እግሬን ተመርቄ አውቃለው....Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
HTML-код
- Опубликовано: 4 фев 2025
- "በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ ከአባይ አገልግል ዘወትር እሁድ 7:00 ላይ በአባይ ቲቪ ይጠብቁን።
ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians that are only broadcast on Abbay TV.
Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv RUclips channels.
RUclips: / @abbay-tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: ...
TikTok: www.tiktok.com...
Telegram t.me/Abbay_Tv
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'"#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube
ኮሜዲያን እንዲህ ስራ ሰርተው እያሳቁ በንሯቸውም ሳይሳቀቁ እንዲህ በደስታ ሲሰሩ ማየት ደስ ይላል።
ለሁላችሁም Bige respect!! አሁን ያሉበት አቀማመጥ አሪፍ ነዉ ፍልፍሉ 😂😂😂👍
ጥላሁን እና ፍልፍሉ አንድ ላይ መሆን የለባቸውም ምክንያቱ በፕሮግራሙ ላይ ያላቸው ምልልስ አዝናኝ ስለሆነ ባሉበት ይሁኑ🥰🥰🥰🥰🥰
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯 ልክ ነህ
Yes
ፍልፍሉ እና አሌክስ መቺም እዳይለያዩ የጨዋታው ድምቀት ናቻው❤❤❤😂😂😂😂
100%
አንድ ላይ መሆን የለባቸውም
👉👉👉ጥሌና ፍልፍሉ በፍፁም አንድ ላይ መሆን የለባቸውም👌👌👌፡፡ ሁለቱም የየራሳቸው የሆነ የትወና ብቃትና በተለይ ጥሌ ምስኪኑ ፍልፍሉን በየዋህነት የሚያምነው ነገር አስቂኝ ውበት ነው😍😍😍፡፡ አንድ ላይ ከሆኑ ግን ይህን አናገኘውም፡፡💯💯💯💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚🧡❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ፍልፍሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ከአዕምሮ በላይ ነህ አባቴ big respect 🫡🫡🫡 በፍፁም ጥሌና ፍልፌ አብረው መሆን የለባቸውም ጥሌ በምን ግራ ይጋባልን 😅
በጣም ነው የምንወዳችሁ ሀገራችን ሁሉ ትሣቅ
አሌክሶ አዳርጌ የሚባል ወንድም አለህ እንደምታየው ተስፋ አለኝ ❤❤❤❤
በታምር መቀያየር የለባቸውም እንዳሉት ይቀጥሉ
ጥሌ ሰው አክባሪ የዋህ ኑርልን❤❤❤
❤telieyee yelyalieee wedddd
ቢኾኑ ደስ ይላል: ግን ኹለቱም በጣም አስቂኝ ስለኾኑ ግሩፑ ላይ ጣል ጣል ሲሉ የበለጠ ድምቀት አለው:: አኹን እንዳለው ማለት ነው 👌🏾😊
የኒም ሀሳብ ነው 👍
I am from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 በደንብ ነዉ ምከታተለዉ ይሄ ፖሮግራም እና በ ፍጹም ጥሌ ና ፍልፍሉ ኣንድ መሆን የለባቾም ከ መካከላቾዉ ያለ ምልልስ በጣም ነዉ ምያዝናናን 😂 ብዝኾነ ኩላትኩም ማራ ኬፍ ኣለኩም I love 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 people
Mara ske wuduat 😂😂😂
ዋሸሁ እንዴ በጣም እየተወደዳችሁ ነው ኑሩልን: ከዐይን ያውጣችሁ :: በጣም ደስ የምትሉ ወንድማማቾች:
ጥልዬ አበባ መውደድህ በጣም ሁሌም ያስደምመኛል :;
💐 🌸 🌺
ለሁላችሁም ትልቅ ክብር አለኝ!!!
ፍልፍሉና ጥሌ አንድ ላይ ከሆኑ ፕሮግራሙ ይደብራል በጭራሽ አንድ ላይ መሆን የለባቸውም😂😂❤
ድምጼን ለሕዝብ ስላደረሳቹ ፈጣሪ ያክብራቹ ልዩ ናቹ
ሰብስክራይብ አድርገናል❤አይዞን
እድሉን ስለሠጣችሁ ምስጋና ይግባችሁና ግን ለኔ ሞቼ ነው ቆሜ ነው አንድ ላይ የሚሆኑት በነበሩበት ይቀጥሉ
በፍፁም መቀያየር የለባቸውም አሁን ያለው ቡድን አሪፍ ነው በተረፈ በጣም ተወደጆች ናችሁ በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤
መቀያየር የለባቸውም ምክንያቱም ሁለቱም ቡድኖች ምርጦች ናቸው እባካችሁ አትቀይሯቸው ፍልፍሉና አሌክስ ደስ ይላሉ ጥሌና ማርቆስም ሲከራከሩ ደስ ይላሉ በእናታችሁ አትቀይሯቸው
ከሪም ክላስሜቴ እና የቀ.መስቀል ባልደረባዬ፤ ስላየሁህ ና ለዚህ ታላቅ ክብር ስለበቃህ ደስ ብሎኛል።መልካም የሥራ ዘመን።❤
አንድ ላይ ባይሆኑ ሁለቱ ሀሪፍ ነው እሚተራረቡት በጣም ደስ ስለሚል
ጥልዬ ከልጅነቴ ጀምሮ እንዴት እንደማከብርህ እንደምወድህ ነኔ ሰው አክባሪ ኑርልኝ! ፍልፍሉ ሌላ ሌቭል...ለየብቻ❤
ፍልፍሉ እና ጥሌ አንድ ላይ መሆን የለባቸውም ምክንያቱም በሚያቀርቡት ቃለ ምልልስ በተቃራኒ ቡድን ሲሆኑ ጨዋታው ያምራል 🥰
አሁን ያለው ቲም ጥሩ ስብጥር ነው በዚሁ ቀጥሉበት!!!❤❤❤❤❤
ፍልፍሉና ጥሌ አንድ ላይ መሆን የለባቸውም ሁለቱም የራሳቸው የሆነ አቀራረብ አላቸው እንዳሁኑ ባሉበት ይሁኑ❤ ጥሌ ግን ያሉብህን ሱሶች ቀንስ ፊትህ በጣም በሱስ የተጎዳ ይመስላል በጣም አድናቂህ ነኝ ፈተና ገጠመኝ ልዩ ገጠመኝ በመምህር ተስፋዬ የሚቀርብ ነው አዳምጥ በሱስ ውስጥያለቹ እህት ወንድሞቼ ከዛ ለመላቀቅ ይረዳቹሃል አዳምጡ በተረፈ ቀጥሉበት የተረሱ አርቲስቶችን አምጡልን❤❤❤
በትክክል💯💯💯💯💯💯💯💯
14:43
Amharic hi. Vbb v. Off h😊
Iik aidelachihum be media endih neh fith minamin malet. Ye esun chiger alemawk new. Melkam yemedrek sew never tamo meselegn yakaretew. Lesusuma ahun enegnh lelaw biker chat saikmu kertew new. Gin aibalm.
የከሪሞ አባባል ልክ እነፍልፍሉ የሚጠቀሙበት አይነት ነው ሲጠየቁ አያብራሩም የሚሉትም ነገር ያወናብዳል ማርቆስ እና ጥሌ ግን የዋህነት ያበዛሉ አሌክስና ፍልፍሉ ግን በቁጣ እና በማስፈራራት ነው ለማሳመን የሚጥሩት ስለዚህ ይደባለቁ😮ሌላው መቀላለዱ እንዳለ ሆኖ ትንሽ መከባበሩ መስመር አይሳት ትንሽ ያሳቅቃል እትዘራጠጡ😮😮
በፍፁም ፍልፍሉ እና ጥሊ አንድ ላይ መሆን የለባቸዉም አሌክስ እና ፍልፍሎ ናቸዉ ማች ያደረጉት ከተለያዩ ከይቅርታ ጋር በግሌ አላይም ሶሪ ደምሴየ
ወይኔ 😂😂😂😂😂😂 የዛሬው የአሌክስ ዋሸው እንዴ እና የጥሌ እርግጠኝነት ገራሚ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂
ፍልፍሉ በጣም ታዝናናለህ ይበልጣችሃል።
ከንድ ላይ አይሁኑ ፍልፍሉ ሙድ ሲይዝበት የጥሌ የዋህነት ፍክክሩ ደስ ይለል
ከሪሞዬ በጣም ነው ምወድህ እናቴን❤
Ye eradu bali enikuani dene metaki😂😂😂😂❤
አሁን ያሉበት ጥምረት ያምራል ባሉበት ይቀጥሉ አደራችሁን ግሩፑ አይነካካ
ጥሌ እና ፍልፍሉ ባንድ መሆን የለባቸዉም ምክንያቱም ከነ ማርኬ ግሩፕ ጥሌ ነው በደምብ የሚያወራዉም የሚያስቀዉም ይቅርታ ማርክ ከነ አሌክስ ደግሞ ፍልፍሉ ነው አሌክስ ኮሚዲም አይመስልም ዝም ስለሚል ሲናገር ግን በሳቅ የሚደፋኝ ባሉበት ይቀጥሉ
አይይይይ ፍልፍል ያተ ጉድ ማለቂያ የለውም በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ
በጣም ነው የምውዳችሁ ❤❤❤ በላይ ፈታ የምታርግኝ
ጥላሁን እና ፋልፋሉ አንድ ላይ መሆን የለባቸውም ❤
እኔ ግን ሲበሻሸቁ ደስ ይሉኛል አንድለይ ሲሆኑማ አያዝናናም አሁን በጣም ደስ ይልልል❤❤❤
No, አንድላይ መሆን የለባቸውም የሁለቱ conversation (arguement) ነው more ፕሮግራሙን attractive ሚያደርገው!!
Keep going guys!!
Demes yemecheyal fegegta wow😊 mahteb lebes bro
ውይ ፍልፍሉ😂😂🤣🤣🤣ብቻ ሁላችሁም 😂😂😂❤❤❤
አረ አትለያዩአቸው እንዳለ ይሁኑ እንዲሂ ሲተራሪቡ ደስ ይላሉ ማርያምን❤❤❤❤❤
እኔ ባሉበት ይቀጥሉ ባይ ነኝ ግን ፕሮግራሙ አዝናኝ ሆኖ ሳለ ለድምቀቱ አሸናፊው ቡድን ሽልማት ነገር ቢኖረው ባይ ነኝ
በዚህ አጋጣሚ ታምራላችሁ ትችላላችሁ እወዳችኃለው ሁሌም ከእናንተ ጋር ነኝ
አለክስ እና ማርቆስ ቢቀያየር ጥሩ ነበር ፍልፍሉ እና ጥላሁን እንዳትነኩት😍
ውይ😂😂😂😂😂😂ፍልፍሉ ሁላችሁም❤
Marki 😅😅😅 ኤሬ ትለያለህ❤❤ ጥላሁን ያልከው ቦታ 😂😂
በፍፁም ፍልፍሉ እና ኘሊ አንድ ❤❤❤
ጥሌና ፍልፍሉ አንድ ላይ ይሁኑ ምክኒያቱም ማርቆስ እና ጥሌ የዋህ ናቸው 😂😂😂 በርቱ ዋሸው እንዴ በጣም ፈታ ያረጋል
Tile men aynet mastewal nw akebrhalew Hager wste telat yelem big respect tilk sew tilahun elfeneh wendem enji
best show i ever seen
ጥሌና ፍልፍሉ አንድ ላይ መሆን የለባቸውም ምልልሳቸው በጣም ነው የሚያዝናናው❤❤❤
የዝንጅብሉ ወይኔ ፍልፍሉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣...
ከሪሞን በጣም አድናቂው ነኝ ለእናንተም እናመሰግናለን
ጠጆ የወንዶች ጉዳይ የሚስራውን
ዘሪሁን አቅርቡልን..
ፍልፍሉና ማርቆስ አንድ ጋር ከሆኑ ይጣላሉ😂😂😂😂
አዝናኝ ነው እናመሰግናለን ግን አንዳንዴ ተቀያየሩ አሌክሶ ይመቸኛል ማርቆስ አትንቀልቀል በረከት ደግሞ ፈጠራው ይመቸኛል
በፍዑም አብረው መሆን የለባቸውሞ እንደዚ ፕሮግራሙ ያምራል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
የዛሬው 👌👌👌👌😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ከረጅሙና አድካሚው ቀኔ በዃላ ይሄንን ሾው ማየት ሱስ እየሆነብኝ ነው።
Arife program nw ketelubet from USA
አድላይ መሆን የለባቸዉም ጫወታዉ አይደምቅም አሌክሥ አድነቂህ ነኝ ሁላችሁንም እወዳችዋለዉ አሌክሣ ዉሀሣይጠዋክም ዝብለክ አትጠጣ
እረ አይኦንመ ጥሌ እና ፍልፍሉ አንድ ላይ መኦን የለባቸዉም ምክንያቱም ፍልፍሉ በሚናገረዉ ጥሌ ተወዛግቦ ሲያብራራ በጣም ዉበት አለዉ አንድ ላይ ባይኦኑ ይመረጣል ባይኦን ግሩፑን መለዋወጥ ከፈለጋቹ አሌክስን እና ጥሌን ወይም አሌክስን ከቁራሌዉ ጋር ማድረግ ይሻላል ካልኦነም ባሉበት ይሁኑ ባይ ነኝ ይመቻቹ 😍😍😘😘
በጣም ነው ዘና ምታረጉኝ በርቱ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
በፍፁም አንድ ለይ መሆን የለባቸውም እንደዚህ ቀጠሉ ሁላቸውንም በጣም ነው ሚወዳቸው በረቱ
Enjoyed the laughs from both comedians! 😄 While they have great chemistry, I believe their unique styles shine brightest when they each have their own spotlight. Simply አንድ ላይ አይሁኑ።
ባሉበት ይቀመጡ ክርክራቸው እራሱ በጣም ያስቃል
ጥሊ በጣም የዋክ ሰውአክባራነው ስወደው❤
Alx ena tlahun abrew yhunu❤
የትም ይመቸኛል😂😂😂😂😂
አሌክሶንለማጥሎይቀየራል❤❤❤❤አይሁኑ
ፍልፍሉና ጥልዬ አብረው መሆን የለባቸውም: ባሉበት ነው የሚስማማው:
በጣም.ነውየየየየየየየየየምውዳችሁ😘😘😘
ዛሬ ኢትዮጵያዊነትን በትንሹም ቢሆን አሳያቹን ትህትናን ፍቅርን ምስጋናን አየን አስለቀሳቹን ዛሬ
ሳሚ...ረዱ ከኬኒያ ብር ይልካል ብላ እየጠበቅችህ ነው ድረስላት 😂😂
አሌክስ እየቃመ ሚመጣው ነገር አፋን እየለጎመው ስለሆነ ያስብብት በተረፈቦታ መቀያየሩ ጥሩ ነው ላለመሰልቸት 😊
አሪፍ ፕሮግራም ነው ግን ማርቆስ ቢቀየር ወይም ስግጥናዉን ቢቀንስ
ደምሴ ተዋናዩን ሀይሌ አስመላሽ (ራስታው) ጋብዙት ምርጥዬ ነው
ሁላችሁም የምርጦች ምርጥ ናችሁ!!!
ጥላሁንን ግን እንደነብሴ ነው የምወደው!!!!
ጥሌ ና አሌክስ አንድ ላይ ይሁኑ ምትሉ ላይክ 👍
አይሁኑ
ብርቄ ድንቄ ይቅረብ
አንድ ላይ መሆን የለባቸውም ጥሌም ፍልፍሉም ያሉበት ይሁኑ
እንዳሉ ይቀጥሉ በጣም ነው የምከታተላችሁ
አሌክስ እና ፍልፌ ከተለያዩ ዋሸሁ እንዴ ፕሮግራም አላይም ::
አትቀያይሩብን እንደለመድነው ቀጥሉ በጣም አሪፍ ነው
ጥሌ ኮበሌ በመጀመሪያ የሁላችሁም አድናቂ እና በጣም ነዉ ምወዳችሁ ሲቀጥል ጥሌ በየፕሮግራማችሁ ዘፈኖችህን ለማስታወስ ምትሰራዉ ፕሮሞት በጣም ተመችቶኛል በበኩሌ ዘፈኖችህን እየፈለኩ እያየሁ ነዉ S ነኝ ከዱባይ
ወላሂ እምባየ እስኪፈስ ነው የሳኩት የፍልፍሉ እግር መመርቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሰወዳችሁኮ ሙቸ ነው
አይይይይይ እዳሉበት ይሁኑ ከተቀያየሩ ያስጠላል😢😢😢
ሀሀሀሀሀሀ የፍልፍሉ ተመርቄ አንደኛ ነው
ነፍሰ ጡር እራስ😂😂😂😂
ሰላም ሰላም ዓቢይዎች ኩሮዋች እንዴት ሰነበታችሁ ጥሩ ፕሮግራም ነው በፍፁም ፍልፍሉ መቀያየር የለባቸውም ሁለቱም የየራሳቸው ቀለም አላቻቸው ባሉበት ይቀጥሉ ኮበሌና ቆራሌው ማርቆስ አንድ ላይ ያምራሉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
woyne filfiluye ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Are balubet yeketlu endayekeyayru 🎉🎉🎉 betam new mewdachwe
ፍልፋሉና ጥላሁን አድላይ ቢሆኑ ደሰ ይላል ።
ባሉበት አሪፍ ነው
ባሉበት ይሁኑ
ፕሮግራሙ እንደ ጅማሪ ጥሩ ነዉ ፤ ያዝናናል። ነገር ግን ብስለት ይጎለወል። ለአንድ ወይም ለሚታወቅ ሠዉ በጎ መሆን ፤እንደ አርዕያነት ቆጥሮ ማቅሪብ እንደ ፕሮፖጋንዳ ይቆጠራል።
በይሆን አሌክስና ጥላሁን ይሁኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአሌክሶና የማርክ ነቆሯ ደስ ይለኛል
በፍፁም ጥሌ እና ፍልፍሉ አብረው መሆን የለባቸውም ❤
የሳቄ ምንጮች መጣችሁልን😊
ክክክክክክ አቤት ፍልፍሉ በጣም ነዉ ፈታ እሚያረገዉ ጥያቄዉ የሱ እንደሆነ አዉቄዋለሁ ከርእሱ