ያየኸውን አስጠንቅቀህ ንገራቸው አለኝ ይህ በጣም አስደንጋጭም አስገራሚም ምስክርነት ነው። እባካችሁ እንዳያልፋችሁ .

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 124

  • @senasafikre
    @senasafikre 3 дня назад +11

    እያለቀስኩ ነው የሰማውት ኢየሱስ ሆይ ቶሎና

    • @veracity8968
      @veracity8968 День назад

      አዬዬዬዬዬ ይህ ሰው እክ በአሜሪካ መንግስት የተከሰሰ ብዚ ሚሊየን $ የሰረቀ ምን ጉድ ናቹ ግን ይህን ቀጣፊ ሃይማኖት እምትቀበሉ?????

  • @MulugojamBalew
    @MulugojamBalew 2 дня назад +12

    እኔ ለባለቤቴ ፀልዩልኝ ጌታን አያመልክም እባካችሁ ፀልዩልኝ ስሙ ፀጋዬ እኔ ሙሉ እንባላለን

    • @apostletechaleabebe6386
      @apostletechaleabebe6386 День назад

      ጌታ አሳልፎ ይስጥሽ።ብርሐን ይሁን

    • @ismaelismael2139
      @ismaelismael2139 День назад +1

      1ኛ ጴጥሮስ 3 (አዲሱ መ.ት)
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ሚስቶች ሆይ፤ እናንተም እንደዚሁ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ አንዳንድ ለቃሉ የማይታዘዙ ቢኖሩ፣ ያለ ቃል በሚስቶቻቸው አኗኗር ተማርከው ይመለሳሉ፤
      ² ይህም የሚሆነው ንጹሕና ፍጹም አክብሮት የተሞላውን ኑሮአችሁን ሲመለከቱ ነው።
      ጌታ ይረዳሻል

    • @መልእክቶችንይከታተሉ
      @መልእክቶችንይከታተሉ 19 часов назад

      እህቴ፡በፍፁም፡ተስፋ፡እንዳትቆርጪ፡እሺ?ባለቤትሽ፡በቅርብ፡ጊዜ፡ጌታን፡ያገኛል፡፡፡፡

  • @BezuneshYilma
    @BezuneshYilma 3 дня назад +7

    እኔ በምድር የምኖረዉ በእግዚአብሔር ፈቃድ ብቻ ነዉ። የሚፈልገዉ እርሱን ማየት ብቻ ነዉ በኑሮዬ ፈቃዱን ማገልገል እርሱ መራብና መጠማት ለብዙ ዘመን ሰንብቶብኛል እጅግ በጣም ኢየሱስ ይናፍቀኛል ።በእዉነት የምትፀልዩ ከሆነ እኔን ጨንቆኛል ፀልዩልኝ

    • @amarignatube
      @amarignatube  3 дня назад

      እሺ እባካችሁ ለዚህ ወንድማችን እንጸልይ

    • @MaryAlemaiho
      @MaryAlemaiho День назад

      ጌታ፣ክብሩን፣ይውስድ፣ለባለቤቴና፣ለልጆቸ፣ጌታን፣እንዲቀበሉ፣እባካችሁን፣በፀሎት፣አስቡአቸው፣ተባረኩ፣

  • @BereketBirahan
    @BereketBirahan 3 дня назад +3

    እኔን ሚገርመኝ ምስክርነቶችን ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት ነው 🥹
    ብቻ እግዚአብሔር ድንቅ ነው ስሙ ይባረክ ኢየሱስ ጌታነው ማራናታ ኢየሱስ ጌታችን ሆይ ቶሎ ናልን!🙏🙏🙏

    • @amarignatube
      @amarignatube  3 дня назад +2

      አዎ የእግዚአብሔር መንፈስ ይሰራባቸዋል.. ተባረኩልን

  • @MarthaTadele-v4t
    @MarthaTadele-v4t 4 дня назад +7

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ በጣም ደስ የሚል ተስፋ የሚያለመልም ምስክርነት ኢዩየ አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ቀጥልበት ሃይልና ብርታት ይስጥህ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @amarignatube
      @amarignatube  4 дня назад +2

      በጣም

    • @AANTENEH1
      @AANTENEH1 4 дня назад

      Ameeeeen!! LORD JESUS CHRIST 🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏❤️

  • @addisdemeke1990
    @addisdemeke1990 3 дня назад +3

    እንደዚህ አይነት ምስክርነት ሰምቼ አላውቅም ተገርሜ ተገርሜ ነው የሰማሁት ጌታ ኢየሱስ ተበረክ። እዩዬ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ፣ ለእኛ ትልቅ ነገር ነው የነገርከን በእውነት ትልቅ ተስፋ፣ ትልቅ መፅናናት ነው። አባ ቶሎ ናልን❤❤❤

  • @abrehamyeyu9065
    @abrehamyeyu9065 4 дня назад +3

    የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን።ኢየሱስ ትላንትም ዛሬም ለዘላለም ያው ነው።ዕብ 13:8

  • @KidistDargasso
    @KidistDargasso 3 дня назад +5

    ጌታ ይባርክህ ያልዳኑ ቤተሰቦች አሉኝ ፀልዩልኝ።

    • @amarignatube
      @amarignatube  3 дня назад +2

      እሺ ለቅድስት ቤተሰቦች እንጸልይ

  • @mesertowens2316
    @mesertowens2316 3 дня назад +2

    Oh lord have Mercy open my eyes Abba Abba Father God bless me to see your Kingdom yahwe Alshdey Alpha and Omega Amen 🙌🙏

  • @SiraworkThomas
    @SiraworkThomas 3 дня назад +2

    እግዚአብሔር አባቴ ሆይ በመንግሥት አስበኝ🙏

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 4 дня назад +4

    ጌታ፣ሆይ፣በሰማሁት፣ቃል፣አኑረኝ፣እንድጠብቅህ፣እርዳኝ፣አሜን፣፣

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 4 дня назад +5

    የመላእክት ክብር በሰማይ እንደሚለያይ
    እኛም ባደረግነው በተመላለስንበት ባገለገልንበት በታማኝነት መጠን የእግዚአብሔር ክብር በሰማይ በእኛ ላይ ይሆናል ።።

  • @abrahamabate2723
    @abrahamabate2723 3 дня назад +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ እስከ መጨረሻው በጸጋህና በኃይል አቆመን።

  • @hirutmessele8855
    @hirutmessele8855 День назад

    Amen LORDJESUS thank you LORD my father thank YOU

  • @BirtukanTilahun-lz3gx
    @BirtukanTilahun-lz3gx 4 дня назад +3

    እኔስ አምነዋለሁ ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @selamawitzeleke3534
    @selamawitzeleke3534 9 часов назад

    Ine. Tsaloti. Feligalehuu

  • @AmanuelJima-s1v
    @AmanuelJima-s1v День назад

    ጌታ በደዚህ አይነት አገላለጥ ለእኔም እንድገለጥልኝ በገታ ፋቅር ጸልዩልኝ

  • @yoseftamiru6358
    @yoseftamiru6358 3 дня назад +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @meserettaye2617
    @meserettaye2617 День назад

    እኔ በብዙበሽታ የምሰቃይ ነኝ የዕድሜዬ ግማሹ በተለያየ ታብሌት በመዋጥብዙ እየተሰቃየሁ ነዉ እባክ በጌታ ስም ፀሎትህ አይለየኝ

  • @fadimallo6963
    @fadimallo6963 4 дня назад +4

    አሜንንን ወደ መንግስትህ መግባት ይሁንልኝ ይሁንልን 😢🤲🤲🤲🤲🤲📖

  • @ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ

    ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተሎ ና🙏📖♥😇

  • @Lominat-o9q
    @Lominat-o9q 2 дня назад +2

    I need a prayer, Thank u and God bless u

  • @Gol-l6h
    @Gol-l6h День назад

    ኢየሱስ

  • @habtesilassekinfu661
    @habtesilassekinfu661 День назад +1

    እኔ አጥያተኛ ነኝ ፀልዩልኝ አደራ መልክቱን ስለአሰሙን ጌታ ይባርኮት:

    • @fatumaali3301
      @fatumaali3301 6 часов назад

      እና መፍትሔው ኢየሡሥነው ንሠሀግቢ ደሙ ከሀጣት ሁሉ ያነጣል

  • @KalkidanBeyene-i1t
    @KalkidanBeyene-i1t 2 дня назад +1

    Balebietie gietan edikebel selot arglgni.egziabher ybarkh

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 4 дня назад +1

    አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ! ተባረክ እዩ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤

  • @genetsamuel6434
    @genetsamuel6434 4 дня назад +2

    እውነት ነው ጌታ እየመጣ ነው እንዘጋጅ ጌታ ብሎጛል ኢየሱስ እየመጣ ነው
    ❤❤❤

  • @hirutmessele8855
    @hirutmessele8855 День назад

    Please man of GOD pray for my daughter and grandchildren to receive God as their saviour and peace to my home and God can heal my health ,stress deabet,colostrol,high blood and arthritis disease only GOD can heal my health be blessed

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb День назад

      Where is your location the truth church is the one which does not make any payment for any service. And you get this in the remote areas of Tigray and Eritrea nowhere else.

  • @ZoraZora-v6l
    @ZoraZora-v6l 4 дня назад +3

    አሜንማራናታጌታየሱስተባረክ

  • @yeshikifle8736
    @yeshikifle8736 3 дня назад +1

    ኦ ጌታዬ ተባረክ፡አሹ፡፡

  • @KidistDargasso
    @KidistDargasso 3 дня назад

    አሜን ይህ ትልቅ መታደል ነው
    እኔም ይህ መሻት አለኝ
    ጌታ መልካም ነው!!!

  • @YeshiHassan
    @YeshiHassan 4 дня назад +2

    ተባረክ አንተም ፀሎት እፈልጋለሁ ይፀለይልኝ

  • @LeyuTesifaye
    @LeyuTesifaye День назад

    ተባረክ

  • @ProphetEtalemProphetEtalem
    @ProphetEtalemProphetEtalem 3 дня назад +1

    እውነት ነው እኔን አይቺይሎ7ቀን ድርቅ ፆሚ ፅሎት ይለ ምግብ ይለ ወሃ የፆሙበት ሳት እየሱሲ ዪምጠል እግዚአብሔር አምላክ ይብርከልን ፅጋው የብዝልክ

  • @almazseyoum2902
    @almazseyoum2902 23 часа назад

    ❤❤❤Amen

  • @MulugetaAbreha-xv3er
    @MulugetaAbreha-xv3er 3 дня назад +1

    Amen ጌተ ሆይ ከክብርሕ አታጉድለኝ አሳየኝ

  • @eshetukoteofficial7091
    @eshetukoteofficial7091 4 дня назад +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @axumayitkingdom5033
    @axumayitkingdom5033 4 дня назад +1

    አሜን ጌታ ይባረክ፡ ፀሎት እፈልጋለው።

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 4 дня назад +3

    ጌታ ይባርክህ !! ጄሲ ዱፕላንቲስ p. Jesse Duplantis

  • @deboratadesse6675
    @deboratadesse6675 4 дня назад +2

    ጌታ ይባርክህ❤❤

  • @tseheyneshfaniel9066
    @tseheyneshfaniel9066 4 дня назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና

  • @meronkassaye7132
    @meronkassaye7132 4 дня назад +1

    አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና 🙏💕

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 3 дня назад +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ይበራክ አሜን ሀሌሉያ 🔥🔥🔥

  • @KalkidanBeyene-i1t
    @KalkidanBeyene-i1t 2 дня назад

    Enie lehiwetie lenuroye letdarie stelyulgni lehtoche lebietesebie medan stelyulgni.amen amen

  • @astermulugeta6735
    @astermulugeta6735 3 дня назад +1

    ተባረክ እዩ

  • @Feven-f9d
    @Feven-f9d 2 дня назад +1

    ምን ዓይነት ልባችን የምያሞቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ይባረካው🙌🙌 ኢዩ አንተን ጌታ ይባረክህ ፀጋ ይብዛልህ በንደዚህ ዓይነት ዙሪያ ሰው ብዙ ትምህርት ያገኝበታል በርታ
    አሜንንንን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናልን🎉🎉❤❤❤

  • @Ur_bea_seli
    @Ur_bea_seli 3 дня назад +2

    ጌታዬባረከ ዉንድሜ ነይህን መስክረነትን ሰላስማኝ ጌታ ይመጣል ናፍቆታቸውን ነዉ ማረናታ ቶሎ ነህ

  • @raheldjene
    @raheldjene 3 дня назад +1

    ተባረክ ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 4 дня назад +1

    እየሱስዬ ናልን በጣም ናፈቀናል

  • @hinsenebarsisa1983
    @hinsenebarsisa1983 3 дня назад +1

    Tebarek❤❤❤

  • @almazpasqual1120
    @almazpasqual1120 4 дня назад

    አሜን እግዚሐብሄር አምላክ ይመስገን :: በደንብ እንድሰማ ጆሮዪን እዱከፍትልኝ ፀሎት ያስፈልገዋል ፀልዮልኝ

  • @TizeLove-xq2my
    @TizeLove-xq2my День назад

    ፀሎት። እፈልጋለሁ በገታ

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 4 дня назад +1

    🥲🥲🥲🥲🥲እየሱስዬ በጣም እወድሀለው

  • @BehailuSeltan
    @BehailuSeltan 4 дня назад +1

    u r amazing ma spiritual bro thanks a lot

  • @nardi-p6h
    @nardi-p6h 3 дня назад +1

    Ameeen geta hoy tolo na❤

  • @MihretDessalgn
    @MihretDessalgn 4 дня назад +1

    ተባረክ

  • @AMANUEL...777
    @AMANUEL...777 4 дня назад +1

    ፀልይልኝ ወንድሜ

  • @selamgeremedhin7622
    @selamgeremedhin7622 3 дня назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 4 дня назад +1

    ኢየሱስ ናልን ዉዳችን

  • @senafekeshgedamu7871
    @senafekeshgedamu7871 4 дня назад

    አሜን ማራናታ

  • @samitz-d1g
    @samitz-d1g 4 дня назад +1

    ameen geta yibarkih iyesus yimetal

  • @tiruyadane3080
    @tiruyadane3080 3 дня назад +1

    ወንድሜ እንድትፀልዮልኝ እፈልጋለሁ ደም ግፊት ስኳር አስም አለብኝ እግዚአብሔር እንዲያነሳልኝ ፈውስ እንዲሆንልኝ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ።

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 3 дня назад +2

      በኢየሱስ ቅዱስ ስም የትኛውም ደዌ ከላይሽ ላይ ይነሳ ።ፍፁም ጤና በላይሽ ላይ አውጃለሁ ከአፌ ቃል ውጪ ሌላ አይሆንብሽም 🎉

    • @amarignatube
      @amarignatube  3 дня назад

      እሺ

  • @genethadera.8189
    @genethadera.8189 3 дня назад +1

    ❤❤❤

  • @selammatiwes5638
    @selammatiwes5638 4 дня назад

    Amen maranat geta eyesus nah ❤❤❤😇😇😇📖📚❤❤

  • @UwuGe
    @UwuGe 3 дня назад +1

    ኢየሱሴ😭😭

  • @AMER0521
    @AMER0521 4 дня назад

    God bless you brother ❤

  • @tsiongottwald8431
    @tsiongottwald8431 4 дня назад

    Amen Maranatha ❤

  • @baharneshtesfay4821
    @baharneshtesfay4821 3 дня назад +1

    amen.amen.amem

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 4 дня назад +2

    አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @MarygraceCopon
    @MarygraceCopon 3 дня назад +1

    AMEN 🙏

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 4 дня назад +3

    Yehe keswe hasabe yemengre kale adelme Kalo yewente nwe eskemcheresa endesenana edtebkhe erdage Geta hoye

  • @emebetmegiso1209
    @emebetmegiso1209 4 дня назад

    Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MikiyasShewarega
    @MikiyasShewarega День назад

    ሙዚቃ

  • @johnmusk7970
    @johnmusk7970 3 дня назад +1

    እኔም ፀልት እፈልጋለሁ

  • @selamawitzeleke3534
    @selamawitzeleke3534 9 часов назад

    Geta. Hoyi. Zare. Ferahu

  • @bmg.5
    @bmg.5 4 дня назад

    Amen eyesus tsaga b dkame ygelt be tsaga bcha mdgef yhunlin

  • @Meron-t7w
    @Meron-t7w 4 дня назад +3

    😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤

  • @NathanAssefa-y4k
    @NathanAssefa-y4k 3 дня назад +1

    በ 11 አመቱ አሰማተኛ የሆነዉን ሰዉዬ ምስክርነት ለምን አቆምከዉ??

  • @mathiasadnew8057
    @mathiasadnew8057 4 дня назад

    ❤❤❤

  • @DavidAsefa-oo8mu
    @DavidAsefa-oo8mu 4 дня назад

    በመጀመሪያ አመሰግናለው ስለመንፈሳዊ ዝግጅቱና ስለአቅራቢ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ በመቀጠል ግን ይህንን ታሪክ ከመፅሐፍ ቅዱስ እውነታ ጋር ስናመሳክረው አንዳንዱ ክፍል ልዩነት አለው .....

    • @amarignatube
      @amarignatube  4 дня назад

      ሁሉንም ልክ ነው ብለን ልንቀበለው አንችልም እንደዛ እርግጠኛ የምንሆነው በቅዱስ ቃሉ ብቻ ነው

  • @HaileTesfay-m9j
    @HaileTesfay-m9j 4 дня назад

    ምን ነገረን?

  • @AwetashSara-if9sr
    @AwetashSara-if9sr 3 дня назад +1

    Teselote efelegalew

  • @kibru2965
    @kibru2965 4 часа назад

    ሰማይ ማነው? ሰማይ ያያል እንዴ ? ሰማያ ግን የት ነው ? እረ ይህ እብደታችሁን መቼ ነው የሚቆመው?

  • @alexmulat2922
    @alexmulat2922 4 дня назад

    Tselot eflgalew anten magnet efelgalew

  • @Azinbilgn
    @Azinbilgn 21 час назад

    Wishetam ganen new yayehew yihe sewye gibre sedom new teblo mitama sew newko hhhh halucintation new abate amirothn new yawerakew

  • @Azinbilgn
    @Azinbilgn 21 час назад

    Wey keldd hhhhh midre agases hulunm lkakakimachu yeblachu yetabyachu new alu enate pawlosin mitayut😂😂😂😂😂kizet new fernju😂😂😂😂😂

  • @fitsumefit5237
    @fitsumefit5237 4 дня назад

    አረ እግዛቤርን ፍሩ ምንም ከእግዛቤር ጋር ግኑኝነት የለውም ዲያቡሎስን ይመስለኛል እግዛቤር እያላቹ የምታወሩት!!!

  • @yeshiteklemariam6216
    @yeshiteklemariam6216 4 дня назад

    እነጳውሎስ የጌታ ባርያዎች እንቅልፍ ውስጥ ነው የሉት።በጌታ አምኖ የሞተ ሁሉ ወድያው ወደ ሰማይ የሚገባ ከሆነ ታድያ ማንን ለመውሰድ ነው ጌታችን የሱስ ተመልሶ የሚመጣ እስቲ መክበብ 9:5እናንብብ እባካችሁ ወገኖች እንደዚህ አይነት ቅጀት ተዉ።

    • @amarignatube
      @amarignatube  4 дня назад +1

      ወንድሜ ራሰሰህ አንብብ ቀድመህ ራእይ ላይ ያሉትን 24 ሽማግሌዎች እና ቅዱሳኑን እይ

  • @mahdergebrgziabher6900
    @mahdergebrgziabher6900 День назад +1

    አንተ ልጅማ የዳንክም አይመስለኝም ሁሌ የምታቀርባቸው ነገሮች ሉሲፈር ሉሲፈር ይሸታሉ አንድም ከቃሉ ጋር የማይዛመድ አጋንንታዊ ትምህርት ታመጣለህ ንስሀ ግባ በጣም የቃሉ እጥረት አለብህ።

  • @joesamson3769
    @joesamson3769 4 дня назад +1

    He is not from God

  • @joesamson3769
    @joesamson3769 4 дня назад +1

    This is the evil one

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 3 дня назад

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @aidamesegana1423
    @aidamesegana1423 3 дня назад

    No no no noooooooo a lie

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu 4 дня назад

    False Prophet please take care

  • @aidamesegana1423
    @aidamesegana1423 3 дня назад

    Not true...this guy is a millioner he teaches so many wrong teaching......

  • @alwaysgratitude
    @alwaysgratitude 4 дня назад +1

    ruclips.net/video/Ja_Yj0GOJ2Q/видео.htmlsi=Jsal0epv1yR03GYL

  • @kebrontariku9405
    @kebrontariku9405 4 дня назад

    ruclips.net/user/shortsVJl9zOATF0k?si=7R-uKCZLTpmfdmHH Please be aware of this person

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 4 дня назад

    ❤❤❤