God bless you all Dawit family and special mind Bety. fore sure What I tell you all, with this way we will change our individual life and our country Ethiopia people perception and economy. God bless you all my brothers and sisters
Im happy to see Betty here 😍 It was a really nice interview but Its short for Betty’s story (It looks like highlight so I would love to see her again in a more detailed interview) 💕
ከቤቲ ጋር 300 ደሞዝ ይከፈላት በነበረው የግል ድርጅት ውስጥ አብረን እንሰራ ነበር። ዛሬ የደረሰችበት ደረጃ ላይ እረድቶ ስላደረሳት እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ።
Thank u sis for your happiness about your workmate
ጀግኒት ነሽ ቤቲ። ከአንቺ የሕይወት ጉዞ ብዙ ነገር ቀሰምኩ። የረዳሽ እግዚአበሔር ይባረክ!❤
ዋዉ እድሚ ይስጥል ለቤቲም ለዳዊት ምርጥ ፖሮግራም ነበር ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው
ቤቲዬ የሀገራችን ጀግና ሴት ነሽ ለአንድ ቀን ከአንቺ ጋር ስራ ሰርቼ የሰራ ልምድ ባገኝ በጣም ደስ ይለኛል በራስ መተማመንሽ ይደንቃል እግዚያብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ኩራታችን ነሽ
ዋዉ ዋዉ፡፡ አስደናቂ ሴት ቤቲ እና ድንቅ አቅራቢ ዳዊት፡፡ የኢትዮጵያ በረከቶች ናችሁ!
Sole Rebels ሃገር ውስጥ ላይ በብዛት ይቅረብልንና እኛም የሃገራችንን ምርት እንጠቀም! የቻይና የመለወጥ ምስጢር ይሄ ነው የራሳቸውን ምርት ካልሆነ በቀር አይጠቀሙም በየትኛውም የዓለም ጠረፍ ቢሄዱ። ቤቲ አርዓያችን ነሽ እናመሰግናለን።
እውነትም የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግኒት 🥰🥰🥰
ቤቲዬ በጣም ነው የምወድሽ ስኬታማነት ከእርጋታ ጋር በጣም ይገርማል🥰
ውስጥሽ ያለው ሰለም ቃለ መጠይቆችሽን ለሚከታተል ሁሉ ይጋባል፡፡
ከዚህ በላይ ሰርተሽ እንደምታኮሪን ተስፋ አለኝ ፈጣሪ ይርዳሽ፡፡
በጣም በጣም የምትደነቅ የህይወት ት/ቤት ነህ ዳዊት ድሪምስ ባገኝህ ደስ ይለኛል
ደከመኝ ሰለቸኝ ሳንል በጣም ምርጥ የሆነ እና ለየት አድርገን ስራን ከሰራን ፣ ውጤታማ. እንሆናለን። አሪፍ ዝግጅት ነው።
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
ዳዊት አመሠግናለው አንተ በረከታችን ነህ
አገራችን ብዙ ያልተወራላቸው ለብዙዎች ትምህርትና ልምድ የሚያካፍሉ ጀግና ሴቶች አሉ። ቤቲ በጣም አድናቂሽ ነኝ። ዳዊት ድሪምስ እናመሰግናለን። ከቻልክ በረከት ገበሬዋን በብላቴና አርሲ አካባቢ ሰፋፊ እርሻዎች ያሏት ድንቅ የአዋሳ ጀግና ሴት አለችና ከቻላችሁ ጋብዛችሁ ወጣቱን ታስተምርልን።
አወ በሠይፍ አይቻት ጀግና ናት
ዋዉ!ዋዉ!ዋዉ! የምትገርም ጀግና ሴት እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያውያን ሰዎች ስላሉን እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ብዙ ትምህርት ወስጃለው ዳዊትን በጣም ትገርማለህ ህልማችሁ እስከመጨረሻው ድረስ ይዝለቅላችሁዕድሜና ጤና ይብዛላችሁ!!!!
በስመአም እርጋታዋ እግዚአብሔር ያጋባብኝ ምርጥና ድንቅ ሴት ነሽ አከብርሻለው
+++ ዴቭ እንዲህ አይነት ድንቅ ሰዎችን እያቀረብክልን ስለሆነ በጣም ነው እምናመሰግነው ። የግድ ማደግ ፣ መቀየርና መልካም ሰዎች መሆን ይገባናል +++
አው
Wow የኢትዮጵያ በረከቶች እናሸንፋለን💪
የሚገርም ንግግር ነው የሚገርም ለዉጥ ነው የምትገርሙ ምርጥ ሰዎች ናችሁ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን!!!
እግዚአብሄር ፀጋችሁን ያብዛ ያንተንም የቤቲንም
ዋዉ በጣም በጣም የምኮራብሽ ቤቲ ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስጥሽ ቤቲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ብሎም አፍሪካዊ ዳዊት ድሪምስ እወድሀለዉ አከብርሀለዉ እንደነቤቲ ያሉትን ስላስደመጥከን እወድሀለዉ
wow እንዴት ያለ ህይወት ያለው ምስክርነት ነው. ትልቅ ህልም አለኝ ደርስበታለው.
ተባረክልኝ ዳዊት ድሪምስ🙏👏👏💪💪💪😄
ጀግኒት ሁሉ እንደሚቻል አስተምረሽኛል በርቺ።
ዴቭ እንዳንተ ያለውን ወንድም የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💛💛💛💛💛💛💚🌻🍏🤲🤲👏👏
ዘመናቹ ይባረክ ሁለታቹም የተረጋጋቹ 👍👍👍👍👍
እሷ ሳታወራ የሰራች ድንቅ ሴት ናት፡፡ ነገር ግ ን 300 ብር የዚያን ጊዜ የነበረው value በጣም ከፍተኛ ነው፡፡ ፍሬንድ በአሁኑ መዝነህ እንዳታየው፡፡
ትክክለኛ በሆነ መንገድ ሃብታም መሆን ጀግንነት ነው። ትክክለኛ በሆነ መንገድ ሃብታም ለመሆን መሞከርም ጀግንነት ነው። ለጀግኖቻችን🙏💐💞
👍👏
That's what I would like to say too.deserve admiration.
You’re right 😊
Minm tikikil yelm ezih wust
አንደኛ ነሽ ቤትዬ የምር ማሽን መግዛት እየቻልሽ ለሌሎች መትረፍ ስለፈለግሽ ነው በብዛት ለሰው ሀይል ዎጋ የሰጠሽው አፍሪካ አንችን አይነቷን ብዙ ብዙ ትፈልጋለች
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
ፈረንዶች በብዛት ለእጅ ስራ ትኩረት ስለሚሰጡ ነው it just for business
@@hiduhidaya8577 ዠበበዠበዠ፣
She is amazing woman. She has big vision and mission.
Thank you Baty to sharing us your experience.
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
Every of her word counts ! She is so humble that she feels like fresh breath of air. Lovely.
አልሃምዱሊላህ በናንተ ዘመን በመፈጠሬ አሏህን አመሰግነዋለሁ
Amen me too
ተባረክ ዳዊት አንድ ቀን አንተ ፕሮግራም ላይ እመጣለዉ አንድ ቀን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቤቲዬ ረጅም በጣም ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ። ውድ እህታችን እኔምጥሩ ህልም አለኝ ።ፈጣሪ ይርዳኝ አሜን!
እግዚአብሔር ህልማችንን ያሣካልን እኔም ብዙ ህልም አለኝ እግዚአብሔር ያሣካልኝ ❤❤❤❤
በጣም እናመሰገናለን ጠሩ አስተማሪ አነቃቂ ሰዉች ነዉ የመታቀርብልን በርታ
በጣም ታታሪ እህቶች አሉን አሁንም ለመጭው ትውልድ ታታሪነትን እናሥተምራለን እንችላለን ደግሞ ❤❤❤❤😂
አሁን ያለ የሌለ አቅሜን ተጠቅሜ እየሰራሁ ነው ፣
እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣም ደስ ትላላቹ ወንድም እህቶቼ
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሠግናለን
Dawit, Many thanks to you. This kind of program really teaches our population to grow.
እስከዛሬ ይህን ፕሮግራም ባለማወቄ ተፀፅቻለሁ እኮንም አገኘሆቹህ😍😍😍
እኔም ዛሬ ነዉ የምወዳት ጓደኛየ ከፍቶኝ ስታይ እንዚህ አይነት ፕሮግራሞችን ሸር አደረገችልኝ 😪ጓደኛየ ወድሻለሁ😘😢
The most important person for this generation spiritually, mentally,immortal she is everything!
በጣም ደስ የምትሉ ናቹ ቤቲና ዳዊት አንደኛ ናቹ
እናመሰግናለን ዳዊት ህይወታችን እየቀየርከው ነው
ተባረኪ የኔ ቆጆ በነገር ሁሉ ተባረኪ
ተባረኩ ሁለታችዉም
በጣም እናመሰግናለን
ማሻ አላህ ወይኔ ስለመግባር አለኝ አለኝ እንኳን አታውቅም አላህ ይጨምርልሽ
እኔምለው ግን ማሻአላህ ኢሄ ሁሉ በለሃብቶች በኢትዮነው ያሉት በዚ የሚቀርቡት በጣም ዪገርማል ኢትዮብያ ውስጥ እደዚ ባለሃት ብዛት ያላት አይመስለኝምነበር
ቤቲዬ እናመሰግናለን የኔ ጀግና
እውነት እውነት እስከዛሬ የት ነበርኩ አስባልሽኝ ተባረኪ
Big respect for both Dawit and Beti. you guys are doing an amazing job GOD bless you both. 😍😍😍
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
Wow perfect answer she so smart 😍😍😍thank u so much for sharing ur experience
ዋው እጅግ አስተማሪ ተግባር ትምሕርት።
dawit dreams , እጅግ በጣም እናመሰግናለን። 🙏🙏🙏🙏
ዳዊት ድርም ቤታ እንዲሁም ሌሎች መልካም እውቀትችሁን የወጣቶች እየመገባችሁ ከአጉል ቦታ ስለመለሳችሁት እናመስግናለን
ጀግኖቼ ናቹ በቅርቡ አገኞቹሀለው እርግጠኞ ነኝ ሕልሜ ተሳክቷል
Very articulate! I have been following your journey Beti, much respect!
Bravo Bety you creat a job for meny people in Ethio and abroad ...keep shining👍
እርጋታሽ ዋው ተባረኪ❣️
እጅግ ጀግና ሴት ነሽ እናመሰግናለን❤👍🙏
በጣም እንስማማለን የኔ ጀግና
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
ድንቅ ንግግር ነው እናመሰግናለን 👌
God bless you all Dawit family and special mind Bety. fore sure What I tell you all, with this way we will change our individual life and our country Ethiopia people perception and economy.
God bless you all my brothers and sisters
She is truly HERO! Thank you!
የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርቺ እኔም እዳንቺ ፈጣሪ ያበርታኝ እወድሻለው
wow that's amazing very good bettyye i wonderful for your ideas and works thank you and God bless you.
" የመስራት ፍላጎት ካለ ሁሉም ይሳካል "
Thank you dawit dream.
I Absolutely agree with you 100% on Great minded people. Very uplifting message.
ፈጣሪ ይባርክሽ
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
ዋውውው ሰከን ያለች ምርጥ ሀበሻ💞💞💞
Great lady, you are pioneer for entrepreneurs . Keep moving forward and God bless you
Thankyou both of you 😍😍💯
I admire her entrepreneurial sprit and venture!!!
J
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
You are amazing Betisha. May God save you.
She is a Brave Woman!
You're so Talented/Excellent.
💖❤💯💯👍👍
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/2zbsZ621Jj8/видео.html
WOW. IT'S REALLY AMAZING! AM LIFTED. THANK YOU!
oh God I was having a goosebumps while listening the whole interview.
አድናቂሽ ነኝ! please Tseday kaldis ብትጋብዝልን!
ቤቲ.ፈጣሪ.ይጠብቅሽ
Dawìt you so sweet. I Love you keep it up all of us we pray to you & family .I prasing our Lord visitation ethiopan people.
Im happy to see Betty here 😍 It was a really nice interview but Its short for Betty’s story (It looks like highlight so I would love to see her again in a more detailed interview) 💕
ጀግናዋሤትነሺ
እዳችው የማዳም ቅመሞች አለን በርቱልኝ
ጎበዝ
Incredible message! It motivated me!
ዋው ዋው ደስ የሚል አቅም አለሽ👏👏👏
አናመስግነለንበርቱ
ለሰው ልጅ ያልተሰጠው ፀጋና በረከት የለም።ጥዋት ስትነሱ ከማን በፊት ከፋጣሪ ጋር ተገናኙ።
ቤቲና ዴቭ እናመሰግናለን!!
እግዚአብሔር ይባርክሽ
ጥሩ ትምህርት ነው
Thank you for all
Tnx so much🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
thank you really for your motivational interview
በጣም ደስ ትላላችሁ
Wow amazing lady God bless you
Thanks for this best motivation
God bless you more all of you!
በጣም ደስ ይላል ቤት እንኳን ፈጣሪ ኤሬዳሽ
Abo selamachu yibeza,jegenit wow neshi
አመሰግናለሁ
Can't wait!