ዥልጥ - Ethiopian Movie Zelet 2019 Full Length Ethiopian Film Zilet 2019

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @EthioNas
    @EthioNas 5 лет назад +379

    *ይሄ ፊልም ከሎሎቹ ለየት የሚየደርገው በታዳጊ ተዋኒያን መሰራቱ ሳይሆን የተዋኖችን የመስራት አቅም አይተንበታል በጣም ሀሪፍ እና አስተማሪ ነው ፊልሙን የጀመረው ሳይጨርሰው አይተወውም በጣም ተመችቶኛል ክበሩልኝ*

    • @user-munet
      @user-munet 5 лет назад +6

      ልክ እንደ፣ንተ ዥልጥ ስለሆመ

    • @rhmaarhmaa5651
      @rhmaarhmaa5651 4 года назад +4

      @@user-munet ይዠልጥሽ ኢንሻአላህ

    • @rhmaarhmaa5651
      @rhmaarhmaa5651 4 года назад +4

      ልክ ነህ ወንድሜ

    • @iloveyoumama6484
      @iloveyoumama6484 4 года назад +1

      ትክክል ነህአህምየ በጣምነው ደሥየሚሉት ወላሂ

    • @keyirumohamed8145
      @keyirumohamed8145 4 года назад +3

      ትክክል በጣም ደስ የምል ፊልም

  • @flakoketano8205
    @flakoketano8205 4 года назад +248

    ዋው ያበደ ፊልም ነው እስኪ የተመቸው በላይክ🙈አሳዩኝ እርሜን ላይክ ዛሬ ብጠይቅ እዳታሳፊሩኝ😋😋😋😋

    • @user-fn4rk8nw7t
      @user-fn4rk8nw7t 3 года назад +2

      Katlbat batm des yelal

    • @GaberyGeteu
      @GaberyGeteu Год назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሽ

    • @RobanAhmad-l1w
      @RobanAhmad-l1w Год назад +1

      Araa taw

    • @sudyesahmedin
      @sudyesahmedin 10 месяцев назад

      🤓 20:23 ​@@user-fn4rk8nw7t

    • @MHdgdk
      @MHdgdk 9 месяцев назад +1

      የማለዳ ኮከብ የተወዳደሩት ናቸው ብዙወቹ ፍፁም አስፋው ያሰለፀናቸው

  • @bettybety1633
    @bettybety1633 5 лет назад +116

    በብዙ ክፍያ የሚስሩት የነሱን ያህል እንኮን መስራት አይችሉም አዳዲስ ፊት ነው ያየሁት በጣም ጐበዞች ናችው እኔ በራሴ በጣም ተመችቶኛል ሁሉም አሪፎች ናቸው 👏👏👏👏👏👏

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 лет назад +47

    ዋውውው እሚያዝናና እሚያስቅ እሚያምር ምርጥ የአመቱ ዥልጥ ፊልም ነው ዋው ይመቻችሁ

  • @ቤቲነኝየማርያምያደራልጅ

    ከስንት አመት በኋላ ወደ ቅድስት ሀገሬ ልገባ ነው ..ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ ...በስደት ያላችሁ የኔ እንቁዎች..ቤት ውስጥ እምትስሩ እግዚአብሔር ሀሳባችሁን አሳክቶ ለሀገራችሁ.ያብቃልኝ.....
    ፊልሙ ደስ ይላል እዩት....

    • @jerryyutbe1557
      @jerryyutbe1557 5 лет назад +3

      በሰላም ጊቢ ማማዬ ፈጣሪ ከአንቺ ጋ ይሁን

    • @ቤቲነኝየማርያምያደራልጅ
      @ቤቲነኝየማርያምያደራልጅ 5 лет назад +1

      @@jerryyutbe1557
      አሜን ውዴ♥

    • @asli2032
      @asli2032 5 лет назад +1

      ታድለሽ ሰላም ለእናት አገርሽ ያብቃሽ

    • @saradamtew1950
      @saradamtew1950 5 лет назад +1

      ሠላም ግቢ ማማዬ

    • @فاطمهفاطمه-ع3و4ي
      @فاطمهفاطمه-ع3و4ي 5 лет назад +1

      በሰለም ግብ ፈጠሪ ከንች ገር ይሁን እፍፍፍፍፍፍ እኔስ ምርርር ብሎኘል ማችይሁን ህልሜ ታሰኪቶልኝ እናት ሃገሬን የምገበው

  • @konjikonjo9521
    @konjikonjo9521 3 года назад +6

    በጣም ያምራል በርቱ የኢትዩ ፊልም አጨራለሱ ለመጀመሪያ ጊዜ ደስ በሚል ሁኔታ የተጨረሰው ፊልም ይመቻችሁ

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 5 лет назад +127

    ክክክ ርዕሱ ዥልጥ ከፊልም ብዛት የተነሳ ርዕሱ ሁሉ ስድብሆነ ለማንኛውም የማዳም ዋይፍይን ይጭነቀው አየዋለሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @davidthegreat1279
      @davidthegreat1279 5 лет назад +1

      Hahahah

    • @rokyarokya8206
      @rokyarokya8206 5 лет назад +1

      በጣም እኔ እራሡ እርእሡ ስላሳቀኝ ልየው ብየ ጀመርኩት ዥልጥ ያስቃል

    • @gggyyy8570
      @gggyyy8570 5 лет назад

      እኛ ምን አስጨነቀን

    • @makibel8327
      @makibel8327 5 лет назад

      ክክክክክክክክክክክ

    • @hayu-zi6vp
      @hayu-zi6vp 5 лет назад

      ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @eishi503
    @eishi503 2 года назад +35

    ሁለቴ ነው ያየሁት በጣም አስተማሪ አና አስቂኝ ነው ዥልጥ❤️ 😂😂😂እውነት ሁላቹም ጎበዞች የማለዳ ኮከብ ፍሬዎች በርቱልን 😍😍😍

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 4 года назад +4

    አዳዲስ ተዋንያን እንደዚህ ሲሰሩ ማየት ደስ ይላል የማለዳ ኮከቦች ጥሩ ልጆችን አፍርቷል
    እነ አሌክስ ምስጋና ይገባቸዋል

  • @tadelefeyisa3036
    @tadelefeyisa3036 2 года назад +35

    እውነት ለመናገር እጅግ በጣም አሪፍ ፊልም ነው በተለይ ተተኪ ኮሜዲም አይቻለው ጎበዞች በርቱ በሌላም እጠብቃችዋለው

  • @asli2032
    @asli2032 5 лет назад +237

    😂😂በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ አለቀ😂😂
    ሞኙ ልጅ ሰርተከዋል በተረፈ የማለዳ ኮከብ ፍሬወች በርቱ ።

    • @selambeko1169
      @selambeko1169 2 года назад +2

      Jo joyni jovta

    • @berhatesfat1671
      @berhatesfat1671 Год назад

      @@selambeko1169 VN non bhp mm khhjlohijhijhjjhbbbbblbbblbblbbhhbpbblbbbbbjphdfsfhblbbbbvndjgdvjhohlhhhlhohhhlbbbblhlbnbblblblblblllbbbbbbnnlbblbbbblhbbblhlhbbjhpppoopooopho0lblbbblllbllbbblbbbbbbbbbbjjhoh

    • @berhatesfat1671
      @berhatesfat1671 Год назад

      bbhbbb

    • @berhatesfat1671
      @berhatesfat1671 Год назад

      Bbbb

    • @berhatesfat1671
      @berhatesfat1671 Год назад

      @@selambeko1169 lb

  • @teruainetminichel9692
    @teruainetminichel9692 2 года назад +10

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ የምንወደዉን ስንከተል የምንወደዉን እናጣለን ስለዚህ የሚወደንን እንዉደድ በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ በርቱ

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 5 лет назад +5

    ዋው ደስ ይላል አዳድስ ጀማሪ ሠው ከች እያሉ ነው ወጣት ወጣት በርቱ ሁላችሁም ከወጣተ ብዙ ይጠበቃል እግዚአብሄር ሠላም ፍቅር ያብዛላችሁ

  • @tsegayeasrat2463
    @tsegayeasrat2463 4 года назад +2

    እጅግ ምርጥ ያልተበረዘ እውነተኛው ችሎታ የታየበትና በውጮቹ #school life የምናየው ዘውግ ሲሆን በእኛ ምን ሊባል እንደሚችል አላውቅም በጣም ደስ ብሎኛል ተተኪ ትውልዶችን በደንብ አሳይቶናል ።

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 лет назад +31

    እሄን ሰሞን ቁርስና ምሳ እዚህ ነው አሉ ሆሆሆሆሆ ከንቅልፌ ስነሳ ፊልም ተደርድሮ አገኛለሁ እናመሰግናለን ነፀብራቅ midea መልካም የስራ ቀን ቸር ያሰማን

  • @tesfatesfa4438
    @tesfatesfa4438 5 лет назад +77

    አንድ ነገር አስተካክሎ ሰማይ እና ምድርን የፈጥረው ልዑል ሀያል አምላክ የሁሉ ፈጣሪ የሆነው የእግዚአብሔርን ሰም በክቱ አትጥሩ እባካችሁ 👈

    • @ፋሲልታረቀኝየቋራልጅ
      @ፋሲልታረቀኝየቋራልጅ 5 лет назад

      በጣም ትክክል ፊልም ላይ ሚጠቀሟቸው ነገሮች ያበሳጫሉ ቄስ ሁናው ሲተውኑ የእ/ግ ስም ባልሆነ ነገር ሲጠሩ ፊልም ላይ በእ/ግ ስም መማል፣እደንቀት ነው እኔ ማስበው።

    • @sooomsmmmo474
      @sooomsmmmo474 4 года назад

      💖💖💖

    • @ወዲውጩ
      @ወዲውጩ 4 года назад

      @@ፋሲልታረቀኝየቋራልጅ film malet yegehadu alem netsebraq new

    • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
      @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 года назад +2

      ምን ያቃሉ መሰለሽ የኔማር በገንዘብ ያበዱ ፈጣሪን ረስተው 😏😏

    • @samarsamar5837
      @samarsamar5837 4 года назад

      Awo lek nash

  • @habeshawiloveethiopia5630
    @habeshawiloveethiopia5630 3 года назад +18

    ተመቸኝ የምር ምርጥ አዝናኝና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ

  • @አለምአለም-ጰ7ቘ
    @አለምአለም-ጰ7ቘ 5 лет назад +100

    እውነት ለመናገር ዥልጥ ሆኖ ሚተውነው ሰርቶታል ጎበዝ ምርጥ ብቃት ነው ለኔ

  • @የኃላሸትየማርያምልጅየኃላ

    Wowwwwwwwበጣም ምርጥ ፊልም ነው አዲሰ አክተሮች ተመችተውኛል እነ ማንዴላን መቶ ጊዜ ከመደጋገም እና አንድ አይነት ገፀ ባህር ከሚተውን አርቲሰት እነዚን ሌሎችንም በማበረታታት የሀገራችንን ፊልም እናሳድግ ♥♥♥

  • @fafelove8893
    @fafelove8893 3 года назад +27

    በጣም ደስ እሚል እያዝናናነው የሚያስተምረው ሁሌም እደዚህ ደስ እሚል ልቀቁልን

  • @babiitsu7148
    @babiitsu7148 5 лет назад +19

    ዋውው አሪፍ ነው ተመስገን ያገራችን ፊልም ላይ አዳዲስ ፊት እያየን ነው በርቱ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +15

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ፈታ የሚያረግ ፊልም በተለይ ያስኖ እና ቶም ጆን ደስ ይላል ይመቻችሁ አቦ

  • @nyfmates7927
    @nyfmates7927 5 лет назад +15

    በጣም ደስ ብሎኛል ፍፄ የኔ ምርጥ ወንድም ተባረክ ያንተ ሀሳብ ነው ዛሬ ይሄን ፌልም እንድናይ ያደረገን

  • @tigestnuraadis7218
    @tigestnuraadis7218 2 года назад +4

    እስካሁን ብዙ ፊልም አይቻለሁ ግን እደዚህ የወደድኩት ፊልም የለም ጌታን ደስይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @kwtkwtffg5908
    @kwtkwtffg5908 3 года назад +11

    በጣም ደስስስ ሚልና አስተማሪ ፊልም ነዉ።የማይሰለች ፊልም...!

  • @bezacss2015
    @bezacss2015 4 года назад +108

    ማነው እንደኔ ፊልሙን እያየ ኮመት ማበብ ሚወድ ????

    • @Ethiobitcoin
      @Ethiobitcoin 4 года назад +1

      እኛ እንዳንቺ online አናይ

    • @አማንቱብ
      @አማንቱብ 4 года назад +1

      ኢኔም አንቺ ሸፈፋ

    • @bezacss2015
      @bezacss2015 4 года назад

      @@አማንቱብ የሆንክ ዥልጥ ማነው ሸፍፍ ዋ

    • @አማንቱብ
      @አማንቱብ 4 года назад

      @@bezacss2015 አቺን መሰለኝ ከቱ

    • @bezacss2015
      @bezacss2015 4 года назад

      @@አማንቱብ አር ወንድም እዚህ ጥላቻ ምን አመጣው ቀስ ብለህ እደግ ጩጭ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 5 лет назад +115

    ዥልጥን በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ማነው like አሳዩኝ

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet 4 года назад +2

    በእውነት በእውነት ሁላቹህም አሪፎች ናቹህ አሪፍ አድርጋቹህ ሰርታቹህታል የወደፊት ተስፋዎቻችን ናቹህ የበለጠ መሰራት የምትችሉ ትልቅ አቅም ያሳቹህ ናቹህና በርቱ።

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 лет назад +17

    ዋውውው በጣም ምርጥ ፈልም ነው እንዚህን ወጣቶች ማበርታታት አለብን እታዋቂወች ቦታ ለመድርስ የእኛ ሞራን ያስፈልጋችዋል
    ዥልጥ እርእሱ ይገርማልን
    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @titiyeadalij8066
    @titiyeadalij8066 5 лет назад +8

    😳😳እንዴ ቡሪክ ከኔ በላይ የሚለው ዘፋኝ ነው የዚ ፊልም ደራሲ እና ዳሪክተሩ እዚ ላይም ተውኗል ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ማሬ😍😍😍

  • @ያረህማንያረሂም
    @ያረህማንያረሂም 5 лет назад +147

    ወይኔ በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፊልም የቡሩክ ወዳጆች የት ናችሁ

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet 4 года назад +1

    ደራሲውና ዳይሬክተሩ ሙባረክ ኡመር ጥሩ ድርሰት ሰርተሃል ከወጣትነተህ አንፃር በርታ የሚያስበል ነው በርታ ብያለሁ የጆን ግፅ ባህሪንም አሪፍ አድርገህ ተጫውተህዋል።
    ሌላው የግማሽ ጨረቃ ተዋናዮች ተወዳጁ ቤኩማና ሰመሃል ያው የብቃታቹ ነገር የሚገርም ነው አሪፍ የትወና ብቃት ነው ያላቹህ።
    የዘመኑ ሙሌም ያው ነህ ያሲን ረዲ በፊሉሙ ጎራ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አንተም ያው የሚገርም ብቃት ነው ያለህ።

  • @emuzeleke2087
    @emuzeleke2087 5 лет назад +129

    አራዳነት ማለት ሠውን በማንነቱ ማክበር ነው አራዳነት ማለት ለሠው ልጅ ክብርን ፈቅርን መስጠት ነው አስተማሪ ፊልም ነው

  • @abelbogale3642
    @abelbogale3642 4 года назад +13

    እንደዚህ አይነት ደስ የሚል ፊልም አይቸ አላውቅም፡፡

  • @ወሎዩቶብ-በ6ሐ
    @ወሎዩቶብ-በ6ሐ 4 года назад +2

    ዋው በጣም ደስእሚል ፊልም እንደኔ እስከመጨረሻው የሳቀ አለ ካለ ይመስክር የማለዳ ኮኮብ ምርጥ ልጆችን አፍርቷል

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 5 лет назад +2

    ዋው በርቱ ደስ የምን ብዙ መስራት ትችላቹ የተዋጣ ድርሰት እና ትወና

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад +244

    ስው በሠማይ ምስክር ላይሆንህ በምድር ቢፈርድብህ አትጨነቅ። ገፅታህ ከሚዲያ ሠው ውስጥህን የሚያውቅ አምላክ እውነተኛ ነውን ስለ እኔ ከእኔ ና ከፈጣሪ ውጭ ማንም አያውቅም ።ነጥብ መልካም ጁማ ተመኘሁ

  • @ET_Erqsh21
    @ET_Erqsh21 6 месяцев назад +3

    ከተዋንያን እስካ ከሜራ ማን ድረስ አካበርኩ 😂❤❤❤ ኢትዮጲያ ለዘላላም ትኑር❤🎉

  • @Maleda223
    @Maleda223 5 лет назад +8

    አሪፍ ፊልም ነው አዳዲስ ብቃት ያላቸው እንደዚ በአዳዲስ ተፈትነው እዚህ በደረሱ አርቲስቶች ፊልም ሲሰራ ደስ ይላል የፍፄ ልጆችን እንዲህ ስናይ ደስ ይላል

    • @saadiah0955
      @saadiah0955 5 лет назад

      እይምንምአይልም

  • @mimiahmad9908
    @mimiahmad9908 5 лет назад +5

    ዋው ጌታ ምስክሬ ነው ከመጀመርያው እስከመጨረሻው እየሳኩ ጨረስኩት ደስ ሲል😂😂😂😂😂ምናለ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ባይሆን🙄

  • @genethiwot3589
    @genethiwot3589 5 лет назад +13

    👌ዋው የማለዳ ኮከቦች ጥሩ ጓደኛሞችን አበቀለ በጣም ነው የምታምሩት 😍😍 አሪፍ ስራ ነው ወደፊት ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን በርቱልን 💚💛💖

  • @gjxifi7f8fiff97
    @gjxifi7f8fiff97 4 года назад +1

    ዥልጥ ወውውው ፊልም ነው አደኛ ኣቦ ፋታ በሉ ለየት የምየረገው ታደግ ምርጥ የቱወና ቢቃት የሰዩበት ፊልም ነው ትችላለቹሁ በርቱ አሪፍ መልክት ነው 👆👌👏👏አደኛ

  • @ፍቅርያሸንፍል-ነ6የ
    @ፍቅርያሸንፍል-ነ6የ 5 лет назад +42

    ሰላም እንዴት አደራቹሁ ያሀገሬ ልጆች ውድድድድድ ነው እማረጋችሁ የስደት እህት ወንድሜቼ በሰላም የሀገራችን መሬት ለመርገጥ ያብቃን

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 5 лет назад +2

    ቶሚ ጆጆ ፈታ ታረጋላቹ በጣም ኣሪፍ እና ኣዝናኝ ፊልም ነዉ ምርጦችየ የማለዳ ኮኮቦች ኣልተቻላቹም

  • @እሙየነኝ
    @እሙየነኝ 5 лет назад +11

    ዋው ደራሲ ዳይሬክተር ፕሮድዩሰር ካስቲንግ ተዋናይ ቡሪክ ነው ምርጥ ፊልም ሰርተሃል ጎበዝ ልጅ ነህ

  • @-sarbettube8949
    @-sarbettube8949 4 года назад +6

    ለሁለተኛ ግዜ ሳየው በወጣቶች የተሰራ ምርጥ ስራ ነው ።

  • @የድንግልልጅ-ቐ3ቨ
    @የድንግልልጅ-ቐ3ቨ 5 лет назад +16

    ደስ ይላል አዳዲስ ፊልም ተዋናይች ናቸው በጣም አርፍ ነው በርቱ

    • @sinaseme205
      @sinaseme205 5 лет назад

      Yemer des yemil newuu bertuu

  • @shalommedia6144
    @shalommedia6144 2 года назад +3

    እረ ራሴን ታዝብኩት ደጋግምኩት እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣ማሳቅ ብቻ አቦ ይማቻችሁ ምርጥ ነው 🤣🤣ሁሉም ደካማ ጎን አለው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @letarikmekonen6878
    @letarikmekonen6878 5 лет назад +73

    አምላኬ ሆይ ላይክ እና ሰብስክራይብ ለማኞችን አጥፋለን ሰለፊልሙ ብቻ ሃሳብ ስጡ የማለዳ ኮከቦች ምርጥ ስብስብ ምርጥ ፊልም ነው በርቱ

  • @beneyamehaile8257
    @beneyamehaile8257 4 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ተመችቶኛል አጀማመሩም አጨራረሱም ሀሪፍ ከሌሎቹ ከሚቀልዱብን አስር እጅ አንደኛ ናችሁ

  • @kyialtiku5111
    @kyialtiku5111 5 лет назад +31

    ዋዉ በጣም ይማር የማለዳ ኮከቦች ጉበዝ ናችሁ ስወዳችሁ

  • @habtaም
    @habtaም 4 года назад +3

    ኡፍፍፍ ስወዴው ይሄን ፊልም እንዳይሉ ሶስት ጊዜ አየሁት ይመቻችሁ አቦ 💖💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖💖❤

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 5 лет назад +4

    እውነት ለመናገር ምችት ብላኝ ነው ያየሁት ግበዛች በርቱ ገና ከናቴ ብዙ እንጠብቃለን👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @TsionSamson-u1e
    @TsionSamson-u1e 9 месяцев назад

    በአዳዲስ ተዋናዮች በአሪፍ ሀሳብ በምርጥ እና አዝናኝ በሆነ መልኩ ቅምም ተደርጎ የተሰራ !!!! ምርጥ ነው

  • @tube-lh2xw
    @tube-lh2xw 5 лет назад +31

    ሁላችሁም ጀማሪ ስለሆናችሁ በጣም ጎበዞች ናችሁ ቡሪክም ጎበዝ ልጅ

    • @zobidhesman7286
      @zobidhesman7286 4 года назад

      ሁለቹሁ እንኳን ደስ አለቹ ስረ ስለገኘቹ የማለደ ኮከች ስተምሩ ወዉ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ 3 года назад +1

    ዉነትም ዝልጥ ርዕሱን አይቸነበር የጀመርኩት በሳቅ ጀመሬ በሳቅ ጨረስኩት ሀሪፍ ነዉ በርቱ ዘና አረጋችሁኝ

  • @samri308
    @samri308 5 лет назад +61

    ዥልጥ ሁኖ የሰራው ልጅ በጣም ነው ያሳቀኝ 😂😂😂😂

  • @betybeyot2452
    @betybeyot2452 5 лет назад +27

    እነዚ ጀማሪ ተወናዮች መስለው ሳይሆን ሆነው ነው ሚሰርቱ በርቱ ነፀብራቆች እናመሰግናለን

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +49

    ሰላም ውድድድድድ ያገሬ ልጆች እንዴት አደራችሁ 🙏በሰላም ያሳደርከን ጌታ በሰላም አዉለን 🙏🙏ኑ አብረን እንሹፈው በጠዋቱ ዥልጥ ፍልም ተለቆዋል ohh 😁😁በተረፈ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ መልካም ጁመአ 🙏🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏

    • @ddt826
      @ddt826 5 лет назад

      አሜን

    • @tenatena7698
      @tenatena7698 5 лет назад

      ምትክ የጌታ ልጅ አሜን

  • @helenhelen123
    @helenhelen123 4 года назад +1

    የኔም ፍቅረኛ በስተመጨረሻ እግሬ ስር እደሚወድቅ አልጠራጠርም የተናቀ ሁሉ አንድ ቀን ይከበራል በተረፈ በጣም አሪፍ ነው በርቱ

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    የማለዳ ኮኮቦች እኮ ምርጥ አርቲሥት አፍርተዋል ሊመሠገኑ ይገባል

  • @zuberapp4239
    @zuberapp4239 5 лет назад +1

    አመሰግናለሁ በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቶም 1ኛ ነህ ትችላለህ

  • @RobiRobi-by7yr
    @RobiRobi-by7yr 5 лет назад +9

    ኣማርኛ ፊልም ውስጤ ነው።ውዶቼ የተባረከ እና የተቀደስ ቀን or ለሊት ያድርግላቹ።

    • @RobiRobi-by7yr
      @RobiRobi-by7yr 5 лет назад

      @@HumanityEntertainment ኣርግሌሽ ኣለው ለኔም ኣድርግልኝ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ሲለምኗት ትታ ሲጎትቷት አሉ😂😂😂😂 ቶሚ ምርጥ ልጅ ባይሆን አታገኝውም ነበር ሜሪ😂 ዋው ደስ የሚል ስራ ነው የማለዳ ኮከቦች ትችላላችሁ👌👌👍👍👍👏👏👏👏

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 5 лет назад +16

    በእውነት ማፍቀር እዳ ነው እኔ ላብድ ነው ያፈቀርኩት ልጅ አያፈቅረኝ ቶሚ ላንተ የደረሰ ፈጣሪ ለኔም ይድረስ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ይቅር ባይ ልብ ይኑረን

  • @GvGv-jb6od
    @GvGv-jb6od 5 месяцев назад

    በጣም ደሥ የሚል ፊልም😂😂😂በሥት ጌዜ አዬሁት ሀገርቤት ሁኜ ደጋግሜ ነበር የማይ😂😂😂😂😂😂በሣቅ ተጀምሮ በሣቅ አለቀ😂

  • @bisratgissilagidday9207
    @bisratgissilagidday9207 4 года назад +6

    What a good movie and a good start with new young actors!! Appreciate you especially, abrish, jo, gere and thomi

  • @fatmah4250
    @fatmah4250 5 лет назад

    ምርጥ ፊልም ነው የሰራችሁት ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ ብርኬ እና ያሲን ዘመን ላይ የምሰራው እወዳችሀለሁ

  • @Powergamer7726
    @Powergamer7726 3 года назад +3

    ዝልጥ ሆኖ የተወነው በእውነት ሰርቶበታል።ቡሪክ ደስ ትላለህ በቃ ወድጄዋለው።
    ነፀብራቅ እናመሰግናለን

  • @MavisDemeke-zg8ld
    @MavisDemeke-zg8ld Год назад

    የምር አማርኛ ፊልም ጨርሼ አይቼ አላክም እየንን ግን ጨረስኩት ዋው ይለያል

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 5 лет назад +27

    አርግዣለሁ ላይክ ግጩኝ የምትሉ
    አገጭም
    መዳም ደሞዝ ጨመረችልኝ አገጭም
    አገሬ ልገባ አንድ ሳምት ቀረኝ አገጭም
    ዛሬ ደስ ብሎኛል አገጭም
    ባሌ ስወደው አገጭም
    ዛሬ በቪድዮ ቤተሰቤን አወራሁ አገጭም
    እኔ የምለው ኮመቶች እደዚህ ሆነው ቀሩ ፣የፊልሙን አስተያየት እኮ
    የለም ሆ
    አገጭም በቃ አገጭም

    • @Ze-kz2tu
      @Ze-kz2tu 5 лет назад

      😂😂😂😂😂😂 እውነት የኔም ጥያቄ ነው በቅንነት
      ግርም ነው የሚለኝ

  • @Kiya-h4r
    @Kiya-h4r 11 месяцев назад +1

    ታሪኪ ተቀየረ ይሉሻል እዚጋ ነዉ ደስስስስስ የሚል ፊልም ነዉ❤❤

  • @biruketawitkefelegnjameels5717
    @biruketawitkefelegnjameels5717 5 лет назад +3

    ኧረ ወይኔ ሆዴ በሳቅ ሊፈነዳ ትንሽ ሲቀረው ፊልሙ አለቀ ዥልጥ በጣም ያስቃል መጨረሻ ላይ ዲዛይነር ማለት ምግብ አዘጋጅ ማለት አይደል ነው ያለው ያሲን በርቱ በርቱ ምርጥ ፊልም ነው

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ

    _ወይ የፊልም ብዛቶች በጣም ደስየሚልነው
    _የማለዳ ኮኮቦች ፍሬዎች እንኳን ለዚህ አበቃቹ
    _የአሌክስ ውጤቶች
    _የፍጴ ፍሬዎች( ኦንኳን ፊልም ለመስራት አበቃቹ።

  • @aoun8429
    @aoun8429 5 лет назад +10

    woooowwእንደ ጀማሪነታቸው አደለም በጣም የሚያምር ፊልም ነው የምር

  • @lemigaultigray505
    @lemigaultigray505 2 года назад +8

    የፍፄ ፍሬዎች በርቱ ጥሩ ፊልም ነው😂😍

  • @radilove4517
    @radilove4517 4 года назад

    😁😁😁በጣም ደስ የሚል ፊልም
    ዢልጡ
    ቡርኪ
    ስወዳችሁ 😍

  • @ermiasestifanos2519
    @ermiasestifanos2519 2 года назад +10

    Good story with talented acters good job ❤

  • @ephremaklilu3505
    @ephremaklilu3505 5 лет назад

    እስከ ዛሬ ካየኋቸው ፊልሞች እንደዚህ አይነት ፊልም እና የተዋጣለት ብቃት ያላቸው ተዋናዮች አላየሁም ፡፡ ሰለ ፊልሙ ምርጥነት ለመጻፍ አስቤ 20 ገጽ እንኳን እንደማይበቃኝ አውቄ ተውኩት ፡፡ እንደ እኔ እይታ በዚህ ፊልም ላይ ያሁት አንድ ስህተት 18 ደቂቃ ከ43 ሰከንድ ላይ ከሌላ ፊልም ላይ ተወስዶ የገባው የምሽት አጭር ትእይንት ብቻ ነው፡፡

  • @nasriaaaa3987
    @nasriaaaa3987 5 лет назад +5

    በጣም ደስየሚል ነዉ ተመችቶኛል 💕💕💕💕👌👌👌👍

  • @Vthf6jfh
    @Vthf6jfh 2 месяца назад

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kbeauty2118
    @kbeauty2118 5 лет назад +34

    ዋዉ ደስ የሚል ፊልም ነው እውነትም ዥልጥ😀😁😂

    • @ዉዴኑርበልቤ
      @ዉዴኑርበልቤ 5 лет назад

      ክክክክክክክ

    • @hayatebrahim4289
      @hayatebrahim4289 5 лет назад

      አራፍ ነው ካላችሁ ልሹፈው በየሰሞን ያየውት አልነፍኝም አለ አትፍርድ ፌልም የተመቸኝ

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 лет назад

      ክክክክክክክ

  • @መሲየአፄወቹነኝ
    @መሲየአፄወቹነኝ 4 года назад

    በለው ብሪክስ ምርጥ ዥልጥ ፊልም ነው
    ተመችቶኛል 👍👍👍👍👍👍🤣🤣🤣👌👌👌👌👌👌💚💚💚

  • @hawahawa4861
    @hawahawa4861 2 года назад +2

    በጣም አሪፍ ስራ ነው 👏👏👏👏👏

  • @maya7837
    @maya7837 4 года назад

    በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ። እነሱን እድል ሰጥተህ ማሰራትህ ጥሩ ነው። የትወና ብቃታቸውን መፈተኛ ፊልም ነው።

  • @bestone4161
    @bestone4161 4 года назад +4

    አብርሽ እርጋታህን ወደድኩት በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው

  • @senayt8606
    @senayt8606 5 лет назад +2

    ዋዉ ደስ የሚል ትምህርት እኛ ሰው ስንባል ዝቅ እሚያደርገንን ነው እምንፈልገው

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ

    የግማሽ ጨረቃ ሜላትና አቤሎ ስወዳቸው😘👌👍

  • @azariasmikias8844
    @azariasmikias8844 4 года назад +1

    So funny, ድጋግሜ ባየውም መሳቄን አላቆምኩም best funny movie
    ዥልጥ ሆነህ የሰራህው ልጅ i wish to see you on other films you have really good talent

  • @NaTe-ep6be
    @NaTe-ep6be 5 лет назад +10

    ሃሪፍ ፊልም ነው በጣም ተመችቶኛል ግን የእግዚኣቢሔር ስም በከንቱ ኣትጥሩ እባካቹ ይደብራል የእግዚኣቢሔር ስም በከንቱ ኣይጠራም

  • @ባይናክገዲምተጋዳላት
    @ባይናክገዲምተጋዳላት 4 года назад +1

    ለኒ ምርጥ ኣንደኛ ፊልም ብቁ ስራ በተለይ የድርሰት ሃይሉ ውስጥ ህዝብ ልብ መግባቱ በ ኣዲስ ፊት ኣዲስ ብቁ ስራ የሚባለው እንደዚ ነው በርቱ ከዘፈን ውጪ በትወና ኣማክ ይርዳቺው

  • @saraendris1956
    @saraendris1956 4 года назад +4

    አብርሽ የሚባለውልጅ❤❤❤❤ደህና ልጅ ደስ ሲል

  • @haymiandhaniyoutube4838
    @haymiandhaniyoutube4838 2 года назад +1

    ኧረ በገብርኤል በጣም ተመችቶኝ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት ይመቻችሁ 😘😘😘😘😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @JaJacity19
    @JaJacity19 5 лет назад +9

    እናቴን ትችላላቹ 👏🏻👏🏻አናት ግን ጀልስ ካ ነው ምትመስይው ስልሽ 1ኛ 🤩

  • @honnalove7710
    @honnalove7710 5 лет назад +1

    ብሩኬ ምርጥ ልጅ በጣም ደስ ይላል በርቱ ቶሚ ግን በሳቅ ገደልከኝ አብርሽ ምርጥ መካሪ ጓደኛ

  • @Amy-ku4wm
    @Amy-ku4wm 4 года назад +3

    እፍፍፍፍፍፍ በሳቅ ጀምረው በለቅሶ ልጨርሰው😢😢😢😢 ማርያምን ትችላላችው👏👏👏👏👏

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 4 года назад

    *ለነፍጼ እና ለጓደኞቹ ምስጋና ይገባል አሪፍ ተዋንያ አፍርተዋል ደስ ይላል*

  • @mihretmikias8060
    @mihretmikias8060 5 лет назад +7

    ማነሰው እስኪ ሀገራችን በሳተላይት በመነጠቋ ደስ ያለው💚💛❤ 🙄እኔ ግን ደስ የሚለኝ ዘረኞቼን ሰብስበው አድ ላይ ወደላይኛው ቤት ቢልኩልን ነበር 👅😂😂😂

  • @ለይላለይላ-ተ7ለ
    @ለይላለይላ-ተ7ለ 5 лет назад +1

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው ይመቻቹ