amarigna tube
amarigna tube
  • Видео 379
  • Просмотров 660 584

Видео

ለክርስቲያኖች እጅግ ጥላቻ የነበረው ሰው እና የገደለውን ሰው ከ25 አመታት በኋላ እግዚአብሔር በተአምራት #miracle #jesus #muslim #christለክርስቲያኖች እጅግ ጥላቻ የነበረው ሰው እና የገደለውን ሰው ከ25 አመታት በኋላ እግዚአብሔር በተአምራት #miracle #jesus #muslim #christ
ለክርስቲያኖች እጅግ ጥላቻ የነበረው ሰው እና የገደለውን ሰው ከ25 አመታት በኋላ እግዚአብሔር በተአምራት #miracle #jesus #muslim #christ
Просмотров 3,1 тыс.2 дня назад
የጠቀማችሁ ብቻ ላይክ አድርጉት!! #Godsgenerals #amarignatube #evangelisteyu። #primeminister #tamrat #layne #jesus #facetoface #testmony #አማርኛቲዩብ #evangelisteyu #amarignatube #gospeltestmonies #jesus ።
#የበፊት #የኢትዮጲያ ጠቅላይ ሚኒስተር የነበረው #የታምራት #ላይኔ በጨለማ እስር ቤት ውስጥ #ኢየሱስን ፊት ለፊት ተገናኝቶት ህይወቱ እንዴት እንደተለወጠ#የበፊት #የኢትዮጲያ ጠቅላይ ሚኒስተር የነበረው #የታምራት #ላይኔ በጨለማ እስር ቤት ውስጥ #ኢየሱስን ፊት ለፊት ተገናኝቶት ህይወቱ እንዴት እንደተለወጠ
#የበፊት #የኢትዮጲያ ጠቅላይ ሚኒስተር የነበረው #የታምራት #ላይኔ በጨለማ እስር ቤት ውስጥ #ኢየሱስን ፊት ለፊት ተገናኝቶት ህይወቱ እንዴት እንደተለወጠ
Просмотров 4,2 тыс.3 дня назад
ከኮሚኒዝም አመራርነት እግዚአብሔር የለም ከሚል አመለካክት ኢየሱስ እራሱ ተገልጦ ተናገረው የጠቀማችሁ ብቻ ላይክ አድርጉት!! #Godsgenerals #amarignatube #evangelisteyu። #primeminister #tamrat #layne #jesus #facetoface #testmony #አማርኛቲዩብ #evangelisteyu #amarignatube #gospeltestmonies #jesus ።
ለ #23 ደቂቃ ያህል አሰቃቂ #የገሃነብ ቆይታ ያደረገው #የቢል ዊዝ አስደናቂ #ምስክርነት #2 minute in #hell #bill #weiseለ #23 ደቂቃ ያህል አሰቃቂ #የገሃነብ ቆይታ ያደረገው #የቢል ዊዝ አስደናቂ #ምስክርነት #2 minute in #hell #bill #weise
ለ #23 ደቂቃ ያህል አሰቃቂ #የገሃነብ ቆይታ ያደረገው #የቢል ዊዝ አስደናቂ #ምስክርነት #2 minute in #hell #bill #weise
Просмотров 28 тыс.5 дней назад
የጠቀማችሁ ብቻ ላይክ አድርጉት!! #Godsgenerals #amarignatube #evangelisteyu ።
ለ25 አመታት በጨለማው አለም ላይ በሰይጣን ተሹሞ ሲያገለግል የነበረው የጆን ራሚሬዝ ምስክርነት #john #ramirez #exsatanist #testimonyለ25 አመታት በጨለማው አለም ላይ በሰይጣን ተሹሞ ሲያገለግል የነበረው የጆን ራሚሬዝ ምስክርነት #john #ramirez #exsatanist #testimony
ለ25 አመታት በጨለማው አለም ላይ በሰይጣን ተሹሞ ሲያገለግል የነበረው የጆን ራሚሬዝ ምስክርነት #john #ramirez #exsatanist #testimony
Просмотров 42 тыс.7 дней назад
የጠቀማችሁ ብቻ ላይክ አድርጉት!! #Godsgenerals #amarignatube #evangelisteyu ።
#የፈውስ #ሰው #ጆን #ግራሃም ሌክ #ክፍል 2 #John #Graham lake #A man of #Healing #biography #part#የፈውስ #ሰው #ጆን #ግራሃም ሌክ #ክፍል 2 #John #Graham lake #A man of #Healing #biography #part
#የፈውስ #ሰው #ጆን #ግራሃም ሌክ #ክፍል 2 #John #Graham lake #A man of #Healing #biography #part
Просмотров 98111 дней назад
የጠቀማችሁ ብቻ ላይክ አድርጉት!! የእግዚአብሔር ጀነራሎች ከተሰኘው የሮበርት ሊያርድነ መፅሀፍ በቀጥታ ተወስዶ የተተረከ Taken from a book called Gods generals by Roberts Liyarden #Godsgenerals #amarignatube #evangelisteyu
#የፈውስ #ሰው #ጆን #ግራሃም ሌክ #ክፍል 1 #John #Graham lake #A man of #Healing #biography #part 1#የፈውስ #ሰው #ጆን #ግራሃም ሌክ #ክፍል 1 #John #Graham lake #A man of #Healing #biography #part 1
#የፈውስ #ሰው #ጆን #ግራሃም ሌክ #ክፍል 1 #John #Graham lake #A man of #Healing #biography #part 1
Просмотров 1,5 тыс.11 дней назад
የጠቀማችሁ ብቻ ላይክ አድርጉት!! የእግዚአብሔር ጀነራሎች ከተሰኘው የሮበርት ሊያርድነ መፅሀፍ በቀጥታ ተወስዶ የተተረከ Taken from a book called Gods generals by Roberts Liyarden #Godsgenerals #amarignatube #evangelisteyu .
#የጸሎት #ሪቫይቫሊስቱ #ኢቫን #ሮበርትስ #ክፍል 2 #Evan #Roberts #prayer #revivalist #biography #part 2#የጸሎት #ሪቫይቫሊስቱ #ኢቫን #ሮበርትስ #ክፍል 2 #Evan #Roberts #prayer #revivalist #biography #part 2
#የጸሎት #ሪቫይቫሊስቱ #ኢቫን #ሮበርትስ #ክፍል 2 #Evan #Roberts #prayer #revivalist #biography #part 2
Просмотров 2,8 тыс.21 день назад
የጠቀማችሁ ብቻ ላይክ አድርጉት!! የእግዚአብሔር ጀነራሎች ከተሰኘው የሮበርት ሊያርድነ መፅሀፍ በቀጥታ ተወስዶ የተተረከ Taken from a book called Gods generals by Roberts Liyarden #Godsgenerals #amarignatube #evangelisteyu
#የጸሎት #ሪቫይቫሊስቱ #ኢቫን #ሮበርትስ #ክፍል 1 #Evan #Roberts #prayer #revivalist #biography #part 1#የጸሎት #ሪቫይቫሊስቱ #ኢቫን #ሮበርትስ #ክፍል 1 #Evan #Roberts #prayer #revivalist #biography #part 1
#የጸሎት #ሪቫይቫሊስቱ #ኢቫን #ሮበርትስ #ክፍል 1 #Evan #Roberts #prayer #revivalist #biography #part 1
Просмотров 9 тыс.21 день назад
የጠቀማችሁ ብቻ ላይክ አድርጉት!! የእግዚአብሔር ጀነራሎች ከተሰኘው የሮበርት ሊያርድነ መፅሀፍ በቀጥታ ተወስዶ የተተረከ Taken from a book called Gods generals by Roberts Liyarden #Godsgenerals #amarignatube #evangelisteyu
#የመንፈሱ #ገላጭ #ማሪያ #ውድወርዝ #ኢተር #ክፍል 2 #maria #woodworth #etter #Spirit #manifester #biography #part 2#የመንፈሱ #ገላጭ #ማሪያ #ውድወርዝ #ኢተር #ክፍል 2 #maria #woodworth #etter #Spirit #manifester #biography #part 2
#የመንፈሱ #ገላጭ #ማሪያ #ውድወርዝ #ኢተር #ክፍል 2 #maria #woodworth #etter #Spirit #manifester #biography #part 2
Просмотров 1,6 тыс.24 дня назад
የጠቀማችሁ ብቻ ላይክ አድርጉት!! የእግዚአብሔር ጀነራሎች ከተሰኘው የሮበርት ሊያርድነ መፅሀፍ በቀጥታ ተወስዶ የተተረከ Taken from a book called Gods generals by Roberts Liyarden #Godsgenerals #amarignatube #evangelisteyu
#የመንፈሱ #ገላጭ #ማሪያ #ውድወርዝ #ኢተር #ክፍል 1 #maria #woodworth #etter #Spirit #manifester #biography #part 1#የመንፈሱ #ገላጭ #ማሪያ #ውድወርዝ #ኢተር #ክፍል 1 #maria #woodworth #etter #Spirit #manifester #biography #part 1
#የመንፈሱ #ገላጭ #ማሪያ #ውድወርዝ #ኢተር #ክፍል 1 #maria #woodworth #etter #Spirit #manifester #biography #part 1
Просмотров 2,5 тыс.24 дня назад
የጠቀማችሁ ብቻ ላይክ አድርጉት!! የእግዚአብሔር ጀነራሎች ከተሰኘው የሮበርት ሊያርድነ መፅሀፍ በቀጥታ ተወስዶ የተተረከ Taken from a book called Gods generals by Roberts Liyarden #Godsgenerals #amarignatube #evangelisteyu
#የፈውስ #ሓዋርያ #አሌክሳንደር # #ክፍል 1 #John #Alexander #Dowie #The #healing #Apostel #biography #part 1#የፈውስ #ሓዋርያ #አሌክሳንደር # #ክፍል 1 #John #Alexander #Dowie #The #healing #Apostel #biography #part 1
#የፈውስ #ሓዋርያ #አሌክሳንደር # #ክፍል 1 #John #Alexander #Dowie #The #healing #Apostel #biography #part 1
Просмотров 4,6 тыс.27 дней назад
የጠቀማችሁ ብቻ ላይክ አድርጉት!! የእግዚአብሔር ጀነራሎች ከተሰኘው የሮበርት ሊያርድነ መፅሀፍ በቀጥታ ተወስዶ የተተረከ Taken from a book called Gods generals by Roberts Liyarden #godsgenerals
#የፈውስ #ሓዋርያ #አሌክሳንደር # #ክፍል 2 #John #Alexander #Dowie #The #healing #Apostel #biography #part 2#የፈውስ #ሓዋርያ #አሌክሳንደር # #ክፍል 2 #John #Alexander #Dowie #The #healing #Apostel #biography #part 2
#የፈውስ #ሓዋርያ #አሌክሳንደር # #ክፍል 2 #John #Alexander #Dowie #The #healing #Apostel #biography #part 2
Просмотров 2,1 тыс.27 дней назад
የጠቀማችሁ ብቻ ላይክ አድርጉት!! የእግዚአብሔር ጀነራሎች ከተሰኘው የሮበርት ሊያርድነ መፅሀፍ በቀጥታ ተወስዶ የተተረከ Taken from a book called Gods generals by Roberts Liyarden #protestant #orthodox #preachers
አዳማ ላይ ምግብ በነጻ #ምን እንደተፈጠረ እዩ #ehiopia #adama #free #lunch #gospelአዳማ ላይ ምግብ በነጻ #ምን እንደተፈጠረ እዩ #ehiopia #adama #free #lunch #gospel
አዳማ ላይ ምግብ በነጻ #ምን እንደተፈጠረ እዩ #ehiopia #adama #free #lunch #gospel
Просмотров 8928 дней назад
#ehiopia #habesha #ebs #ሰበር
ከሰሞነኛው ኦሎምፒክ ትልቅ ትምህርት #ተነሳሽነት #paris2024 #olympics2024 #ehiopiaከሰሞነኛው ኦሎምፒክ ትልቅ ትምህርት #ተነሳሽነት #paris2024 #olympics2024 #ehiopia
ከሰሞነኛው ኦሎምፒክ ትልቅ ትምህርት #ተነሳሽነት #paris2024 #olympics2024 #ehiopia
Просмотров 123Месяц назад
በጣም የሚጠቅማችሁ ትምህርት👈👈👈⛔️

Комментарии

  • @user-cc5od9qh4x
    @user-cc5od9qh4x 3 минуты назад

    ይሄንን ያህል የከበረ ጥሪ እያለው እንደገና ወደ ትፋቱ ለምን ተመለሰ?

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede Час назад

    መለስ ዜናዊ ነበር።ሆስፒታል እያለ ንስሀ ገብቶ ቆርቦ ነው የሞተው።እንዲያውም መለስ ገነት እንዳለ አንድ ፓስተር አማኑኤል አሞፅ መስክሮለታል።

  • @birhanhailemichael
    @birhanhailemichael 2 часа назад

    ግን ለምንድን ነው ክፉ ወይም የሠይጣን ስዕሎችን ስክሪን ላይ የምታቆየው ስትተርክ? ለተመልካች ስለሚያስጨንቅ ቀንሠው

  • @TedlaTekie
    @TedlaTekie 3 часа назад

    አትፍረድ ይፈረድበሀል ፍርድ የጌታ ነው ። ለኔ ዜናው ታአማኒ ባይሆንም ትውልዳችን ግን በጨቅላነትና ቁጽልነት ይጋራዋል ግን እምነት በተራ የፖለቲካ ትርክት ጥቅም አይገነባም 😢 አብረን ነበርንም ተለያይተናልም ግን እምነት አንድ ያረገናል ሃይማኖት ግን የግል ነው❤ ❤❤❤

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 5 часов назад

    Aman Elelelel Eyasuse geta New yea tenkala yea aganenet martagenat baena ena bea betasobochan aysaram in Jesus mighty name Aman

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 5 часов назад

    Essay I Rebuked the davil in Jesus mighty name aychelem yea deyablos sera be Eyasuse sem afaraskut in Jesus mighty name serhen yeferase AYCHELEM HAYALU EGZEABHER KENA GARA NEW Thank You the almighty God

  • @ElisabethDide
    @ElisabethDide 5 часов назад

    እየሱሰ አድነን ይቅር በለን ሲኦል አለ እዉነት ነዉ ማረን

  • @AlenatanKassaye
    @AlenatanKassaye 5 часов назад

    እግዛብሔር ከዚህ ይጠብቀን ከዚህ አይነት መከራ ይሰዉረን

  • @jirrafilatie1935
    @jirrafilatie1935 6 часов назад

    መተከል ላይ ጀኖሳይድ የፈፀመ ያስፈፀመ ፍጡር እየሱስ በአካል ታየው

  • @Senaitoromo
    @Senaitoromo 6 часов назад

    Amen ameb✝️✝️✝️✝️✝️

  • @AmanAman-th8sz
    @AmanAman-th8sz 7 часов назад

    be blessed

  • @ManayewTebebu
    @ManayewTebebu 8 часов назад

    ጥያቄ ነበረኝ አልተመለሰችም ካልተመለሰች እንዴት አወቃቹ?

  • @አየሱስጌታነው-ቸ2ቈ
    @አየሱስጌታነው-ቸ2ቈ 9 часов назад

    WOW ተባረክ 🙏🙏🙏💘💘💘💘💘

  • @AbelLove-qw7xo
    @AbelLove-qw7xo 10 часов назад

    ጥሩ ተረት ተረት ነዉ😂😂😂

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete 10 часов назад

    ይሔንን ኢንተርቪው፣ በሌላ የውጭ ዐገር ቻናል ላይ ከሥምንት ዐመት በፊት የቀረበ እንደሆን ዐሥታውሳለሑ፣ ድንቅ ታሪክ ነው።

  • @EyerusalemMathewosEyerusalem
    @EyerusalemMathewosEyerusalem 11 часов назад

    🥰🥰🥰💐አሜን እግዚ/ር አብዝቶክ ይባርክህ ከዚ በበለጠ ሀይል ይግለጥ። ተጨንቃ ላለች አንዲት ነፍስ ሰላም ስለሆነ እጅግ አድርጌ ጌታዬን አመሰግናለው❤❤

  • @user-ho4ug3md7h
    @user-ho4ug3md7h 12 часов назад

    Tebarek❤

  • @ዲአ
    @ዲአ 17 часов назад

    ቀዳዳ በለው ስኳሩ ትዝ ብሎት ነው 😢😅

  • @YisakFeleke
    @YisakFeleke 21 час назад

    ተባረክ

  • @yihenewkebede4205
    @yihenewkebede4205 День назад

    ሰላም በለው

  • @mengistuabebe6603
    @mengistuabebe6603 День назад

    ሰወየው ቁርዐን የዘዘውን ነው ያደረገው።ክርስቲያኖች ዝም ስላሉ መጽሐፋቸው ትክክል ይመስላቸዋል።

  • @Tesfahun-b6y
    @Tesfahun-b6y День назад

    ወይታምራት ላይኔ እየሱን የብአድን ካድሪ አደረከው መከራ ለትነው

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp День назад

    ኦርቶዶክስ ሁን፤ግን መጀመሪያ ንስሃ ግባ፤ ተጠመቅ ፤ ያኔ በእውነት መድሐኔአለም ይታረቅሀል።

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 День назад

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 День назад

    ቀጣፊ ውሸታም ፣ኢየሱስ ለነፍሰ ገዳይና ለፓጋን አይገለጥም ፣ ያ የጨፈጨፍከው ፣ያስገደልከው ህዝብ እንዳይበቀልህ ሀይማኖትን የመደበቂያ ዋሻ የመረጥከው ዘዴ ነው፣ይህው እውነት መስሏቸው ተቀብለውህ ደብቀው ይዘውሃል፣ነፍሰበላ የአማራ ጠላት።

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 День назад

    እኔ የሚገርመኝ ጥቁር ሰው ሴጣን ነው ያለህ ማነው ቢያንስ እራስህን አትስደብ መቼም አበሻ ትምክህት አለበት እኛ የተለየን ነን ምናምን ይላል ግን በነጮች ዘንድ ሁልሽም ጥቁር ነሽ ገቢቶ

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 День назад

    እውነት ነው ፍቅር ኢየሱስ ብቻ ነው ❤🌹❤🌹❤

  • @abumohamed7324
    @abumohamed7324 День назад

    የሻዕቢያና የወያኔ ተላላኪ ባንዳ አገሩን ለማስገንጠልና ለመገንጠል ሲያገለግል የነበረ ወንጀለኛ ነው ሁመራንንና እራያን አሳልፎ የሸጠ ፖለቲካው ሲያበቃበት እየሱስን አየሁ ይላል እንኳን እየሱስን ሰይጣንን አላየም ውሸታም

  • @berhanuadela8142
    @berhanuadela8142 День назад

    ቆሻሻ ሌባ

  • @lezamohmmedyoutube8945
    @lezamohmmedyoutube8945 День назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @teklumark4122
    @teklumark4122 День назад

    ደደቢት በረሀ ያዘመተው ሴጣን ነው መለስን ጠቅሶ በሌሊት እስር ቤት ድረስ የሄደለት

  • @teklumark4122
    @teklumark4122 День назад

    ደደቢት በረሀ ያዘመተው ሴጣን ነው መለስን ጠቅሶ በሌሊት እስር ቤት ድረስ የሄደለት

  • @abrhamelias5750
    @abrhamelias5750 День назад

    የጳጤ ቆጤ ቀደዳ መችይሆን እሚያለቀው? ደሞ ክርስቶስ ነው? ሰይጣን ነው የሚታየው አስመሳዩ ጅላጅል ሰይጣን ነው።

  • @gizeaha2411
    @gizeaha2411 День назад

    ከየትኛው ኢየሱስ ?ከሐሰተኛው እንደሱ ሌባ አሳች መሲሕ ጋር ከሖነ ልክ ነው

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan День назад

    ጌታየና መዲሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eneyewdesalegn
    @eneyewdesalegn День назад

    Eyesusn yaye sew endet Ethiopia in meriwa lay yinessal

  • @zaytunazaytuna9751
    @zaytunazaytuna9751 День назад

    አሏህ ይምራቹ ስጀመር ሰው ስሞት ስኦል አይገባም ጀነትም አይገባም እስከ መጨረሻው ቀን ወይም እስከ የመል ቅያማ በ ስኦል እና በጀነት ግርዶሽ አለ ነገር ግን የመቃብር ቅታትና ፀጋ አለ ስጀመር ነብያችን እንደ አሉት አንድ ሰው ከ ጀሀነብ አምልጦ ብመጣ ከመስጠላቱ የተነሰ የሰው ልጅ ፈርቶት ይሸሻል አሉ ስጀመር የሞታ ሰው አይመለስም አንድ ከሞትክ እድል የሚባል ነገር የለም ነገር ወይ ፀፃቴ ትሌለህ አንተ ወንድም ለምን ውሸት እና የማይመስል ነገር እያቀረብክ ሰው ተጠማሌ ነገ እንደት ፀፃት አሏህ ሂዳያ ይስጣቹ

  • @zaytunazaytuna9751
    @zaytunazaytuna9751 День назад

    ጅሎች

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 День назад

    እዉነት የሆነና ድንቅ ምስክርነት ነዉ ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬም ለዘለዓለም ያዉ ነዉ

  • @kassietemesgen277
    @kassietemesgen277 День назад

    it is amazing,I learn one thing we must attach ourselves with GOD forever.

  • @YordanosTekie-f4u
    @YordanosTekie-f4u День назад

    Ezgabhier ndhnetna elsu kab dngl teqelidlnayu demun sguun mblat metetan betam tegebi newu

  • @user-by5ky6hi3d
    @user-by5ky6hi3d День назад

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ

  • @Isaackey-qu3cy
    @Isaackey-qu3cy День назад

    Jesus🥰🥰🥰🥰

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 День назад

    ሆዳም ከሃዲ። ሰይጣናም።

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew 2 дня назад

    መለስ ዜናዊ ማለት ይህ ነው።አብረሀም ያየህ ቅጣው የመለስን አረመኔነት በትግል ሜዳ ምን ሲያደርግ እንደነበረ ነግሮናል።እጅግ አረመኔአዊ ተግባር በታሰሩ ታጋዮች ለይም ፈፅሟል።

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 2 дня назад

    እስልምና የጥልቁ ሀይማኖት ነው ብለን እንዲድኑ የምንፈልገው እኮ ትክክል ነው። ጌታ አሁንም ከዚህ ጨለማ ይፍታቸው።

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 2 дня назад

    ኢየሱስ እኮ የፍቅር አምላክ ነዉ።

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TeferiYetbark-ub5xe
    @TeferiYetbark-ub5xe 2 дня назад

    I had given information about your power ,but may be not got you!I beliving your God witness!but you forgot your passed life winner's also yours God doing you know that cherake woyana tigraye eating more people because of poleticese,it was God together with you,you passed also that life,now woyana gavernment in Atlanta GA they have human being mental factory,after sleeping bitting by dabble,or bitting by another person's,that person after that betting he got mental!that place workrs tigray people,because they have many,Ethiopian manye in put every tigray personal pocket!not under the low!believe me!true!now God helping like you!they are selected job place ,because of study of sprit I had homeless 11years!10years study of sprit going human to human study my body by woyana majician in shelter!one year study of sprit killed sprit or not killed study woyana shelter at the above talking!after that I had sick I going Grady hospital after 7days,out of that and foll up appointment I got,but again in hospital I got woyana doctor another make mistake,I stopped my self!and God helping again like you!now I got black Angele,she gave me house,God also visiting again my house,now better than before!and Grady hospital doctored they are wakeup woyana doing!God Blessed!brother tamerat gurazawe I like you !we are selected God choose special God son we are,enjoyed togater with your family,God is perfect!all yours good or bad doing not only you God together,not known that God only known,my brother ,when iwas Kenya after killed my bed,they called me tamerat!!alwayes laphing,injoy again with you family,this is teferi Yetbark Atlanta Ga!please respond me if you got this message!tankyou!!!.

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 2 дня назад

    ሙስሊሞች ነፍሰ ገዳይ ናቸዉ። ስንል በምክንያት ነዉ። አንድ ሰዉ እምነቱን ትቶ ከወጣ ይገደል የሚል ቁርአናቸዉ ይፈቅዳል። ነፍሰ ገዳይ የዲያብሎስ ስራ ነዉ። እነሱም የሚከተሉት እሱን ነዉ። እላያቸዉ ላይ ያለዉ የነፍሰ ገዳይ መንፈስ በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን።