እረ በሳቅ ሆዴን አቆሰሉት 😂😂😂እውነት ግን የህልም ነው እሚመስለው እሚሰማው ነገር ሁሉ ተመልከቱት ትገረሙበታላችሁ 😂

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታችን ለውድ ተመልካቾቻን እያቀረብን በመቀጠል ስለዚህ እጅግ አዝናኝ እና አስገራሚ ቪዲዎ አጠር ያለ ገለፃ እናደረጋለን ከሁሉም አስቀድመን ይህ ቪዲዎ የተዘጋጀው ለሰዎች መዝናኛነት እና ጥሩ ጊዜ እንዲሰጥ ታስቦ መሆኑን መግለፅ እንወዳለን በመቀጠል ይህ ቪዲዎ የተዘጋጀው ለሁሉም ሰው እንዲሆን ተደረጎ ስለሆነ ከማንኛውም ሰው ጋር ተሰብስቦ መመልከት እሚቻል ስለሆነ ከማንኛውም የቤተሰብ አባላት ጋር ተቀምጠው እንዲመለከቱት እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶዎ ሼር በማድረግ የደስታቸው ምንጭ ይሁኑ ።
    በአጠቃላይ እኛ በምንችለው ስለሁሉም ቪዲዎ የተወሰነ ገለፃዎችን በማድረግ ቅደም ተከተል አስይዘን አዘጋጅተን ወደ እናንተ አቅርበናል እናንተ የተሰማችሁን በኮሜንት ላይ አስቀምጡልን እንዲሁም ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን ።
    Subscribe here / @ucfpxslzp0xbqy8cjere6jtq
    If you have anything you want to share with us you can always contact us on telegram www.t.me.com/@... or on what’s up @Goldentube you can also send us your thoughts we will get back to you as soon as possible thank you 🙏
    #ethiopianentertainment #comedianeshetu #Goldentube #eyohaentertainment #dallolentertainment #ethnicwear #ethiopianentertainment #ethiopiannews
    #ethiopiancomedy #comedianeshetu
    #balagerumedia #balagerutv #kanatelevision
    #ethiopianbroadcastingcorporation #comedianeshetu #balbolacomedy #amharicmusic #amazing
    #ethiopianentertainment #adamtube
    #Alexafrotube #comedianeshetu
    #dallolentertainment #shegerinfo
    #abebebelew #dallolentertainment #ethiopiannews #ethiopiannews #comedianeshetu #balagerutv
    #ethiopianbroadcastingcorporation
    #fetadaily #thehabesha
    #thankyouforwatching

Комментарии • 177

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 месяца назад +8

    ዲፕሎም ወይም የትምህርት ደረጃ እማይጠይቅ በአለም ላይ ቢኖር የሀስት እየሱስ አማኖች ናቸው ፈጣሪ አይቀላቅለን ከመአቱ

  • @muluwerkBelachew-mu3fm
    @muluwerkBelachew-mu3fm 3 месяца назад +18

    አረ ጎበዝ ሣቁን ትተን ብናለቅስ ይሻላል ምናይነት ግዜላይ ደረስን ያሣዝናል😮😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @SelamWork-xv4vn
      @SelamWork-xv4vn 3 месяца назад

      ይሄ ቋንቋ በአለም ላይ አለ ? አነሱስ የውቁታል? ራባሻሻ 😂😂😂😂 ብልጭ ድርግም አለች የት ነው የተሰወርከው እያሾፈችባት እኮ ነው በደምብ ተመልከቷት ሆይ ያለመሳቅ አይቻልም🤣🤣🤣🤣😢

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад

      ኧር ዘርፎ እንዴት ነው ይህን ቃንቃ የምታወራው ትርጉሙን ታውቀዋለች ግን 😅😅 በጭ በጭ ግንባርጌጦ ኧር ቀዝቀዝ በይ እማማ የሰው ትዳር እያፍታሸ እኔም መኪና አልሸጥ ብሎኛል ሰልክሸን ምድር ኮተታም ቆሻሻ ጥርቅም ወንድሜ ከየት ነው የሰበሰብካቸው እነዚን ሰብሰቦ ዘቅዝቆ መግርፍ ነበር ምድር ሌባ ሁላ አሚን የምትሉ ከሰር ሆናቹ ይድፍቹ ልሳናችዉን ይዝጋው😅😅😅😅በርታ ወንድሜ ተመችቶኛል ሆዴን ነው ያመመኝ😅😅😅

  • @redietderejenegash7051
    @redietderejenegash7051 3 месяца назад +5

    ይሄ የሚያስቅ አይደለም በእግዚአብሄር የቀለደ የእጁን ያገኛል እኛን ላዳነ ኢየሱስ እይሄ አይገባውም ልቦና ይስጣቸው: :

  • @hnsmy
    @hnsmy 3 месяца назад +14

    እኔ የሚገርመኝ ይሄን እያየ ገደል የሚገባው ነው

  • @getentwoldmariam7548
    @getentwoldmariam7548 3 месяца назад +13

    ወንድሜ ቀጥል በጣም ደስ ብሎኛል እነ ክበበው በደና ጊዜ ነው ያቆሙት።😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-zj4fv9rb1k
    @user-zj4fv9rb1k 2 месяца назад +3

    ጌታሆይማረን😅😅😅😅😅

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 3 месяца назад +8

    አያስቅም ወገኖቸ ያለመታደል ሁኖባቸዉ እኮነዉ ክብርን የሚሹ ይዋረዳሉ አምላከ እስራኤል አይነልቦናቸዉን አብራላቸዉ😢😢😢😢😢😢😢

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 3 месяца назад +2

      እውነት ነው እሔሁሉ ሕዝብብብ ወደሲኦኦኦኦል ሲሔድ ሲገባ ያማልልል አምላከ ቅዱሳንንን ወደእውነተኛዋና ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ይመልሳቸው እኛንም በቤቱቱቱ ያጽናንንንን ያማልልልል እሔሁሉ ሕዝብ እዲሕ ሲሆን😭😭😭😭😭🤲

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd 3 месяца назад +2

      @@tgtg3001 አሜን

  • @Maxii-fe4nq
    @Maxii-fe4nq 2 месяца назад +4

    እኔምለው የጼንጤ ኮሜንት አይታየኝ እሳ 😂😂😂😂😳😂😂😂😂😂😂
    fo on 😝😂😂😂😂

  • @tiruneshdanye9420
    @tiruneshdanye9420 3 месяца назад +8

    እወነት ግን የምር ይቀልዳሉ በስማም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ngsti277
    @ngsti277 2 месяца назад +5

    ኣቤቱ ጌታየ ህዝብህ ኣድን ጠፍተናል ኮ በቃ

  • @AbrhamTeshome-nl9sr
    @AbrhamTeshome-nl9sr 3 месяца назад +7

    ጴንጤ ባይኖር በምን እንስቅ ነበር

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 месяца назад +8

    😂😂😂😂😂 አረ ሁሁሁ

  • @SilenatFerede
    @SilenatFerede 2 месяца назад +4

    የገጠር ልጅ ሲሉኝ እዛም እዚም ሲሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 месяца назад +4

    ይሄ ቋንቋን የትሀገር ይሆን እሚያውቀው የለም መቼም ኢትዬጲያ ውስጥ የለም😮😮😮

  • @aseffadefersha457
    @aseffadefersha457 2 месяца назад +2

    ፓስተር ነን ባዮቹን በጣም ነው የማደንቃቸው እነሱ ኑሮአቸውን በዚህ መልክ እየኖሩ ያሉ ሲሆን
    በጣም የሚያሳዝኑኝ እነሱን አምነው የሚከተሏቸው በፍጹም ህሊና የጎደላቸው ከእንሰሳት በወረደ ማገናዘብ የሌላቸው ሰው የመሰሉ የአራዊት ስብስቦች ናቸው

  • @dagmewkifledemissie2868
    @dagmewkifledemissie2868 3 месяца назад +3

    አጋንንት ቋንቋው መቀባጠር ነው። የአዳሽ ጥንቆላ.....
    ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እውነትም ብርሃንም ነውና እሱ ይገስፅ።

  • @hanihasen
    @hanihasen 8 дней назад

    ታዋቂው የፊልም ባለሙያ ስሙን ማላስታውሰው አማሪኛ የገነት ውስጥ ይወራል ሲል ተቀዷል ይህኛው ሁለተኛው ነው ❤❤❤

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 3 месяца назад +6

    😂😂😂😂😂😂😂 ወደው አይስቁ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 месяца назад +3

    የገቢ ምንጭ ይሄ ሆነ ሌላ ጠፉ መጨረሻውን ሉማየት ይብቃን ይሄ ን እምነት

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 месяца назад +2

    ወይ ነጻነት ለነተ ተመችቷችሃል 😢😢😢

  • @kinfukibret368
    @kinfukibret368 3 месяца назад +6

    ነገ ጩፋ ወይም ዳንሳ እየሱስ ወላይታ ነው ሲሉ ጉዳቸው ፈላ ነው የሚባለው።

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd Месяц назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂 ooo my god

  • @kalebekal-fr6zd
    @kalebekal-fr6zd 3 месяца назад +2

    ምንኛ ነው😂😂😂😂ትትትትባባባባባባባ😂

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 3 месяца назад +4

    የሚገርመኝ ተከታዮቹ

  • @user-yd4vz4fx1i
    @user-yd4vz4fx1i 12 дней назад

    በጣም ይገርማል በእውነት እግዚአብሔርን በጦር መውጋት ነው

  • @user-tw7qe5ti1y
    @user-tw7qe5ti1y 2 месяца назад +1

    ትትትትትትትትባባባባባባባባባባ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው

  • @negusseyacob3091
    @negusseyacob3091 3 месяца назад +6

    በጣም አዝናናቹኝ። ምን ላደርግ ስኒማ እገባለው

  • @ezdinozil3738
    @ezdinozil3738 2 месяца назад +1

    Ereee uuuuuuuu😂😂😂😂😂😂

  • @rahelmiele7429
    @rahelmiele7429 3 месяца назад +3

    እንደው ጉድ በል ነው😂😂😂😂 ሰው በበሽታ አይስቅም

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 2 месяца назад +1

    5:45 አርጋው በዳሶ መንፈስ🤣🤣🤣🤣

  • @user-gr7vz8vs2x
    @user-gr7vz8vs2x 3 месяца назад +3

    በሪታ❤፡ኤነኮ፡ተከታዮች፡ይገሪማሉ🤣😭

  • @jjamila542
    @jjamila542 3 месяца назад +4

    እንደው ምን ይሸለነል ቀቀው ደሞ ይለያል ጉድ

  • @BettyBetty-nq6ln
    @BettyBetty-nq6ln 2 месяца назад +1

    Yemechereshaw 😂😂😂😂😂betam yasdemimal 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-us3gu5ez1j
    @user-us3gu5ez1j 2 месяца назад +2

    እግዘኦ እኔ የሚገርመኝ ህዝብ ማሥተዋል የለውም

  • @user-iv5sg7ks4f
    @user-iv5sg7ks4f 2 месяца назад +1

    አይወድሜ መቸ ዋናወቹ ገረሙን እነሱ ንግድነው የያዙት ግን ተከታዩ ምነካው በቃ እደዚ ሁነን መቅረታችን

  • @fantahuntadesse3614
    @fantahuntadesse3614 3 месяца назад +4

    የጥንቆላን መንፈስ ወጋሁት😂😂😂

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Месяц назад

    አረሁሁሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @efut901
    @efut901 2 месяца назад +1

    Best standup comedy😂😂😂😂😂 ere be saq gedellu😊

  • @user-yd4vz4fx1i
    @user-yd4vz4fx1i 12 дней назад

    ክክክክክክክክክክክክክ ኦኦኦኦኦኦኦ

  • @yeromayele3840
    @yeromayele3840 3 месяца назад +1

    የዲቢሎስ ስራ አስፈፃሚዎቾ ምን አይነት ምእመኑ ምን አይነት መደንዘዝ ነው አይናችሁ ተጋርዷል እግዚአብሔር ይክፈትላችሁ።

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 2 месяца назад +2

    የዚች ደሞ የዛር አጋንንት

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu Месяц назад

    On off Mbirati new waysi demlayit ara gud new😂😂😂😂

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 месяца назад +7

    የትነው ይሔ ጭፈራቢት እባክሕ ይለያሉ ግን ያልገባኘ ነገር እሥፖርትም ይሠራል 😂😂😂😂😂😂

  • @BettyBetty-nq6ln
    @BettyBetty-nq6ln 2 месяца назад +1

    Eshe weyzero zerfe yegna yesat paster! Yesat werada fetare yasibishe yasibachihu

  • @user-ug2it1pt9x
    @user-ug2it1pt9x 2 месяца назад +1

    እኔ የሜገረመኝ የከተሉት ናቸው

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 2 месяца назад

    ዉዉዉ 😂😂😂😂😂😂

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion 14 дней назад

    በእውነት ግን የመናፍቃን መጨርሻ ማየት የናፍቀው ሰው ኣለ ግን።

  • @user-et8yt4kv2h
    @user-et8yt4kv2h 2 месяца назад +2

    እዩጩፋማ የለየለት ዱርዩኮነው ደግሞኩ አንጥፎ ነው የሚጥላቸው ተዘጋጂቶ ነው የሚጥለው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад

      😅😅😅 ሲሰተም ነዋ ተነግራቸው ነው የሚገቡት😅😅 ቆራሊዬ ዘፍኑ ተመቸኝ አነሳኝ 😅😅😅 ኧር ቆራሊዬ ኮፒ ራይት😅😅😅😅

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Месяц назад

    እሺ😂😂😂

  • @user-of1uj2wu6g
    @user-of1uj2wu6g 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ayei

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n 2 месяца назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-wc2yb3py8j
    @user-wc2yb3py8j Месяц назад

    ቅታ ጅልፎ ክክክክክ

  • @Tsin21Tsin21
    @Tsin21Tsin21 2 месяца назад

    Ere mn gud new😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mery-fq8xm
    @Mery-fq8xm Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አተሰቁኛ

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu Месяц назад

    Kkkkkkkk eyasusi oromiya new....

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu Месяц назад

    Ande saw zalo yibaln😂😂😂😂

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f Месяц назад

    ወይዘንድሮ ጉድነው።

  • @Danidani-cr4dk
    @Danidani-cr4dk 3 месяца назад +1

    ጤነኛማ አይደሉም በርግጥ ታመዋል ይህ ሁሉ ሰዉ እንዴት ይጠየቃል

  • @SilenatFerede
    @SilenatFerede 2 месяца назад +1

    ያስለቅሳል በጣም በጠና ነው የታመሙት ምህረት ይስጣቸው
    በቅርብ ታገቢያለሽ 4ትወልጃለሽ ክክክክክክክ ጎበዝ ተንባይ

  • @fitsumbebi45
    @fitsumbebi45 11 дней назад

    ኪማሽ ኡርሂጋ💁😳😳😁😁😁😁

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 3 месяца назад

    አይይ የሰይጣን ፈረስ መሆንንን አልሃምዱሊላህ አለኒእመተ እስላም

  • @user-jp2mc9lo8c
    @user-jp2mc9lo8c 2 месяца назад

    መንፈስ ቅዱስን የሰደበ ስርየት የለውም ወንድሜ ዛሬ ብር ልታገኝ ትችላለህ የዘለዓለም ሞት ይጠብቅሀል ንሰሀ ግባ

  • @user-hi3wv8jv9f
    @user-hi3wv8jv9f 3 месяца назад +1

    እኔ ነኝ ጠይሙ ሰው ሴትየዋ ትክክል 4 ልጆች ትወልጅያለሽ አቤት ሴትየዋ ባል ሳይኖራት ነው የምትወልደው

  • @amalmallamma-ji1om
    @amalmallamma-ji1om 2 месяца назад +1

    be nagarachrn layi mert muzecanyoch nachow😂😂😂😂😂

  • @amanagodiso
    @amanagodiso 22 дня назад

    Aaboo yamachi ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yz4rl4xc5f
    @user-yz4rl4xc5f Месяц назад

    ጉድ እኮ ነው

  • @user-ju5kq6zd7y
    @user-ju5kq6zd7y 2 месяца назад

    ኮሜዲ ፊልሞችን ድራማዎችን መፈለግ ማየት አቆምኩኝ ከነዚህ የበለጠ ዘና የሚያደርግ ምን አለ ግን የሚያሳዝነው በጌታ ስም መቀለዳቸው ነው

  • @AbeMal-oe2fz
    @AbeMal-oe2fz 2 месяца назад

    ምን እንደሆነ መጽሀፍ ቅደሱን ክፈትና ተማር

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z Месяц назад

    ቆይ እኔየምለው ወንጌልን ምንግዜነው የሚያስተምሩት እግዚአብሔር ወደ እውነቱ ይምራችሁ ልብ ይስጣችሁ

  • @user-jy3ph3fq3m
    @user-jy3ph3fq3m 2 месяца назад +1

    እረ አውታሩ ተከሰተ እንዳለ የት ናቹ በፈጠራቹ

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 2 месяца назад

    ሕዝባችን ግን በኡነት ጠፍቷል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-iv3cb8tr3u
    @user-iv3cb8tr3u Месяц назад

    Haahaaa

  • @user-wj3xi9ml1s
    @user-wj3xi9ml1s 3 месяца назад +2

    እምዬ ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ገደል አይ ወይኔ አይ ዌስተርን

  • @user-lc9iz4hz9o
    @user-lc9iz4hz9o 3 месяца назад +1

    ምን አይነት ቂንቃ ነው ሴይጣኒዚም እየሱስ ክርስቶስ በእናንተ የሚጠራ አይደለም ለምን የጭፈራውን ቤት ስም አትነግሩንም እንመጣለን

  • @mesytadesse4334
    @mesytadesse4334 3 месяца назад +1

    ሼሌቤጌ ቡሪጋ ኪማሽ????ኧረ ተርጉሙልኝ።ህጋዊ ጠንቋዮች እኔስ ለዘርፌ ነው ያዘንኩት

  • @kinfukibret368
    @kinfukibret368 3 месяца назад +3

    እነሱ ምን አጠፉ? የሚሰማው የሚከተለው ነው እንጂ።

  • @user-ve7jg5qv2i
    @user-ve7jg5qv2i 2 месяца назад +1

    እንደ እሸቱ
    ጭፈራ

  • @simegnkibret7220
    @simegnkibret7220 2 месяца назад

    ምን ትመስላለች ወድ ፉት አቺ ብሎ ሰባኪ

  • @user-bi5gr5ud2q
    @user-bi5gr5ud2q 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂uuuuuuuiuyi

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Месяц назад

    ሰው እንዴት በዚህ ልክ

  • @yamrotgetu2143
    @yamrotgetu2143 3 месяца назад

    Hey yiga himachi gimalagchigi bbbaaaaaattttttaaaaarrmmmm😂😂😂😂😂😂😂 ansagy wywywywy😂😂😂endegena😂😂😂💃💃💃💃🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸🤸🤸🧘🧘🏻🧘🏻

  • @Maryg05
    @Maryg05 3 месяца назад +1

    ከአብይ ጋር አብረው ይጠረጋሉ ምድረ ቅራቅንቦ

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 2 месяца назад

    አማራኛ አይችልም ሲሉ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Mery-fq8xm
    @Mery-fq8xm Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅

  • @user-di2ot9gj7h
    @user-di2ot9gj7h 12 дней назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Месяц назад

    😂😂😂😂

  • @BettyBetty-nq6ln
    @BettyBetty-nq6ln 2 месяца назад

    Ere begziabiher kiristos endayitalan ebakachihu kefetarega atitalu getako biher yelewum

  • @user-bu7dx2ie4t
    @user-bu7dx2ie4t 3 месяца назад

    ናይት ክለብ ነው

  • @AlemAlem-sv8qt
    @AlemAlem-sv8qt 22 дня назад

    እያዩ አያዩም እየሰሙ አይሰሙም የተባለው ይሄነው ከዚበላይ ሴጣን ምንይቀልድ በስሜ ይመጣሉ ከፍሬአቸው ታቃላቹ አለ እየሱስ ክርስቶስ ለደቀ መዝሙሩ

  • @user-ej7uf1jy7h
    @user-ej7uf1jy7h 3 месяца назад

    😊😊😊😊😊

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 2 месяца назад

    እናቶቻችን እንኳን ዓይን ላወጣ ውሸት የተጋለጡ አልነበሩም ።አሁን የመጨረሻው
    ዘመን መድረሱ እያመንኩ ነው።

  • @tesfayetena7421
    @tesfayetena7421 2 месяца назад

    ሀሰተኛ ነቢያት ነን ባዮች ይሄንን የዞረበት ህዝብ ይጨወቱበታል።

  • @user-pd4uf4ou2n
    @user-pd4uf4ou2n 2 месяца назад +2

    የሆ ሁሉ ሰው ምን ሆኖ ነው ጅል የሆነው

  • @tikdemb5319
    @tikdemb5319 3 месяца назад

    ከሆራ ወይም ከቢሾፍቱ የወጣ የሴጣንን ድምጽ ይሆናልየሰማው እግዚዮ ይቅር ይበለን አቤቱ ማረን ።😂😂😂😂😂😂😂

  • @woldeberhane9340
    @woldeberhane9340 Месяц назад

    Siga yelebsu yesew aganinit

  • @HamereWetere
    @HamereWetere 3 месяца назад

    Aba qeldeh new ende ene eko mejemerea algebagnem.abo ene gen bante new yesakut

  • @abubakeregigu9410
    @abubakeregigu9410 27 дней назад

    አረ አ ኡ የት እንህድ ላቹ 😂😂😂😂😂እች ሴትዮ ለየላት በቃ

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Месяц назад

    አተአሂያእሩሙ😢😢😢

  • @user-wo8mm4xj2u
    @user-wo8mm4xj2u Месяц назад

    ❤❤❤❤😊