭 ኮሜንቱ ሁሉ ስለኮሮና ነዉ
ፈጣሪን ያጥፋልን
ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንፀልይ😭😭
እስከመቸ የአምልኮ ቦታወች መስጅዶቻችን ተዘግተዉ
የኮሮናን ወሬ መስማት እንደኔ የመረረዉ
ላይክ ግጩኝ
እኔ የመጣሁት ልኮምት ነው እንጂ ፊልም አላይም መልካም ጊዚ ይሁንላችሁ ወድ ያሀገሬ ልጆች 😘😘🌹🌹🌹
Selam wede yager lije
Please Photoyen Chan beyena wedechanale gora bey biteseb enehun subscribe adergilgen selesedet heyewetachin bezu enmamaralen eshi wede yager lije fetari mederachnen selam yadereglen amen
😂😂😂😂
በጣም እጅግ በጣም ብዙ የሚቀረው ፊልም ታሪኩ ጥልቅ ግንዛቤ የጎደለው የችኩል ችኩል
የሚያሳዝነው ፊልም አንደው እንዲህ የማንም ጩምላቃ መቀለጃ ይሁን???????
ወይኔ የእውነት ለቀቃችሁት እናመሰግናለን 👍👍
ዋው ጋዜጠኛዋና ኤርሚየ ተመችታችሆኛል ይመቻችሁ
Who like thise movie❤❤
No one !!!!!!
Gssfdzhgbv😢❤ 😂😢❤
ዋው አሪፍ ፊልምነው ማስተዋል ወንዶሰን እዚፊልምላይ በጣምነውያማረባት ችላበታለች ማስቲካውእንዳለሆኖ
The best movie 🎥 I like it keep going God bless you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የኔ እውቀት ድንቅ ነው ብዙ እወቀቶች አሉኝ ።
አሪፍ ነው ኤርሚና መስቱ ያሉበት ድስ ይለኛል
ኤርሚ እሚሰራበት ፊልም እደኔ ደስ የሚለው ማነው
እያተኮሰኝ ነው ባጠቃላይ ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ አይደለም
እባካችሁ በጸሎት አሰቡኝ 😢
fetari yrdashi ayzoshi 😊💖
አይዛሸ እህቴ
አይዞሽ
አይዞን
Ayzosh ehet fetari ale
ተባረኩ ነፀብራቆች 👍 ሰለኮረና መሠማት ሸለችቶኝ ነበረ 😷🙄 በጣም ቆንጆ ነው ትምህረት አዘለ ነው👍👍👍😍😍 ለየት ያለ ነው ❤❤❤❤
ኮሮናን በቀኝ ጆሮየ ፊልሙን በግራ ጆርየ እየሠማሁ ጨረስኩት😂😂😂
ከከከከከከከከከ
አራ በስቅ ሀሀሀሀሀሀ ይሻላል
Kkkkkkk
😂ኮረናን በግራሽ ፊልሙን በቀኝሽ ነበር መስማት ያለብሽ ክክ
ይወዱታል
ruclips.net/video/VOuRZFDFy18/видео.html
አምላክ በቸርነቱ አገራችንን ይጠብቃት ዋው ኡለቱንም በጣም ነው የምወዳቸው አብት እና
ዝነ በእብረተሰቡላ ምናይነት ተፅኖ እንደሚያሳደ በጥቂቱም ቤኦን አሳይተውናልማስተዋል እና ኤርሚይስ