በመምህር ግርማ ወንድሙ እና አባ ገብረኪዳን የተደረግው ፍጥጫ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 520

  • @yonatanalemayehu7357
    @yonatanalemayehu7357 10 дней назад +94

    የአባ ገብረኪዳን አስተያየት ፈፅሞ ከእውነት የራቀ ሀሰት ነው።

    • @MmWerede
      @MmWerede 8 дней назад +3

      ጃሱስ ምን ትላለህ፡ ግርማ ወንድሙ ክህነት የሌላችሀው ሓሰተኛ የዛሬ ረቂቅ ጠንቋይ ነው።

    • @GdhGdh-t9b
      @GdhGdh-t9b 8 дней назад +10

      በትክክል በሰው ህይወት ላይ እየቀለዱ ነው አባ ገብረ ኪዳን ተከታይ አለኝ ብለው ትርፍ ይናገራሉ ለአባቶቻችን ለነ መምህር ግርማ ወድሙ ፀጋውን ያብዛላቸው መምህር ግርማ ወድሙ ቁረቡ ስገዱ አስራት አውጢ የአምልኮት ቤት አዘጋጁ የፀልት ህይወት ይኑራቹ አሉጂ ያጠፉት ነገር የለም

    • @Ethiofreshmanchannel
      @Ethiofreshmanchannel 8 дней назад +3

      ትጠየቅበታለህ ዩታበሩ pinned comment ያደረከውን አይተኸዋል

    • @اوديباي
      @اوديباي 8 дней назад +1

      አወ ማርያምን ልቦና ይስጣቸው

    • @Hailekasahun
      @Hailekasahun 8 дней назад +1

      ሀሰት ነው የምትለው በምን መረመርከው ወንድሜ ይባላል ???

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 10 дней назад +13

    እግዚአብሔር መምህር ግርማን እና ቤተሰቦቻቸውን ይጠብቅልን

  • @black-i2q
    @black-i2q 9 дней назад +14

    እረጅም እድሜ ከጤና ለመምህር ግርማ ወንድሙ እድሜያቸው ይባረክ

  • @SleepyBreakfast-pg2cj
    @SleepyBreakfast-pg2cj 9 дней назад +15

    አባ ግርማ የማቱሳልን እድሜ ይስጥዎት ሌላውን ትቻለሁ

  • @sooqusabya2778
    @sooqusabya2778 11 дней назад +13

    መምህር ግርማ እግዚአብሄር ይጠብቅልን ስለመንፈስ እዳቅ ያረጉኝ ናቸዉ በባእድ አምልኮ ዉስጥ ያደግሁ ልጅ ነበርኩ አሁን ንስሀ ገብቻለሁ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 11 дней назад +12

    መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የሚቃወሙ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ መምሕር ግርማ ን የሚቃወሙዋቸው ሥላጋለጡዋቸው ነው እውነቱ ይሔ ነው ።

  • @YidnekachewMulugeta
    @YidnekachewMulugeta 8 дней назад +7

    ረጅም እድሜና ጤና ሰፊ አገልግሎት ለመምህር ግርማ ወንድሙና ለመሰሎቻቸው፡፡

  • @ermiyaseenyew6104
    @ermiyaseenyew6104 9 дней назад +11

    ሁሉም በተሠጠው ፀጋ ለምን ቤተክርስትያንም አያገለግልም ለማንኛውም መምህር ግርማን ቀሲስ ሄኖክንና መሰሎቻቸውን የሠጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 10 дней назад +12

    ምንም ቢባል ደብተራ ጠንቋይ አለ ብዙዋች ተዋርሰዋል መምህር ግርማ አባታችን እድሜ ጤና ይሰጥልን

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    መላከ መንክራት መ/ር ግርማ እና ቀሲስ ሄኖክ የተጋድሎ ህይወት ነው ያስተማሩን፣ ዘመኑን እንድንዋጅ ነው ያደረጉን፣ ከልማድ ክርስትና ወደ ተግባር ክርስትና ነው ያመጡን። አሁንም ፀጋቸውን ይብዛ በእድሜ በጤና ያቆይልን!

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 10 дней назад +16

    እኔ ግን በግሌ የመምሕር ግርማን ትምሕርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ነው በሀይማኖቴ ጠንካራ የሆንኩት ለምሳሌ ፀም ፀሎት ስግት ብዝመ ውቀት አልነበረኝም አሑን ግን እድሜ ለመምሕ ግርማ በሳቸው ትምሕርት ቅድስ ስጋውን ክቡር ደሙን ተቀብያለው እግዚአብሔር ይመስገን የማይገባኝን ክብር የሰጠኝ

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 4 дня назад +8

    እኔ በመምህር ግርማ ትምህርት ህይወቴ ተለውጦ በእምነቴ ጠንክሬ ሰላማዊ ህይወት እየኖርኩ ነው ፈጣሪ ይመስገነው ።

  • @יונייוני-ו3ק
    @יונייוני-ו3ק 8 дней назад +8

    መምህር ግርማ ሸ አመት ኑሩልኝ

  • @negestweyessa1261
    @negestweyessa1261 10 дней назад +11

    መምህር ግርማ ኑሩልን እድሜ ከጤና ይስጦት ።እግዚአብሔር የጠብቆት።

  • @WubalemMulugeta-m1s
    @WubalemMulugeta-m1s 5 дней назад +6

    መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ሌላዎቻችሁ አባቶች ልቦና ይስጣችሁ😢

    • @tajetaje9957
      @tajetaje9957 5 дней назад +1

      አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @mitekuamde870
    @mitekuamde870 6 дней назад +6

    አባ ገብረ ኪዳን ከልቤ የምወድዎት አዋቂ አባቴ ነዎት አባ ግርማን ተዎአቸው ።እንደ ፖለቲኸኞቻችን እንዳንሆን።እርሰዎ 23:25 የማስተማር ፀጋ አለዎት መምህር ግርማ የፀረ አጋንንት ፀጋ አላቸው።ተከባበሩ ።አደራዎ እንደያዙት የምድሩን ትተው የሰማዩን ያሰተምሩ።አባ ግርማን እናከብራለን።ደንቆሮዎች ቀንተው ቢላዋ ሲስሉባቸው አይተናል።

  • @اوديباي
    @اوديباي 8 дней назад +7

    እግዚሆ አባ ገብረ ኪዳን እወዶታለሁ አከብሮታለሁ ግን አባቻችን መምህር አባ ግርማ ወድሙን ሊቃወሙት አይገባም በሳቸው ፅጋ ብዙ የዳኑ አሉ ትውልድ ይዳን ተው ለኛ ይኑሩልን ተው እኛ እንወዳቸዋለን ለዘላለም ይኑሩልን

  • @Ninasee19
    @Ninasee19 8 дней назад +6

    መምህር ግርማዬ እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጠዎት አባቴ ❤❤❤
    አሁን እርሰዎ ላይ ሰው ይነሳል

  • @beyzaweyt
    @beyzaweyt 7 дней назад +6

    መምህር ግርማ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን❤❤❤❤

  • @AbrahamHaile-hb1vs
    @AbrahamHaile-hb1vs 8 дней назад +8

    መምህር ግርማ ወድሙ ሺህ ሺህ ሺህ አመት ኑሩልን ዉድ አባቴየ❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤

    • @concethiopia
      @concethiopia 7 дней назад

      LEMIN ATSEGDILACHEWUM ANTE ERASIH AGANINT AMLAKI NEH

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 5 дней назад +2

    አባ ገብረ ኪዳን በጣም ነው እምወዳቸው በአስተምሮታቸው ብዙ እማላውቀውን አውቂያለሁ ስለ እግዚአብሔር ቃል በደንብ ተንትነው ያስተምራሉ እኔ እወዳቸዋለሁ መምህር ግርማ ደሞ በጠላት ሴራና ተንኮል በማወቅ በማሳወቅ ስንቱን ለክርስቶስ ስጋ እና ደም አብቅተዋል የፀሎት ቦታ አዘጋጅቶ እግዚአብሔር ን ማመስገን ለክርስቶስ መንበርከክ በደንብ አስተምረዋል እግዚአብሔር ፀጋ ሲሰጥ ለሁሉም የተለያየ ነው ሁለቱም አባቶች ወደ ክርስቶስ መድኃኔዓለም ነው እሚያቀርቡት እና ሳንቃወም እግዚአብሔር እንደሰጣቸው ፀጋ እንጠቀምባቸው ፍቅር ነው መስፈርቱ ክርስቶስ መድኃኔዓለም ፍቅር ይስጠን ማንንም የተዋህዶ መምህራን አንንቀፍ ሳይገባን እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን❤❤❤

  • @adenADEN-o5l
    @adenADEN-o5l 9 дней назад +5

    አይይይይ ኦርቶዶክስ አረ መጀመሪያ ይግባን ሚስጢሩ አባታችንን ከፍ ብላችሁ ከምትተቹ አረ ለኛስ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለእንቁ አባታችን ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን እመ አምላክ ትጠብቅልን ለኛስ አሜንንንን

  • @FilmonBelay-j1m
    @FilmonBelay-j1m 9 дней назад +4

    የሚገርመው ነገር ሁሉም ምቀኛ ስለ ኣባ መምህር ግርማ ሃጥያትነት ቢለፈልፉም,ኣባ ግን ኣንድ ቀን ስለነዚህ ሰዎች ኩፉ መልስ ሳይመልሱ በዝምታ ስራቸው ይሰራሉ።እግዚአብሔር ኣብዝቶ ፀጋቸው ይባርክላቸው, 🙏🙏🙏

  • @AbelSendekie
    @AbelSendekie 5 дней назад +7

    አባ ገብረ ኪዳን ብቅ ያሉት በዚህ 6 ,7አመት ውስጥ መምህር ግርማ እኮ ከ40አመት በላይ ነው ንቁ ያሉን

  • @aronendale285
    @aronendale285 4 дня назад +5

    በተሰጣችሁ ፀጋ ብቻ ብታገለግሉ፤
    አባ ግርማን ግን ብትተወቸው። የእስካሁኑ ይበቃል!

  • @danisolomun644
    @danisolomun644 День назад +2

    የመምህር፡ ግርማ ልች በመሆኔ እድለኛ ነኝ

  • @kidistjote
    @kidistjote 8 дней назад +3

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ መምህር ግርማ ከትምህርታቸዉ ብንጀምር የሒዎት ቃል ነዉ። እኔ መፅሀፍቅዱስ ማንበብ የጀመርኩት በእርሳቸዉ ትምህርት ነዉ እና የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ፀጋ ልዩ ልዩ ነዉ መንፈስ ግን አንድ ነዉ ብዙ ወገናኖች በክፍ መንፈስ ተይዞ ይሰቃያል ቤተክርስቲያን እያለች።ፀጋ ያላቸዉን አባት ከቤተክርስቲያን ይሳደዳሉ ኢየሱስ ክርስቶስ የመጤዉ ለድሆች ወንጌል ሊሠብክ እና መፈታት ይሆንልን ዘንድ ነዉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት መምህር ግርማ❤

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 5 дней назад +3

    አባታችን መላከ መክራት መምሕር ግርማ ወንድሙ❤❤❤ እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tewodrosadmasie2261
    @tewodrosadmasie2261 6 дней назад +4

    አባ ገብረ ኪዳነ ውንጌልን ጠንቅቀው ያቃሉ ሲያስተምሩም ነብስን ያሳርፋሉ ግን እደተከበሩ መምህር ግርማን ለቀቅ ያርጉልን እሰከ ዛሬ ያሳደዳችሆቸው ይበቃል

  • @HenokAsfaw-uz8pm
    @HenokAsfaw-uz8pm 9 дней назад +5

    እኔ የሁለቱንም አባቶቼ ትምህርት እከታተላለሁ እሚጠቅመኝ እወስዳለሁ እንጅ አልከተልም ግን የመምህር ግርማን አስተምህሮ ለመረዳት ያልተያዘ ያልደረሰበት ለመረዳት ይከብደዋል 2ኛ ወይ በአካባቢው እሚመለክ ባእድ ነገር ያላጋጠመው ሊረዳው አይችልም የማንም አስተያየት ሳይሆን የደረሰበትን እሚያውቅ ያውቃል ቃሉን እንጂ እሳቸውን አይከተልም

  • @TedrosTesfay-jm7bq
    @TedrosTesfay-jm7bq 9 дней назад +3

    ለአባታችን ለመምህር ግርማ ረዥም ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን እነዚህ የመጽሐፍ ቅድስ መምህራን ነን ሚሉ ከነሱ በፊት ታለቁ አባታችን መምህር ግርማ የሚደነቁ የመጽሓፍ ቅድስ የተዋጣላቸው አስተማሪ ነበሩ ግን ህዝቡ ካለው ውስብስብ ችግር በስብከት ብቻ ሊመለስ አልቻለም ይህን የሚያደርገው ደግሞ እርኩስ መንፈስ ሰጣን ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ደግሞ የማስተማርና በእርኩሳን መናፍስት ላይ የመገሰፅ ስልጣን ሰጣቸው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ygermal1
    @ygermal1 10 дней назад +5

    በአባታችን በመላእከ መንክራት መምህር ግርማና መሰሎቹ ላይ አድሮ ሽባነታችን እየተረተረ መልጣሙም እያነፃ ጎባጣውን እያቀና ማየት የተሳነውን እንዲያይ እያደረገ ትውልድን ወደ ብርሃን እያመጣ ያለው በእውነተኛ አባቶች ላይ ያደረው የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ነው እነሱን የምትቃወም ሁሉ ተቀበልከውም አልተቀበልከው ፈሪሳውያን ነህ ጌታ እግዚአብሔርን ሰቃይ ነህ ይህ ሁሉ መከራ ስቃይ የበዛብን እውነተኛ አባቶችን ዝቅ ብለው መከራችን የሚረዱ ቁጥቋጦውን አረሙን የሚነቅሉ ጨለማችን የሚገፉ ለፅድቅ ለቅድስና ለከፍታ የሚያበቁን እውነተኛ የበጎች እረኛ በማጣት ነው ቅዱስ ቃሉን ሸምድዶ ስንዴውን ጭንጫ ላይ እሾህ ላይ አለት ላይ መንገድ ላይ እየዘራ 30 60 100 ያመረ ፍሬ እያለ ሆዱን ኪሱን የሚሞላ የሚኮፈስ መምህር ተብየ ሞልቷል ጌታን የሰቀሉትም እኮ ቅዱስ ቃሉን ሸምድደው አሳምረው ይሰብኩ ነበር ምግባር ግን የላቸውም አረሙምም ቁጥቋጦውንም አይነቅሉም ለነገሩ ፍርዱ ያጠናቅቅህ እንጅ አይገባህም ለግርማ ሞገስ ለትምህርት ለድምፅ እያልክ በውስጥህ ያነገስከው ሰይጣን ነው የአንተን አደበት ተጠቅሞ እውነትን ሀሰት ብርሃኑን ጨለማ የሚል አንተ ግን አወ ክፉ መንፈስ የለብህም እኔና መሰሎቸ የመላእከመንክራት መምህር ግርማ ልጆች ብቻ ነን በሽተኞቹ እግዚአብሔርን የበደልነ እናንተማ ቅዱስ ናቹህ እንደ ወላዲተአምላክ መንፈስ ቅዱስ ፀልሏቹሀል አታድርጉ የተባልነውን ቅዱስ ቃሉን ስንጥስ እኮ ብርሃን (የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ) ከኛ ይሸሻል ሞት የተባለ እርኩስ መንፈስ ወደ እኛ ይገባል አዳምና ሂዋን ሞተዋል ግን ብዙ አመት ኑረዋል "የሚያዩ እንዲታወሩ የማያዩ እንዲያዩ እኔ እግዚአብሔር ለፍርድ መጣሁ" ሁሉም ነገር የተፈጠረው ለበጎ ነው ክፉውን ጠላታችን አውቀን ከተፋለምነው ለከፍታ ለቅድስና ለፅድቅ ሊያበቃነ ነው ካላወቅነው ደግም ከሀጢያት ላይ ሀጢያት እያሰራ መቀመቅ ይዞን ሊወርድ ነው የቀደሙ አባቶቻችን እኮ እንደ አሁኑ ትውልድ ዲፕሎማ ድግሬ አነበራቸውም የእግዚአብሔርን ከክፉው ብርሃንን ከጨለማ ስንዴውን ከእንክርዳዱ ክፉውን ከደጉ ለይተው አውቀው ስለተፋለሙ እንጂ ገድል የተፃፈላቸው እንደኛ ክላሽ አንግበው አልነበረም።

    • @KidTol
      @KidTol 10 дней назад

      ስለተፈወሳችሁ ነው እድሜልካችሁን ሰውየውን ባገኛሁት ቁጥር የምትለፈልፉት? እሱን ስትከተሉ እድሜያችሁ አይለፍ ቤተ ክርስቲያንን አዳምጡ ክርስቶስ አምላካችንን ተከተሉ።

  • @eyakemhilletework3024
    @eyakemhilletework3024 11 дней назад +83

    አይይ አባ ገ/ኪዳን ሆነ ሌሎቻችሁ ባላችሁ እውቀት ብቻ ኑሩ መምህር ግርማን ለኛ ተውሉን በአክብሮት እጠይቃለሁ!!!

    • @endalkwondimu7841
      @endalkwondimu7841 10 дней назад +3

      እሺ እንተም በድንቁርናህ ትኖራለህ... ህዝቤ እውቀት በማጣት ጠፍ ያለውን ምን እንበለው

    • @merhawitembaye7473
      @merhawitembaye7473 10 дней назад +1

      Menfesn mermru new yalew anbibi

    • @futureoftech-l6l
      @futureoftech-l6l 10 дней назад

      ለምን የራስህን እምነት አትመሰርትም

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 10 дней назад +2

      ​@@endalkwondimu7841ለምን ተጋለጠ ደብተራ ጠንቋይ ስገድ ፁም ፀልይ ከዛ በኋላ በድፍረት ከመናገር ትቆጠባለህ

    • @amarelife-dm8lh
      @amarelife-dm8lh 10 дней назад

      ትክክል

  • @SrkiYdrka
    @SrkiYdrka 9 дней назад +8

    መ ምረግርማን ለኛተዉልን ለምንሰቃየዉ

  • @GdhGdh-t9b
    @GdhGdh-t9b 8 дней назад +1

    ሁሉም የራሱ የተሰጠው ፀጋ አለው አባ ጉብረ ኪዳን በሰው ህይወት ልይ አያላግጡ ለእርሶ የተሰጠውን ፀጋ ይጠቀሙበት የማይገባዎት ውስጥ ገብቶው አይዘባርቁ

  • @constructionchannel5265
    @constructionchannel5265 7 дней назад +3

    ሁሉም እንደየ ፀጋው ይኑር ብሏል ቅዱስ ቃሉ

  • @AMANUEL-qv9fk
    @AMANUEL-qv9fk 9 дней назад +8

    እንዲጣሉ ያደረጓቸዉ እኮ አጥማቂወቹ አይደለም መታቶቹ ናቸዉ ያጣሏቸዉ ።አጥማቂ ነው መሰደብ ያለበት ወይስ መታቶች ናቸዉ ተጠያቂዎቹ? ወንጀሎኞቹ ወንጀል የሰሩቱ ናቸዉ ወይስ ምስክር የሰጡቱ ናቸዉ ወይስ ዳኛዉ ነው?መታች መወቀስ ሲገባዉ አጥማቂዉ ይወቀሳል።

  • @AMANUEL-qv9fk
    @AMANUEL-qv9fk 9 дней назад +6

    አዬ አባ ገብረ ኪዳን ወንጌል ብቻ ይስበኩ።አጋንንትን ሴራ ቢተዉት መልካም ነው ።ዳዊት የሚፀለየዉ እኮ ጤነኛ ሲኮን ነው ።ዘመድኩን ደግሞ ፖለቲካዉን ማን ሊወራልህ ነው ደግሞ ቤተ ክርስቲያን ያሉ መምህራኖችን የምታጣላ።

  • @teshomenigatu3104
    @teshomenigatu3104 9 дней назад +4

    Aba girma edeme tena yestilen

  • @azebtaffesse4776
    @azebtaffesse4776 8 дней назад +4

    መምህር ግርማ ሲሆኑ ብቻ እውነቱ ይጣመማል ሰው ላይ ድግምትና መተት የሚያረጉት ሰዎች ማንም የሚቃወም የለም

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 8 дней назад +2

    አባ ገብረ ኪዳን የምንወድዎት አባት ነዎት ግን በሩቅ ሆኖ መተማማት ሣይሆን ቀርቦ መነጋገር መረዳዳት እና እውነቱን ማወቅ አይሻልም እርስ በእርስ ከመገፋፋት እኛስ የአጋንንትን ሴራ አውቀናል ያለወቀ ይሣት እንጅ አባታችንን መምህር ግርማ ወንድሙንና እንዲሁም ሌሎችን ለእኛ በዚህ በሀጢያኛው ዘመን የሰጠን አባታችን ናቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ፡፡

  • @alem7474
    @alem7474 9 дней назад +4

    አባ ገብረ ገብረ ኪዳን የሚናገሩት ሁሉ የሚያንጽ ነው

  • @Universal942
    @Universal942 9 дней назад +4

    አባ እኔ በግሌ በጣም አከብርዎታለሁ ተምህርትዎ የተለየ ነው። የተሰጠዎትን ፀጋ ይጠብቁ ሰው ሲተቹ እንዳይወሰድብዎት። ተውአቸው። ይህ ደብተራን መደገፍ ነው። ሁላችሁም በተሰጣችሁ ፀጋ አገልግሉን ፍርድ አትስጡ ለፈራጁ ተውለት።

  • @DeaconGizachew
    @DeaconGizachew  11 дней назад +2

    ስትጀምሩ Like እና Share እያደረጋችሁ ብትጀምሩ የእግዚአብሔር ቃል ለብዙ እህት ወንድሞች ይደርሳል !
    ሃሳብ አስተያየታችሁን በ comment እንቀበላለን።

    • @KidTol
      @KidTol 10 дней назад

      አስመሳይ ካልሆንክ እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስልህ አባ ገብረ ኪዳንን ያከበረችው በክርስቲያን ናት አንተ ግን በዚ መጠን እኚህን ትልቅ ስጦታ የሆኑትን አባት ተከታይ ለማብዛት/ለ ብር ብልህ በዚ መጠን ለሚያንጓጥጧቸው ና ለሚሳደቡ ኮሜንቶች ያለህን ፍቅር እያሳየኻቸው ነው የምር ዛሬ ተዋረድክ

  • @ateklitarefe7687
    @ateklitarefe7687 11 дней назад +15

    እንደ መምህር ግርማ ያለ አባት ቅዱስ አማኑኤል ያብዛልን

    • @futureoftech-l6l
      @futureoftech-l6l 10 дней назад

      እኔ አማኑኤል ነኝ ሊሉ ይችላሉ

  • @Nardie-sm8tk
    @Nardie-sm8tk 6 дней назад +2

    አባቶቻችን አንድ ሁኑልን ቢቻላቹ ሚዲያላይ ሳይሆን አንድላይ ተሠባስባቹ ብትማማሩ ደስ ይላል ዶክተሮች እኮ ይለያያሉ የአይን,የአይምሮ,የቆዳ,የሁሉም የተለያዩ እዉቀት ነዉ ያላቸዉ ግን ስማቸዉ አንድ ነዉ አንድ

  • @AzmeraTekle-e6w
    @AzmeraTekle-e6w 5 дней назад +4

    እቦካችው መምህር ን ግርማን ለኛተውልን።

  • @AyalneshAbiyeMeshesha
    @AyalneshAbiyeMeshesha 5 дней назад +1

    እውነቱን እግዚአብሔር ይግለፅልን ወገኖቼ

  • @yonatanalemayehu7357
    @yonatanalemayehu7357 10 дней назад +9

    አባ ገበረኪዳን የፈውስ ፀጋ ስለሌቻው ቅናት አቃጥሏቸው ነው።

    • @futureoftech-l6l
      @futureoftech-l6l 10 дней назад +1

      እሳቸው ኢየሱስ አላቸው

    • @Amanuel1227
      @Amanuel1227 10 дней назад +2

      ያውም የሚያንቦገቡግ ቅናት። የሀሜተኛ ቅናት።

    • @KidTol
      @KidTol 10 дней назад +1

      በናንተ ላይ ያለው ሴጣን የግርማ ወዳጅ በአባ ገብረ ኪዳን ላይ አፉን ይከፍታል

  • @deme2727
    @deme2727 9 дней назад +6

    የዲያብሎስ የግብር ልጆቹና ተላላኪዎቹ ገና ጠበልም ይቃወማሉ እኔ ጠበል እየተጠመኩ ከብዙ ክፉ መናፍስት ከመተት ተፈውሻለሁ። መናፍስቱ ማን እንደላካቸው ሲለፈልፍና በየጊዜው እየታደሰ እንደሚገባ በመጨረሻም በፃድቃን ቃልኪዳን (ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ) መታደስም መግባትም እንዳይችል ተደረገ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን። እርግጠኛ ነኝ ይኸንንም ትቃወማላችሁ እሺ አሁን በጠበሉ አባ ማናቸው ያስለፈለፉት??? ጠበሉን ስጠመቅ አጥማቂ ካህናት አያጠምቁም ብቻዬን ነው ጠበሉን የተጠመኩ...
    ሰይጣን ለምን ተቀቀው ብለህ እንደማትበሳጭ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @IsralSeged
      @IsralSeged 9 дней назад +2

      ፍራቻዬ ጸበል ይቅር እንዳይሉ

  • @እናቴእመቤቴማርያምድንግል

    መምህር ግርማ ወንድሙ እረጅም እድሜና ጤናንይስጥልን እግዚአብሔር ለእኔ ትክክለኝ አባቴናችው ሕይወቴን የቀየረልኝ የእሳቸው ትምህርት ነው ኑሩልኝ❤❤❤

  • @haregewoingebremichael1576
    @haregewoingebremichael1576 10 дней назад +7

    ማንም ምንም ይብል መምህር ግርማ ለኔ ልዩ ናችው እምልኮት ውስጥ የነብረችሁን በትምህርታችው ለስጋ ደሙ አብቅተዋታል

  • @Beleteasegdew
    @Beleteasegdew 9 дней назад +3

    ምነው በተሰጣቺሁ ፀጋብታገለግሉ ከምትቀናኑ ልቦና ይስጥ

  • @mulemoreda5718
    @mulemoreda5718 11 дней назад +13

    አባ ገኪዳን መልካም መምህር ኖት ግን ለምን አጋንት ስሙ ሲነካ ቅር ይሎታል? በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የተጋረጠባት ድብቅ ሴራ ጥምቀትን ከ 40 ቀንና ከ80 ቀን ውጭ እንዲደረግ አይፈለግም ይህን የንሰሀ ጥምቀት ካስከለከሉ ቦሁዋላ የልጅነት ጥምቀትን ሊያስከለክሉን የረጅም ጊዜ እቅዳቸው ነው። ግን የሚገርመው ትልልቅ የሚባሉ አባቶች የሚቃወሙት ጥምቀትን እንጂ መተተኞችንና አስማተኞችን አለመሆኑ የዚሁ አባባሌ ማሳያ ነው።

    • @baletedare5567
      @baletedare5567 5 дней назад

      መተት የሚሰራው ስታምኑበት ነው ነጻ ውጡ

  • @TigiEthio-s9v
    @TigiEthio-s9v 9 дней назад +5

    ግዴሎትም አባ ገብረኪዳን የአባቶችን ፀጋ አትንቀፉ ሚዲያ ላይ ከመውጣት ለምን ተገናኝታችሁስ አትወያዩም

    • @alem7474
      @alem7474 9 дней назад

      የዳቢሎስ አገልጋይ ግርማ እንዴት ከክርስቶስ አገልጋይ አባ ጋር ይነጋገራል፣ ሁለቱም መንፈሶች ይተዋወቃሉ

  • @alem7474
    @alem7474 9 дней назад +5

    አባ ገብረ ኪዳን ማር የሆኑ አባት በጣም ነው የምወዳቸው💚💛💖

  • @UserUse-w2f
    @UserUse-w2f 10 дней назад +5

    አይ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን አረ ተጉ እኛስ መምህር ጊርማ ወንድሙን መሰሎቻቸውን ሰለሰጠን ነቅተናል ተለውጠናል የሚሻለውን አዳምጡና ተለወጡ ፀሎት ስገደት ንስሃ ምፅዋት ደግነት አስተምረውናል እነመምህር ተስፋዬ አበራ ሺአመት ኑሩልን

  • @makitube2116
    @makitube2116 6 дней назад +1

    የታለ ፍጥጫው እግዚኦ ዲ/ን

  • @EliFiker
    @EliFiker 9 дней назад +3

    3 አይነት commont ሰጪ አለ። አንደኛው በደንብ ገብቶት ፣ ሁለተኛው በስጋ እና ሦስተኛው አውቆና የተሰወረበት ። ሁላችነም በፀሎት፣በፆም ፣ ንሰሃ በመግባት ፣ አማናዊ የሆነ ቅዱስ ስጋውንና ቅዱስ ደሙን በመውሰድ ሁላችንም የመንግስቱ ወራሽ እነዲያረገን አነዳችን ላንዳችን እንፀልይ ። አባቶይ የምንፅፈውን comment አናውቅምና ይቅር በለን። አሜን 3x

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 3 дня назад +1

    አባ ገብረ ኪዳንን ሌሎችንም የቤተክርስቲያን አባቶችን የምትሳደቡ የአጥማቂያኖች ተከታዮች ክብራቹን ጠብቁ አርፋቹ የቤተ ክርስቲያንን አስተምሮ ተማሩ

  • @SolomonNigus-tf1cv
    @SolomonNigus-tf1cv 4 дня назад +3

    አባ ገብረ ኪዳን በጣም ያሳዝናል እንዴት አይመረምሩትም

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 8 дней назад +3

    እኔ በሰው ሀገር 1 አመት የ 5 ወር ሙሉ በስመአብ ሳልል ለመጀመርያ ግዜ መምህር ጊርማ ሲፈውሱ አይቼ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብል ለአዴ ለሊት አቺ ለምድነው እዲህ ያልሺው ብሎ እጄን ጥምዝዝ አርጎ ሊስለቅሰኚ ወይኔ አቡየ ገብረመንፈስ ቅዱስ ስል አቡየ ምጥት ሲሉ ለቆኚ ሄደ ። ከዛቀን ጀምሮ መምህር ጊርማን እወዳቸዋለሁ ትምህርታቸውን እከታተላለሁ ።አዳምና የሂዋን የእዳ ደብዳቤ የተደመሰሰው በጥምቀት ነው ማጥመቅን መጠመቅን አንቃወምም ።

    • @tajetaje9957
      @tajetaje9957 5 дней назад

      መምሕር ግርማ የኛ አባት❤❤❤❤❤

  • @HTD-21
    @HTD-21 10 дней назад +4

    እኔ በጥራቃ ሰው አይመቼኝም
    ተፋጠጡ ምን ማለት ነው?

  • @EzanaEzana-d8s
    @EzanaEzana-d8s 7 дней назад +2

    መኖክሴ፡ነኝ፡እያሉ፡ስለሰው፡አቃቂር፡ማውጣት፡ጥቅም፡የለውም፡ይሄ፡ቅናት፡ነው፡ብዙ፡ጊዜስሰማ፡ሁሌ፡ተቃውሞ፡አያስፈልግም፡ተተተተተዉዉዉዊን

  • @hamerhero
    @hamerhero 10 дней назад +8

    አባገብረኪዳን ትንሽ ይረጋጉ አይቸኩሉ ተጠግተው ይነጋገሩ ሁሉነንአውቃለው አትበሉ

    • @TewodrosYierdaw
      @TewodrosYierdaw 9 дней назад

      ለሁሉም ነገር ሀይማኖት መልስ አለው ጉንጭ ማልፊት ነው እኝ በኝ ምንከራከርው ሊቃውንት አደለን

  • @BetelhemBeti-y7c
    @BetelhemBeti-y7c День назад

    Amen egziabher semu yetemesegene yehun!abatachn memher germa kesis henok egziabher amlak kal hiwot yasmaln!!

    • @BetelhemBeti-y7c
      @BetelhemBeti-y7c День назад

      abatachn memher germa kesis henok egziabher menfeskedus begeletselachu bezu temrenal lezemenat senechenek nber ahun egziabher yemesgen telatachen mewagat astemrachunal!!

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 3 дня назад

    በጣም ታሳዝናላቹ ምን ለማለት ነው የምታነፃፅሩት የሰይጣንን ምስክርነት እየሰማቹ የቤተክርስቲያንን አባቶችን አትተቹብን

  • @life_of_azex6929
    @life_of_azex6929 8 дней назад +2

    Lik ayidelum aba gebrekidan

  • @AGAPEERI
    @AGAPEERI 10 дней назад +4

    የመምህር ግርማ ስራ ጥያቄ ዉስጥ ነዉ? እኔ ግን የሚገርመኝ ለምን ለኣባታችን ኣባ ገብረ ኪዳን የሚትቃወሙት?ሁላቾዉ መምህራን እኮ ለመምህር ግርማ ትምህርት ከ ኣባታችን ኣባ ገብረ ኪዳን ቀድሞ በደምብ ነዉ የሚቃዎሙት።

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede 10 дней назад +7

    አባ ገብረኪዳን አጋንንት ካለቦት ጊዬርጊስ በርሜል ይፀበሉ

    • @Amanuel1227
      @Amanuel1227 10 дней назад +1

      ትክክል። ግን እኮ አገልጋያቸው ስለሆነ እንዲወጣ አምፈልጉም

    • @tesfahiwetgere301
      @tesfahiwetgere301 10 дней назад +1

      ኣየ ወንድምየ መቸ ገብትዋቸው ይሆን ኣባ ገብረ ኪዳን እውቀት የምያድን መስለዋቸው እንጂ​@@Amanuel1227

    • @deme2727
      @deme2727 9 дней назад +1

      በርሜል ጊዮርጊስ ሰይጣን ነው ልዩ ልዩ ተዓምር የሚያሳየው ብሏል እኚሁ መነኩሴ አባ ገብረ ኪዳን እሳቸው ላይ ያደረው የማን መንፈስ ይሆን ጊዜ ለኩሉ...

    • @TazebKebede-i4p
      @TazebKebede-i4p 9 дней назад +1

      ተዉ አስተያየት ሰጭ ወንድማችን የሰጠኸዉን አስተያየት እየዉ?እዉነቱን እንዴት አወቅከዉ? አባ ተጸበሉ ስትል እንዴት አእምሮህ ፈቀደልሕ?

    • @tesfahiwetgere301
      @tesfahiwetgere301 8 дней назад

      @@TazebKebede-i4p እረእ ኣንተ እንዳንተ ሰው ኣይደሉም ወይ እውቀት የጸድቃል ወይ ያውቃሉ ብለህ እንዳትሆን ፡ እግዚኣብሄር የምሰራበት መንገድ ያውቃሉ ወይ ኣዎ ካልከኝ እማ ኣባ ገብረኪዳን ኣምላክ ናቸው ማለት ነው፡ ግን ኣንተ ሰይጣን የለባቸውም ስትል ኣትፍርም ወይ ቅዱስ ጵውሎስ የሚጎስመን ሰይጣን ተሰተኝ ያለው ኣታውቅምን ከቅዱስ ጳውሎስ ይበልጣሉ ወይ ወይስ ሰውስለዘልፉ ሰለ ኣዋረዱ እሳቸው ይልህቃሉ እንድትል ሞኝ ኣትሁን ኣስብበት ፡

  • @BrukMolla-e1q
    @BrukMolla-e1q 7 дней назад +2

    You are the great editor 😅😅😅😅😅

  • @Alazar-io7id
    @Alazar-io7id 8 дней назад +3

    እባኮት እውነተኛ አባት ነኝ ካሉ አድራሻቸው እኮ የተሰወረ አይደለም ?በአካል ሄደው ለምን አይጠይቋቸውም በጣም የሚያሳዝኑ አባት ነዎት የሰው ልጅ መዳን የማያስደስቶት ነዎት።

  • @veracity8968
    @veracity8968 4 дня назад +3

    አባ ግርማ ብዙዎችን ፈውሰው ወደ ክርስትያናዊ ኑሮ መልሰዋል በዓይኔ ነው ያየሁት ! አንድዋ ሴትዮ ከሆድዋ እባብ እዛው ወቶላት ምስክርነትዋን በጀርመን ሃገር እየሰጠች ነው !!!! ልጅትዋን በአካልአግኝቻታለው ብታይዋት እማሆይ ሆናለች !!!! አባ ገብረኪዳን እረፉ እባክዎት አባ ግርማን አትቁኑባቸው ትልቅ ሥራ እየሰሩ ነው ::

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 7 дней назад +4

    ዘመድኩን የተባልክ የሉሲፈር ፈረስ እንደ እርጎ ዝንብ ሁሉ ቦታ ጥልቅ አትበል። በማያገባህ አትግባ።

  • @Zricha-n9i
    @Zricha-n9i 2 дня назад +2

    ያልተያዘ ግልግል ያቃል አሉ።

  • @fantuhaile3742
    @fantuhaile3742 9 дней назад +3

    አባ ገብርኬዳን ሰገድ ቀጥቅጡ የንጊዜ ይገባወታል ለመሰበክማ ብዙ ተሰበክን ቢጠየቁ የለት ያምልኮ ጊዜ ቤጠየቁ የሎትም ሰለዚ አይገባወትም

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 10 дней назад +5

    ያልገባኝነገር መተት የለም እያሉነው አጋንት በመንፈስ ቅዱሥ ሢያዝ መዋሸት አይችልም የሚፈሩት የቀመሧት አብሾ እንዳትገለጥነው እኛ ደሞ ነቅተናል በየፀበሉ የሚጮሀው ውሸትነው ልትልነው

    • @KidTol
      @KidTol 10 дней назад

      እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @nicko581
    @nicko581 10 дней назад +3

    ይህን ሐብተ ፈውስ ማጣጣል ማለት ሀብቱን የሰጠውን እግዚአብሔርን መናቅ እና በሰው መክሊት መቅናት ነው። ሰው ለምን ከእስራቱ ተፈታ ብሎ የሚበሳጨው ሐሰተኛው ዲያብሎስ ብቻ ነው። በመምህር ግርማ ትምህርት በሚሊየኖች ከእስራታቸው ተፈተው ከምንፍቅናና ከኢአማኒነት ወጥተው ወደቀደመች እምነት በልምድ ሳይሆን በእውቀት እና በቅዱስ ቁርባን እንዲጸኑ ሆነዋል።
    የትኛው አባት ነው ሰውን ከሄደበት ጠማማ መንገድ በፍጹም እምነት መልሶ ወደ ቁርባን የሚያደርስ?!
    ማውራት ቀላል ነው ግን ተግባር ከባድ ነው።

  • @EliFiker
    @EliFiker 10 дней назад +12

    መምህር ግርማ በሚሊዮን የሚቆጠር አማኝ አበርትተዋል ወደ ቅዱስ ስጋውና ቅዱስ ደሙ እያበቁ እምነትን በምግባር ያስተማሩ አባት ናቸው። ተቃዋሚዎች ለምንድነው ምዕመናንን መቀየር ያቃታችሁ ? ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለውን ችግር ለምን መፍታት አቃተን ? ዕምነት ያለምግባር ሙት ነው።ሰይጣንን ያገዘፋችሁት እናንተ ናችሁ።

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 7 дней назад

      እዉነት ነዉ። ቃለ ህይወት ያሰማልን። ይሄ ገ/ኪዳን የተባለዉ መታች ደብተራና ጀሌዎቹ በአባታችንና በኛ በመተት በተተበተብነዉ እንዳንፈወስና የራሳቸዉ ስራ እንዳይፈርስ ነዉ አጥብቀዉ የሚቃወሙት። እኛ በምንከፍለዉ አስራትም ጭምር ኪሳቸዉን አደልበዉ መልሰዉ እየወጉን ስለሆነ አጥብቀን እነዚህን መታች ደብተራዎች ልንቃወምና ልንዋጋቸዉ ይገባል።

  • @dawitbirahnuTegaw
    @dawitbirahnuTegaw 8 дней назад +1

    እባካቹህ አባቶቻችን እር በርሳቹህ ተከባበሩ
    እንደ መክሊታቹህ እደሩ

  • @tayetabor9903
    @tayetabor9903 8 дней назад +1

    ያልደረሰበት አይገባውም አውነት ነው። ማስተዋሉን ይስጠን!

  • @metalignmelaku-mj6gr
    @metalignmelaku-mj6gr 10 дней назад +2

    በአጥማቂዎች ላይ ነቀፋ የሚያደርጉት እስኢ ሳያስለፈልፉ ፈውሰው ያሳዩን።
    አጥማቂዎችም የተሰጣቸውን ጸጋ ባግባቡ ይጠቀሙበት ጌታ ኣላስለፈለፈም በጌታስም ብቻ እንዲገስጹ ጸጋ ያለውን ጸጋ የሌለው አየወንቀፈው።

  • @TyTy-k9b
    @TyTy-k9b 7 дней назад +2

    የፀጋ ስጦታ ሁሉ ልዩ ልዩ ነዉ መንፈስ ግን አድ ነው ላዳዱ የማስተማር ላዳዱ የመፈወስ ላዳዱ እያለ ይቀጥላል ያልተነካ ግልግል ያቃል አሉ እድሜ ላባታችን ለመላከ መ ምህር ግርማ እና ለመሰሎቻቸው ከተቸገሩትና ከበሽተኞች ግር ለሚቆሙ እናተ ዝም ብላችሁ አስተምሩ ብምታቁት ሌላውን ለነሱ ስጡ በማታቁት እየገባችሁ አትጫጩ

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 7 дней назад

      ገ/ኪዳንም የሚቃወመዉ መተት ስለሚመትትናበዚሁ ስራ ብዙ ብር ስለሚያግበሰብስ ነዉ ጥቅሙ ስለሚፈርስበት ነዉ የሚንጨረጨረዉ። ቡችሎቹ አስመታቾችም እንደዛዉ።

    • @TyTy-k9b
      @TyTy-k9b 7 дней назад

      @Zeritu-r8o መተተኞችማ እነተ ናችሁ ስራችሁ ሲገለጥ የምትጫጩ አስመሳዮች 😁😁😁😁🤣

    • @joshuakassa5995
      @joshuakassa5995 7 дней назад

      @@Zeritu-r8o ማስረጃ ቪደዮ ካለ share ብታደርግልኝ ደስ ይለኛል

  • @asfawabate7521
    @asfawabate7521 8 дней назад +4

    አጥማቂዎች ለምን ሰይጣን አስወጡ ከማለት ደብተራዎች ለምን ሠይጣን አስገቡ ማለት ይቀል ነበር፡፡ በግሌ ግን በአንዲት ቤተክርስቲያን ዉሥጥ መከፋፈልን በአደባባይ ከማወጅ የበለጠ የሠይጣን አገልጋይነት የለም ባይ ነኝ፡፡ ለታይታ የምንለፈልፈዉ ተራ ፍልስፍና ለወገኖቻችን ጠብታ ወንጌል አይሆንም፡፡ መነጋገር ካስፈለገ በጉባኤ ተጠራርታችሁ ተመካከሩ፡፡

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 8 дней назад +3

    አጋንንቱ ሲገረፍ እውነቱነወ ካወጣ እና ምን ይደረግ?

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 8 дней назад +3

    መ/ግርማ ልክናቸው መጠየቅ አለባቸው ዛሬ ሸፋፍኖ ማለፍ የለ ። እነዚህ ሰዋች አባት ተብዬ ፀበል ሄደው የሰውን ችግር አላዩም / መተቸት ። የሴጣን ጠበቃነት ዛሬ ቤቱ ሲሰልዩ ሲሰግድ ሲቀጠቀጥ ይናገራል ያቄሰ ። ተላላኪ ትሁኑ

  • @alem7474
    @alem7474 9 дней назад +3

    ግርማ የሚሉት አስማተኛ ከነ ልጁ እንዴት እንዴት ከውነተኛ አባት ጋር ታነጻጽራላችሁ፣ ተኩላ ተኩላውን እግዚአብሔር ያንሳልን

  • @adis-c6r
    @adis-c6r 8 дней назад +1

    ክብርዎትን ጠብቀው ሰው ሳይዘልፉ ቢቀመጡ ጥሩ ነው የርሰዎ ስራ እየፈረሰ ነው የጨነቀዎት ለሰይጣን ሽፈፋን ከመስጠት ተቆጠቡ

  • @JcGenene
    @JcGenene 8 дней назад +1

    አልፈርድቦትም አባ ገብረኪዳን አባታችንን አምተው ሲበቃዎት ወደ ሰማዕቱ የዞሩ ሰው ኖት እኛን ከጠቀመን ምን አገባችሁ

  • @SamuelDemissie-x1w
    @SamuelDemissie-x1w 7 дней назад +6

    አባ ግርማ እኮ መንፈስን የሚያስለፈልፉት ለማጣላት ሳይሆን የሰይጣንን ተንኮል ሰው እንዲረዳ ነው መምህራኑ በጎ በጎውን ለምን አያዪም እኔ እንደሚመስለኝ እንደሳቸው ጸጋው ስለሌላቸው ቅናት ይመስለኛል ...

    • @eshetiegelagay
      @eshetiegelagay 6 дней назад

      ena yesew sim meneger yelebetm... diakon new etc...

  • @dinkalemmesfin2421
    @dinkalemmesfin2421 5 дней назад +3

    10 ሽ ከገባ አንተ ለሽቀላ ነው እንዴ የመጣህው አንድ ክርስቲያን ወገንህ ያላወቀውን ለማወቅ በ "like "

  • @አለቤ23
    @አለቤ23 9 дней назад +3

    አይ አባ ገ ኪዳን አይ አይ ይህ አመለካከት የእርስዎ ድብቅ ማንነት የሚያስታውቅ ነው።። ወይ በአብሾ ወይ በሌላ ነው የእርሶ እስቲ ወንድ ከሆኑ እሳቸው ጋር ሂዱ ፊትለፊት ተነጋገሩ

  • @AshuMan-jv7wd
    @AshuMan-jv7wd 10 дней назад +3

    መንፈስን መርምሩ

  • @Elsa-i5e
    @Elsa-i5e 9 дней назад +3

    ትልቅ ሰው ሲዋሽ እንዴት ይደብራል ልቦና ይስጠን ማሰተዋልን ያድለን በካባ ውስጥ የተደበቀ ክፋትና ተንኮል

  • @addisdemsash5386
    @addisdemsash5386 10 дней назад +1

    መምህር ግርማ ወንድሚ የእግዚአብሔር ፀጋ የተሰጣቸው ፈዋሻችን ናቸው!!! እኛ ጣታችን የምንጠባ ህጳን አደለንም!!! እሳቸው ወደ ክርስትና የመለሱትን ህዝብ ማንም አላደረገውም:: አባ ገ/ ኪዳንም የማስተማር ጰጋ አላቸው!!!

  • @gebrestudio
    @gebrestudio 6 дней назад +3

    በተሰጦት ፅጋ ብቻ ያገልግሉ አባን ግርማን መንቀፍ አቁሙ

  • @ተክለእስቲፋኖስ
    @ተክለእስቲፋኖስ 8 дней назад +6

    እን አባ ገ/ ኪዳን እና መስሎቻቸው ለምን ፀበል ሄደው እራሳቸውን አይፈትኑም ሀቅ ያለው አገልጋይ በርሜል ጌዩርጊስ እራሱን ያስፈትሽ

  • @Dbekalu
    @Dbekalu 7 дней назад +2

    ሊቀ ሊቃውንት ርእሰ ገዳማት ወአድባራት የአራቱ ጉባኤ መምሕር / ሊቅ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ በረከትዎት ይድረሰን በእውነቱ መልካም ተናገሩ የአባ ዮሐንስን ጉዳይም ይድገሙልን
    እናንተ የሚዲያ ሠዎች ደግሞ ሰው ደ አታደናብሩ

  • @ZaenbAa-sh4jl
    @ZaenbAa-sh4jl 7 дней назад +1

    ምለዉ ጠፍቶኛል እረፉ አታሰቀሰፍን እግዚአብሔር በሰጣቸዉ ዉቀት ክፋት ከሰሩበት ተጠያቂዉ እኛ ሳንሆን እነሱ ናቸዉ እኔ የሚያድነኝን አዉቀዋለሁ ማንንም አልመርጥም እግዚአብሔር መርጧቸዋልና በእዉናት በጣም ነዉ የደነገጥኩት እሺ ማንን እንመን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮

  • @workuabera6243
    @workuabera6243 8 дней назад +4

    አባ ገ/ኪዳን ተሳሳቱ እርሶ አብሾ አልጠጡም? ገና የሰይጣን ምስጢር አልገባዎትም አርፈው ይቀመጡ የእርሶ ጉድም እንዳይወጣ

    • @DendeneGenene-v5z
      @DendeneGenene-v5z 6 дней назад +1

      በይጠጡ እንዲ ይላሉ እግዚአብሔር ይግለጽላቸው ብቻ