ችግራችሁ ከአራቱ አያልፍም! Dr. Eyob Mamo || ራእይ፣ ዲሲፕሊን፣ ክህሎት ወይም ባህሪይ || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 июн 2023
  • ችግራችን ከአራቱ አያልፍም
    በሕይወታችን መፍታት ያለብን ሁኔታ እንዳለ ከተሰማን በቅድሚ የችግሩን ምንነት መለየት አለብን፡፡
    • ዓላማን ያለማወቅ ችግር - 1) ራእይን መለየት፣ 2) ለራእዩ የሚመጥን የራስ በራስ ምልከታ ማዳበር፣ 3) ወደራእዩ መንቀሳቀስ፡፡
    • የክህሎት ችግር - 1) በስልጠና፣ 2) በማንበብ፣ 3) እውቀትን ተግባራዊ በማድረግ ይቀረፋል፡፡
    • የዲሲፕሊን ችግር - 1) አመለካከትን በመቀየር፣ 2) ቀስ በቀስ በመጀመር፣ 3) ሰዎች በሃላፊነት እንዲጠይቁን በማድረግ ይቀረፋል፡፡
    • የባህሪይ ችግር - 1) ያለንን የሕይወት ፍልስፍና በማስተካከል፣ 2) ጓደኛን በመቀየር፣ 3) የምንውልበትን አካባቢ በመቀየር ይቀረፋል፡፡
    #purpose #skill #character #discipline

Комментарии • 23

  • @lulaahmed2249
    @lulaahmed2249 2 месяца назад

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ አንተ ስታስተምር መልሴን አገኘሁት ጤና ፍቅር ሰላም እና.....ይስጥልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ከፈጣሪ አግኛው❤❤❤❤

  • @ahmedenderis7416
    @ahmedenderis7416 Год назад +1

    ዶ /ር በጣም እናመሰግናል እኔ ግን እራሴ ስፈትሸው ሁሉም የለኘም ብል ይሻላል ከማንኛው ልጀምር ሌላው ቴሌግራም ላይ የምላቃቸው በጣም አነቃቅተውኛል ብል ማጋነን አይሆነም ምክነያቱም አይበዛም አያስም የሚመቹ ናቸው ከቢድወው ይልቅ ፁሁፌቹ ያብራሩልኛል ቀጥልበት መፅሀፈህን እድፈልው ጋብዘውኛል ብድጋሜ አመሰግናለሁ

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte876 Год назад +1

    Disipilinde ayidelehume.......awekalehu mehone endalebegne .....gin sanka yagatemegnale.......lemesale tewate menesate teru endehone awekalehu ....Dr be online consulte yemetarege kehone......yesefelegegnale.....😔

  • @user-jo2rk8km3k
    @user-jo2rk8km3k 7 месяцев назад

    የሚገርም ድንቅ መነፅር ነው!!

  • @eyubelachew
    @eyubelachew Год назад

    እውነት ለመናገር ከተኛውበት አለም የነቃውት ባንተ ነው ዶ/ክ ክበርል ካንተ ብዙ ነገር ጠብቃለው

  • @muluKiros-zp1ux
    @muluKiros-zp1ux 5 месяцев назад

    ምርጥ ሰው

  • @mestitube
    @mestitube 11 месяцев назад

    Thank you dr

  • @mimi-pp1eb
    @mimi-pp1eb Год назад

    እናመሰግናለን ዶክ

  • @meseretberihun4656
    @meseretberihun4656 Год назад +1

    🙏🙏🙏

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 Год назад

    Yes absolutely true ❤🙏

  • @hiwetendwaza2539
    @hiwetendwaza2539 Год назад

    ❤🙏

  • @samiramuhammad9511
    @samiramuhammad9511 Год назад

    በስተመጨረሻም ችግሬን አወኩት እራሴን መቆጣጠር

  • @mohammednugus7985
    @mohammednugus7985 Год назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @ermiasamare2246
    @ermiasamare2246 Год назад

    እውነት ነው ዶክተር!!

  • @etetet6061
    @etetet6061 9 месяцев назад

    Dr thank you for the wisdom but dont you think that sometimes spiritual forces can also be the root cause of our problems? Thank you

  • @haregbayisazenbaba6233
    @haregbayisazenbaba6233 11 месяцев назад

    D/r ene hulum chiger alebign beteley degmo 1 new chigre

  • @solomonhaile5456
    @solomonhaile5456 10 месяцев назад

    May be some time the same meaning or interchangeable...if am disciplined~ character. but not always

  • @semiragursha9330
    @semiragursha9330 Год назад

    Thanks

  • @LOVELOVE-nj3jf
    @LOVELOVE-nj3jf Год назад

    ዶክቶርየ የሆነ ነገር ብትለኝ🙏🙏🙏

  • @abenezerasire3847
    @abenezerasire3847 8 месяцев назад

    ገንዘብ 💸💸💸💸 የለኝም ምንም መንቀስቃስ አልቻልኩም ያማለት በቃ የtax የለኝም

  • @LOVELOVE-nj3jf
    @LOVELOVE-nj3jf Год назад

    እኔ በሂወቴ 2 ነገሮች በጣም ነው የከበዱኝ ኣንዱ የፍቅር ግንኙነቴ ነው ኣንዱ ደግሞ የህወት ኣላማየ ማወቅ ኣቆቶኛል በጣም ግራ ገብቶኛል 🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️

    • @user-gy8ti8qm8e
      @user-gy8ti8qm8e Год назад

      እኔም ወላሂይ

    • @user-cu7ew9kd2h
      @user-cu7ew9kd2h 8 месяцев назад +1

      ሁሉም ፍጥረት ሲፈጠር አላማው አምላኩን ማገልገል እና ለመታዘዘ ነው
      የሰማዩን አባትሽን ፍቃዶች ብትፈፅሚ የምድሩን በራዕይ ይነግርሻል