በራስ መተማመንን የሚሰርቁ ዘሮች || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ || Confidence ማለት ትዕቢት ወይም ትምክህት ሳይሆን ...
HTML-код
- Опубликовано: 27 авг 2024
- በራስ መተማመንን የሚሰርቁ ዘሮች
1. የአስተዳደግ ሁኔታ
• ወላጆች ሲነግሩንና ሲያደርጉብን ያደግነው በራስ መተማመናችን ላይ ጫና ያመጣል፡፡
2. ብልሹ ስነ-ምግባር
• የምንለማመደውም ሆነ ደብቀን የያዝነው አጉል ልምምድ የመተማመን ደረጃችንን ያወርደዋል፡፡
3. ሞያ-ቢስነት
• በሕይወታችን ያዳበርነውና በማሳደግ ላይ ያለነው ሞያ እንደሌለን ስናስብ የራስ በራስ ምልከታችን ስለሚነካ በራስ መተማመናችን ይወርዳል
#confidence #selfimprovement #growth
ተባረክ ፓስተር የእግዚአብሄር ሰው
Wow Docter betam tebarbetalu amesegnalehu.
Thanks for your advice . God blessed you & your families . 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🙏🙏🙏🙏በጣም መልካም ትምርት ነው ተባረክ
ጥሩ አቀራረብ ነው። እናመሠግናለን
Betam amesegnalehu Doctor!
Thanks docter for your good advice for mental development
ዶክተር ተባርክ
❤❤❤❤❤
thank you
great expression thank you for doing it
እናመሰግናለን ዶክተር።
Thanks blessed mor
Thanks for sharing Dr🙏
Thanks
Very insightful!
dr.ፈጣሪ ማስተዋሉን ጨምሮ ይስጥህ።
Thank you so much
በጣም አመሰግናለሁ ሁሌ እንደጠቀምከን ነው ኑርልን❤❤❤❤
ፓስተር የተባረክ
God bless you and your ministry ❤❤❤
D.r fetari abzto ysth endante aynet sew fetari yabzaln berta ktlbet beta amesegnalew
ወይ ጉድ አናቱን እኮ ነው የምታወራው
Thanks Dr !!
በዉነት ከለብ አመሰግናለሁ😢😢😢😢😢
❤❤
Eggnia ethiopian yerasachnin enku lik endate yalu muhrochn anakbrm ersw kadrgut antsar altkbrumm. 🙏🙏
ዶ/ር እባክህን ያንተን ስልጠና መውሰድ እፈልጋለው እንዴት ላግኛችሁ?
Thanks