ዶ/ር እዮብ ማሞ "መገፋት እና መንስኤዎቹ" አስተማሪ ቆይታ እንመካከር //በቅዳሜ ከሰአት //

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 47

  • @khayriyahussin9992
    @khayriyahussin9992 2 года назад +43

    ያልተዘመረለት የኢትዮጵያ ባለውለታ የብዙ ሰወችን ሂውርት በድንቅ ብ እሮቹ የለወጠ ጀግናችን ነው ዶክተር አላህ ያቆይልን ያንተአይነቶቹ ይብዙልን

  • @ethyop6412
    @ethyop6412 2 года назад +11

    ዶ/ር እዮብ ብዙ ሰው ሊያውቀው የሚገባ ድንቅ መፅሐፎቹን ሁሉም ሰው ሊያነብ የሚገባ ድንቅ life skills መምህር ነው !!!

  • @weldebrhanetsana6888
    @weldebrhanetsana6888 Месяц назад

    Dr Eyob is the best Author and writer with Consistency. KEEP IT UP.

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 2 года назад +15

    ቲጂዬ የእርቅ ማድ እንቁ የቅዳሜ ከሰአት ተናፋቂ ጥሩ ጥሩ ሰዎችና ጥያቄዎችን ታነሻለሽ ሁሌም የሚበረታታ ነው እናመሰግናለን

  • @user-zd3kp6fd4y
    @user-zd3kp6fd4y 2 года назад +11

    በፌስቡክ ገፁላይ እከታተለዋለሁ በጣም ድንቅ ትምህርቶችን ስለሚያስተምረን ከልብ አመሰግነዋለሁ እድሜና ጤና ይብዛልህ በዚህም ቀርቦ ስላየሁ ደስ ብሎኛል👏

  • @ga3775
    @ga3775 2 года назад +12

    Bless you pastor dr eyob

  • @Swungne
    @Swungne 2 года назад +4

    ደ/ር እዬብ አስተማሬ መፀሀፎች አሉት በጣም ምርጥ አነቃቂ ቪዲዬዎችም አሉት ቡዙ ሚዲያዎች ብትጋብዙት ይጠቅማቹሀል ተማልካችም ያስገኝላቹሀል

  • @samigirma9836
    @samigirma9836 2 месяца назад

    Dr Eyob,God's blessing for us ❤

  • @user-jw6uf9un7h
    @user-jw6uf9un7h 2 месяца назад

    Thank you Dr Eyob

  • @mitukifle
    @mitukifle 3 месяца назад

    Ur great dr thankyou

  • @menelikbekelemenegesha6481
    @menelikbekelemenegesha6481 2 года назад +5

    Eyobe you are so enlightened

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 2 года назад +3

    ዶክተር እዮብ በ3 ደቂቃ የሚያቀርበው በጣም ጠቃሚ ትምህርት በዩቲዩብ ይለቃል በጣም ምርጥ ነው ቻናሉን ሰብስክራይብ ብታረጉት በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ💕💕

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 года назад +7

    ዶክተር እዮብ ማሞ የእግዚአብሔር ቃል ያስተማርን አርሳውም ሙሉ ወንጌል ቸርች ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ምርጥ ሰው❤️❤️

  • @robydessalegn2733
    @robydessalegn2733 4 месяца назад

    Thankyou to you both. This is really helpful and interesting.

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 2 года назад +4

    Thank you Doctor Eyob

  • @derebaebdorssisa3915
    @derebaebdorssisa3915 2 года назад +4

    የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው

  • @younusedlue1240
    @younusedlue1240 Год назад

    Dr eyob you have no idea how much I respect you...
    thank you so much!

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 года назад +8

    #TIGEST #WALTENEGUS
    your Show is So #educational and #Informative - Love it 💕
    Thank you

  • @suratube5096
    @suratube5096 2 года назад

    እስካሁን ድረስ እንደዚህ አይነት ስሜቶች ይሰማኝ ነበር ግን ብዙም ባልታሰበ መንገድ አስቤው አስተውዬው አላቅም ነበር።
    እናመሰግናለን የአለሁበትን ሁኔታ ግልፅ ስላደረክልኝ

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 года назад +2

    Bless you D.r Eyob

  • @temesgenchirotaw8348
    @temesgenchirotaw8348 2 года назад +5

    Dr Eyob is an amazing lecturer and I have massive respect. Since I joined him in telegram I have been changing specially in perspective about life and myself. Thanks doctor.

  • @lidutemam6237
    @lidutemam6237 2 года назад +3

    ተባረኩ በርቱ እናመሰግናለን

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 2 года назад +1

    Wonderful !!! Change for mindset for 🇪🇹 youth . Keep it up. Stay blessed DR

  • @azeebsante
    @azeebsante 4 месяца назад

    I learned a lot from you, Dr. Eyob.

  • @hayarradwan3331
    @hayarradwan3331 2 года назад +3

    Taberk dokterya

  • @user-mf1pz7tn1v
    @user-mf1pz7tn1v 2 года назад

    በዶ/ክ እዩብ ማሞ የምወድልህ መፅሐፍ ህ እይታ የሚለው ነው። እናመሠግናለን

  • @debebeasefa4706
    @debebeasefa4706 2 года назад +3

    I AM A VICTIM OF THIS PROBLEM. THANK YOU TG. ANR DR. IYOB.

  • @robishkor1655
    @robishkor1655 2 года назад

    Wow!!!!! am just held while listening 🎧 bless you

  • @user-lf2xg7hs9p
    @user-lf2xg7hs9p 4 месяца назад

    በጣም ነው የምናመሰግነው ዶክተር ❤🙏🙏🙏

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 месяца назад

      Lol, where is he now? I just saw this interview today!🎉

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 2 года назад

    Thank you for Sharing

  • @hldanabenyam8313
    @hldanabenyam8313 2 года назад

    Thank you both

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 2 года назад +3

    መጽሐፍ ማንበብ የጀመርኩት በአንተ መጽሐፍ ነው። እሱም ከጥሪ ወደ ተልዕኮ በሚል መጽሐፍ።ምርጥ ጸሐፍ ነው ።

  • @hiwetbesdet1296
    @hiwetbesdet1296 2 года назад

    Dr. Eyobě behedkibet hulu eyeteketelku adamthalehu....bzum temryalehu....ante lemahibereseb yemiterf bzuuuu melkam negeroch endtaberekit balebethim gizewan kantega abra slesetechen lesua yalegnin talak kibir senager des yilegnal.....sleenante Egziabher yibarek!!! Enamesegnalen

  • @enumar8811
    @enumar8811 2 года назад

    i have this symptoms please help

  • @henokendale9233
    @henokendale9233 2 года назад +1

    How to get his books for people who live outside Ethiopia?

  • @sosinaendalamaw8282
    @sosinaendalamaw8282 2 года назад

    bezihe sament yekerebew ayelekekel enda ?

  • @theday4793
    @theday4793 2 года назад +1

    ቁጭ ብዬ ልሰማው ብችል በወደድኩ ነበር ። ቀረብ ብሎ ላወቀው ሰው መድረክ ላይ ከሚሆነው ተቃራኒ መሆኑን ስለሚያውቅ የሚናገረው አይዋጥለትም። ስለመገፋት ያወራል ። እሱ ግን ስንቶችን ገፍቷል አስገፍቷል። ስንቶችን ሰብሯል! ብዙ አቁስሏል!

    • @jesuis-lm8sq
      @jesuis-lm8sq 2 года назад +1

      ዞር በል ውሸታም እዮብን በደንብ እናውቀዋለን።ለጥቅምህ ያደርክና ከእግዚአብሔር ይልቅ ስለዝናህ ከሮጥቅ ያባርርሃል እንጂ ምን ፈለክ??አላማህ እግዚአብሄር ከሆነ ተገፋሁ ብለህ የሰው ስም ለማጥፋት ከመሮጥ እየተገፋህ ለምን እግዚአብሄርን አትጠብቅም?

    • @theday4793
      @theday4793 2 года назад

      @@jesuis-lm8sq ማወቅህ /ሽ ጥሩ ነው። ጊዜ መድሃኒት ነው ማንነትን ያስተምራል። ያኔ እንነጋገራለን ። የማወራው ስለ እኔ ጉዳት አይደለም። ስለ እውነታው እንጂ ። እግዚአብሔርን ስለሚጠበቅም አይደለም። ኢዮብን ስለመሰሉ የዘመኑ "አገልጋዮች" ድብቅ ገመና እንጂ። ስለማንነቱ ብዙ ማለት ይቻል ነበር። ጭፍን ቲፎዞነት ይለምልም !😂

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 2 года назад +1

      @@theday4793እዚህ ገብተን ስናዳምጥ የሆነ social or personal skill ለመማር እንጂ ማንም ቀርቦ እሱን ለማወቅና ከእሱጋር ህብረት ፈጥሮ ለመኖር ፈልጎ አይደለም።ስለዚህ የሚያስተምረው ይጠቅማል ወይስ አይጠቅምም ነው እንጂ ነገሩ መሆን ያለበት በሚያወራው ልክ ሰውየው ይኖራል ወይስ አይኖርም የሚለው እኛን አድማጮችን አይመለከተንም።ስራው ያውጣው።

  • @rahelmulugeta5181
    @rahelmulugeta5181 2 года назад

    🥰🙏

  • @tameryehonal3464
    @tameryehonal3464 Год назад

    ዶ'ር አቡሽ ቢቀርብ መልካም ነው!!

  • @anwarmohamed9274
    @anwarmohamed9274 2 года назад

    ማንኛውንም ሰው በትንሹ መገመት ይቻላል

  • @BA-pi1lj
    @BA-pi1lj 2 года назад

    Gobezzzzzzz

  • @sugeeti-9346
    @sugeeti-9346 2 года назад

    a

  • @savanahuu
    @savanahuu Год назад

    ሚስትህ አጋባችብህ ሚስትህ ይሁዳ ናት