የሰፈራችን ልጅ ህንድ ፊልም አይቶ ራሱን አጥፍቷል ። - washew ende?@abbay-tv
HTML-код
- Опубликовано: 12 дек 2024
- ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል ከ ሀይለእየሱስ ፈይሳ እና ሀና ተረፈ ጋር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ሰኞ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show
You can also watch on the Abbay TV RUclips channel on Monday at 2:00 (LT) Evening.
Watch us with a bright smile on your face.
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube
ፍልፍሉ ሁሌ ጥላሁንን በመሸወድህ አድናቂው ነኝ ጥልዬ ከደቡብ እዝ ጀምሮ አድናቂህ ነኝ ኑርልን
ጌቾ በጣም ነው ማከብር ድንግል ማርያም ትማርክ
አምላኬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ፍልፍሉ እመብርሃንን አንተ ትለያለክ በቃ ምርጥ ሰው ሁላችሁንም ጣም ነው የምንወዳቹ የእንድ ተርጓሚውን ዛሬ አየውት ወይኔ ድምፁ ያው ነው እመብርሃን ጨርሳ ትማርክ ጌታቸው❤❤❤❤❤❤❤❤
አስኪ ፍልፍሉ እና ጥሌ አንድ ቡድን ይሁኑ... አሌክስ እና ማርቆስ አንድ ግሩፕ ይሁኑ
በፍፁም🤨
Endezi arif new
እንኳን በሰላም መጣቹ የፍልፍሉን ለመስማት ጓጉቻለሁ😅
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ❤❤❤
ፍልፍሉ የአመቱ ምርጥ ንግግር እዉነት ነዉ ልጆች የሚጫወቱበትን እንምረጥላቸዉ
ዋሽሁ እንዴ ጥሩ ፕሮግራም ነው በሁሉ አለም ይታያል ቀጥሉበት👏👏👏👏👏
ጎበዝ በመንፈሳዊ ነገሮች ሙድ ባትይዙ ጥሩ ነው። በተረፈ ዝግጅቱ አሪፍ ነው።
እሁድን እድናፍቅ አርጋችሁኛል ፍልፍሉ የሰፈሬ ልጅ ይመችክ የተናገርከው ቃል ለሚገባው አስተማሪ ነው በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ጌችም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ ራሙጃኒ❤
ዋሸው እንዴ 1ኛ ናችሁ ይመቻችሁ
ስፖርተኞች ጋዜጠኞችን አትሌቶችን ብታቀርቡልን ደስ ይለናል ይመቻቹ
በጋዜጠኛ መንሱር አብዱል ቀኒ እና የቀድሞ የብሔራዊ ቡድን ተጨዋች ሰለሀዲን ሰዒድ ብታቀርቡልን ደስ ይለናል
Funniest show. Everyone is so talented. It's been watching since a few months ago I have been addicted and I always find it hilarious 😂😂😂watching it. Can't get enough. Thank you guys
ጌቾዬ እንወድሀለን ያልጅነት ዘመናችን ውበት ድምፅ ገራሚ ነው❤ እንወድሀለን ፈጣሪ ይማርህ ከጎንህ ነን
ነመሥቴ 🙏ጌች ድጋሜ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል እውነት ባለፈው በአርቲስት ገነት ንጋቱ ላይ ቀርበህ ያለህበት ህይወት እመም ስትናገር በጣም አስዝነህኝ ነበር እንኩዋንም ተሻለህ እውነት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ጋሽ ጃንቦ ሊስን ቱ me😂😂😂
ጌቾ የልጅነት ትዝታችን ጋሽ ጃምቦ ምርጥ አርቲስት ናችሁ ዋው
ወዮ ፍልፍሉ😂😂😂 ብቻ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ😂😂😂❤❤❤❤ ጌችየ አላህ ጤናህን ይመልስልህ ☝️☝️😢 lessen too me እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የፍልፍሉ ታሪክ ይገርማል
የዛሬው ጨዋታ ይለያል❤
We love you so soooo much our Brothers All the way Washington DC 🇺🇸 😘😘😘😘😘😘😘😘😘 Big respect keep it up 💪❤️❤️❤️❤️❤️🙏
አሪፍ ነው
ብሩን የላከው ያስተባበርከው እግዚያ ይባርክህ
ጋሽ ጃንብ ድጋሚይቅረብ የታመምከው ጌች እግዝአብሔር ይማርህ❤
በጣም ደስ ይላል.. ትዝታዬ ጌችዬ እግዚአብሔር ይማርህ
የምታቀርቡት ነገር ደስ ይለናል ።
ቀጣይ ማመድ ምትኩንእና ስለሽዳቢን ብታቀርቡልን ደስ ይለናል ።
bexam bexam new yemenwdachu
ኢትዮጵያ ወስጥ ኑሮ መውድዱ ያውኩት ፍልፍሉ መክሳቱ እፍፍፍ
😁😁😁😁😁😁👍❤️
Amazing program getchn slametachihuln tnx a lot yenate program andegnaaa
የጌቾ ድምጽ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ምረቱ ያምጣልህ ጌች
ሁሌም በዩቲዩብ ነበር የማያችሁ ሙሉውን ፕሮግራም ለምን አታስተላልፋም ዛሬ ነው ባጋጣሚ በቲቪ ያየሁት በቲቪ የሚታየው እና በዩቲዩብ አንዳይነት አይደለም በቲቪ የታየው ቢለቀቅ
አላህ ያሽረክ ምረቱን ይላክልክ
#1 Chanal & # 1 Progeram In Ethiopia Is Abay Washehu Ende New!! Yemechachehu!!
ጐበዞች ናችሁ 👏👏👏👏👏
ጌቾ ❤❤❤
ጌችን እንታደገው 😢
awo 😞
Is there a part two ? I love it !! I know these ladies on RUclips but I don’t follow none of them but now I have decided to follow them as they are inspirational beautiful ladies ❤❤
just to day i am very intreste with your program i belive in help disabled children May GOD help you
ምህረቱን ያምጣልክ ጌች
ተመልካቹ ሲስቅ ማሳየት አለበቹ።ፕሮግራሙን በ ቲ ቪ ለሚመለከቱ ድምቀት ይሠጣል።
በጣም ፈታ ነው ያረጋቹኝ❤❤❤❤❤
የዛሬው ይላያል በጣም ምርጥ ነው 😂thank you
Really great job bertu
ሰላም እዴት ሰነበታችሁ ??
ሰላም ለአገራች ሰላም ለህዝባችን
ፍትህ ፍትህ ለአማራ ንፁሀን ዜጎች
ልጅነታችንን ያሳመረልን ጌቾ 350 ሺ ብር ብቻ ለህክምናው ትንሽ ናትኮ። ወይኔ እንተባበረው
በርቱ በአመሪካን በጣም ይታያል
ሙሴን ያቀዋል አለ😂😂😂😂😂😂
ዋሸሁንዴ ሁሌ የምናፍቃቹ ዛሬ እጅግ ትለያላቹ
Berchelegn enate teru Sera new.....❤❤❤❤
ጌቾ respect ✊
ዋሸሁዴ ማይካችሁ እደ ፓርላማው አንድ ተቆጣጣሪ ቢኖረው የበለጠ ምርጥ ይሆን ነበር በተረፈ ምንም ችግር የለውም ትመቻላችሁ ረጅም ቢሆንም ስለተመቸን በጣም ነው እደውም የሚያጥርብን / ኝ ይመቻችሁ የዘመናችን ምርጦች ናችሁ ፍልፍሉ ትለያለህ 🙏
ፍልፍሉ ሚለው አይጠፋውም ብዬእንጅ እንግዶቹ ???
Me too
እውነት ነው the guests are not interested 😮
Strongly disagree
Happy birthday la malikam saw🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
HBD bro🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በህይወቴ እንደዚህ ስቄ አላውቅም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በፍልፍሉ ፈታ ብል ብዬ ነው እንግዶቹ አይነፉም😂😂
አቦ እግዚአብሔር ይስጣቹ ቀኔን እንዲ እዳሳመራቹልኝ 🙏🙏🙏
ይሄ አስተርጓሚው ግን ከራስ ነገር የሠውን ነው የሚያደንቀው🙄😠ጃምቦ እድሜህን ያርዝምልን❤
,👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር ይስጣችሁ የሳቄ ምንጮች ውድድ❤
እኒ ሁልጊዜም እነፊልፊሉን ነው ሲያሸንፉ ደስ የሚለኝ እነጥሌን እጠላለሁ ማለት አደለም
ወላሂ ከልቤ ነዉ ያሳቀኝ ቦባርሊ😂 ወይኔ አቦ አስገድዳችሁ ነዉ ኮሜንት የምትቀበሉት ይመቻችሁ ❤
sleeping on trees Markos love it ❤❤
አዎ ጌች እውነት ነው ከማስታወቂያ የማይረሳው አልመሱር ኢንበሌ በሌንሳ
ጌች እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ🙏
Geche selam new selayehuh dese belogal yemigerem bekat yaleh lege neh
❤❤❤የምር ድምፅ ሲምር
ባለፈው ብታምንም ባታምንም የሚለውን ፕሮግራም ረስተውት ነበር ዛሬ ደግሞ አስታወሱ 😂😂😂😂😂😂 😂😂😂😂 ኢዲተር ካሜራ ማን ድምፅ ቀረፃ ያስቃል
Le 5 ግዜ እያየሁት ነው😅😅
የሳቅ ምንጮቻችን😂😂😂😂
era filfeluuuuuuuuu😃🤣🤣🤣🤣🤣🤣 22 amet
ጥላሁን አሌክስን ማመን አቁም ባክህ😂😂😂
❤ቁምነገር አዘል ጭውውት ሲሄን ይማርካል
Mn abatea ladrgh flflu swedachihu yesakea mnchochi sra fetche new mayachihu
❤❤❤ሰላም ለናተ ይሁን
ህንድኛ ሙዚቃውንም ፊልሙንም እራሳቸውንም እልወዳቸውም ከነሱ ጋር ብትማሩና ብትኖሩ እንኳን ልትሰሙት ትጠሏቸው ነበር ክፍ ሸረኛ መጥፎ ሰው ናቸው...honesty ask any foreigners
እትዮጲየን ህንዶችን በፍልም እንደዩት ቆንጆ ጡሩዎች መስሎ የስበሉ ግን ከኛ የበሱ ሾክኔአም ትብተኛ ነቾ
alexye betam new mwedachihu markye tlye dems flflu healen bedlun akrbut betam new mwedat
ሊስን ቱ ሚ😂😂😂😂😂😂😂
ጃንቦ በጣም ነው ያሳቀኝ😆😆
Commedian Eshetun akirbuln
የጌቾ ድምፅ ይለያል። አሌክሶ ከደፈረሽ ሞክራአት እስኪ
እንዴ በአሁኑ ሰአት ገንዘብ እንደዚህ መስጠት ከባድ ይመሰለኛል ዋሸው እንዴ ብታሰቡበት ጥሩ ይመስለኛል በቼክ መስጠት ለወደፊቱ እንዳይደገም አስቡበት....አንቺንም እግዚአብሔር ይርዳሽ
ጌችዬ አላህ ይማርህ አይዞን ወንድማችን እንረዳዳለን
ከፍቶኝ ነበር የልቤን ነው የሳኩት የቦሜ😂😂😂
ለምን ቦታ አትቀያየሩም❤
ጥሌ😂
Enaa yehanen pirogeram endat endamewadhaww😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ፍልፍሉ አሌክሶ❤
እንኳን በደህና መጣችሁ ❤❤
103,000 ከሆነ በብላክ ነው ማለት ነው😅😅😅
Bob Marley. አበሻ ቦንብ ማርሊ😂
Thank you all
Markos getting puzzled
የፍልፍሉ ነው ል ደቱ
ሰፍራች አንድ ልጅ አለ ከቻለዉ ስልከቻዉ ለኩልን የሆቲዝም
E/g yemarerhe bro
ያሰባችሁት ይሳካ የመዳም ቅመሞችየ
Lemen atelwawetm Felfelun ke Telhawe kaleza yeslchal
abezagnaw hebrteseb yemiyawekachew gn media lay bizum maykerbu ende gecho aynet sew selgabezachu betam des yelal ....be ketay tirgum be kasim bethabezu or selshi mertye new
😂😂😂😂😂😂😂
ፍልፍሉ እዛው ላይ እሚፈጥረው ነገር እሚገርም ነው
እከካም የአይምሮ እድገት የሚያስፍልገው እራሱ ዋሸው እዴ ነው ምክንያቱም እድገትና ድርቀትን መለየት ላልቻለው ፍዎል ተሰራ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
felfelu gn ka keledu wechi meger kumenegeragna ena asetaway sew nw