የኢትዮጵያ ህዝብ እና የሴቶች ቦርሳ የማይችለው የለም | ምላስ እና ሰበር | ጥቅምት 2022 | በእውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia
HTML-код
- Опубликовано: 8 окт 2024
- #0906303132
የኢትዮጵያ ህዝብ እና የሴቶች ቦርሳ የማይችለው የለም
ቪዲዮ ላይ የሚታዩት በሙሉ በአለም አቀፍ የቅጂ መብት ህጎች የተጠበቁ ናቸው። ይዘቱ የአንድ አፍታ ሚዲያ ንብረት ብቻ ነው። ማባዛት ፣ ማሰራጨት ወይም በምንም መንገድ መጠቀም አይችሉም ፣ ወይም የዚህን ይዘት የትኛውንም ክፍል በማንኛውም የማህበራዊ ሚዲያ መድረክ ላይ ማሰራጨት አይችሉም።
All material appearing on this Video Is protected by the international Copyright laws. The Content is
exclusively the property of Andafta Media. You may not reproduce, distribute or in any way
exploit any such content, nor may you distribute any part of this content over any Social Media Platform.
ለዜና ጥቆማ ፣ መረጃን ለማድረስ እና ቅሬታ ካሎት በስልካችን #0906303132 ያሳውቁን!!
በውቄ አንደኛ ነህ.......ሳቃችን እንደሠማይ በራቀን ሠአት የደረስክልን......ደረጃህን ጠበቀህ የቀጠልክ ከአቋመህ ዝቅ ያላልክ ምርጥ የጥበብ ሠው☺️😊............ረጂም እድሜ ለበውቀቱ🙏
ዕድሜና ጤና እመኝልሀለው በእውቄ የዘመናችን የሳቅ ምንጭ:ድንቅ ባለቅኔ..ገጣሚ...
በውቀቱ ቀልዶ ከልብ የሚያስቀን ድንቅ ሰው ረጅም እድሜ።
Bewuketun degagme newu yemsemawu ayiselechim እናመሰግናለን ።
እሁድ ጠዋቴን በሳቅ እንደጀምር አደረከኝ በውቄ ምርጥ ሰው ኑርልኝ
የምወድህ እና የማከብር ሰው🥰🥰🥰
አንተን በምን ቃል መግለጽ ይቻላል?!...
የዘመናችን ምርጥ ገጣሚ፣ መሳጭ የአጭር ልቦለድ ጸሀፊ፣ ባለቅኔ፣ ታሪክ እና ፖለቲካን በአግባቡ የምትረዳና የምታውቅ፣ ወግን በማራኪ እና በአዝናኝ ሁኔታ በማቅረብ ተወዳዳሪ የሌለህ......
በውቄ አንተን ችሎ ሊገልጽ የሚችል ቋንቋ ማግኘት ከባድ ነው፤ በፍጹም አንተን በትክክል መግለጵ አይቻልም። የሚቻለው ስራዎችህን እየኮመኮሙ መደመም ብቻ።
ብቻ ሁሌም ጻፍልን፤ በሰላም በጤና በፍቅር ኑርልን!!
እናንተ ባትኖሩ ኧልቀን ነበር እኮ። በዕውቀቱ ምርጥ ነው። እናመሰግናለን
Aydel .ende soria
የኛ አገር ኮሜዲ ግን ያለበውቀቱ ምን ልትመስል ትችል ነበረ just amazing 👍
አንተን
ኮሜዲያን አልከው ሃሜተኛ ነው ከማማት ውጪ ምን ያውቃል ይሄ ጅል በክት
@@berukhunde3436 ዋው የሱን የሰጠው thanks
ምን ዓይነት ተሰጥኦ እንዳለህ ይገርመኛል! ይብዛልህ።
ሁሌም ቢሆን ስራዎችህ ድንቅ ናቸው
በዚህ እንኳን አዝናኑን ።
በውቄ ትለያለህ ምርጤ
እድሜ ይስጥህ አባቴ።
i like the way u express the current ethiopian situation(war) in the last part ,real talent 🙏🙏🙏🙏🙏
የምገርም ችሎታ
ብሶብሃል አለቃ ብዕርህ ይባረክ 🥰🥰🙏🙏
wawaw amazing Beweketu God Bless YOU K 2 AMET BEHOLA BEDENEB SAKUNGE
ትችላለህ የምር 1ኛ በውቄ 👌👏👏👏
እዉነትም በዕዉቀቱ❤
በጣም ነው ማደንቅቅ ደስ ብሎኝ ነው የምሰማው ግጥምህን
ትችላለህ የሚገርም ፀጋ
በስነ ፅሁፍ ይራቀቅበታል በእውነት አድናቂህ ነኝ !
በውቀቱ ሥዩም እንኳን በሠላም መጣህ!!
በውቄ ሁሌም ስራዎችህ አዝናኝና አስተማሪ ናቸው በርታልን
መልካም መዝናኛ ነው እመስግናለሁ
በውቅየ የኔልዩ አተኮ አትሰላችም ያገራልጂ ኑራልን❤❤❤
Beweketu sewedih from USA, Sera Lai huje yanten kelde wyasemahu ye Ethiopian ye diro tizeta tastawesejaleh wedie
ትቺላለህ 💕❤️🙏
በውቀቱ ስድቡ ራሱ ያምራል።
በውቀቱ ሁሌም አዲስ ነህ አትሰለችም
ዋው በእውቀቱ ስዮም ምን ልበል እኔ❤❤❤
በእውቄ ባለፈው Facebook ላይ የሆነ ነገር ብየ የሆነ ነገር መሆን አልፈልግም ብለህ ነበር፣ እና ይህ ነገር የሆነ ነገር አያመጣም በለህ ነው፥ ለማንኛውም ምርጥ ሰው ትመቸኛለህ💚💛❤
የሆነ ነገሩ ምንድነውሱ?
I7
ሆኑ ያዘ አወጀ ከወ ሊቀ ፀ
I love this man
With good hummer
ደስ የምትል ሰው
እናመሰግናልን ከምር ምርጥ መድረክ ነው 🤝🌻
በእውቄ ምርጥ ሰው ❤️❤️❤️
እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን ። ይብላኝ ሜካፕ ለምቀቡ
ሁሌም አንደኛ
እናመሰግናለን አንድ አፍታዎች አቀራረጹን ግን ድምፅ ላይ ጥራት የለውም ውስጥ ለውስ ቢቀዳ ዘመኑን ቢመጥን ባይ ነኝ በድጋሚ አመሰግናለሁ ።
አይ በውቄ ተባረክ
pls ቀጣይ ካለዉ የማይጠገብ ነዉ ጨዋታዉ በእዉቄ ረጅም እድሜ ተመኝዉልክ
ገበሬ እየታረደ እናተ ትዝናናላችሁ በቤታችሁ ይግባ ሀገር ታማ እና ሰላም እንደሆነች ይገርማል
ህይወት ይቀጥላል
አሽቄ
በጣም ነው የምትመቸኝ በውቄ ሆዴን እሰከሚያመኝ ነው የሳኩት
ድንቅ ወግ
I really do love this guy!! Gobez!
ድሮ በነፃነት መለሰ ይመችህ
please next episode ????
በውቄ ትለያለክ ምርጥ የጥበብ ሰው
Thank you
በውቀቱ በጣም ጠፍተህ ነበር እንኳን በደህና መጣህ።
Bewqetu mirt ya art saw .....gedah nah yimachih abo🎉❤🎉❤🎉🎉🎉❤❤❤
Part two please
በውቄ ይመችህ የምንጊዜም አንደኛ 😂😂😂👍👍
Can you upload the entire program?
ጥበበኛ ሊቅ ወግ አዋቂ ሰርክ አዲሳችን ነህ
ዋው!
Thank you Bewuke.
በዉቄ እንዴት እንደምወድህ👌💕🙏
ምርጥ ሰው ነክ እኮ በውቄ
ኡፈይ ይመችህ አቦ ። ምሽቴን አሳመርከው።
ምንም አይወጣለት ። ሁሌም ከፍ ሳቅ ብቻ አይደለም የምትሰጠን በውቄ ማህበራዊ ፣ ፓለቲካዊ ኢኮኔሜያዊ ስንክሳራችን ለመመራመር ዕድል በሚሰጥ ልክ ነው ፅሁፎችህ።በዛ ላይ አቀራረቡ🤗! ክበርልን።
ሰው ማማት ስራሽ ስለሆነ ሃሜት ያረካሻል ጅል
መች መች ነው ኘሮግራሙ የሚዘጋጀው ቦታውንም የሚነግረኝ እባካችሁ
Bewkie top🙏🙏🙏❤️
The special one.
Thank you Bewketu as always 💚💛❤️
ዋው የሚጣፍጥ ለዛ
ደቂቃው ያነሰበት😥😥
Me always ye bewkin say🥺🥺
ድብድቡ ሰልችቷቸው ገላጋይ የሚፈልጉት አሳዘኑኝ እኛን እኛን መሰሉኝ፡፡ ባለጥላዋን ይላክልን፡፡
Gifted man
አሪፍ ትዝብት ነው!!!
Abrahamፕሮፋይሉን በመንካት ደምሩኝ
እብድና የሆክ ሰውዬ😂😂ስወድህ💋😍😍
You are a great Bewke
በውቀቱ ❤😭😭😭
ሥሙ ትክክል ነዉ
Bewuke,
Thank you for making us laugh my friend. Wishing you a long and happy life. 😊
ወይኔ በውቄ ነጭ ጸጉር አወጣ
😁🤣👌👍በጣም ነው የምታዝናናኝ
You have a remarkable sense of humor! 😂😂
👏👏👏እናመሠግናለን ።ቀጣዪ ዝግጅት መቼ ነው ንገሩን???
When is the next program please?
ሰዉዬዉ የረደ ልጅ ነዉ አቢቹ
እውነት ቀኔን አሳመርከው እረጅም እድሜ ና ጤና ተመኝው
በእውቀቱ ይመችህ 😆👍
Bewuketu siyum
I love it
የደሀ ደሀ ወይኔ 🥺
A comedic genius
እናመሠግናለን በውቄ የምር ትችላለህ
Amazing
አቦ! ትችላለህ!!
በውቄ ማን ይደርስብሀል🔥 ሀሌም በከፍታ😎 ይገርማል🙌 ቀጣይ ክፍለ እንጠብቃለን አፍጥኑት🙏
ከወለደች በሠላሳ ቀኗ አገኛት? "የጨነቀው እርጉዝ ያገባል የባሰበት እመጫት ያገባል" እንደሚባለው ሆነ ማለት ነው?
ጥሩ ትኮምካለ ግን በሕዝብና በደሐዉህብረተሰብ መቀለድህ ከማን አንጠፈጠርክ አትዘጋ ከደዉ ነዉ
መንሱር ጀማል
ስማ በእውቀቱጠይቅልኝ በሚዲያ እንዴት እንደመጣ
ቀጣዮ ፕሮግራም መቼ ነው
teclaale bro wow wow..
You are amazing brother! Keep it up❤❤❤❤❤
በእውቀቱ ማለት በርግጥም በእውቀቱ ነው።። እንደርሱ ያለ ባለተስጥዎ አላጋጠመኝም ስወድለት ስራዎቹን!!!
በውቄ ከባድ ሚዛን
ሰዉ ለምን like አንደማያረግ አላቅም አይ ሀበሻ, አይቆጥርም እኮ. ከስጋችን ሚኮረስ ነዋ ምመስለን 🤭😊
Kalfelge