Thank you Dr. Zebene. I think the gentleman is not listening. When a person is snoring deliberately, it will be very hard to wake him/her up. The best way is to let him continue the foolish snoring until the truth chock him/her up. The problem with the caller and his kind is that they lack to understand the essence of true meaning to the phrase tempting as their argument. Empty contradiction negates our fallacy. I tell you these Ethiopian pastors are full of gimmicks. Thank you
It is good but not satisfied,for teacher Zebene My question is Does God know everything? Then why he wants to hear from others? Hopefully you got me. In case if not teacher Zebene any one can answer me. With regards
መምህር ዘበነ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን እነሱ ሰይጣን የሰፈረባቸው ናቸው
አረ መ/ር ዘበነ እ/ሔር ጤና ና ዕድሜን ይስጠልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ
ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደል ነው😊መምህር ፈጣሪ ፀጋውን ይስጥልን እርግት ባለ አደበት ማስተማር መቻል በራሱ ልዮ ፀጋነው❤❤❤❤እናመሰግናለን🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
አባታችን ቀሲስ ዘበነ ለማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
እንዲህ ነው የእግዚአብሔር ጸጋ በእውቀት መሰጠት መምሕር ዘበነ ፈጣሪ ይባርክህ
የህይወትን ቃል ያሰማልን በእውነት የተዋህዶ እንቁ መምህራችን
አባታችን ቃለህወት ያሳማልን እዲሜናጤናይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኦርቶዶክስ። ለዘላለምትኑር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
ኡፈይ መምህሬ ተባረክልኝ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጨምሮ ይስጥልኝ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
መምህሬ ሆይ በረከቱ አይለዮት ይኑሩልን !!
እግዚኣብሄር ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጥልን መምህራችን ዘነበ❤
❤❤
ምህር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እስከአለም ፍፃሜ ድረስ ከናተ ጋር እሆናለው ብሎዋል ሮሜ 8 26 27 መንፈሰራሱ መቃተትይ የማልዳል እየሱስ ሁልጊዜ በመንፈስ ከኛጋር ነው
ቅዱሳን የሚማልዱ ከሆነ ለምን ክርስቶስ ሞተ አትሳቱ ከአዳም የተወለደ የአዳም ሐጥያት አለበት ፊተኛው አዳም ከመሬት መሬት ኋለኞ አዳም ከሰማይ ሰማያዊ ነው አትሳቱ
በእውቱ ነገር እውነታን ያልያዘ ሰው መረጋጋት አይችልም ምክኔያቱም የሌላ መንፈሰ ነው !!! መምህር ዘበነ ዎርቶዶክስ ትጠብክህ
መምህ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዋን ያርዝምልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዶ/ር ዘበነ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ይገርማል!! ቀሲስ መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እናመሰግናለን። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታች ለዘልዓለም ትኑር አሜን🙏🙏🙏
በእውነት ትምህርትወ ልብን ሀሴት ያደርጋል እግዚአብሔር ይጠብቅኦ
Kale hiwotn yasemaln
መምህር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የእርቶደክስ አባቶች ያላቸው ትህትና ምግባር ያስደስታል ኦርቶደክስ በመሆኔ እኮራለሁ
አሚን አሚኒ መምህር ቃልይ
ዎት ያሰማልን
ሲጀመር ለመጠየቅ እና ጠይቆ ለመረዳት ቀና ልቦና የጠያቂና የተጠያቂ ስርአት እውነቱን ለማወቅ መዘጋጀት ካልሆነም ደግሞ በስርአት ለመመለስ ። ለማንኛውም መምህር ቃለህይዎት ያሰማልን ።
ኣረ መምህራችን ሺህ ኣመት ኑርልን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
መምህር ዘነበ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ይመችህ አንቀጠቀጠው እኮ😮😮😮😊😊😊😊😊👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ኦርቶዶኽስ ፊቅር እንደሆበች ማምህረች ማምህ ዘበነ በእውነት በደብ ገልፀውታል አግዝአቤሔር ይስጥልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እናመሰግናለን መምህር ዘበነ ፈጣሪ ይርክህ
እድሜ ይስጥልኝ
መምህር ደ/ር ዘበነ ለማ እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥዎት
Yane abte yeftune yebrkuunee 🤲🏾🙏🏾🙏🏾 welte kedane 🤲🏾🤲🏾🤲🏾 kale hewtene yasemalne 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 abtachenee
እድሜና ከጤናጋር ያቆይልን መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን!
መምህራችን፡ኩራታችን፡እረጅም፡እድሜና፡ጤና፡ለመምህር፡ዘነበ፡እግዚአብሔር፡ይስጥልን፡ኦርቶዶክስ፡ለዘላለም፡ትኖራለች
Kale hiwet yasemaln memhrachin❤❤❤❤
Egezihabere ye setelegne Memehere zeben 🙏🙏 paseterue meskelune zekezeko yelebese newe egezihabere yeserawene yestewe
ewnet new ehte
Member zebene ye Ambassa Tewaydo Wangel!!! really I appreciate You!!!
Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እምዪ። ኦርቶዶክስ። በመሆኔ። በጣም። ደስብሎኝል። ማራምን
አቤት ለመውደቅ መንቀዥቀዥ አንድ ጥቅስ አንጠልጥሎ ይገርማል ልቦና ይስጣችሁ. መምህራችን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
Amen amen amen ❤❤❤🎉🎉🎉kaliwot yasamalin dhirme xinaannoo yisxilin igzahaber hixabiqih amen amen amen ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
እዉነት አይዳባቅም ኢየሱስ አማላጅ ነዉ ዕብራውያን ። 7:25
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ መምህራችን እግዛብሄር ይስጥልንእረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እኛንም ለፋሬ ያብቃን
በአባቶችሽ ምትክ ልጆች ተወለዱልሽ
የአባቶቻችን በረከታቸው አይለዮት መምህር
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ ፈጣሪ ይባርኮት
እኔ ሚገርመኝ ቆርጣቹ ለመፖሰት ጥያቄ ምጠይቁት ነገር እስኪ ለማወቅ ጠይቁ ለመማር በራስህ ጥያቄ ትወናበዳለ ወይ መንቀዥቀዥ መምህሬ የተዋህዶ እንቁ የኛ አባት እንደዉ በድሜ ይጠብቅልኝ❤❤❤❤❤
#ኦርቶዶክስ ሀገር ናት። ለዘላለም ትኑር።
#ረቡኒ:- ረጅም ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን።
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
ዮንዬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ።
🎉እረጅም እድሜ ይስጥልን
እግዚ ከማቅበዝበዝ መንፈስ ይታደግ።
ቃል ከቃል መዝለል ያለመንፈስ ቅዱስ እገዛ መፅሀፍቅዱስ መጥቀስ የመናፍቃን ባህሪ ነው።
ሲጀመር ሰለ እኔ ቅዱሳን ከሆኑ በአምላክ ፊት የሚቆሙልኝ ክርስቶስ ለምን ሰው ሆኖ መምጣት አስፈለገው? የእኔን የሀጢአት ዕዳ ሊከፍል ስለምን ሞተልኝ? ዕኔንስ ለማፅደቅ ስለምን ከሞት ተነሳ? ጌታ ልቦና ይስጥህ ዘበነ!!
የኔ ጎታ እረ ይህ አንደበትም ይታሰራል ማዳመጥ ማንን ገደለ። ይህን የመሰለና የእግዚአብሔርን ካህን ያላዳመጠ መንፈስ የታሰረ ይሁን ያሳዝናል የማዳምጥም የለ ያሳዝናል ባጣም ያሳዝናል። ያልታደለ ልቦና ያልታደለ መንፈስ የተዘጋ ልብ!!! እግዚአብሔር ልቦና ሰጥቶ ይመልስልን። ይህ በቀ ከበቂም በላይ ነው።!!!
ደኩተርየ ፀጋውን ያብዛልህ
እነሱ መሥማት አይሆንላቸውም መጮህ ስለሚወዱ እንግዲህ ቻለው ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ለዘላለም ትኑር
JESUS IS THE REAL intercessor.the one with God and HS is idiomatic speech.
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
መምህር አመስግናለሁ
ሮሜ ፥8፥34
ክንደይ ኣምላኽ ኣለዉ
ሮሜ ፥9፥5
1የውሓስ፥ 5፥20
መልሲ
2ቆሮንቶስ ፥5፥20
ናይ መናፍቃን ሕቶ
የውሃን፣10፣9
የውሃንስ ፥6፥14
ከኣብ ከወልዲ ማን ነው ሚማልዶው።
ሮሜ ፥8፥26
ኤርምያስ፥ 7፣25
መታዴል የእውነት ኦርቶዶክስ ያውም ተዋህዶ!!!
ተዋህዶ መሆኔን ኮራሁበት
እርሱ መካከለኛ ፣ አስታራቂ ፣ አማላጅ ነው !
የእርሱ አማላጅነት የሚሽር ማንም የለም !!!!!!!!!!!!!!!
እየሱስ
እግዝያብሔር ሆይ
መምራችን አምላክ ፀጋ ያብዛልን በትክክል ግልፅ የሆነውን መልስ ሰተህናል መምራችን ልዩ ቃልነው
እየሱስ አንጂ ሃይማኖት አያድንም ለሞተልህ እየሱስ አንተም ሙት ፍጡር አያድንም
Memihr Zebene Egziabher Tena edme yistachu tiwuld endiden
አኢትዮጲያዊ ጴንጤወች እኮ ምስ ለኔወች ናቸዉ። ሀይማኖትን ለፓለቲካዊ አላማ የሚያዉሉት ምስለኔ ናቸዉ። ልበአምሯቸዉን ሳይሆን የተነገራቸዉን የሚከተሉ ነጋዴወች አሊያም ከንቱወች ናቸዉ።
በቤታቸዉ ነበርኩ፤ አዉቃቸዋለሁ
Yehe ye Memeher Zebene Lema demtse aydelem
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
መምህርዘበነበረከተወይድረሠን
ጌታ ኢየሱስ ያግኝህ።
ዘመኑ ቀርቦዋል ንስሀ ግባ።
ጥልቁ ውስጥ ያለው ነው 😭😭😭
Dውደአድዴዳ
ዶ/ር ዘበኔ ለመናፍቃን መዶሻ ሆኖ በቃለ እግዝአብሄር ስቀጠቅጥ የኖረ ብሮቅዬ መሞራች ኖት እግዝ አብሄር የአገግሎት ዘመኖትን ይባርክለሎት
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች አሜን
መምህር ትእግስቱ ንና እውቀትን ያደለዎት አምላክ ይመስገን።
ጠያቂው እራሱ መንፈሱ ያንቀለቅለዋል የማዳመጥ ነገር ፈፅሞ የለውም
የስላሴ መጨረሻ ግራ መጋባት ነው
Thank you Dr. Zebene. I think the gentleman is not listening. When a person is snoring deliberately, it will be very hard to wake him/her up. The best way is to let him continue the foolish snoring until the truth chock him/her up. The problem with the caller and his kind is that they lack to understand the essence of true meaning to the phrase tempting as their argument. Empty contradiction negates our fallacy. I tell you these Ethiopian pastors are full of gimmicks. Thank you
መምህር፡አምላክ፡ይጠብቅህ
Egziabher ymesgen memihir zebene edme ena tena ystot
ውድ አባታችን ሰላም ጤናይስጥልን ምምህር መምህራችን፣ የጨለማ መብራት ፣ ጋሻና መኩሪያችን።
መናፍቃን ዳንስ እና መንጫጫት ብቻ ነው የሚችሉት 🤣
ተዎህዶ ለዘለዓለም ትኑር🙏🙏🙏
የዩቱበር አርቲስቶች የሚሰሩት ድራማ አደገኛ ስራ ነው ሁለቱም አንድ አይነት እምነት እየተከተሉ ነገር ግን 2 የተለያየ እምነት ተከታታዮች መስለው ሲቀርቡ ያሳዝናል የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው ዛሬም እግዚአብሔር እኛን የሚመለከተን በክርስቶስ ነው ይሄንን በመንፈስ ሆነን መረዳት ካልሆነ ድራማውን አቁሙ
እኔምለው ጴጤዎቹ ምን ያስጨዋቸዋል?
መምህራችን አኮሩን እንድሜን ከጤና ጋር እና ፀጋውን ያብዛሎት
Kale hiyiwte yasemaln memehrachen d.r zebene
እየሱስ ነዉ ዘላለማዊ
መምህር እድሜ ይስጦት❤❤❤❤
ክክክክክ ይህን እኮ ህፃነት እሚመልሱት ትርጉሙን ሳያቆ ማጨብጨብ ብቻ መምህርዬ እረጅም እድሜና ጤኔ ይስጥወት እርግት ባለ አማረኛ ሲያምሩ ኦርቶደክሰ መሆኔ መታደልነው
መጠየቅህ ጥሩ ነው ነገር ግን ከመምህሩ ሳትረዳና ሳትማር መውጣትህ ገና በመፅሐፍ ቅዱስ ገና ያልበሰልህ መሆንህን ያሳውቅብሀል ለወደፊት ጠይቅ እወቅ ተማር ምንም ችግር የለውም
ጠያቂው ግንፍልተኛና አራባና ቆቦ ይረግጣል ::
ቁንፅል እውቀት በአደባባይ ያጋልጣል::
It is good but not satisfied,for teacher Zebene
My question is
Does God know everything?
Then why he wants to hear from others?
Hopefully you got me.
In case if not teacher Zebene any one can answer me.
With regards
Ay Memhir tesasatu‼️
Kezeh Tera Ymenagik
Kiber .kiber aygebawm eko‼️
Hebrews 7:21-25, 9:24-25.
አሜን
Kelahiwot ❤❤❤yesamalen ❤❤❤ Dr ❤❤❤ Orthodox Lezalalm Tsanto Yenur ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መጀመሪያ ያማልዳል እና አማላጅ የሚለው ትርጉሙ እና ሀሳቡን ተረዱ ብዙ ሳትርቁ!!!
እነዚህን ፕሮግራም በምን channel ላይ ልከታተል እቺላለሁ?
Please ንገሩኝ 🙏
የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው
መጽሀፍት ከመጽሀፍ ቅዱስ አይበልጡም። የመጽሀፍ ቅዱሱ እያለ ሌላ መጽሀፍት ማንበብ ምን አመጣዉ ለምን ቀጥታ ቃሉን መመለስ አልተቻለም።