This generation is very fortunate to get this knowledgeable person. I am crying now because l feel so deep the teaching and the example so connected to my life. I believe still l have time to make up on my life if work hard. Thanks so much for sharing your knowledge. I advise my Ethiopia youngsters to watch all your videos until they understand and change their life. Thanks God bless you !
WONDERFUL!!! I usually do other tasks while listening videos like this but this one was so engaging and was totally immersed just like you described it on the power of now. Thank you very much for these great lessons we are getting for free. I really hope to keep going without forgetting what we have learnt. My biggest gratitude to you Ato Ashenafi and the team. I hope to attend in person one day. 🙏
እናመሰግናለን ጋሼ
ወንድም ጋሼ ልበልህ እንጂ ......በሰራ አካላቴ ንግግርህ እንደጣፋጭ ቀዝቃዛ ወተት ሲፈስ እየተሰማኝ......አመሰግናለሁ .....እድሜና በረከት ካለው በላይ ይሁንልህ
❤
አቶ አሸናፊ ታዬ በጣም ነው የምዎዶት። በጣም ብዙ ልምድ እና ብቃት አሎት እና እኛ ወጣቶች ከእርሶ ብዙ እንማራለን ይበርቱ!
ኧረ ገና ወጣት ነው አንቱ ትላለህ እንዴ
እኔ ግን በግሌ በጣም ነው ማከብርህ አቶ አሸናፊ
ለአክብሮትም እኮ አንቱ ይባላል
true
P
ትምህርቱ በጣም ጠቃሚነው ግን እን ግሊዘኘኛው ባይቀላቀል ጥሩ ነው ትምህረቱ ለኢትዮጵያውያን ስለሆነ
wow ደስ ሲል አስደሳቹ ሰው መጣ እስከዛሬ ሳላውቅህ መቆየቴ ሳስበው ይገርመኛል
Me Too
Me too i swear
ዋው ምን አይነት ልብ የሚገባ ትምህርት ነው ጋሼ አሸናፊ አላህ ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥዎት ይህን የመሰለ ትምርትዎ እስከዛሬ አምልጦኛል በዳዊት ድሪምስ ዩቱብ ላይ ስከታተል ከኮሜንት መንደር የርስዎ ስም ሲደጋገም አየሁና ሰርች አርጌ ጎራ አልኩ ዕውቀት እንደምንጭ የሚቀዳበት ማሻ አላህ እኔ ብዙ ከማንበብ ይልቅ ማድመጥ እወዳለሁ ተመስጬ ነው የሰማሁት
እኔ ሂወትና ስደት ካስተማረኝ ዩንቨርሲቲ ተነስቼ የአላማ ሰው ነኝ የበለጠ ደግሞ እንደናተ ያሉ ሞቲቬሽናል ስፒከሮችና የዕውቀት ባለቤቶች ትምርታችሁን ስከታተል የበለጠ በአላማዬ መጠንከርና መትጋት ዕንዳለብኝ አስገንዝባችሁኛል አመሰግናችኋለሁ
አላማ ያለኝ ሴት ብሆንም ግን ሰውነኝና አንዳዴ ይደክመኝ ና ካላማዬ ለመንሸራተት ይቃጣኝ ነበር ከአሁን በኋላ ግን እኔ መሆንና እንዲኖረኝ የምፈልገውን ማሳካትና ለሌሎች ምሳሌ መሆን እንደምችል ተረድቻለሁ።
ወጣቱ ፍቢ ላይ ምንም በማያገባውና መነሻውና መድረሻውን በማያውቀው የፓለቲካና የዘር ቋት ውስጥ ገብቶ ከሚውል እንዲህ አይነት ገንቢና አነቃቂ የህወት ስንቅ የሆኑ ዕውቀቶችን ቢያዳምጥ እንኳን ራሱን ቤተሰቡንም አገሩንም መለወጥ በቻለ ነበር።
እንዲህ አይነት ትምህርቶች በየክፍለ ሀገሩ ቢኖሩ ቢቻል በጣም ጥሩ ነበር
አንተ ምርጥ ሰዉ
ርእስ አመራረጥ
ችሎታ
ትህትና
ኢነርጂ…
ባጠቃላይ ምርጥ ነህ እጅግ በጣም
የቅርብ እንደ ጓደኛ ወይ ጎረቤት ብቻ በቀላሉ በቅርበት የማገኘዉ ሰዉ በሆነ ብየ እስክመኝ ድረስ
ግን ደግሞ ቪዲዮዎችህን ሳያቸው ከ 1 አመት በላይ የሆናቸው አሉህ እስከዛሬ ስላላየሁህ የባከነ ጊዜ የያህል እስኪሰማኝ /የዘገየሁ ስለመሰለኝ/
አንተ ባጠቃላይ ምርጥ ክትባት ነህ
የዉነት ምርጥ
ትልቅ ጥበብ ነው ግን በፈጣሪ ሀይል ብቻ ነው። እኛ ራሳችን አልፈጠርንም አለምን የፈጠረ ፈጣሪ አለ ስለዝህ በእሱ ሁሉን ማድረግ እንችላለን። በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና።
አቶ አሸናፊ ታዬ ትልቅ ክብር አለኝ እናመሠግናለን. ✌❤🙏
አላህ ይጠብቅህ በጣም ነው ምወድህ
በእውነቱ በህይወቴ ከምፈልገውና ከሚያስፈልገኝ እውቀት ጋር ነው ያገናኘከኝ ፈጣሪ ይጨምርምህ አመሰግናለሁ መምህር🙏
አቶ አሸናፊ ትትና ከእውቀት ከቅንነት ጋር እናመሠግናለን. ✌❤🙏
አቶ አሸናፊ እግዚአብሔር ይባርኮት! የእርሶን ትምህርት ደጋግሜ ያልሰማሁት የለም!! እጅግ አድርጌ አመሰግናለው!!!🙏
አቶ አሸናፊ ታዬ በውነቱ ጀግና ሰው ኖት ከውስጣችን ያለውን እግዛአቢሔር ያስቀመጠውን ትክክለኛውን ሰው እንድናስተውል ስለረዳኝ እጅጉን በጣም አመሰግናለሁ ደሞ አሁን ራሴን አጊቻለሁ በቅርብ ቀን እንገናኛለን!
በጣም በጣም አከብርሀለሁ ❤
Ashe bexam inwodhalen
በማስተማርህ ብቻ የአለም ትልቁን ግብ እንዳሳካህ ነዉ!!በኛ ሀገር ይህ ትልቅ ዉለታ ነዉ!
አቶ አሸናፊ ታዬ በጣም እጅግ በጣም እናመሰግኖታለን እናከብሮታለን
እኔን የቀየርክ ብርቂየ መምህረ ነህ መምህር አሸናፊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
ድንቅ የማስተማር ክህሎት ያለህ መምህር ነህ።
Thank u
አቶ አሸናፊ ታዬ በቅርቡ የተዋወከኩት ለኔ ለኔ ምርጡ የህይወት መርህ አስተማሪ ሆኖ ተገኝቷል :
እናመሠግናለን ደሥ ይለል ቀጥልበት
ምርጥ
አሼ ሁልጊዜ ያተን ትምህርት እከታተላለሁ በሚገርም አገላለፅ ነው የምታስረዳው እና በጣም የሚገርም ጭቅላት አለህ ሳላደቅህ አላልፍም በርታ ❤
ቪዲዮትን በተደጋጋሚ አየዋለሁ ሁሌም አዲስ ይሆንብኛል ፣ራሴን እንዳይ አግዞኛል አመሰግናለሁ አከብራችሁአለው። በርቱ ለብዙዎች መድረስ አለባችሁ ! ።
10q. 🙏👏
ግጥሙ ግን ክብር ከማሳጣቱ ሌላ ስሜት አይሰጥም
ሠዉ የገባዉን የተረዳዉን እንዲሁም የኖረዉን ሲሰጥ ለብዙ ሠዎች ለዉጥ ይሆናል
በትክክል
በጣም ደስ የሚል ርእስ ነው ይዘዛችሁት የመጣችሁት❤❤❤❤❤
ህይወት ቀያሪ ድንቅ ትምህርቶች
እናመሰግናለን
great .................
በጣም አመሰግናለው አንቂ ነኝ የሚል ሰው በበዛበት ጊዜ እንትን ማግኘት ።
ስለ መርሳት ብታስተምረን ደስ ይለኛል MR. ASHENAFI
ያለስስት ለምትሰጠን ትምህርት በጣም አመሰግንሀለው!
እንኳን ደህና መጣህ ውዱ መምህራችን አቶ አሸናፊ ታዬ ተባረክልን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥ !!! ዝም ብሎ እሚዋጥ ምግብ ግን የማይጠገብ በጣም የሚገርመኝ ነገር ለስጋዊ ጥቅማችን ብቻ ሳይሆንለመንፈሳዊ ጥቅማችንም እሚረዳ ትምህርት ነው።
ያንተ መሰረት ያለውን በመንፈሳዊም ህይወትህንም ጭምር ያሳያል
Thanks
Ashe betam new yemakebrhi bertaly
You are just a gift for me and my generation...Long Live!
I see change in me after watching your public seminar.. I wish i could join this in person instead of online. God bless you ato ashenafi taye
Vistion is a process ...my muite decision in every moment of my life helps me.
This generation is very fortunate to get this knowledgeable person. I am crying now because l feel so deep the teaching and the example so connected to my life. I believe still l have time to make up on my life if work hard. Thanks so much for sharing your knowledge. I advise my Ethiopia youngsters to watch all your videos until they understand and change their life. Thanks God bless you !
Lensa please contact me
@@kbtech4270 who are you?
Thanks!
Ato ashenafi what ever you are aiming in ur life it's working your energy is flowing in our energy ora thank u so much
እናመሠግናለን እሥከዛሬ ሳላቅህ ኖሬ እኳንም አወኩህ
መምህር አሺናፊ ታዬ በእውነት እኔ በጣም እየተለወጥኩኝ ነው የሚገርም አረዳድ ነው የምታስረዳው ግን እግሊዘኛ ስትናገር ትርጉምልን በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
ስታስረዳ በሚገባ መንገድና ግልፅ አድርገህ ነው እውነት በጣም አመሰግናለሁ
የሚገርም እይታ አነቃህኝ ተባረክ አቦ
This man is brilliant.
waw aesigh
Respect
ምርጡ መምህራችን፣ እድሜህን ያርዝምልን
እናመሰግናለን ተባረክ
አሼ ሁሌ ያንተ ትምህርት በህይወቴ ላይ አንድ አዲስ መረዳት ይጨምርልኛል!🙏🙏tnx
በጣም አመሰግናለሁ አባቴ🙏🙏🙏
The Giant may God bless you more..!!
Ashe Saku yasekenal
አሼ ከስራ ስመለስ ዩቱዩብ የምከፍተው የአንተን ትምህርት ለመከታተል ነው በቅርብ ቀን በአካል እገኛለው በርታልን እንደአንተ የማስተማር ብቃት ለብዙ ሰው መትረፍ አለብህ
በጥያም ተመችተሄኞል አሽዬ Continue so
ድንቅ ነው አመሰግንሃለሁ ከልብ
በጉጉት ስጠብቅ ነበር😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Awesome
I have no words to express it
The essence of life is progress ✨️
እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!
the tone of your voice shows your a real teacher
አመሰግናለሁ
Amazing Seminar
I love you man. 👌👍❤ May Allah Protect you! Ameen.
እናመሠግናለን
ፈጣሪ እድሜ ይስጥልኝ አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ ስልጠና ነው ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍👍👍
Thank you! A olt option my life weye i see!!!
Btame amsgenalhu techer👌😍🥰
God bless you and your family
yene jegna kale yelegm
waw ashe class mewsed efelgalew slk
Call 0988068511 for any information
My new addiction!
Waww, bartaa, 🧠❤❤❤
This time, I really experience hair-rising situation with excitement for what has been said.Thank you verymuch sir.
thank you my hero teacher
Smart
thank you our hero man,,,i
like the way you teach
❕endante ayinet saw yabizalin fetari yibarkih 👍🙏🙏🙏🙏
ድንቅ ሰዉ አሼ...
betam dess yemil sew mulu ken beyadamtut yemayselch meret sew new enamsgnan
Ato Ashenafe,des yelalu.betame enamesginalen!!!
Ashe u are doing fruitful speeches. I see them really important to me. Thank u♥️♥️
Thank you
Blesss up more and more for the generation ….im so thankful about you👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
what a great teaching ! Thank you so Much !
You are amazing
Wow A to Ashenafi you are amazing it's really good to get somebody like you from our country
Great presentation 👏
❤❤
Waw betam amesegineew ante details ke libe selemetastemer
Telayelek beyelew
Thank you amazing lesson 🤗🤗
Amazing 😍
Thank you very interest 🙏🙏
የአቶ ''ታዬ'' ልጆች ግን እንደ ዲባባ ልጆች ድንቅ ናችሁ።
- አቶ አሸናፊ ታዬ/አሼ/
- ወጣት ስነወርቅ ታዬ
- ...
አሼ የኔ Role Model አመሰግናለሁ፣ እዎድሃለሁ
👍💚💚💚👈👏🙏
እውነትህን ነው ስነወርቅ ወንድሙ ነው ?
Ashe betam nw yemewedeh ene yerase temokero alegn kante seminaroch yan gize yemalfegewn department begebam enkua filedun endewedew slarekegn zeweter erase lay ke timrtem balefe endesera aderegehegnal be kirbu yesun firem asayehalew. fetari edeme ena tena yeseteh
WONDERFUL!!! I usually do other tasks while listening videos like this but this one was so engaging and was totally immersed just like you described it on the power of now. Thank you very much for these great lessons we are getting for free. I really hope to keep going without forgetting what we have learnt.
My biggest gratitude to you Ato Ashenafi and the team. I hope to attend in person one day.
🙏
Thanks Mr. You are an amazing trainer and guider