በየአመቱ ሁለት መፅህፍት እፅፋለሁ | ዶ/ር እዮብ ማሞ |​⁠ |Ethiopia| ​|Dr Eyob mamo|​⁠

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Join us for an inspiring conversation with Dr. Eyob Mamo, a renowned life success coach, as he delves into the importance of vision, the role of hobbies, and the power of dreams. Dr. Mamo shares his personal journey and practical tips to help you align your passions with your purpose. Whether you’re looking to achieve your goals or find fulfillment in your daily life, this episode offers valuable insights and motivation. Don’t miss out on this opportunity to learn from one of the best in the field of personal development!
    Join Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic.
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦t.me/DawitDrea...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

Комментарии • 69

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Месяц назад +7

    ዶ/ር መቼም ባንተ ት/ት ያልተለወጠ ሰው አለ ብዬ አላምንም እራሴን ጨምሮ የዘመናችን ምርጥ ሰው ነህ

    • @SifiyaNuri
      @SifiyaNuri Месяц назад

      ቴሌግራሙን በናትሽ ሰጭኚ

    • @tigistdagne9716
      @tigistdagne9716 Месяц назад

      @@SifiyaNuri Dr.Eyob Mamo

    • @tigistdagne9716
      @tigistdagne9716 Месяц назад

      @@SifiyaNuri Dr.Eyob Mamo

    • @lightupgeneration1
      @lightupgeneration1 Месяц назад

      🔴የምስራች አለን !!ጤና ይስጥልኝ ከላይት አፕ ጀነሬሽን ጌትነት ነኝ ነሐሴ 19 8:00 ላይ
      ዶ/ር እዮብ ማሞ ስለ ራዕይ ስልጠና እና (khilx) ዮናስ ሞህ የህይወት ተሞክሮ ያካፍሉናል በዚህ ኤቨንት ላይ እንዲገኙ ጋብዘናል ጀሞ 1 ሆፕ ዩንቨርስትይ ግቢ ውስጥ የትኛውን ቦታ እንያዝልዎ? ከፊት?? በዚህ ስልክ አሁን ይደውሉ !! 0976679668/ 0973934937.

  • @outdoorgirl369
    @outdoorgirl369 Месяц назад +15

    ዶ/ር ምህረት ደበበ የረሳቹት ይመስለኛል

  • @FifiFifi-vr2jb
    @FifiFifi-vr2jb Месяц назад +6

    Dr በጣም ምወድህ ማከብርህ ሰው ነህ እድሜ ከጤና ይሰጥህ

  • @Medismart7
    @Medismart7 Месяц назад +6

    D/r እዮብ ማሞ ከልብ እናመሰግናለን እይታ እና የስሜት ብልህነት የሚሉ 2 አብቤ አለሁ በጣም አሪፍ ናቸው ላላው ቴሌግራም ላይ የሚልቀቁ ጥሁፉች እክታተላለሁ ብዙ ተምሬ አለሁ አሏህ ይስጥልን ድንቅ እውቀት ነው ያላችሁ እናመሰግናለን በርቱ

  • @paulostilahun6319
    @paulostilahun6319 6 дней назад +1

    እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ ዶክተር እድሜ አና ጤና ይስጥልኝ

  • @wasemegersa8184
    @wasemegersa8184 Месяц назад +4

    ተቀድቶ የማያልቅ ድንቅ የ እውቀት ምንጭ ❤

  • @BOJUU-y6f
    @BOJUU-y6f Месяц назад +7

    የአለማችን አስቸጋሪ ሰዎች የሚል መፅሐፍ አንብቤ የወደድኩት መፅሐፍ ነዉ። ዶር እዮብ እናመሰግናለን

  • @GeseseGelu
    @GeseseGelu 10 дней назад

    ደስ ደስ ደስ ብሎኛል ዶክተሩን፣ዳዊት ድርምስንና ቤተሰቦቹን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @remlanassir1844
    @remlanassir1844 Месяц назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ዴቭ ዶ/ር እዬብን ስለጋበዛችሁት

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Месяц назад +3

    አመሰግናለሁ. ዶክተር. ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ. አባቴ ኑርልኝ

  • @seada9327
    @seada9327 Месяц назад +4

    ❤❤❤dr እዮብ ማሞ ስጠብቅ ነበር በጉጉት

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Месяц назад +2

    Dr Eyob is one of my admirable person 🙏🙏

    • @lightupgeneration1
      @lightupgeneration1 Месяц назад

      🔴የምስራች አለን !!ጤና ይስጥልኝ ከላይት አፕ ጀነሬሽን ጌትነት ነኝ ነሐሴ 19 8:00 ላይ
      ዶ/ር እዮብ ማሞ ስለ ራዕይ ስልጠና እና (khilx) ዮናስ ሞህ የህይወት ተሞክሮ ያካፍሉናል በዚህ ኤቨንት ላይ እንዲገኙ ጋብዘናል ጀሞ 1 ሆፕ ዩንቨርስትይ ግቢ ውስጥ የትኛውን ቦታ እንያዝልዎ? ከፊት?? በዚህ ስልክ አሁን ይደውሉ !! 0976679668/ 0973934937.

  • @antenehtesfayedemisse4924
    @antenehtesfayedemisse4924 Месяц назад +1

    የ ዶ/ር እዮብን ትኩረት የሚለዉን መፅሀፍ ጋብዧችኋለዉ

  • @HanaMengesha-z5q
    @HanaMengesha-z5q Месяц назад +2

    ዋው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተርየ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ እሚገርማቹ እራሴ ላይ መስራት ጀምሪያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ይሳካል አንድ ቀን እኔም እተነፍሳለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Месяц назад +2

    ዶክተር እዩብ ማሞ አስታዉሳለሁ ሙሉ ወንጌል ተጋብዞ ልጅ ነበርኩ በጣም የማርሳዉ አስተማርን 18 አመት

  • @selam801
    @selam801 Месяц назад +1

    ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት thank you ዶ/ር😊❤

  • @ethiojournal
    @ethiojournal Месяц назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ኢዮብ

  • @gezahegntesfaye8072
    @gezahegntesfaye8072 Месяц назад +1

    I have no words dr‼

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j Месяц назад +1

    በጣም አስተማሪና እራሴን እንድመለከትበት አድርጎኛል እናመሰግናለሁ

  • @AngeAnge-nb7wr
    @AngeAnge-nb7wr Месяц назад

    በጣም ምርጥ ሰው ነው ያቀረብክልን ደቭ thank you

  • @user-qe2vo6oj7g
    @user-qe2vo6oj7g 14 дней назад

    ትኩረት የሚለዉን መፅሀፋን ሁላችሁም አንብቡት በጣም ምርጥ መፅሀፍ

  • @Hawa-j4n
    @Hawa-j4n 13 дней назад

    Dr eyobe lemsehafocheh mert nachew enamesegnalen bertalen.

  • @TheAtoZMedia
    @TheAtoZMedia Месяц назад

    Very insightful and empowering!

  • @EthioFanosTrading
    @EthioFanosTrading Месяц назад

    Dr what a wonderful speech 🎉👏👏👏
    Thank you
    Vision 👍
    Dream👍
    Hobby 👍. Balance

  • @user-zv2me2ck9c
    @user-zv2me2ck9c Месяц назад +8

    Dr eyob❤ super hero 😇👑💕

  • @FRAJOURNEY
    @FRAJOURNEY Месяц назад

    one of your books changed my life
    doctor eyob mammo thankyou sir

  • @brotherford24
    @brotherford24 Месяц назад +2

    Wow❤

  • @Jesus_theonlyone
    @Jesus_theonlyone 15 дней назад

    Thanks a lot, D/r Eyob and also Dawit Dreams. You helped me a lot and I beleive the other veiwers too.

  • @AlphaDream-gb5zq
    @AlphaDream-gb5zq Месяц назад +4

    ድምፃችሁ ከ ዶክተር አለማየሁ ዋሴ (እመጓ) ጋር ተመሳሰለብኝ።

  • @shibiremengesha5402
    @shibiremengesha5402 Месяц назад

    Thank you Dr.God bless you

  • @user-ij4lu3yw8r
    @user-ij4lu3yw8r Месяц назад +3

    የሰውልጅ በራሱተማምኖ ለራሱና ለሌሎች አንዲተርፉ አስተምራቹኃል በስተመጨረሻ ግን ሀፄ ሀይለሥላሴ የተናገሩት በልጅልጃቸውይሠራል ያልከው በንግሥና ዘመናቸው ጎበዝ የዩንቨርስቲ ተማሪየነበረ የወርቅ ተሸላሚ የነቀረ ነው የሰራው የቀ/ጠ/ሚ/ር መለስ

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 Месяц назад

    የአንድ ሰው አእምሮ ስፋት ጥልቀት ጉለበት ሐይል ማወቅ የቻልኩት በዶክተር እዮብ መጽሐፍና በቴሌግራም የሚለቀቁትን
    ጠቃሚ
    ሳቢ
    ማራኪ
    መሣጭ
    ትምሕርቶች ያለማቋረጥ እንደወንዝ ስለፈሰሰልኝ ነው
    በአንጻሩ
    ፈጣሪ በተመሣሣይ የሰጠን አእምሮ ሳይጠቀሙበት ለቀሩት ምን ያሕል እውቀት እንዳስቀሩብን ስለተረዳሁ ያሳዝነኛል።
    ለካ ሁሉም ሰው አእምሮውን ለደግነት ቢጠቀምበት የት በደረስን
    እንዲሁ ይዘነው ለአፈር-----?

  • @kirubelteshome5069
    @kirubelteshome5069 Месяц назад +3

    The first person

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 Месяц назад +1

    Amazing guy

  • @almazmoges4367
    @almazmoges4367 Месяц назад

    Thank You. Valuable message.

  • @mulusewbayable1065
    @mulusewbayable1065 Месяц назад

    Thanks Dr.

  • @DesuBrhanu-pk6ne
    @DesuBrhanu-pk6ne Месяц назад +2

    25 ይስኬት ቁልፎች የለም መፅሃፍህን ኣንብቤዋለው መንገዴን ያሳየኝ መፃፍ ነው ትልቅ ክብር ኣለኝ ላንተ

  • @user-dl9wo5xy4c
    @user-dl9wo5xy4c Месяц назад

    Wow!Thanks

  • @alazarFikre
    @alazarFikre Месяц назад +1

    What a speech by engineer daniel and thanks doc and dave

  • @user-zy7zu7kr3g
    @user-zy7zu7kr3g Месяц назад

    Wow yemigerem temeret new chuhet yalebezabet b nesu qonkua endentegeberew fexari yerdan mesafochu yete new yemigheghut

  • @kibrugebremedhin3336
    @kibrugebremedhin3336 Месяц назад

    Thanks 🙏🙏🙏🙏

  • @user-fh3ie5pk9h
    @user-fh3ie5pk9h Месяц назад +2

    ❤❤❤🎉😊

  • @yenatewchinal
    @yenatewchinal Месяц назад

    ከልብ አመሰግናለሁ 🙏

  • @berihuntekuwam9201
    @berihuntekuwam9201 Месяц назад +2

    Raiy
    Helm

  • @jojolove791
    @jojolove791 Месяц назад

    ❤🙏🏼

  • @husengobena6540
    @husengobena6540 Месяц назад

    10q doc!!

  • @NatoliMamo-i1u
    @NatoliMamo-i1u Месяц назад +1

    I am the best one

  • @user-kj5kj5vm7m
    @user-kj5kj5vm7m Месяц назад

    ዳክተራ እዩብ ማማ የሚመቸውዊ❤

  • @user-vi9ns1op8k
    @user-vi9ns1op8k Месяц назад

    Arif program new

  • @mikialegebregergs7859
    @mikialegebregergs7859 Месяц назад +1

    🎉🎉🎉

  • @AaKk-st3tq
    @AaKk-st3tq Месяц назад

    🙏🙏🙏😘

  • @GADdreamers
    @GADdreamers Месяц назад

    ❤❤

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 Месяц назад

    ደግሞ እኮ ዶክተር እዮብ የሁሉም ሰው ነው
    ሐይማኖት አይነካም
    እሱ የጻፋቸው ና በቴሌግራም የሚልካቸው ሁሉ የሚስበን የሚገባን ተፈጥሮአችን የአንጎላችን አወቃቀር ከራሱ ዶክተር እዮብ ጋር ተመሳሳይ ስለሆነ ነው።
    የፍቅር እስከመቃብር የሼክስፒር ከ60እና 600አመታት በፊት የተጻፉ እንዴት ገባን ተመሳሳይ ስለሆንን ነው
    ከ2500አመታት በፊትም በግሪክ የተጻፉት ስናነብ ለምን ይገባናል ተመሳሳይ ስለሆን ነው።
    ቀጥል በርታ

  • @user-qc1cf3yl4c
    @user-qc1cf3yl4c Месяц назад

    Dave

  • @user-di5cr2zs4z
    @user-di5cr2zs4z Месяц назад

    አማኑኤል አካባቢ አክስት ነበረክ የእህናትክ እህት ስላንተ አውርተው አይጠግብም

  • @user-ly7gw8xq8y
    @user-ly7gw8xq8y Месяц назад

    የተለያዩ መጻህፍትን በpdf የሚፈልግ ማነጋገር ትችላላችሁ

  • @KbAlem-fz5kn
    @KbAlem-fz5kn Месяц назад +1

    I am the first one😂

  • @eyuelfekadu9783
    @eyuelfekadu9783 Месяц назад +1

    Doctor you are really odd

  • @GeseseGelu
    @GeseseGelu 10 дней назад

    ደስ ደስ ደስ ብሎኛል ዶክተሩን፣ዳዊት ድርምስንና ቤተሰቦቹን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @user-qe2vo6oj7g
    @user-qe2vo6oj7g 14 дней назад

    ትኩረት የሚለዉን መፅሀፋን ሁላችሁም አንብቡት በጣም ምርጥ መፅሀፍ

  • @tamirubelachew2461
    @tamirubelachew2461 Месяц назад

    Thanks,Dr. Eyob.

  • @eyerusalemsemahegh8327
    @eyerusalemsemahegh8327 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @user-qe2vo6oj7g
    @user-qe2vo6oj7g 14 дней назад

    ትኩረት የሚለዉን መፅሀፋን ሁላችሁም አንብቡት በጣም ምርጥ መፅሀፍ

  • @HellaBrhane
    @HellaBrhane Месяц назад

    ❤❤❤❤❤