ሴት አይገባም - Ethiopian Movie Set Aygebam 2022 Full Length Ethiopian Film Set Aygebam 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии •

  • @NetsebraqMedia
    @NetsebraqMedia  2 года назад +42

    ድምፅ የተስተካከለውን እዚህ ላይ ታግኙታላቹ
    ruclips.net/video/yAanlzvA1lc/видео.html

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 2 года назад +419

    ታዋቂ ሰዎች ያሉበት ፊልም ማየት ሚወድ እንደኔ 👍👍😂

  • @lamela44ghh20
    @lamela44ghh20 2 года назад +357

    ማነው እደኔ በመጀመሪያ ኮሜት አብቦ የሚአይ😀

    • @jerryethiolove9085
      @jerryethiolove9085 2 года назад

      እኔ erasu 😂

    • @barshamsu
      @barshamsu 2 года назад +2

      አረ እኔ ኮመንት ከሌላ አለይም

    • @liueliue6206
      @liueliue6206 2 года назад

      ዕኔ

    • @mubasher7814
      @mubasher7814 2 года назад +1

      እኔ ኮመንት ሳለይ አልገባም ለመየት

    • @mimi-qi3fd
      @mimi-qi3fd 2 года назад

      አኔ 😅

  • @zewdubelay5218
    @zewdubelay5218 2 года назад +68

    ከቲክ ቶክ ወደ ሙሉ ፊልም መጨረስ 👍👍👍👌👌👌👌

  • @hw4347
    @hw4347 2 года назад +27

    ፊልሙ እጅግ አስተማሪ እና መልዕክት ያለው ቢሆንም በተመስጦ እተመለከትኩት ሳለ በአብዛኛው ፊልሞቻችን ላይ ያለው ዓይነት የድምፅ መቋረጥ ችግር አጋጥሞኛል አንደዚህ ዓይነት ችግሮች ለወደፊቱ ቢታሰብባቸው ለማለት ያህል ነው በተረፈ አመሰግናለሁ ።

  • @trezagetachew2909
    @trezagetachew2909 2 года назад +28

    እናት አደለውም አላሳዝንህም😭😭😭😭
    ሁፍፍፍፍ እናት ለዘላለም ትኑር
    ድሀ እናት ሁሌም ፍቅር ይፈልቃል ከልብዋ❤
    እናት ትኑር!!!!!!
    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን

    • @osolutions4405
      @osolutions4405 2 года назад +1

      ለኔ ደሞ እናት ማለት አባቴ ነው
      ከናቴ በላይ አባቴ ቢኖር እንዴት ደስ ይለኝ ነበር
      ድሮም የሚወዱት አይበረክትም።

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 года назад +48

    ሰለሞንን አይቼ ነው የመጣሁት 🥰
    በቃ የድሮ ተዋናዮች ብርቅ ሆነውብናል እባካቹ የድሮዎቹን አምጡልን በቃን እነ ሔኖክ ከድሬ ማክቤል ወ ዘ ተ ሲበዛ ማርም ይመራል እነሱም ይረፉ 🙏

  • @tiyag7735
    @tiyag7735 2 года назад +62

    ማነው እንደኔ ሰለሞን ሙሄ ያለበትን ፊልም ሚወድ ?😍😍👍

  • @MelakuShimelis
    @MelakuShimelis 2 года назад +70

    ታሪኩ ባባ ነፍስህን ይማር።😭

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ሠሌ እየጠፋ ነው ከፊልሙ ዛሬ ስላየውት ደስ ብሎኛል ምርጥ ፊልም ይሆናል ኑ የስዴት ቅመሞች አብረን እነሹፈው😍

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад +5

      የሠጨረሼ የድሮ እንቁዎች ብቅ ብቅ በሉ እነ ሄኖክ ድንቁ አይናችንን አፈዘዙቶ በእናታችሁ እነባባ እነማንዴላ ብቅ ብቅ በሉ ናፍቀናል

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад +2

      የእናት ልጃ ተምራ የት ትደርሳለች ስትል ከባድ ነዉ

    • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
      @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 года назад +2

      @@azebtufa7389 ሔኖክማ ተቆጣጥሮታል ፊልሙን

    • @zefenenagitim9
      @zefenenagitim9 2 года назад +1

      'የኢኮኖሚ ዋልታ ቡና ቡና'........የ90ዎቹ የልጅነት ትዝታ
      ruclips.net/video/sjtfqfUb0lo/видео.html

    • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
      @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 года назад +1

      @@zefenenagitim9 በጣም ናፈቁንኮ እነዛ

  • @ummusumayya5476
    @ummusumayya5476 2 года назад +52

    ማነዉ እንደ እኔ ሶልን አይቶ የገባ በላይክ ያሳየኝ

    • @zubiyda9651
      @zubiyda9651 2 года назад

      እኔ ስወደው

    • @ummusumayya5476
      @ummusumayya5476 2 года назад

      እኔም በጣም ነው እምወደው ምርጥ ሰው ነው

  • @EskedarTesfaye-fu8jp
    @EskedarTesfaye-fu8jp 2 года назад +59

    ዋው ሶል ያለበት ፊልም ሁሌም ምርጥ ነው ማስተዋልም ጎበዝ ናት 👍👍👍😍

  • @Love-99-Allah
    @Love-99-Allah 2 года назад +93

    እናት 1000 አመት ትኑር 💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 2 года назад +30

    የዝሙት ገዘብ ከመጠበቅ ጠብቀን ፈጣሪሆይ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን የሸይጣን መንፈስ ከሀገራችን ይጥፋ ሰዉሰላም ዉሎይግባ ድህነት መጥፎነዉ ከጠላትቤት ያስገባል😥😥😥እናት ተጨቃ ስታስተምረን እኛጌዜአዊ ነገር አያታለን ወገኖቸ🇪🇹🇪🇹💞💞💞

  • @HamduIbrahim
    @HamduIbrahim 2 года назад +66

    የእዉነት ከተዋናዮች ሁሉ በጣም እወደዋለሁ 🥰
    ሰለሞን ስላለበት ይበልጥ ለማየት ፈለኩ ! እስኪ እንዳኔ የሆናችሁ👍

  • @karim_a5136
    @karim_a5136 2 года назад +82

    የስሌ ሙሄ አድናቂዎች የት ናቹ ?

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 2 года назад +9

    ታሬኩ ባባያ ያለበት ፊልም አላያም በቃ ያረቢ መቀበል ነዉ ያቃተኝ በሂወት ያለ ያለ ነዉ ሚመስለኝ አላመንኩም ሞቷል ለማለት እራሡ አልችልም ለራሤ እራሱ ለመናገር እፍራለሆ በጣም የምወደዉ ተዋናይ ነበር 😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍ ያማል ፅናቱን ይስጥልኝ ለናቶ ለቤተሰቡቹ ለመላዉ አድናቂዎቹ ለሚስቱ ፅናቱን ይስጥልኝ እረ ባባን ፊልምላይ አለማሰብ ይከብዳል 😭😭😭😭 ፊልም ሳይ እሱ ያለበት ይመስለኛል ወላሂ ግን የለም ሜለት አልችልም እንዴት ይሆኑ እናቱ 😭😭😭እኔ እዲህ ከተሰማኝ ማመን ይከብዳል ብቻ ሞት ለሁላችንም አይቀረም መጨረሻችንን አሳምረልን ያረብ 😭🤲

  • @Gofere428
    @Gofere428 2 года назад +74

    ከብዙ ወራት በሆላ ደስ ብሎኝ ያየውት ፊልም 🥰🙌

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 года назад +2

      አዲስ አበባ ለናፈቃችሁ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት

  • @hilinaseid3662
    @hilinaseid3662 2 года назад +29

    የሴት ጓደኛ ግን የፈለገ አብራችሁ ጥሩም መጥፎም ነገር ብታሳልፋ መጨረሻው እንደዚ ነው በስመአብ

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 2 года назад +32

    ወይ እናት ሁሉም ለልጃ ትጨነቃለቺ💓💓💓💓

  • @zahrazahir8710
    @zahrazahir8710 2 года назад +28

    በጣም ምርጥ እና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው። ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪ የጓደኛ። ምቀኛ🙌

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад

      በጣም አሪፍ ነዉ ያላያችሁ ገባ ገባ በሉ የማዳም ቅመሞች

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@azebtufa7389 ደምሩኝ

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 2 года назад +4

    ልጅ ሲወድቅ እናት ብትሰበር
    የአለም ገፅታ ይሄ ኣይሆንም ነበር።❤️👏👏

  • @teflostsegay3688
    @teflostsegay3688 2 года назад +31

    Shikorinatat.. The idea of the movie is GREAT & Acting is AMAZING 👍, Love ❤️ from Eritrean 🇪🇷 ✌️.

  • @yasinredi1523
    @yasinredi1523 2 года назад +15

    ፊልሙ አሪፍ ነው መሀሉ ላይ የድምፅ መቆራረጥ አለበት 60 ደቂቃ አካባቢ 👍👍👍👍

  • @strong1220
    @strong1220 2 года назад +9

    እናት ደሐ ብትሆንም ለልጇ ሟች ነች እረጅም እድሜ ከጤና ለእናቶች

  • @Anonymous-sb9lp
    @Anonymous-sb9lp 2 года назад +56

    እዉነት የኢትዮጵያ ፊልም እርም ባልንበት ሰአት እንዲ አይነት ፊልም ማየት ብርቅ ነው የሆነብኝ እደጉ ተመንደጉ❤

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 года назад +38

    ‹‹የተወሰኑ ነገሮች አይንህን ይይዙሃል፤ ነገር ግን ልብን የሚይዙትን ነገሮች ብቻ ፈልግ። ምክንያቱም አንተ የምትለወጠው በልብህ ውስጥ ያለው ስሜት ሲለወጥ ብቻ ነው።

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад +2

      የመጨረሻ አሪፍ እና ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነዉ ደስ በሚል ሁንቴ ተጠናቋል ለነ ሰለሞን ሙሄ ምስጋና ይድረሳቸዉ አዎ በሉ 💯💯💯🙏🙏🙏💖💖💖💖💖

  • @fudxhdy9719
    @fudxhdy9719 2 года назад +9

    ማነው እንደኔ የኳሜት ብዛት አይቶ ፊልም እሚያ 😜😎

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 2 года назад +13

    Wow ይመቻቹ አሪፍ አክተሮች
    ፈታ የሚያረግ🙏🙏🙏👍👍👍

  • @eyerusalem6160
    @eyerusalem6160 2 года назад +34

    'ሶል 'እና 'ማስተዋል' ካሉ ሀሪፍ ይሆናል ኑ አብረን እንሹፈዉ 'ቅመሞችየ ! #ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️

    • @onelove1703
      @onelove1703 Год назад

      የድሮ አራዳ እንሹፈ እሺ ሹፊው 😂😂😂😂 አሁን ....

  • @Ragnar21
    @Ragnar21 2 года назад +6

    1:19:07 ማስተዋል እናቷን ስልክ ምታወራበት ፓርት ስልኩ ዝግ እንደሆነ ያስባንናል ከንደዚህ አይነት ተራ ስህተት ተጠንቀቁ በተረፈ ፊልሙ በጣም አሪፍ፡ነው!!!

  • @officialbayulotube4218
    @officialbayulotube4218 2 года назад +4

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው የተዋንያን ብቃትና የካሜራ ጥራት ምርጥ ነው ግን የድምጽ መቆራረጥ አስቸገረ እንጂ ባጠቃላይ ምርጥነው👋👌🙏

  • @ቲነኝስደተኛዋ
    @ቲነኝስደተኛዋ Год назад +1

    ልጅ ሲወድቅ እናት ብትሰበር
    የአለም ገፅታ ይህ አይሆንም ነበር🤘🤘🤘
    በትክክል 🙏❤❤❤❤❤❤

  • @abdah1425
    @abdah1425 2 года назад

    ፊልሙ ላይ ብዙ የማይመስሉ ነገሮች አሉበት ትንሽ እንኳንን የጋሃዱ አለም እውነታን ብታንጸባርቁ አሪፍ ነው እየሰለቸኝ ነው የጨረስኩት

  • @yatube9551
    @yatube9551 2 года назад +4

    በትክክል የዚ ትውልድን እይገልፅ ፊልም 💪👌👌

  • @M..የዋጃልጅነኝ
    @M..የዋጃልጅነኝ 2 года назад +9

    እግዚአብሔር ሆይ ከዝሙት ስራ አተው ጠብቀን 🥺🙏ምርጥ ፊልም ነው ሰለሞን ሙሄ ትለያለህ ❤❤❤ምን አይነት ጓደኛ ናት የተረገመች🥺🥺

  • @Absalat700
    @Absalat700 2 года назад +5

    ሰለምን ሙሄ አለማድነቅ ይከብዳ ምርጥ ሰራ ነው እናመሰግናለን

  • @علي-خ5ن6ض
    @علي-خ5ن6ض 2 года назад +2

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው👌👌👍👍👍

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 года назад +8

    እሰኪ ለየው እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረተ ይሰወረን🙏🙏🙏

  • @አለምነሽይግለጡ
    @አለምነሽይግለጡ 2 года назад +6

    ዋው ዋው አሪፋነው እደዝህ ያለ ፊልም ነበር የናፈቀኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️

  • @maryamtadse2481
    @maryamtadse2481 2 года назад +3

    በጣም ደስየሚል ፊልም ፊልም በናፈቀን ሰአት እንደዚ አይነት ምርጥ ፊልም ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @Blaletadesatadesa
    @Blaletadesatadesa 11 месяцев назад

    ወይ እናት አይዞሽ አንቺ ልጄ ተሚረ እኔንም ረሱወንም ትለዊጠለች ብለ ቀን እና መታ እሰረች የልጁወን የሚርቀት ቀን ጠብቀለች የልጁወን ጉደ አለወቀችም ሴተኛ አደሪ ሆና ቁጭ ብለለች እናት አይዞሽ ዉለተሽ በሚንም አይከፈልም ፈጠሪ ጥንከሬዉን እና ዉጤቱን ይስጠሽ

  • @ardiboardibo3079
    @ardiboardibo3079 2 года назад +11

    ሰሌንና ማስትዬን ስላየኋቼው ደስ ብሎኛል በእኔ ሄኖክ ድንቁና ባህሬን የሚባሉ ስዎች ቅስማችን ስብር ብሎ ነበር

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 года назад +3

    በጣም ምርጥ ትውና ከምርጥ አሰተማሪ ፊልም እናመሰግናለን ሁላቸለሁም ውድድድድድ ነው።

  • @asm4634
    @asm4634 2 года назад +6

    ሰለሞን ሙሄና ሚልዮን ብርሃኔ የሚሳታፉባት ፍልም አምልጦኝ አያቅም🇪🇹🇪🇹✌️✌️

  • @bilagiyimer2689
    @bilagiyimer2689 2 года назад +2

    👌👌👌 እዉነት ነዉ ልጅ ሲወድቅ እናት ብትሰበር
    የአለም ገፅታ ይኸ አይሆንም ነበር!! ሴቶች ግን ለምድነዉ ስንወድቅ ዉድቀታችን በዙሪያችን ላሉ ሰወች እደተርፍ የምንፈልገዉ😾 ጓደኛ ዘጋኝ ኤጭ🙈

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +2

    ኡፍፍፍ 💝💝ዓይ እናት
    ቀጥሎ የአጉል ወዳጅ መስሎ አብሮ አሳልፎ መጥፎ ጓደኛ መጨረሻ 😒

  • @-Ele
    @-Ele 2 года назад +19

    ኑ📚 የሙስሊም ልጆች የቁራኣት ተፍሲር እና የኪታብ ተፊሲር 🌹አብረን እንማር 👉ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌼🌻📚🌷🌸

    • @hhmkj710
      @hhmkj710 2 года назад +3

      በየፊልሙ እየገባችሁ እንማማር ማለት እምነታችሁን አያሠድበውም ከተሣሣትሁ ይቅርታ🤔

    • @-Ele
      @-Ele 2 года назад +2

      @@hhmkj710 አይ ወድም ችግር የለዉም ለመልካም ነገር ማካፈል ተገቢ ነዉ ግዲታ አደለም በዛ ወስጥ አንድ ተመላሽ ሊኑር ይችላል

  • @ዝያዳመኽሰብ
    @ዝያዳመኽሰብ 2 года назад +7

    እህህህህህህ ግዜየንና ስሜቴን የገደለ እና እርባና ቢስ የሆነ ፊልም:

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 2 года назад +2

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው እናመሰግናለን

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 года назад +4

    ዋውውውው እናት ለዘላለም ትኑር

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 года назад

      አዲስ አበባ ለናፈቃችሁ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት

  • @samritube645
    @samritube645 2 года назад +4

    *ደስ እሚል እና አስተማሪ ፊልም ነው ከጅማሬ እስከፍጻሜው የሚያምር ፊልም ባጣንበት ዘመን ዛሬ አሪፍ ፊልም ስላየን ደስ ብሎኛል ደራሲው እጅህ ይባረክ*

  • @get6162
    @get6162 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ፊልም ነው 🙏👏

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 2 года назад +7

    Really first I appreciate all actors. Last minute I crying bc of the mother's love how expecting from theirs child and at the same time to teach the behavior of bad friends.
    Good job keep it

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад +3

    ልጂ ሲወድቅ እናት ብትሰበር የዓለም ገፅታ ይሄ አይሆንም ነበር 👍 ይመቻችሁ አቦ

  • @አይኖየተዋህዶልጅ
    @አይኖየተዋህዶልጅ 2 года назад +8

    የመዳም ቅመሞች በቃና ተለክፈን
    የኛወቹን እረስተናቸው ነበር🌹
    እኳን መጣችሁልን 🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹
    በጣምነው ደስ የሚለው🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @HaniYasin-cb5tm
      @HaniYasin-cb5tm Год назад

      Ewnatish naw enema ba fariha film abje nabar

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 2 года назад +6

    ሙሄ ያለበት ፊልም መሆኑን ሳውቅ ጠብቄ ነው ያየሁት፣ደስ ሲል።

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 2 года назад +3

    እስኪ ኮምቱ ውዶቼ እኔ እኮ ኮመንት የሌለው ፌልም ማየት ደስ አይለኝም 😁🤗

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +6

    ዋውው!! ማስቲ ሶል እና ፈረንጁ 🙄🙄 አንደኛ ናችሁ ። ያቺ እርብቃ ግን እንዴት እንዴት ነው የሚያደርጋት 🤔🤔

  • @hailesilase
    @hailesilase 2 года назад +6

    ሰለሞን ሙሄ ሁሌም አንተ ያለህበት ፊልም እንደዚ ቆንጆ ነዉ። ቶሎ ቶሎ ተከሰትልን

  • @AmmanMuhammad-nw8bx
    @AmmanMuhammad-nw8bx 9 месяцев назад +1

    አይ እናት ❤❤❤❤

  • @okoo3056
    @okoo3056 Год назад

    Ye Film Timaten new yetewetawut,....Arif Film new Good Job 👏👌

  • @kalkidansahilu2991
    @kalkidansahilu2991 2 года назад +2

    ፊልሙ አሪፍ ሁኖ ሳለ ስለ ላዳ ሹፌር መጥፎ ነት የተፃፈው ስክሪፕት ያናድዳል ስንት ለእውነት የሚኖሩ ኩሩ የላዳ ሹፌሮች በሞሉበት ሀገር በተራ አወናባጅ ሹፌሮች ምክንያት ሁሉንም ደባልቆ መጨፍለቅ ስህተት ነው ከስህተትም አልፎ አጥያት ነው

  • @zedomane6375
    @zedomane6375 2 года назад +9

    ከስንት ጊዜ በኋላ ምርጥ ፊልም አየሁ 🥰🥰🥰

  • @zoeyonas
    @zoeyonas Год назад

    I love every thing, gin gin color grading wow yamral, cameram arif nw

  • @semmuse9171
    @semmuse9171 2 года назад +10

    ሰለሞንሙሔያለበትፊልምእንደኔየሚመቸውማነው

  • @michaelashenafi7425
    @michaelashenafi7425 2 года назад +2

    ፊልሙ በጣም ጥሩ ስራ ነው ግን በመሀል ድምፅ ይጠፋል 2 ካፌ ሆና እናቷ ስትደውል ስልኳ ሰአት ነው የሚታየው
    3 መጨረሻ ላይ ስለ ጓደኛዋ ዝም አላችሁ

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Год назад

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 2 года назад +3

    Mechem Solomon Muhe yalebet Film betam yamral ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 2 года назад +4

    በጣም አሪፍ እስጢፍዬ በርታልኝ

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 года назад

    በጣም ድስ ይላል 🙏🙏

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 2 года назад +9

    ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው ግን መሃል ላይ በጣም ወሳኙ ቦታ ላይ ድምጽ አልባ ነው አስተካክሉና ልቀቁልን ። ተዋያኖቹ በሙሉ ትችላላችሁ ተወዳጆች ናችሁ ማስተዋል ችሎታሽን አደንቀዋለሁ ከልብሽ ነው የምትሰሪው ሆነሽ ተውነሻል ። በአንቂ አንደበቶች ፕሮግራም ስምሽ እርብቃዬ በጣም ሰርተሽዋል በርቺ ።

  • @joshoua6398
    @joshoua6398 Год назад +1

    Era mecarashahu yidebral part 2 yelahum inde bitseru arif nwu betam

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 года назад +4

    መጨረሻው በጣም ያምራል

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 Год назад +1

    አሪፍ ነው እዩት አንደኔ ኮሜንት አንብባችሁ ፊልም የምታዩ

  • @binyamtefera1219
    @binyamtefera1219 Год назад +1

    ድንቅ ድርሰት ድንቅ ትወና ..... ብቻ ብዙ ቁምነገር አግኝቼበታለኹ የፊልሙን አለም ለወጣችኹት

  • @mirafgetamesay7809
    @mirafgetamesay7809 Год назад +1

    ሰሌ ምርጥ ተዋናይ ፊልሙን አደመቀው🥰🥰😇

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 2 года назад +3

    መጨረሻው ያልጠበኩት ነው
    ደራሲው በጣም ጎበዝ ነው::😢

    • @dawit21
      @dawit21 2 года назад

      Set nat😜👊

  • @merrypam1376
    @merrypam1376 2 года назад +7

    እሰጢፎን ለማየት ነው የመጣሁት 😁❤️✌️

  • @tinesezewda8736
    @tinesezewda8736 2 года назад +11

    ደስ ይላል እዩ ያው ኮሜት አንብቦ ሚያይ ስላለ ነው

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 года назад +6

    ነጸባርቅ እንደ እኔ ናፍቆት የነበረ ማን ነው👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @amenkbrom1728
    @amenkbrom1728 2 года назад

    W0W ደስ የሚል አጨራረስ ግን ትንሽ ደስ ያላለኝ ነገር #የላዳ ለምን በአጠቃለይ የላዳ ታኪሲዎች እንዲፈሩ የሚያደርግ ነው ባትጠቀመው ጥሩ ነበር

  • @mekuriazeleke5414
    @mekuriazeleke5414 Год назад

    ❤,,,,በጣም ምርጥ መልክት !!!!!.....እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ !!!!!.....

  • @RomanMelo-g5i
    @RomanMelo-g5i Год назад

    Wow thanks so much mother ❤🎉❤🎉❤

  • @ye_kasu_lij
    @ye_kasu_lij 2 года назад +11

    to be honest I was waiting along to see the mother reaction when she knows about her girl is not learning *and the mother she have extremely amazing performance am rly impressed by her performance 👏👏👏👏👏👏 1000/100

  • @serkalemwendimu304
    @serkalemwendimu304 2 года назад +2

    በጣም ከረጅምጊዜ በዋላ አማርኛ ፊልም አየዉ በጣም ምርጥ ነዉ

  • @djdhzdjdhd8884
    @djdhzdjdhd8884 2 года назад +2

    ዋውው በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ድራማ

  • @gondermedianetwork
    @gondermedianetwork 2 года назад +2

    ከሽም Editor ነው የሰራው በንደንብ ተመልከቱት በጣም ብዙ ስህተት አለው

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 2 года назад +1

    የኔ ጀግና አስተማሪ ፊልምነው

  • @Honey-v8f
    @Honey-v8f Год назад

    እናት ልጆቿ እንዲህ ስትሆን ሳይ እቀናለሁ የኔ እናት እንደ እናት ሳይሆን እንደታላቅ እህት ናት ለኔ ሳይሆን ለእህት እና ለወንድሞቿ ነው የለፋች የደከመች እኔ ግን ለእናቴ ብዙ ታመምኩ ታገልኩ አንገቷን እንዳትደፋ ከችግር ከሞት ከሰቀቀን ታገልኩ 💔

  • @AbdulkerimMusa
    @AbdulkerimMusa 2 года назад +2

    Very nice movie ☺️ betam des yemil film 🎥 new 1gna byewalew

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 года назад +5

    💯💯💯🙏🙏🙏💖💖💖ሰሌ የምርጥ ይመችክ በጣም አሪፍ ነዉ በል አትጥፋፋፋፋፋ

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 Год назад

    Wow🥰 ብያለው ድንቅ አጨራረስ 🥰🥰

  • @ማርየማርየማርየማርየ
    @ማርየማርየማርየማርየ 2 года назад +2

    ግዜየን ከማባክን ያያችው ንገሩኝ እዴት ነው ፊልሙ ልሹፈው ወይስ ይብራብኝ

  • @abeytilahun9248
    @abeytilahun9248 2 года назад +2

    ቅዳሴ አልሽ ቤተክርስቲያንን እምነታችንን ቀልዱበት ለዚህ ስብስብ ከንቱ አለም ብለሽ? አትቀደሺ ፈጣሪ ይፍረድ

  • @bogalheganat9051
    @bogalheganat9051 2 года назад +3

    ደስ የሚል አስተማሪ ድራማ

  • @Dave-uv8xi
    @Dave-uv8xi 2 года назад

    ቆንጆ ፊልም ነው ፊልማችን እስትንፋስ እንዳለው አይቸበታለሁ..10Q🙏❤🙏

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад

    ሰሌ 🥰🥰 ስላየንህ ደስ ይላል አንተ ካለህበት አሪፍ ነው የሚሆነው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +4

    በጣም ምርጥ ነበር እናመሰግናለን ሁሉም ዉብ 💝ሰሌ ሰሚር 💝ማስተዋል እናቷ 💝ወንድሟ 💝👌