እንዲህ ይባላል ወይ ተመልካቹን በሳቅያፈረሰ አዝናኝ ወግ - በኃይሉ ገ እግዚአብሔር / ጦቢያ
HTML-код
- Опубликовано: 15 окт 2022
- Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World - Видеоклипы
እንኳን በሰላም መጣህ ምንው ጠፋህ
አትጥፋ ወንድሚ ካንተ ብዙ የምንገነዘበው አለን
ከረጂም ግዜ ባሃላ ደግሞ እኮ ስወድህ ።
አቤት የጠፋሰው ሰው ካልሞተ ይገናኛል እንኳን በሰላም ወደጦቢያ መጣክልን ወንድም ገና ሳትናገር ነው የምታስደምመው
በለው የጠፋ ሰው ተናፍቀሃል እንኳን ደህና መጣህ አትጥፋብን …💝💝💝
ጥበብ ባይኖር እንደምን ሓሳባችን ይገለጽ ነበር!!!!??? የሚያምር ትረካ
በጣም ናፍቀህኝ ነበር
የጨዋይቱ የእናት ሃገሬ ልጆችኮ እያሳቁም ቅኔ ናቸዉ አቦ ኑሩልኝ ደሞቼ 💚💛💔
ተረተረት
@@mea9296 KOMAL DIGITAL WOYANE GO BACK TO THE HELL FROM WHERE YOU COME FROM 💚💛❤️
Thanks With respect
በኃይለ በጣም ጠፍተሐል እንኳን ደህና መጣህ ።
ውይ በሳቅ ሞትኩ
ወይ ልማታዊ ስድብ 😂😂😂😂 ጎበዝ ልጅ ነው ጠፍቶብን ነበር እንኳን ደህና መጣህ❤
My childhood Friend Behaile(Lebay). Am glad to see here and I appreciate the way you present. I wish to see you here again and again....Dawit M.
ምርጥ አቀራረብ የጠፋ ሰው ተናፍቀካል
Respect you came with wonderful explanation for what is going on in Ethiopia
እኔ በጣም አድናቂው ነኝ
Great to see you again!!!
Way to go! What a talent! Very good performance funny & realistic! Good job!
በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር where has he been the past 2 or 3 years. Please አትጥፋብን
እንኳን ደህና መጣህ 💚💛💔
የጠፋ ሰው እንኳን ደና መጣክ👏👏👏👏
አለሳቀኝም : ሀገሬ የሚሰራላት እንጂ የሚያሳስ ቃትና የሚስቅባት መቼ አጣች?
I really respect 🙏 and love you bor..
Behailu welcome back!
👏👏👏🙏🙏👍👍👍👍Good to see you. Long time no see 💕👍👍💚💛❤️
It's not something to laugh at, but a great message to learn from, and to get out of the deep darkness we are staggering in. May God help us all to see and understand what we are confued at!
Enkuan dena metakilen wendimachin baya...kiberlen🔥🔥🔥
እያዝናና ቁምነገር የሚያስጨብጥ
እጅህ ይባረክ
Welcome back Brother! With great presentation!
Speaking of Goliath vs David
The reason why the big 6-foot 9-inches Goliath was defeated by the little David was because Goliath's tool
( ወሽላ Genesis 17:11 ) was uncircumcised, but David's device
( ቁላ Genesis 17:10-14) was circumcised. Metaphorically speaking,
If you have a large weapon, your larger weapons are useless unless it accomplishes its mission, but a smaller weapon is more powerful and sufficient to accomplish the task.
True🙏🙏🙏💚💛♥
After long time welcome Behailu!
በጥበብ ማስረዳት ይሉታል ይሄ ነው።
በመጀመሪያ እንኳን በደህና መጣህ ፣የሬሐሣ ሻጩ ና መቃብር ቆፋሪው ፣ተረክ ሲገርመን ፣ወቅቱን ጠብቀህ ፣አስከሬን አጃቢ ሆነሕ ፣ላደረስከን ትምህርት አዘል መልእከት ፣ከልብ እያመሰገንኩ ።በዚሁ ቀጥል ግፋበት እላለሁ !!
This guy is so unique.
የተለያየነው በሀጢአት መሆኑኑ እረስቶት። ቋነቋዬ ይላል።
የመጨረሻው መልክት መታሰቢያነቱ ለአማራ ብልፅግና እና ባለስልጣን ይመስለኛል
ለሁሉም ብልፅግና ነው
Abezakew bro
ኧረ በሀይሉ በስንት ግዜው. !! በየሳምንቱ መቅረብ ያለበት. የማይሰለች ወገኛ!!!!!💖💖💖💖
አይ በሀይልሻ አንዴት ነህ አሳመርካት ማምሻ የት ደረሰች
Great!!!!!!!!
።ዋው ምርጥ
❤️ የልብ ታደርሳለህ ❤️
የዳዊት ቅኔ የማን ይሆን ???
እውነት ድንቅ ቅኔ
"ለከት አልባ ማሽቃበጥ ይውደም!!!"
vary talented person .
wow wow wow 💚💛❤👏👏👏👏👏👏
የሰፈራችን እንቁ እንካን መጣህ
The special!
YEWEDEM YEWDEM MASHERGED
👏👏
'አልቅሶ መቅበር ብርቅ ነው'...ብዙ እናውቃለን ብንናገር እናልቃለን
senafekew yeneberew getami
🤩
😍😍😍😍
አጨብጫቢ ነኝ አለም ያወቀኝ!!!
በኃይልሻ ኧረ በ ለ ው !!
አሪፍ ጨዋታ !
ወይ ቅኔው???????
wow wow wow
የት ነዉ የጠፋኸዉ
ኧረ ታስፈልገናለህ
Like
😂😂😂😂😂😂😂😂👍🏾👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🤣
ሆዴ እየተቃጠለ ቢሆንም ትንሽ ፍገገ አድርጋችሁኛል. እናመሰግናቸዋለን
መጨረሻ ላይ (ገለቱማ ) ብሎ ቢሰናበት ልዩ አርት ይሆን ነበር😂😂😂😂😂
ምክንያት??
The young “Ethiopian” generation who is dying for nothing shall watch this educational show again and again. Young generation shall be better than the generation before him not be a servant or slave to the outdated politician. See where the world is now, computing to stud planets but we are not even good enough to feed our own people. Don’t forget this country 3000 years history and where we could we be if we have focused on previous invention done by generations before us. Wakeup young people, open your mind to do good for humanity not against. Life is short and let us use it for positive results.
"...ሰማያትንና ምድርንም መፍጠሩ፣ የቋንቋዎቻችሁና የመልኮቻችሁም መለያየት፣ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡
በዚህ ውስጥ ለዐዋቂዎች ተዓምራቶች አልሉበት፡፡"
Qur'an (30:22)
Ok
አረንጓዴ ግጥም(ቀልድ)
But is he Behailu G/egzihabhere?
አርክቲቪስት👍
ለመጣው ለሄደው ማሸርገድ ይውደም!
ለዛያለዉ ወግ
medrek agnhu belo sew lket atasa abo!!
በአዴን አሚባለው አሽቃባጭ ነገርልን ለከት አልባ መስገድ ይወደም
100k
የሞተን መቅበር
የተፈጠርክበትን እየኖርክ ያለህ ብሩክ ሰው፡፡
የትፍጠርው. ሊሳድበ ነው ማልትነው ????
አረንጓዴ ልብ ቅሶ ይከናወን ነበር
😂😂😂😂 ልማታዊ ስድብ 👍👍
ህዝቤ መሳቅና ማጨብጨብ ሱስ ሆኖበታል እንጂ መልእክቱ ግን ቅኔ ነበር!!
በሀይሉ ገ/መድህን በጣም የማደንቀው ሰው በሰምና ወርቅ ልክ ነጋሪ የት ጠፍተህ ነው በሰላም ነው ? አንተ እና ፉጀራ የሚያወርበው ልጅ የጦቢያ ውበት ናችሁ አትጥፉብን
Turuba
''አንተ ፖለቲከኛ'' ከወተቴ ግሮሰሪ😂😂😂 ጠፍተሻል ብሮ ✌️
አር የጥፋስው
እረ አይባልም😂
anteni bilo komedi lela sira felgi frend
ቁም ነግር ብስታስተላልፍ ምን አለበት በግፍ በታሠሩት ከምትቀልድ ዝም ብሎ ይገለፍጣል ።
dedeb neh
ለከት አልባ ማሽቃበጥ ይውደም 🙏🙏🙏🙏
እንሰመቅ እንጂ
Bermel AFFF.... Anten neber Afkin Afer molto chigign metkel.... 😆
ኣንተ ራስህ ሬሳ ነህ ኣስከሬን ነህ
ኣሁን ይህም ስነ ፅሁፍ መሆኑ ነዉ
ጥላቻ በሰዎች ቋንቋቸውን መውደድ ማሽፍ ምን ማለት ነዉ ?
ከረዥም ጊዜ በኃላ ቱቦ አፍህን ስለከፈትክ ቅሌታም ቅናታምነትህን ስላሳየኸን
አብይ አህመድ ይኑርልን
የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያህል ይስቃል
Lemehonu dirshahnn lemewetat andd zaff teklehal? Werrea leEthiopia aybejatmm enquans agerr mistna ljochun memratt eyakatew yetefetawn tddar eyayeh!,Kerbero besew ejj yamral wnetmm bermeal aff nehhhhh
አረ የጠፍ ሰው አከብርሀለው እባክህ አተጥፍ ወይ በራስህ ዩቱብ እናግኝህ እነምስራቅ እባካችሁ አይጥፋ አጀግኑት ጋሽ ነብይ ጠፍተዋል
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ፀሃፊ እና አዳማጭ አላት መሪ ግን የላትም ግን እግዚአብሔር መሪዋ ነው
ለምን አንተ አትመራም?
I don't know what lesson is taken from this speech or reading ? Just saying Goverment is funeral undertaker ? Why do you kill each other then what have you done to stope ? Some times some body like you don't deserve to be buried even after you are dead. Just gocip. What makes me sick is those clapping for you!
ለከት ያለፈ ማሽቃበጥ አቁምምምምምም
take lesson for writing
1gocip=gossip
2stope=stop
take lesson for writing
1gocip=gossip
2stope=stop
ለከት አልባ ማሽቃበጥ ይውደም•••ከገባህ ላንተ አይነቱ ነውና
ለነገሩ በሰው ደም የደነዘዝህ ስለሆነ ምን ታደረግ። እናም ይሄንን አዕምሮህን እንደው አጃክስ እጠበው።
Tola! You can't understand this tolo!
😂😂 እንኳንም : ልማታዊ : ስድብ በሚሰደብበት :ጊዜ :ሰደበህ : በአሁኑ: ጊዜ : ቢሆን : ኖሮ :ከአስክሬን : አጃቢነት : ወደ :ታጃቢነት :ይቀይርህ ነበር::😂😂❤
ይህ የአንተ አስተማሪ መልእክት ለገዳይ አፋኝ ዘራፊ ዘረኛ የአብይ ሽመልስ አብዲሳ አሸባሪ ቡድን ይድረስ
አንተስ ማነኝ ብለህ ነው? ከእነሱ የተሻልክ መሆንህን በወሬ ልታስመሰክር ነው እዚህ የመጣህው? ዱቄት!
ወረኛ
አስቃባጭ ይውደም !
ይሄንን ክፍት አፍ ነበር ችግኝ መትከል።
ደደብ የኢትዬጰያ ድምክራሲ ቅጥ አጣ።
።ዋው ምርጥ
😂😂😂😂😂😂😂😂👍🏾👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🤣
ሆዴ እየተቃጠለ ቢሆንም ትንሽ ፍገገ አድርጋችሁኛል. እናመሰግናቸዋለን