አይማኖት ወይስ ቀልድ ጥርስ የማያስከድኑ ነጋዴ ፓስተሮች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025
  • አይማኖት ወይስ ቀልድ ጥርስ የማያስከድኑ ነጋዴ ፓስተሮች
    ጥርስን የማይስከድን የጴጤዎች ቀልድ • አይማኖት ወይስ ቀልድ ጥርስ የማያስ...
    ጴንጤ ባይኖር በማን እንስቅ ነበር ህዝቡን ቀለዱበት#ethiopian_orthodox_tewahedo #mehreteabasefa #melkamwetat #ethiopia

Комментарии • 435

  • @MatyasHD
    @MatyasHD  2 месяца назад +12

    ጥርስን የማይስከድን የጴጤዎች ቀልድ ruclips.net/video/J2NJQ97FueA/видео.htmlsi=6zSXDMsyHIik9URb

  • @LidiyaLidu-t4c
    @LidiyaLidu-t4c 2 месяца назад +26

    ኦርቶዶክሳዊ ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

    • @KokebeGebre
      @KokebeGebre Месяц назад

      ሀይማኖትን ሳይሆን የህይወት ጌታ የሆነውን ኢየሱስን ተከተይ/ል ጌታ ኢየሱስ ማሰተዋልን ይስጠን ስንቱ ይሰናከላል ኢየሱስ ጣፋጭ የሆነ ስም ልዩ የሆነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 16 дней назад

      አዪ የናንተስ እየሱስ ተከድኖ ይብሰል😮😮😮​@@KokebeGebre

    • @nebiyatn8739
      @nebiyatn8739 12 дней назад

      ደጋሚዎችን ስለሚያጋልጡ ነው ኦርቶዶክስ ጠንቋይ ነው ክርስቲያን ስላደረገኝ እግዚአብሄር ይመሥገን ኦርቶዶክስ የግብፅ ጠንቋይ እህት ኩባንያ

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 10 дней назад

      ​​​@@KokebeGebreመናፍቃን ቃሉን ሳይሆን እናንተ ለስንፍናችሁ መሸፈኛ ይሆን ዘንድ በወንጌል አትቀልዱ። ትንሽ እንኳን እግዚአብሔርን ፍሩ። የሀዋርያዉ የጳዉሎስ መልእክት ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፬ ቁጥር ፭ እንዲህ ይላል። ፩ ጌታ አንድ ነዉ። ፪ ሀይማኖትም አንዲት ናት። ፫ ጥምቀትም አንዲት ናት። ታዲያ ሀይማኖት እንደማያድን የሚያስረዳ ጥቅስ ካለ ግለፁልን? ያለበለዚያ ለደካሞች ወጥመድ ከመሆን ተቆጠቡ ፈራጅ በሰማይ አለና።

  • @BirtukanGetachew-e4d
    @BirtukanGetachew-e4d 3 месяца назад +47

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ተመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤

  • @BalesTankir
    @BalesTankir 2 месяца назад +22

    የድግልማራም ልጆች እድለኞችነን በሙሉልብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EldanaSisay-qp3dj
    @EldanaSisay-qp3dj 2 месяца назад +16

    አምላኬ ሆይ በጎቺህ ጠፍተናል አና ፈልገን በእመብርሃን 😢😢😢😢😢😢

  • @kshuohffhj8420
    @kshuohffhj8420 2 месяца назад +18

    አልሀምዱሊላህ አላህየ ለዉዱ ሀይማኖቴ እስልምናን ለሰጠሀኝ ያረብ

    • @FayzaFayeza-w1q
      @FayzaFayeza-w1q 2 месяца назад +1

      አልሀምዱሊላህ

    • @MissKhadija-tp6qy
      @MissKhadija-tp6qy 2 месяца назад +2

      አልሀምዱልለሂ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 2 месяца назад

      አልሃምዱሊላህ አለኒያመተል ኢስላም

    • @AssaAbit
      @AssaAbit Месяц назад +3

      እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሙስሊሞች ክበሩልኝ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Месяц назад +2

      @@AssaAbit
      የሰውን ያከበረ የራሱንም ያከብራ አሉጅ ሰድበው የሚያሰድቡ እንዲህ ነው ክብር ያለው

  • @YaredFaye
    @YaredFaye 2 месяца назад +4

    ማን እንደ እምዬ ኦርቶዶ ሁሌም አሰውነተኛውን ክርስቶስን ምሰብክ እንጂ ሀሰተኛውን ክርስቶስን አትሰብክም።😊

  • @brhaneslasse
    @brhaneslasse Месяц назад +1

    ...እኔ ደግሞ እላለሁ! ባልኖሩ 'ና ባልሳቅን! የእግዚአብሔር ቃል አይዘበትምና!።

  • @SeadaSeid-j1b
    @SeadaSeid-j1b 3 дня назад

    በጎችህ ገደል ገቡ ጌታሆይ

  • @BdtyyDeriba
    @BdtyyDeriba Месяц назад +2

    አቤቱ እምላክን ሳይሆን ለሴጣን እየሰገዱ ነው ግን አልታወቃቸውም 😢😢😢
    ክርስቶስ እንደዚህ አይመሰግንም

  • @TeketelDigado
    @TeketelDigado Месяц назад +3

    እረ ማሰተዋሉን ይስጠን,በጌታ ወዴት እየሄድን ነዉ,,

  • @sositadess8432
    @sositadess8432 2 месяца назад +4

    ይህን ማየት በራሱ ሀጥያት መግባት ነው ልቦና ይስጣቸው

  • @ZinetSeid-s9l
    @ZinetSeid-s9l 2 месяца назад +2

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብይና ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @hadarraNuruyee
    @hadarraNuruyee 2 месяца назад +7

    ኸረ ወደ የት እየሄደ ነው😅😅😅😅😅😅😅😅 አለሀምዱሊላህ እስላም ላደረገኚ ጌታ

    • @EyerusMola-g5x
      @EyerusMola-g5x 2 месяца назад +1

      ጴንጤ ባይኖር በምን እንስቅ ነበር እህቴዋ😂😂😂😂😂😊

  • @Abebesh-n2s
    @Abebesh-n2s 11 дней назад +1

    ማርያም ማርያም ማርያም

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 23 дня назад +1

    መንግስት አልባ ስትሆን እንደዚህ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YihunAyalew
    @YihunAyalew День назад

    ልክ ነህ ከምላስህም ጸጉር የለም ። ከአንደበትህም እውነት የለም።

  • @BertukanMitaw
    @BertukanMitaw 3 месяца назад +53

    አረ መአት አታምጡብን አምላኬ ኦርቶዶክስ ስላረከኝ አመሰግንአለው

    • @melathabthyimer9706
      @melathabthyimer9706 2 месяца назад

      Meatt anchi mesh.

    • @henokKal-s1l
      @henokKal-s1l 2 месяца назад

      ጠዋት አስቀድሶ ከሰአት መተት እና ድግምት ሰለሚሰሩት ዲያቆን ደብተራ እና ቄስ ማ ይገርሽ ችግር ሁሉም ጋር አለ ማረን ብቻ ነው ሚባለው ግብዝ

    • @AmeeLove-pw4rr
      @AmeeLove-pw4rr Месяц назад

      Ye pentee bashitagna bazaa bayaa mengaadu

  • @NetsiTamru
    @NetsiTamru 2 месяца назад +10

    እየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ

    • @melathabthyimer9706
      @melathabthyimer9706 2 месяца назад

      Amen!👍👍👍👍👍👍👍

    • @MatyasHD
      @MatyasHD  2 месяца назад

      Amen

    • @Desusisay-f8e
      @Desusisay-f8e 2 месяца назад

      Amennnn

    • @edenabraraw
      @edenabraraw 2 месяца назад

      ማን ባህሪያ ነው አለሽ አረ አታስቁኝ የኛ ዘመን ኮሜዲያን 😂😂😂

    • @DagnuAsres
      @DagnuAsres 2 месяца назад +1

      እኔ ግን እልሀለው የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው

  • @BirtukaniLire
    @BirtukaniLire Месяц назад

    ውድ የእግዚአብሔር ሰዎች በነዝሬቱ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ተባርኩ ጸጋ ከዚህ በላይ በእጥፍ ድርብ ጨምሮ ጨማሚሮ ይጨምርላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉😢😢😮😢😢🎉🎉❤❤🎉😢😢
    ሌሎች ዝም በሉ

    • @hirutassefa4037
      @hirutassefa4037 Месяц назад

      ድራሻቹ፡ይጥፋ፡ይሄ፡ድራማ፡መቼነው፡ሚያበቃው፡መጀመሪያ፡በደንብ፡ያጠኑና፡ይተርካሉ

  • @ZamzamFaris-cs4pc
    @ZamzamFaris-cs4pc 2 месяца назад +1

    ሙስሊም፡ላደረገኝ፡አላህ፡አለሐምዲሊ፡ከደዚህ፡አይነት፡ሐሰት፡አተህ፡ጠብቀን😢😢😢😢

  • @BayeAdane
    @BayeAdane 7 дней назад

    ዲያቢሎስ አምላኪ
    መናፍቃን

  • @EyesuAyele-n7g
    @EyesuAyele-n7g 2 месяца назад

    አንተ ጌታ ይጠይቃሐል አንድ ቀን መምጣት አይቀርም ከዝህ ቀን ጀምሮ የምቀጣሕን የእግዚአብሔር ን ጣት ላኩት ምርጥ ንስሐ እንደምትገባ እርግጠኛ ነኝ!!!!

  • @AbebeAbuhayAbechu
    @AbebeAbuhayAbechu Месяц назад

    ቀልዱበት ይሄን ማመዛዘን ያቃተው ትቢያ የሆነ ሕዝብ🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigaethio
    @tigaethio Месяц назад +1

    ጌታ ሆይ ማሰተዋል ሰጣቸው ሰው ማሰብ አቁሞ ነው

  • @berehanubekele8822
    @berehanubekele8822 3 месяца назад +6

    ነን አገባህ አርፈህ የራሰህን እምነት አትከታተልም በምትፈርድበት መዘባበቻ ባደረካቸው አገልጋዮች መቶ እጥፍ እግዚአብሔር መዘባበቻ ያደርግሃል ይፈርድብሀል ለራሰህ ተጠንቀቅ የእግዚአብሔር መንፈሰ ሁሉን እንደሚያይ እንደሚመረምር የእግዚአብሔርን ቃል አንብበህ ተረዳ

    • @etsegenetlegesse7570
      @etsegenetlegesse7570 2 месяца назад

      መሳቂያዎች ማፈሪያዎች

    • @melathabthyimer9706
      @melathabthyimer9706 2 месяца назад

      Thank you!!!👍👍👍👍👍👍👍

    • @zenidechu9551
      @zenidechu9551 2 месяца назад

      በጭ በጭ አታድርግ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ዋቴ ብቻ

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie 2 месяца назад +2

    አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም

  • @KumenegerYitebetu
    @KumenegerYitebetu Месяц назад +1

    ኧረ እንዳታስቀስፉን እባካችሁ በእግዚአብሔር ስም እንለምናችሁ ለድንግል ፍሬ ክብር ይግባው እንኳንም ኦረቶዶክስ ሆንኩኝ

  • @KumnegerAbera-bz1es
    @KumnegerAbera-bz1es 2 месяца назад

    ከእውነት አትራቁ እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ፣ጴንጤ፣ሙስልም አያደርግም የእግዚአብሔር ዓላማ ዓለም በልጁ እንድድን ብቻ ነው ያውም በእየሱስ ክርስቶስ ነው ሳትጨምርበት እሱ ጌታ እንደሆነ በልብህ ብታምን ከሙታንም እንደተነሳ በአፊ ብትመሰክር ትድናለህ ይላል ቃሉ በለላ ቦታ ደግሞ በመጨረሻው ዘመን የእግዚአብሔር ዕቅድ ዓለምን በልጁ መጠቅለል ነው ይላል እየሳቅክ ብቻ ግዜ አልፎብህ ወደ መልዕክት ወደ ሰማዕታት እያልክ ነገ ንጉሱ እየሱስ በግርማው ስገለጥ አላውቅህም እንዳይልህ እውነትን ከቃሉ ተርድተህ ኑር ሰው እኮ የአሁን ነው በኃላን አታውቅምና ቃሉ እንድህ ይላል እነሆ የመዳን ቀን አሁን ነው ፡፡እምነት ከመስማት መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነው ፡፡ከቀሱ፣ከድያቆኑ፣ከፓስተሩ፣ከወንገላውው አይደለም እነዚህ ሁሉ እንደየስራቸው ይከፍላል እየሱስ አንተም እንደስራህ ትቀበላለህ እንዲህ ብሏልና አመጻኛው ወደ ፊት ያምጽ ርኩሱም ወደ ፊት ይርከስጻድቁም ወደ ፊት ይጽደቅ ቅዱሱም ወደ ፊት ይቀደስ እነሆ በቶሎ እመጣለሁ ለእያንዳንዱ እንደ ስራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ ፡፡የዮሐንስ ራዕይ 22v11_13

  • @biruckhaileworku2352
    @biruckhaileworku2352 Месяц назад

    “ሐሰተኛ ወሬ አትቀበል፤ ሐሰተኛ ምስክርም ትሆን ዘንድ ከኃጢአተኛ ጋር እጅህን አታንሣ።”
    - ዘጸአት 23፥1
    ወንድሜ ሙያ **ቀይር**
    በመንፈሳዊ ጉዳይ ላይ አትዘባበት
    ምከረው አስተምረው ውቀሰው ጌታ ልብ እንዲሰጠው!!!!!!!
    ሳቅቅ ሳቅቅቅቅቅቅ
    “ከሐሰት ነገር ራቅ፤ እኔ ኃጢአተኛውን አላጸድቅምና ንጹሕንና ጻድቅን አትግደል።”
    - ዘጸአት 23፥7

  • @Xhcc7et78
    @Xhcc7et78 Месяц назад

    ተመስገን ኦርቶዶክስ ላደረከኝ አምላክ❤

  • @Allamehara
    @Allamehara 11 дней назад +1

    ፈጣሪአምላክእንኳንኦርቶዶክስአርከኝ።

  • @AdnaAmari
    @AdnaAmari 2 месяца назад +2

    አፍርብሉ በእግዚአብሔር መቀለድ ጅሎች ኦርቶድክስ ያረከኝ አምላክየድግል ማሬምልጅ

  • @KumenegerYitebetu
    @KumenegerYitebetu Месяц назад +1

    የእግዚአብሔር አገልጋይ ነኝ ብሎ የሚል ሰው ወገኑ ላይ አያሟርትም

  • @BezabihKebede-f1c
    @BezabihKebede-f1c 16 дней назад

    ጼንጤ ሁሉም እኮ አንድ አይደለም አንዳንዱም በሴጣን ይሰናከናል ይኼን አሰተዉል እነጂ መቀለጃ አይደለም በእግዚአብሔር የምያንም ሀሉ ይድናል

  • @FbfhChg
    @FbfhChg Месяц назад

    ጥቆላ ነው ምንድ ነው ኡኡ 😂😂 የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ለስምህ ይሁን ❤❤

  • @belayayene1487
    @belayayene1487 2 месяца назад

    ማርያምን ሃይማኖት የግል ነዉ ብሔር ነዉ እኛን የጎዳን ራሳቸውን ከቻሉ ዝም እንበል በስንቱ ተጣልተን ልንዘልቀው ነዉ እሱ ተው ይበለቸው

  • @YamlakYamlak-o5r
    @YamlakYamlak-o5r 21 день назад

    አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ አለ ነብዩ የሱ አምላክ ይታደገን እንጅ

  • @Pos-b9b
    @Pos-b9b 25 дней назад

    EyesusiGetanau hle Luya ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebeanmaw1814
    @abebeanmaw1814 21 день назад

    ይግረማል

  • @tibebuzeleke4531
    @tibebuzeleke4531 Месяц назад

    በቅርቡ የሐሰት ሐይማኖት ይጠፋሉ!!!!!!
    ያየሃቸው አሥሩ ቀንዶችና+ አውሬውም+ አመንዝራዋን+ ይጠሏታል፤ ከዚያም ይበዘብዟታል፤ ራቁቷንም ያስቀሯታል፤ እንዲሁም ሥጋዋን ይበላሉ፤ ሙሉ በሙሉም በእሳት ያቃጥሏታል። ራዕይ የሐ17;16

  • @GemechuMatewos-d2s
    @GemechuMatewos-d2s Месяц назад

    እስኪ እዉነት በል? ፈጣሪ ጊዜና ጭንቅላት የሰጠክ እንደዚህ የማይመለከትህን ነገር እንድታሳድድበት አይመስለኝም። ሰው ሁሉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ። ወይ ትክክለኛ ነው የምትለውን መንገድ አሳያቸዉ። ካልሆነ የሚሰሙህን፣ ሰዎቹንም ሆነ ራስህን ስለማይጠቅም የንግድ ነገር ካልሆነብክ ዝም በል። በነገርክ ላይ እኔ ራሱ ጴንጤ ነኝ።

  • @Gezahegn_abera
    @Gezahegn_abera 3 месяца назад +2

    አትሳቱ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ። ሰው የሚዘራውን ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና ።
    እግዚአብሔር አይዘበትበትም

  • @esayasbayleyegn2574
    @esayasbayleyegn2574 3 месяца назад +5

    ሆያሆዬ እና አበባ አየህ ሆይ ሳይሆን በየመንገዱ ላይ ሰውን አላስኬድ ያሉትን የስጴንጤ ሰባኪዎች አንድ ነገር ብትልልን: : ከእምነት ቦታቸው ውጪ መንገድ እየዘጉ ሰውን ለዘረፋ እየዳረጉ ያሉትን ሀገር እፕጥፊዎች አንድ በልልን: : በአመት አንድ ጊዜ የሚዘፈነውን ዘፈን መቀየር ተውና ነብይ ነን የሚሉትን ዘመናዊ ጥንቆላ በመንገድ ላይ እሚያደርጉትን ከልክልልን: : የተፃፈውን ህግ አስከብር የመንገድ ላይ ስብከት ህገወጥ ስለሆነ ስራህን ሰርተህ አሳይ ያልጨነቀንን አትንገረን: :

  • @VsjjsnnnanvanSgabbannw
    @VsjjsnnnanvanSgabbannw 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን የሐዋሪያት ቤተክርስቲያን ስለሠጠኸ

  • @teshomekayimo8096
    @teshomekayimo8096 22 дня назад

    ገሃነም ጥርሱን ከፍቶ እንደምስቅብህ አትጠራጠር በመጨረቫዉ ቀን ከጌታ ያልሆኑ የሚገቡበትን ለይ መጀመሪያ ።

  • @lovemusic2023
    @lovemusic2023 3 месяца назад +12

    በእግዚአብሔር ህዝቡ መቀለጃ ሁኗል!

  • @WasihunAlie-d1o
    @WasihunAlie-d1o 3 месяца назад +3

    ኧረ ገመናዬ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 Месяц назад

    ፔንጤን በምድር እያጠፋ ያለው እነዚህ የደቡብ ፔንጤዎች ናቸው በዘር ቲፎዞ ስላሉ የሚስቅ የሚያጨበጭብ አላቸው ከአምልኮ ወደ ኮሜዲ ተቀይረው ተከታዮቻቸውንም እያጠፉ ነው ሀይማኖቷ አደጋ ውስጥ ነች

  • @HabteNibayu
    @HabteNibayu Месяц назад

    Egziabhar ymesgen ortodox slarekey❤❤❤❤😂

  • @mulogatatakil
    @mulogatatakil 3 месяца назад +2

    ልቦና ይስጣችሁ ።

  • @BekaluEwunetu
    @BekaluEwunetu Месяц назад

    ይሄን ኮሜዲ እያዩ ሀሌሉያ የሚሉም አሉ 😂😂😂

  • @VisibleSolutions485
    @VisibleSolutions485 Месяц назад

    ይህንን ክፉ መንፈስ ለምን ይገለግላሉ ስለ ገንዘብ ስለወንድ ዝሙትነት በርኩስ መንፈስ ሀይል እየጮሁ ሰውን ያደናግራሉ

  • @ahmedmuftiy2921
    @ahmedmuftiy2921 3 месяца назад

    Share like comment Aladargem

    • @MatyasHD
      @MatyasHD  3 месяца назад

      😂😂😂

  • @sosishulegeb7180
    @sosishulegeb7180 3 месяца назад +3

    ይነቃብናል እንኳን አይሉም

  • @Gnber
    @Gnber Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😅😅 ጉድ ነው የዘንድሮው ነገር ሆሆሆ

  • @YitayNigatu-s6w
    @YitayNigatu-s6w 27 дней назад

    አረ ተው ፣እንደው ይህ ከ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ጋር ምን ያገናኘዋል😢😢😢😢

  • @EasterMarkos
    @EasterMarkos Месяц назад

    ኢየሱስ ያድነናል ።

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 3 месяца назад +2

    ሜሪ 😂😂😂😂አቤት😅😅😅

  • @ethiopiaorthodox5645
    @ethiopiaorthodox5645 2 месяца назад

    እምነት ዋናው መዳረሻው ነው የሰው ሀገር ተጽዕኖ ውስጥ የወደቁ ኢትዮጵያውያን ያሳዝናል ሰው እራሱን መሆን እየቻለ ቀኝ የተገዙ አፍሪካውያን የሚሰሩትን አእምሮ የጎደለው ምድራዊ ጌጣጌጥ ብቻ ያተኮረ እራስን ወደማጥፋት የሚወስድ ስሚታዊ ቅዥት የዋሁን ህዝብ መክተት ኃጢአት ነው ንስኃ ግቡ እውነተኛው ኢየሱስ የፈልጋችኋል።

  • @BirtukaniLire
    @BirtukaniLire Месяц назад

    ተባርኩ

  • @TeftareaHsddfcshx
    @TeftareaHsddfcshx 2 месяца назад +1

    ፔንጤ ለሠራዊቱ የኮሜዲ ግዳጃቸውን መወጣት አለባቸው ጦሩን ማዝናናት አለባቸው 😂😂😂

  • @nurhabibi1046
    @nurhabibi1046 2 месяца назад

    እግዚአብሔር በፍርድ ይሸለሙ እንደዚህ አይነት ሰራ አትሰር ለኮሚቴ ባለችው

  • @KumenegerYitebetu
    @KumenegerYitebetu Месяц назад +1

    አውነት ኧረ እባካችሁ ህዝቡን አትጫወቱበት ምን አይነት ሰይጣናዊ ግዞት ነው

  • @VsbshaDgsha
    @VsbshaDgsha 20 дней назад

    እናተ ባትኖሩ በምን እስቅ ነበር በርቱ😂😂😂 ለማሳቁ ግን እግዚአብር አይዘበትበትም ዋ

  • @nነኝ
    @nነኝ 2 месяца назад

    ወይኔ ቅጭ ብሎዉ አሜን የምሉ ሰያሳዝን መሰተዋልን ሰጠን አምላክ 😢እኔ የምያሰቅን ከነሰ የከሞንቶች😂😂😂😂😂

    • @MatyasHD
      @MatyasHD  2 месяца назад

      መስተዋልን ሰጠን አሜን🙏🙏🙏

  • @zenidechu9551
    @zenidechu9551 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂ጆሲ አንደኛ ዋቴ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 2 месяца назад

    እውነትም ፔንጤዎች ባይኖሩ በምን እንሰቅ ነበር።

  • @VisibleSolutions485
    @VisibleSolutions485 2 месяца назад

    እናንተ ባትኖሩ እኛ በምን እንዝናና የከብት ስብስብ

  • @Mistar-l2p
    @Mistar-l2p День назад

    Yedngl lij cheru medhanialem lbachihun yimelslachihu

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 Месяц назад

    በሃይማኖት አትቀልዱ፣ አትነግዱ። እግዚአብሔር ያጠፋችኋል።

  • @Teshomesolomon40
    @Teshomesolomon40 12 дней назад

    የግዜ ጉዳይ ነው እናት እንደፈነጫቹ

  • @abiyfeleke4502
    @abiyfeleke4502 3 месяца назад

    You must be healed....to understand what is going here.
    Jesus is the only way to life.
    Bless you

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 2 месяца назад +1

    ምን ልብ አለቸውና ነው ልቦና ይስጣቸው የምትለው ። ልባቸውን ውሻ በልቶ ጨርሶት

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 2 месяца назад

    በርታልን መሳቅ እፈልጋለው ኮሜዲያኖቹ ማሳቅ ትተዋል እርርር ጴንጤ 😂😂😂😂

  • @teyoabe4792
    @teyoabe4792 Месяц назад

    እየሱስ ጌታ ነው ጴጤ ኮሚዲያን ነው

  • @NesredinMohammed-nl8eu
    @NesredinMohammed-nl8eu 2 месяца назад

    አላህ ሂዳያ ይስጣቹ ወደ ቀጥተኛ አላህ ይምራቹ ይምራን አሚን

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад +1

    ሜሪ ሜሪ ጠርቄ 😂😂😂😂😂 ምድር ኮተታም ሁላ በጭ በጭ አታርጉ 😂😂😂😂 ሆዴን አመመኝ ወይኔ ማሞ ተው ተው😂😂😂😂😂

  • @TigiGetachawu
    @TigiGetachawu Месяц назад

    Bebeshta aysaqem 😭😭😭😭 amlake hoyy maren ende bedelchen sayhon ende mereteh yeqer belnn asfereh zemn

  • @tisgeadafre5632
    @tisgeadafre5632 2 месяца назад

    😂😂😂😅😅 ፈጣሪ ሆይ ክብር ላንተ ተዋህዶ ስለሆኩ

  • @mulkenabebe2061
    @mulkenabebe2061 12 дней назад

    የጥርስ ህክምና ማስታወቂያ የሚሰራው በዚህ ነበር

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 2 месяца назад

    ተዋህዶ ሐይማኖቴ ተአምር እኮ ናት

  • @aemerebaylie2846
    @aemerebaylie2846 2 месяца назад

    ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አድርገህ የፈጠርከኝ አምላኬ ተመስገን

  • @Gnber
    @Gnber Месяц назад

    ሄሎ እየሱስ በመቼ ጊዜ ነው ሲም ካርድ ያወጣው እስኪ የየሱስ ቁጥር ላኩልኝ ስንት ቤት ነው ስጡኝ እኔም ልደውል 😂😂😂

  • @TsigieChanie
    @TsigieChanie 2 месяца назад

    አንተ ፓስተር ሱፋንያ ምትባል ግን አሁን ታላግጥ አለህ በመንፈስ ቅዱስ ምረት ያርግልህ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 месяца назад

    አልሃምዱሊላህ አለኒያመተል ኢስላም
    አይ ለዝና ከሚጨፍሩት ይልቅ የሚከተሉት ናቸው የሚያሳዝኑት ዝብሎ ማጨብጨብ

  • @GHEBREKIDANBERHE
    @GHEBREKIDANBERHE 2 месяца назад +1

    Medhanalm yekra yeblachu

  • @እኔጎንደሬነኝ
    @እኔጎንደሬነኝ 2 месяца назад +2

    😢ግን እኮ አያስቅም ማርያምን ምን አይነት ዘመን ነው 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Azi-x2c
    @Azi-x2c 3 месяца назад +1

    ኧ የእግዚአብሔር ን ስም ለዩቲዩብ እዩልኝ ልመና

  • @realeagent
    @realeagent 3 месяца назад +1

    😂😂😂ኧረ ደከመኝ😂😂😂

  • @hiritytesfagaber3209
    @hiritytesfagaber3209 3 дня назад

    Endale hizbu tejajale eko egzo erkusi menfes egzabher yigesixhi 🇪🇷

  • @MessiBogale-v1d
    @MessiBogale-v1d 3 дня назад

    ጥንቆላ ነዉ የያዙት😂😂😂😂😂😂 ተመስገን የ ድንግል ማርያም ልጅ ኦርቶዶክስ ያደረገኝ

  • @yeethiopialijochkefeleagizea
    @yeethiopialijochkefeleagizea 2 месяца назад +1

    Ganja Ganja ..

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855 2 месяца назад

    ሐማስና ወዳጆቹ አሉ አይደል ?
    ለመሳቅ ምን ችግር !

  • @fikremerahi287
    @fikremerahi287 12 дней назад

    ህጻን እራሱ እንደዚ አይጃጃልም ምንድናችሁ ማሰቢያ ጭንቅላት ያለው ሰው እንዴት በዚ ልክ ይወርዳል

  • @girume-s4m
    @girume-s4m 2 месяца назад

    eyesusn iniji sawin animalakatm😍🥰

  • @HaftomGebre-x9p
    @HaftomGebre-x9p 13 дней назад

    Wey gud 😢😢

  • @Daffodil15-j8v
    @Daffodil15-j8v 3 месяца назад +2

    አይ ጴንጤ!

  • @natyhabesha-y7x
    @natyhabesha-y7x Месяц назад

    ሜሪ ሜሪ😂😂😂😂😂

  • @kassietemesgen8452
    @kassietemesgen8452 2 месяца назад

    ቀልድ ነው ወይስ እምነት ....የሚገርመኝ አድማጮችን ሳይ ነው።