Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይመችህ ያተ ጫወታ ከድብርት እፎይ የሚያስብል ነው❤❤
በጣም ከሚመቹኝ ከሚያዝናኑኝ ሰዎች መካከል ነው
እንደ ስምህ በእውቀቱ አላህ ይጠብቅህ
በውቀቱ ስዩም ቀልዱ የሚያልቅበት ጨዋታው ሁሌም የሚያምርበት እይ ቆየ ቢሄድ ቀልዱ የማያሰለችበት ❤️💯🔝👏🏽😍የልጅነት ምኞት ወታደር እሆናለሁ ሲል ዱባለ የእየሱስ አገልጋይ ወታደር መሆኑ ደስ ይላል ከጦሩ ወደ ፍቅሩ ይመቻል ❤️💯👏🏽😂
በውቄ ቀልደኛውበውቄ ገጣሚውበውቄ ፈላስፋውበውቄ አሽሙረኛውበውቄ በሁሉ ነገርህ ትመቸኛለህ❤
ሰርግ እና ሞት አንድ ነው ሲሉ ሰምቼ ነው😂😂😂👏👏 ብዕርህ ይለምልም በዕውቄ👏👏👏
አማን ለንፁሃን ድምፅ ይሁንልን ወይስ አልሰማህም ?😭😭
አባቴ ሰሚ ካለ ኡኡኡ ብለናል።
@@amansew ኧረ ሴት ነኝ የሰው ያለህ አማንዬ እናመሰግናለን
@@ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየM
በውቄ አንተ እኮ ትለያለህ የገጠሩና የባህል ዘዬ አቀራረብ ነው ዋው
አኔ ብቻ ነኝ አንዴ ዎለጋ ላይ ያለቁት ዎገኞቼ ትዝ የሚሉኝፍትህ ለገበሬዎች
አይ ወንድማቸን በእውቀቱ አንተ ባትኖር በዚህ ዘመን የሀዘን ፅልመት በሸፈነው ህይወታችን በምን እንሥቅ ነበር።እድሜና ፀጋ አብሥቶ ይሥጥልን።እናመሠግናለን።
ምድረ ኣርቲስት ተብየ ሁሉ ጥበብህ፣ ትርኢትህ፣ ጽሑፍ፣ ቅርስህ፣ባህልና ሃይማኖትህ፣ ለእንገራህ መሰረት የሆነዉን ሁሉ የሚያጠፋልህ ሰይጣናዊ ንፋስ እየደረሰልህ ነዉ። ይጮሃል ከወለጋ የሰዉ ልጅ ፍጅት፣ጠአር፣ ሰቆቃ። ይህን የዘር ፍጅት ለሰዉ ልጆች ክብር ህይወት የቆሙ ሁሉ ሰምተዉት ተጨማሪ ፍጅት እንደመይርስ ከመሰሎችህ ጋር ቆም፣ሰከን ብለህ ተነጋግረህ ለማስቆም፣ መንግስትንና በጉዳዩ የገቡበትን ሃይሎች ተጠያቂ ካለረጋችሁ፣ ሰይጣኖቹ በምትኖርበት ቀበሌ ሁሉ መረባቸዉን ዘርግተዉ እንደበሬ ጠልፈዉ ተረኛ ታራጅ መሆንህን አትርሳ። ስለዚህ ንቃ፣ተነጋገርና ከመንግስትም ጋር ቢሆን ተባብረህ ታግለህ ተረኛነትህንና አገርህን ታደግ።
ያሽቦዬ በወቀቱ አንተም ያሽቦያችን ኑርልን
እናመሰግናለን በውቄ በጣም አንደኛ ነው
በምሕረቱ እያቆመንበቸርነቱ እየደገፈንበረድኤቱ እያኖረንዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን !ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁንጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬMay God bless Ethiopia.
አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Opjpijppppp
The only Leza yalew stand up comedian in Ethiopia . Techeyalesh Brother !!👏👏👏👐
ኣይ ይቺ ሃገር የበላም የተራበም እኩል የሚያላዝንባ የጥላቻ ቁዋት፡፡ በእውቀቱ እንዴት ፀሃፊ እንደሆነ ለሚያውቅ መለስን ይተቻል ብሎ አያስብም፡፡ መለስ ሆይ እሰይ ይበልህ ባለህበት
በጣም የሚገርመኝ መድረክ አያያዙ
በእውቀቱ ስዩም እግዚአብሔር ይጠብቅልን
በውቄ ቀልደኛውበውቄ ገጣሚውበውቄ ፈላስፋውበውቄ አሽሙረኛውበውቄ ሁሉ ነገሩ ትመቸኛለህ❤
Bewiketu sirawochih betam desi yilalu. Thank you
ምርጥ ገጣሚ በውቄ👌👌👌👌💐💐💐💐
የማይሰለች ለዛ ያለው ሰው ወጉ አይጠገብም!!!
thanks dear bawuketu
Amazing, ግን ሁሌ ሚገርመኝ ኣዋቂዉም መሃይሙም ኣንድ ነገር ሚያመሳስላቸዉ በሞተ ሠዉ ዘራፍ ሚሉት ነገር ይገርመኛል። እስቲ ስለ ተስፋ ስለ ብርሃን እናዉራ ሙት ወቃሽ ኣንሁን... ጨለማ እያልን ጨለማ እንደ መጣዉ ከሙቶች ጋ እየተጋፋን የሙታን ቸራማጆች እንዳንሆን
Thank you !!!! Fegeg arekegn bezih yeken chelema geze !!!! Yanurelen !!!!
በጣም ሚገርም ናው እውናቱን እኮ ናው የተመጣጠና ያለዉ
የሳቅ አባት ደስ ይላል መሳቅ መሳቅ እግዚአብሔር ይስጥህ።
የፈጠራ ችሎታህን በጣም ነው የማደንቀዉ:: ቀልዶችህ የምያሰፈንድቁና ለዛ ያላቸው ናቸው:: ደግሞ ብዛታቸውና አለመመሳስላቸው ያሰገርማል:: ቀልዶችህ ከሰው ላይ ድብርት ያሰወግዳሉ:: አይሰለቹም:: ጥፍጥና አላቸው::
የዩጎ ቸርቹ ተመችቶኛልየኢየሱስ ወታደር!😍❤
ስወድህ በእውቀቱ ስዩም 😍😍😍😍😍
Haymiye beteseb argign eht ❤❤
I miss you my dear you are wonderful thank you
አንድ አፍታ እናመሰግናለን በርቱ።
ጥሩ ነው ከፖለቲካ ውጪ ጨክናችሁ እንደዚህ ዓይነት ማቅረባችሁ !!!
Poltica new wko
@@davania12 haaaaa yea
እንዴት እኮ እንደምወድህ
Respect u always make me smile.
Be'ewketu.... you are so special.
Wow u are amazing!!
Just amazing
My favorite!!
I’m really appreciate you 👍👍👍👍
እውነትም በውቀቱ !
Bogale Wendime beteseb argegn❤❤
እዴት እደምወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አሪፍ ነው
እውነት ፊደል ላንተ ምንህም ነው ብዙ ነገርህ
Very impressive. Nothing makes us to smile or laugh these days. But Bewketu seyoum mesfin makes me to laugh a lot. 😁😁😁😁
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በእውቀቱ የጥበብ ቀንዲል ነህ። በቀልድና ዋዛ እውነትን ስታንቆራቁር አቤት ሲያምርብህ። ድንቅ ነህ በርታ።
በእውቄ ስወድህ የእውነት ገና ንግግር ሳትጀምር ነው ሳቅ ሚቀድመኝ እድሜ ጤና ይስጥልን❤🙏
Hahahhahaha ድካሜን ሁሉ አጠፋከው። ላንተም ለቁመትህ ማካካሻ እረጅም እድሜ ይስጥህ!!!!
great
ሙዚቃ የምትወዱ ከሆነ ተከተሉኝ.....ምርጥ ምርጥ ነገሮችን በፍላጎታቹ እሰራላችኋለው
በውቄ ማኛ👏
well done andafta🙏 beewke legend❤
Bewketu always classy, talented and hilarious!!!!🤣🤣🤣
የጁንታውን ድል የሚናፍቁት ሙሰኞች፣ ሌቦች፣ ሀሺሻሞች፣ ጫት በርጨኞች፣ ዙመተኞች፣ መሸተኞች እና በልላ አገላለጽ ልማት፣ ፍትህ፣ ሰላም፣ እኩልነት እና ብልጽግና የማይፈልጉ ቡድኖች ወይም ሰዎች ናቸው።
Bewka we love you!
Just a gift! Speechless!
በእውቄ እናመሰግናለን!!!!!አንዳፍታ ሚዲያዎች ፕሮግራሙን ያዘጋጃችሁት በሙሉ ይመቻቹ!
ቆንጆ መሳለቂያ ደሀ
Amazing keld
U are very talented bro keep up good work 👏
ምርጥና አዳዲስ የሆሊውድ ፊልሞችን አጭር ታሪክና የፊልም መረጃ ለማግኘት የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
እውነትም በውቀቱ
Thank you Bewketu
Semer beteseb argegn❤❤
በዕውቄ ምርጥ ሰው😂😂😂😂
በውቄ ❤
የልቡ ነዉ የምታደርሰዉ
Yemigerim teseto ewnetim be ewketu siyum
Sewodeh ❤lenegeru achir sewoch be Ande neger tekesewal 😋
ybewketu keldoch kmazenanat alfew betam astmari nachew
you just made my day kkk
ደስ ሚል አባባል ተመቸህኝ አባቴ
Bewuke yena jegena
ዘመን የማይሸረው ትለያለክ በውቄ
ትችላለህ
Respekt
መች መች ነው ሚያዘጋጀው
ከአሜን ባሻገር ምርጥ መፃፋን አንብቤው እንብቤው አልበቃሽ አለኝ እስኪ ፃፍልን
በውቄ ይመችህ💚💛❤
በእዉቀቱ በእዉነቱ ቀልዶችህ ይመቻሉ፡፡
nice
He's national treasure
ayy bewkae meret yetebebe saw ant batnore mane yaznanane neber edmae ena tena yesetek
ገደልከኝ 😂😂😂
በውቄ እውነትም በእውቀቱ። ጥበብ ቃላትን ቀላል አርከፍክፋ ባርካህ የለ እንዴ! እወድሃለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር በውቄ።
የባለቤቱን በፈቃድ አግኝታችሁዋል ግን ሌብነት ነው
Please when is the next program ?
yene kimem 🥰
በውቀቱ በእዉነት በውቀቱ
አይ በውቄ ❤❤❤
እንወድሃለን እናከብረሃለን
እትዬ የዱር ፍሬ😁😁😁😁
Emuye betesseb.argigm ehte ebakish
የኛ ዴቭ ቺፔል !!
እውነትም ያልተበረዘ ትችላለክ
Best
Keld yalekebeh temeslaleh?
entoto lay hono yetayal tekeze mushera enkwan balhon ansalehu lemizeyene sehtet new wey yehen fit meyaze
yemalenk
Mecha nw yeha program
ያማል ቅኔዉ በእዉቄ
be ewketu
ለምን ይዋሻል አሁን በዉቅቱ ያደገበት አከባቢ መጥሪያ ደዉል ያለዉ ግቢ ነበር?
ይመችህ ያተ ጫወታ ከድብርት እፎይ የሚያስብል ነው❤❤
በጣም ከሚመቹኝ ከሚያዝናኑኝ ሰዎች መካከል ነው
እንደ ስምህ በእውቀቱ አላህ ይጠብቅህ
በውቀቱ ስዩም ቀልዱ የሚያልቅበት
ጨዋታው ሁሌም የሚያምርበት
እይ ቆየ ቢሄድ ቀልዱ የማያሰለችበት
❤️💯🔝👏🏽😍
የልጅነት ምኞት ወታደር እሆናለሁ ሲል ዱባለ
የእየሱስ አገልጋይ ወታደር መሆኑ ደስ ይላል ከጦሩ ወደ ፍቅሩ ይመቻል ❤️💯👏🏽😂
በውቄ ቀልደኛው
በውቄ ገጣሚው
በውቄ ፈላስፋው
በውቄ አሽሙረኛው
በውቄ በሁሉ ነገርህ ትመቸኛለህ❤
ሰርግ እና ሞት አንድ ነው ሲሉ ሰምቼ ነው😂😂😂👏👏 ብዕርህ ይለምልም በዕውቄ👏👏👏
አማን ለንፁሃን ድምፅ ይሁንልን ወይስ አልሰማህም ?😭😭
አባቴ ሰሚ ካለ ኡኡኡ ብለናል።
@@amansew ኧረ ሴት ነኝ የሰው ያለህ አማንዬ እናመሰግናለን
@@ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየM
በውቄ አንተ እኮ ትለያለህ የገጠሩና የባህል ዘዬ አቀራረብ ነው ዋው
አኔ ብቻ ነኝ አንዴ ዎለጋ ላይ ያለቁት ዎገኞቼ ትዝ የሚሉኝ
ፍትህ ለገበሬዎች
አይ ወንድማቸን በእውቀቱ አንተ ባትኖር በዚህ ዘመን የሀዘን ፅልመት በሸፈነው ህይወታችን በምን እንሥቅ ነበር።እድሜና ፀጋ አብሥቶ ይሥጥልን።እናመሠግናለን።
ምድረ ኣርቲስት ተብየ ሁሉ ጥበብህ፣ ትርኢትህ፣ ጽሑፍ፣ ቅርስህ፣ባህልና ሃይማኖትህ፣ ለእንገራህ መሰረት የሆነዉን ሁሉ የሚያጠፋልህ ሰይጣናዊ ንፋስ እየደረሰልህ ነዉ። ይጮሃል ከወለጋ የሰዉ ልጅ ፍጅት፣ጠአር፣ ሰቆቃ። ይህን የዘር ፍጅት ለሰዉ ልጆች ክብር ህይወት የቆሙ ሁሉ ሰምተዉት ተጨማሪ ፍጅት እንደመይርስ ከመሰሎችህ ጋር ቆም፣ሰከን ብለህ ተነጋግረህ ለማስቆም፣ መንግስትንና በጉዳዩ የገቡበትን ሃይሎች ተጠያቂ ካለረጋችሁ፣ ሰይጣኖቹ በምትኖርበት ቀበሌ ሁሉ መረባቸዉን ዘርግተዉ እንደበሬ ጠልፈዉ ተረኛ ታራጅ መሆንህን አትርሳ። ስለዚህ ንቃ፣ተነጋገርና ከመንግስትም ጋር ቢሆን ተባብረህ ታግለህ ተረኛነትህንና አገርህን ታደግ።
ያሽቦዬ በወቀቱ አንተም ያሽቦያችን ኑርልን
እናመሰግናለን በውቄ በጣም አንደኛ ነው
በምሕረቱ እያቆመን
በቸርነቱ እየደገፈን
በረድኤቱ እያኖረን
ዛሬ ላይ ያደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን !
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
May God bless Ethiopia.
አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Opjpijppppp
The only Leza yalew stand up comedian in Ethiopia . Techeyalesh Brother !!👏👏👏👐
ኣይ ይቺ ሃገር የበላም የተራበም እኩል የሚያላዝንባ የጥላቻ ቁዋት፡፡ በእውቀቱ እንዴት ፀሃፊ እንደሆነ ለሚያውቅ መለስን ይተቻል ብሎ አያስብም፡፡ መለስ ሆይ እሰይ ይበልህ ባለህበት
በጣም የሚገርመኝ መድረክ አያያዙ
በእውቀቱ ስዩም እግዚአብሔር ይጠብቅልን
በውቄ ቀልደኛው
በውቄ ገጣሚው
በውቄ ፈላስፋው
በውቄ አሽሙረኛው
በውቄ ሁሉ ነገሩ ትመቸኛለህ❤
Bewiketu sirawochih betam desi yilalu. Thank you
ምርጥ ገጣሚ በውቄ👌👌👌👌💐💐💐💐
የማይሰለች ለዛ ያለው ሰው ወጉ አይጠገብም!!!
thanks dear bawuketu
Amazing, ግን ሁሌ ሚገርመኝ ኣዋቂዉም መሃይሙም ኣንድ ነገር ሚያመሳስላቸዉ በሞተ ሠዉ ዘራፍ ሚሉት ነገር ይገርመኛል። እስቲ ስለ ተስፋ ስለ ብርሃን እናዉራ ሙት ወቃሽ ኣንሁን... ጨለማ እያልን ጨለማ እንደ መጣዉ ከሙቶች ጋ እየተጋፋን የሙታን ቸራማጆች እንዳንሆን
Thank you !!!! Fegeg arekegn bezih yeken chelema geze !!!! Yanurelen !!!!
በጣም ሚገርም ናው እውናቱን እኮ ናው የተመጣጠና ያለዉ
የሳቅ አባት ደስ ይላል መሳቅ መሳቅ እግዚአብሔር ይስጥህ።
የፈጠራ ችሎታህን በጣም ነው የማደንቀዉ:: ቀልዶችህ የምያሰፈንድቁና ለዛ ያላቸው ናቸው:: ደግሞ ብዛታቸውና አለመመሳስላቸው ያሰገርማል:: ቀልዶችህ ከሰው ላይ ድብርት ያሰወግዳሉ:: አይሰለቹም:: ጥፍጥና አላቸው::
የዩጎ ቸርቹ ተመችቶኛል
የኢየሱስ ወታደር!😍❤
ስወድህ በእውቀቱ ስዩም 😍😍😍😍😍
Haymiye beteseb argign eht ❤❤
I miss you my dear you are wonderful thank you
አንድ አፍታ እናመሰግናለን በርቱ።
ጥሩ ነው ከፖለቲካ ውጪ ጨክናችሁ እንደዚህ ዓይነት ማቅረባችሁ !!!
Poltica new wko
@@davania12 haaaaa yea
እንዴት እኮ እንደምወድህ
Respect u always make me smile.
Be'ewketu.... you are so special.
Wow u are amazing!!
Just amazing
My favorite!!
I’m really appreciate you 👍👍👍👍
እውነትም በውቀቱ !
Bogale Wendime beteseb argegn❤❤
እዴት እደምወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አሪፍ ነው
እውነት ፊደል ላንተ ምንህም ነው ብዙ ነገርህ
Very impressive. Nothing makes us to smile or laugh these days. But Bewketu seyoum mesfin makes me to laugh a lot. 😁😁😁😁
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በእውቀቱ የጥበብ ቀንዲል ነህ። በቀልድና ዋዛ እውነትን ስታንቆራቁር አቤት ሲያምርብህ። ድንቅ ነህ በርታ።
በእውቄ ስወድህ የእውነት ገና ንግግር ሳትጀምር ነው ሳቅ ሚቀድመኝ እድሜ ጤና ይስጥልን❤🙏
Hahahhahaha ድካሜን ሁሉ አጠፋከው። ላንተም ለቁመትህ ማካካሻ እረጅም እድሜ ይስጥህ!!!!
great
ሙዚቃ የምትወዱ ከሆነ ተከተሉኝ.....ምርጥ ምርጥ ነገሮችን በፍላጎታቹ እሰራላችኋለው
በውቄ ማኛ👏
well done andafta🙏 beewke legend❤
Bewketu always classy, talented and hilarious!!!!🤣🤣🤣
የጁንታውን ድል የሚናፍቁት ሙሰኞች፣ ሌቦች፣ ሀሺሻሞች፣ ጫት በርጨኞች፣ ዙመተኞች፣ መሸተኞች እና በልላ አገላለጽ ልማት፣ ፍትህ፣ ሰላም፣ እኩልነት እና ብልጽግና የማይፈልጉ ቡድኖች ወይም ሰዎች ናቸው።
Bewka we love you!
Just a gift! Speechless!
በእውቄ እናመሰግናለን!!!!!
አንዳፍታ ሚዲያዎች ፕሮግራሙን ያዘጋጃችሁት በሙሉ ይመቻቹ!
ቆንጆ መሳለቂያ ደሀ
Amazing keld
U are very talented bro keep up good work 👏
ምርጥና አዳዲስ የሆሊውድ ፊልሞችን አጭር ታሪክና የፊልም መረጃ ለማግኘት የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
እውነትም በውቀቱ
Thank you Bewketu
Semer beteseb argegn❤❤
በዕውቄ ምርጥ ሰው😂😂😂😂
በውቄ ❤
የልቡ ነዉ የምታደርሰዉ
Yemigerim teseto ewnetim be ewketu siyum
Sewodeh ❤lenegeru achir sewoch be Ande neger tekesewal 😋
ybewketu keldoch kmazenanat alfew betam astmari nachew
you just made my day kkk
ደስ ሚል አባባል ተመቸህኝ አባቴ
Bewuke yena jegena
ዘመን የማይሸረው ትለያለክ በውቄ
ትችላለህ
Respekt
መች መች ነው ሚያዘጋጀው
ከአሜን ባሻገር ምርጥ መፃፋን አንብቤው እንብቤው አልበቃሽ አለኝ እስኪ ፃፍልን
በውቄ ይመችህ💚💛❤
በእዉቀቱ በእዉነቱ ቀልዶችህ ይመቻሉ፡፡
nice
He's national treasure
ayy bewkae meret yetebebe saw ant batnore mane yaznanane neber edmae ena tena yesetek
ገደልከኝ 😂😂😂
በውቄ እውነትም በእውቀቱ። ጥበብ ቃላትን ቀላል አርከፍክፋ ባርካህ የለ እንዴ! እወድሃለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር በውቄ።
የባለቤቱን በፈቃድ አግኝታችሁዋል ግን ሌብነት ነው
Please when is the next program ?
yene kimem 🥰
በውቀቱ በእዉነት በውቀቱ
አይ በውቄ ❤❤❤
እንወድሃለን እናከብረሃለን
እትዬ የዱር ፍሬ😁😁😁😁
Emuye betesseb.argigm ehte ebakish
የኛ ዴቭ ቺፔል !!
እውነትም ያልተበረዘ ትችላለክ
Best
Best
Keld yalekebeh temeslaleh?
entoto lay hono yetayal tekeze
mushera enkwan balhon ansalehu lemize
yene sehtet new wey yehen fit meyaze
yemalenk
Mecha nw yeha program
ያማል ቅኔዉ በእዉቄ
be ewketu
ለምን ይዋሻል አሁን በዉቅቱ ያደገበት አከባቢ መጥሪያ ደዉል ያለዉ ግቢ ነበር?