ኤልያስ ተባበል በጥፊ መቶኝ ሽጉጥ አውጣብኝ - washew ende?@abbay-tv
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል ከ ሀይለእየሱስ ፈይሳ እና ሀና ተረፈ ጋር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ሰኞ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show
You can also watch on the Abbay TV RUclips channel on Monday at 2:00 (LT) Evening.
Watch us with a bright smile on your face.
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube
ኮሜዲያን ደረጄ ይቅረብ የምትሉ Like
ኤልያስ ተባበል በጣም ነበር የምንወድህ በጣም ተወዳጅ ነበር ሰላጋበዛችሁት Thanks
ኤልያስ ስወደው ❤😘ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳችሁ ለአዲስ አመት ሰላም ለሐገራችን ፍትህ ለሐገር ወዳዱ አማራ 😥😥
ዋሸው እንዴዎች በጣአም ነው ምህወዳችሁ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ኮሜድያን ደረጀ ኃይሌን ጋብዙልኝ እኔ እከፍላለሁ ።
ግጥሙ በጣም ተመችቶናል. Thank you guys!!
በጣም ነው የምታዝናኑን እንወዳችሆለን👏👏👏👏
በጣም የሚያሥቀኝ የፍልፍሉ ዳሥ እና አካሄዲ😂😂😂😂😂😂
Tilahun Elfineh is most amazing spice of this show. Keep it up.
ኤልየስ እኳን ደህነ መጠህ ልጂነቴን አስተውስወሎ ሰየይህ
አይይይ ጌታየ ሆይ አገራችችንን ሰላም አድርጌል 2 ለተኛ ላይ ግጥም ያቀረበው ልጅ አስለቀሰኝ ሰላም ለሃ
በዚኸ. ዘመን. ሊገኝ. የማይችል. ፍፁም. ሰው. ቃላት. የለኝም. 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
wow ደሰትላላችሁ❤❤❤ አሌክሰ እስፖርት ሰራ ወፈርክ❤❤
ኤላ ጥፊህን ቀመስክ 😂😂😂የሚገርም ገጠመኝ😂😂😂❤❤❤
ዳኒ የሚገርም ግጥም ጠንካራ ቃላት
G Mesay Kebede እና ኮሜዲያን Dereje ጋብዙልን
ነፃነት ወርቅነህ ኣቅሩብልን
ያርብ አገራቻንን ሰላም አድርግልን
አሜን አሜን ሰላሙን ያምጣልን
Mesay kebede ጋብዙት ስወዳቹ
Mesay kebede ጋብዙልን Please🙏🙏
እመቤቴን ይሄ ፕሮግራም ፍልፍሉ ባይኖር አይደምቅም ነበር
Mesqelu des sil gobe ahunem bahamanotsh yastenash❤❤❤
ሰይፉንና ደረጄን አቅርቡልን🎉🎉🎉🎉🎉
ምረጥ ፖሮግራም❤❤❤
በጣም
የማርቆስ ፍሬንድ ተመችቶኛል 😂 ሽል so funny
መልካም አዲስ አመት ለሁላችን🙏🏾🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
G mesay kebede የምወደው ሰውን አክባሪ የሆነ አርቲስት ነው ብታቀርቡት ብዙ ነገር ከሱ እንማራለን
Mesay kebede ጋብዙት Plese
Mesay kebede ይቅረብ Please😊
ሳምንት Mesay kebede ጋብዙት
I love you guys ❤😂😂😂😂
ፍልፍሉ ለምግብ ያለው ቦታ 🤣🤣ፈታ ነው ከአንተ ጋር ይመቻችሁ የዋሸው እንዴ ቤተሰቦች 🥰ዋው ግጥሙ ልበል ይነካል እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🥰
G Mesay kebede ጋብዙልን
G mesay ሳምንት ጋብዙልን
Viva washew ende !! Thanx
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡
እኔን ብቻ ነው በቃ ፍልፍሉን ገና ሳየው ሳቄ ሚመጣው
አሜሪካ ብርቅ ነው የምንሰራትን እንተዋወቃለን😂😂😂😂
ሰለ G Mesay Kebede ማወቅ ምፈልገው ብዙ ነገር አለ ጋብዙት
ትመቹኛላችሁ በተለይ አሌክሶ ናደምስ
ማርቆስ አንተነህ እንዴ የገረዝከው ፍልፍሉን😂😂😂
ለዉጥማ አለ አሌክስ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲንቀሳቀስ አየሁት ልበል፡ ማን ነዉ እንደኔ ኖቲስ ያረገ?
እረ በፈጣሪ የዚህን ፍልፍሉ የሚባል ለዛቢስ ቃላቶች እንዲጠነቀቅ ንገሩት በጣም ፀያፍ ነው የረከሰ የወረደ ስርአት የለህ ነው
ቀጣይ ሳምንት Mesay kebede ይቅረብ
G Mesay kebede የማደንቀው አርቲስት ሳምንት ጋብዙት
G mesay kebede ጥሩ
G Mesay Kebede ጋብዙት
Mesay kebede ጋብዙት please
እንኳን መጣችሁል❤️❤️❤️❤️
ታሪኩ አረዘመመ ኤልዬ😂
እንኳን ሰላም መጣችሁ ❤❤❤
💚💛❤️💚💛❤️
G mesay kebede ጋብዙ
😅😅😅😅😅😅😅😅ሀይላዲአንጠልጥለዉብኛል
Good job you guys keep it up 👍👍👍
Mesay kebede ይቅረብ Please
ተው ማንደላን አቅርቡልን😢😊
ትክክል😂😂😂😂 ይቅርብ
አበሩ ከሚናስ ጋር ያለኝ ግኑኝነት የአክስቴ ልጅ ነው ካለች በኋላ መጨረሻ ላይ እንዴት የባለቤቴ ወንድም ነው ትላለች ፧ 🤔
ትክክለኛውን ግኑኝነት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ተናግረው ውድድሩ ቢካሄድ መልካም ነው ፤ ደምስ ፦🤔
ሰይፉ ፋንታሁን ይቅረብልን
Invite both G mesay kebede and comedian
dereje
ዛሬ ጥሌ ጨምሯል 😂😂😂
U nice
እንኩዋን አደረሣችሁ ውድ አርቲሥቶቻችን
G Mesay Kebede ይቅረብ
Enaa yaa filfilu tarek bicha nw maseqany😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡ 👈🏾👈🏾👈🏾
አሌክስ በ 98 ባቡር አልቆመም እዴ? የቆመ ይመስለኛል
Telahon yetnagerkew betam wshet naw mknyato yezare 25 amet Ethiopia ena Eritrea smemnat alneberachewm bet gebtcho neaw festival yasyacho
Mesay kebede ይቅረብ
G mesay kebede ይቅረብ የምትሉ
እስንድርዬ. አደራውን. ያልበላ. ንፁኸ. ሰው.
Demis Please Sefu fantahun yimta Please
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
G Mesay Kebede እና ደረጄ ሳምንት ይቅረቡ
Next seyfu fantahun please
❤❤
majebia sakun ebakachu tewut
ሽልማት ወይም ቅጣት ጨምሩበት ውድድር አደል እንዴ
ሰይፉን አቅርቡልን
ሰይፉ ከጥሌ ጋ ፀብ ነው
@@smithzenebe8590እሽ ውስ አዋቂ 😂😂😂
@@smithzenebe8590አይደለም
ዋሸው እንዴ
Please nesanet werkenakean akerbolean
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡
Dr abiyn akerbulne
🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤❤❤
መቅደስን አቅርባት
ግጡምን ያነበበው ልጅ አሥለቀሰኝ
አንደኞች
Jegna marqos!
Download madrg aychalm eko
የሚቀጥለው ሳምንት Mesay kebede ይቅረብ
😂😂😂❤❤❤
Asenak yekerebelen
Ela man ere feta aderkeshgn man
ቤቲ ዋኖስ እና አስረስ በቀለን አቅርቡልን
ሰላም ለሀገራችን በጣም ታምራላችሁ ግን መጨረሻ ላይ ውዝዋዜው እየጠበቅን ሚደንሱበት ሌላ ሙዚቃው ሌላ ይደብራ ለመጀመሪ ጊዜአተችሁ አይደለም ይስተካከል አመሰግናለሁ ካነበባችሁት
ሳምንት G mesay kebede ይቅረብ
ጥሌ ዛሬ አልተቻለም
አበሩ ደርባባ😊
አሌክሰ እስፖርት ሰራ ወፈርክ
Mesay kebede ይቅረብ የምትሉ
ሰይፉይቅረብ
የዛርው ምርጥ ውሸት የደምሥ ሸር
ፕሮግራማችሁላይ ጋብዙኝ 10q