I am an Ethiopian who was raised in the USA for most of my life. I believe women should have equal rights with men. If a man can be a priest, than a woman should be able to be one as well. There is no reason you should deny someone their dream because of their gender if they are able to go through with it. Women should not be shamed for being open about their sex lives, because it is important to be transparent and honest. Love everyone and respect everyone, is doesn't matter if you are black, white, man, or woman. Love everyone and treat everyone equally. I often see lots of sexism towards women in Ethiopia and I find it to be very sad. Ethiopia is a beautiful country, but please be kind to one another Love you Micky, love from California 🙏🏽
@ Religions do not have the right to discriminate against women. That is illegal. The church has to follow the laws. They are not above the laws. Human rights govern society and everyone is subject to it
i understand your argument but , as you clearly have seen , many protestants that follow the true gospel say the same thing. Paul clearly forbids women from teaching or becoming pastor. its not us that forbid women from becoming pastors , its the BIBLE . and its not an orthodox thing , Catholics and many protestants believe it too.
@ I understand that. However in the west we don’t really follow the Bible. Many people in the USA are not religious and don’t believe in the Bible. So we put human rights and ethics ahead of religion. However I understand your opinion. It is just very different from what I used to in America
ሰላም ወገኖቼ ፣ በላይክ ኮሜንት እና ሼር እምታግዙኝ ሁሉ አመሰግናለሁ 🙏🙏 መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ
ሚኩ የቲክቶክ አካውንት ካለህ ንገረኝ
አሜን👏👏👏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@MebaEl-2112 የለኝም እናንተም እየቆራረጣችሁ ፖስት ማድረግ ትችላላችሁ።
አሜን አሜን አሜን ላንተ መልካም ቀን ይሁንልክ ወንድማችን❤❤❤
ሚኩዬ የሳቄ ምንጭ ስወድህ እኮ በርታ ክፉ አይንካህ ወንድሜ ከእነዚህ እብድ ሰዎች ይጠብቅህ 🙏
እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ሴት ቄስ ትሆናለች እንዴታ አለች እኮ የእርኩሰት ጥግ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልን እናንተ የሴት ቄስ ሾማችሁ ምድሪቱን ያረከሳችሁ የእግዚአብሔር ክብር ያጎደላችሁ ማስተዎል ይስጣችሁ
የሰዉልጅ በዚልክ አይምሮዉ ሲደፈን ያሳዝናል😭😭😭😭
እንኳን ደህና መጣህ😘😘😘😘😘😘
እንኳን ነህና ቆያችሁኝ
የኑሮ ውድነቱን በነዚህ እንኩዋን እንሽውደው😅
😂😂😂😂😂
Ewnet new yezemenachin comedy😂😂
Nice keep it up bro.❤❤❤
tnx bro
ወይ ፕሮቴስታንት ገና ጉድ እናያለን
እዋይ፣ነውራም😂😂😂ብላሽ፣ወንጌል፣ናፈቀኝ፣ጭራሽ፣የአልጋወሬ
ሚኩ እንኳን በደህና ወንድምአለም።ያንተ ቪዲዮ መቼም ይለያል ብዙ ለፍተህበታል በርታ።ጎበዝ እንደተለመደው ሰብስክራይብ፣ሼር፣ላይክ እያደረግን።
🙏🙏 እየሰለቸኝ እንጂ ንለናንተ ከዚም በላይ ቢሰራ ደስ ይላል
ስለ ሬቨረንድ ተዘራ እስቲ ስራልን ... gospel tv
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደረገኝ ጣጣ የሌለው🙏
ሰላም ወዳጀ አመሰገንአለሁ ቀኔን አበራህው መልካም እለተ ሰንበት
I always appreciate your energy 👏👏
ለዚህ ሁላ ተጠያቂ መጽሀፍ ቅዱስ ነዉ።🎉🎉🎉
eyetenadedku gn esekalehu gera gebtuachew gera yagabalu. miky as always yabede video neber.
በአጋንንት አስማት ይቻወትባቸዋል
ሚኪ ማኛ እንኳን ደህና መጣህልን 🥰🥰
ሚኪሻ ።እንቺ በጣም ሀይማኖት የገባሽ ነሽ
ቸርች ብትከፍቺ እንቺ ጋ አመጣ ነበር በርቺ
ወይ ጉድ ጭፈራው ተባባሰ😂😂😂 በጴንጤ heritage ያደጉቱ party መሄድ ስላልተፈቀደላቸው ነው የparty ጭፈራ church ውስጥ የሚጨፍሩት. ድሮም እነርሱ ቅጥ ያጡ ናቸው
Mutan mutan amilaki 😂😂😂. Taot amilaki 😂😂😂
ከባቢሎን ከድብልቅቅ እምነት እንዉጣ እውነተኛውን የእግ/ርን ቃል እንመን አሜንን
ውይ በእናት pastor Cheren ተው. He is very smart.
አዎ እንዲው ለቀልድ ነው ፣ ቸሬ ጤነኛ ሰው ነው
@miku_et ክበርልኝል ወንደሜ
አሸቃባጭ ፈጠነ ያሰቀኛል ።።።የወረደ ነው እንዳልክ የሚባለው ።።አሜን ነው 😁👌
You are very capable👏👏👏👏
አቤቱ የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው እግዚዮ ምንጉድ ናቸው
አሜን
የተለያዩ ሀይማኖቶች ነው ያቀረብከው መሰለኝ ። ....ዳዊት ባብቲስት ነው ... እሷ መካነ ኢየሱስ ናት መሰለኝ ...
እንዳልክ ግን የምሩን ነው በኢየሱስ ስም😭
your video's are the best!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
🙏🙏🙏
Miku ነብሴ ይመችክ አንተ ባትኖር ማን ቀኔን በሳቅ ያሳምርልኝ ነበር 😂🤣 ሙጣም ተመችቶኛል😅
The guy with clutches 😂😂😂
አረ ተዉ ንስሃ እንግባ 😂😂
ኸረ ግፍ ነው በሳቅ ሀጢያት አስገባከን እኮ በበሽታ አይሳቅም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይ ድፍረት ወይ ድፍረት የሰው አንሶአችሁ ከፈጣሪ ጋር መዳፈር ጀመራችሁ
Micky ❤❤❤❤❤❤
በመዝናናት ፋንታ አዝናለሁ። በሃያሉ እና ክንደብርቱ ጌታዬን መቀለጃ አደረጉት። ሰይጣን እንኳን እንደነሱ አይዳፈርም ።
10ጊዜ ላይክ አደረግኩ
አይኔን ነው የገለጥከው
Miku የዛሬው ደሞ የተለየ ነው😂😂😂
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አድነኝ ጌታዬ
ጀመአው ኑ እንሳቅ
መጥተናል 😂😂😂
እሺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Legetafo akbabi beret west 😊😊😊😊
❤❤🙏🙏
ሆሆይ የዛሬው ልዩ ነው ዘንድሮ እማይታይ የማይሰማ የለም 😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂ልሳቅ ወይሰ ላልቅሰ
አጃኢብ ነው 😂🤣🤣🤣
Yesakachen mench bezihu ketle ❤❤❤❤❤❤❤❤ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እነዚ ሰዎች.....????ምን እንሁን ነው የሚሉት???
እነዚህ ጉደኞች ህዝቡን በምን እንደሚያደነዝዙት እንጃላቸው አይምሮው ጤነኛ የሆነ ሰው በአንተ video እንኳን ብዙ መማር ይችላል ብቻ እግዚአብሔር ይድረስላቸው😢😢😢😢😢😢
አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ እንዴት አይነት ችሎታ ነው ምእመኑግን ዞሮበታል እንዲህ ሲቀልዱበት ምንም አይባንኑም ደንዝዘዋ ጌታ ወደእውነቱ ይመልሳቸው
አሜን
ክለብ መች ይቀወጣል🙄
Mikoyaa😂😂😂😂😂🙆♀️🙆♀️
ሠላም ወዳጀ የጉድ ሀገር
ሰላም
❤❤❤ ማርያምን በጣም ያሳዝናል የህዝቡ ነገር አቤት ማረን አምላኬ
ቅንብር፣ጠላሁ😂😂😂
Bertalin bro
ይሄ የሚጨፍሩት አሞራ ግብ ግብ ነው እንዴ ሚኪ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ለመሳቅ እራሱ አቅም አነሰኝ😅😅😅😅
ኧረባክሽ ተረጋጊ ቄስ ቢቸግር 😂
ፈገገገግ ብየ እምወጣበት ቻናል ይመችህ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ዙማሀባ😂😂😂😂
Vocal እየሰሩ ነው በለኝ ጫካ ውስጥ😂😂
😂😂 እንዲ ነው እኮ እሚለማመዱት ፣ ከፈጣሪ ቢሆን መለማመድ አያስፈልገውም ነበር
Hahaa yeah, by the way you're videos and editing is very good keep it up bro 👍👍
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂አረ ወዮ😂
ሚኪ ትችላለህ አንደኛ❤
2:47😂😂😂😂😂😂sweety honey 😅😅😅😅 zare besak memotenew😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እግዚኦኦኦ የጴንጤ ጉድ አያልቅም ጥርሴስ ልማዱ ነው አይኔን እንዳታስቂው
እግዚአብሔር ያልፈቀደውን ነገር ብታደርግ እያወቅሽ ለስጋሽ ነው ለነብስሽ ለንን ሰውን ም አታሳስቺ
Dr meskerem ye tedar astemari nat...serawan new yemitseraw, eswan tewat...kechalk antem temar keswa
ግን ጥያቄ አለኝ ሚኮ ቪዲኦችን ሽዋፈራሁ ያያቸዋል🤔🤔
🤣 በጋሻው ጠንቋዮችን እጠራለሁ ካለ ወዲያ ሸዋፈራው ሄዶ አብሮት እየጨፈረ ነው ።😂😂
እሱም ሊያጋራ ነው😂😂😂😂😂😂😂
የሚዜወቹ፣ጭፈራ😂😂😂
ምን አለ በናፍቆት ባትቀጣን 😂😂😂😂ይህን ኑሮ በምን እናታለው 😂😂😂
😂😂 በየሳምንቱ እየመጣው ነው እርግማናቸው እስኪደፋኝ
@miku_et አይዞን የእኛ አምላክ ከእነሱ ይበልጣል
Subscribed
ኧረ ኳስ በመሬት ተረጋጊ የሴቷ ቄስ 😂😂😂😂😂😂😂 ውይ መከራ ስትቀናጣ እኮ አለምን የገዛች መሰላት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የሴቷ ፓስተር ደግሞ ስለፍቅር ሰባኪ ነች ማለት ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወቼው ጉድ ባደባባይ መዋረድ የሚስቶቻችሁን ቂጥ ጠብቁ በስላሴ ምን ወራዳ ዘመን ላይ ደረስን አምላኬ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤣🤣🤣🤣🤣 ወይ ማንቋረር! እሠይ ጆሮ የማይሰማው የለ ወይ ስምንተኛው ሺ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አይዞሽ ሐገሬ እውነትም ሐይማኖት የፖለቲካ ቁማር ሆኗል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Fikrte hawey😂😂
ማይኮ አንደኛ ያንን ልጅ ስታስገባው
ያዝናናል ያ ከስፖንዳው በላይ ላይ ወደቀ ወደመሬት የሚስራው ልጅ 🙏እናመስግናለን ስለምታስገባው
እነኚ ሰዎ ግን መቅሰፍት ያመጡብናል 😭😭😭
ወይ አንተ ልጅ ያአንተ አቀነባበር ነው የሚስቀኝ 🤣🤣🤣🤣❤
❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉
😭😭😭😭 ውይኔ አይዞሽ ሃገሬ😭😭😭
በጣም የምወደው ፕሮግራም በርታ
አረ ኡኡኡኡ😂😂
ጸጋው ለሁሉም ነው።
ካለ እኔ አዋቂ የለም የሚሉ ፓስተሮች አታወናብዱ።
I am an Ethiopian who was raised in the USA for most of my life. I believe women should have equal rights with men. If a man can be a priest, than a woman should be able to be one as well. There is no reason you should deny someone their dream because of their gender if they are able to go through with it. Women should not be shamed for being open about their sex lives, because it is important to be transparent and honest. Love everyone and respect everyone, is doesn't matter if you are black, white, man, or woman. Love everyone and treat everyone equally. I often see lots of sexism towards women in Ethiopia and I find it to be very sad. Ethiopia is a beautiful country, but please be kind to one another
Love you Micky, love from California 🙏🏽
This is not human right it’s religious church so you have to know the. Difference between human right and Ethiopian Orthodox Church dogma ok
@ Religions do not have the right to discriminate against women. That is illegal. The church has to follow the laws. They are not above the laws. Human rights govern society and everyone is subject to it
i understand your argument but , as you clearly have seen , many protestants that follow the true gospel say the same thing. Paul clearly forbids women from teaching or becoming pastor. its not us that forbid women from becoming pastors , its the BIBLE . and its not an orthodox thing , Catholics and many protestants believe it too.
@ I understand that. However in the west we don’t really follow the Bible. Many people in the USA are not religious and don’t believe in the Bible. So we put human rights and ethics ahead of religion. However I understand your opinion. It is just very different from what I used to in America
You really need and read or ask Fathers from the one and the truth Ethiopian Orthodox Tewahdo Church
ዶ/ር መስኪ ትንሽ ጠጠር ስለምትልብህ መጀመሪያ ተማር
ወይ ጉድ የነብስ ትምህርት ሊያገኙ አይደለም በአዳራሽ የሚሰበሰቡት አሁን ግን ብሶባቸዋል ዋ ለነብሳቸው
ኣየ ጴጤ😂😂😂😂
በዚህ ክፉ ዐለም ስለ ጌታ የምትነቀፉ ጌታ ይባርካችሁ !
ሚኩ መጣ
Min gud new gin ?
ጌታ ሆይ ልቦና ሰጠን ምን አይነት ጉድ ነው ጴንጤ የተባሉ ሰው የራሱ ሀጢያት የሌላው የሚሰለምድ
በሀገራችን ላይ የሀጥያት ማአት እያመጣቹሁብን ነው የሚሠሩትን አያውቁትምና ይቅር ይበላቸው ይላል ክርስቶስ ተናግሮ ጨርሶታል ይቅር ይበላችሁ የምትሰሩትን አታውቁትምና
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
Great confusion ማለት ይሄ ነው
Sweety sweety Haney motku😂😂
What’s vpn guys?
አሁንገባኛሙዚቃአንውድምያሉትየራሳቸውንሙዚቃለማውጣትነው
🎉🎉🎉
አካል ጉዳተኛ ላይ አይሳቅም ጌታ ይገስጽ
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
😂😂😂omg
ባለ ክራንቹን ሳይ ግን ግልቻልኩም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ይቅር ይበለን ፣ ሰውዬው የሰው ነገር እጃችሁ ገባ እያለ እሚያስተምር ነው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንደው ጌታ ሆይ በየ ምክንያቱ አብደን አለቅንብህ እግዚኦ!