I am grade 9 student When I was grade 8 I watch this video and I plan every thing that I must do and have now I be successful I learn I must believe god and my goals. 😌thank you lidiyana😌
@@luliyashmendi5809 I meant it! the process already began. your comment is like a fuel and it did gave me a little push to the right direction. soon you will be one of my ...
I didn't know you were Dawit DREAMS prodigy so proud of you dear 😍😍😍 you really have unlocked your paradigm and aligned with your purpose #Brava 🤗🤗🤗 Keep on shining Lidiana ✨✨✨
I m also g 11 student and i feel like blessed to hear this thank you lidyana and i'll promise one day i will stand there to tell for others wish i will meet dawit!🙌🤝
I am proud of you. You are amazing. Keep going & growing…. I believe a lot of girls & women are watching & following you. You & other women like you are the bright future of Ethiopia. God bless you.
Thank you so much! You both have gained my respect. This is going to be day 1 of me upgrading and becoming a better version of myself. I wish i knew you guys since day 1. But it's never too late, the day has come and I've learnt very significant life changing new lessons from you. From this day on I'm gonna start following all my dreams not only by wishing them, by succeding them as well! lidiyana Solomon I'm so happy for you, you're such a humble and respectful person. Today i have learnt "Never to judge anyone" from you. i used to know you on social media doing trends. It's easy for people to gossip someone or judging without knowing about them, they never know what you've been through to reach to your success, they will just gossip you saying "አንዱን ሃብታም ጠብሳ ነው". I'm so glad i watched this video today. I love and respect you! Dawit dreams thank you for sharing us this motivational and helpful contents. Keep up the good work sir! I have a dream to make it to this stage and share my success journey to my generation one day. thank you!❤
እኔም እንደ አንቺ የምናገርበት እድል ባገኝ እኔም ምርጥ life experience አለኝ I 'm proud of my self . ጎበዝ እሺ ለእራሴ ነው።
Lemn be eraseshi youtube chanal record adrgeshi atlkiwum? Even you don't need ko ur face masayet.
አስቤአለው ትንሽ ያለተመቻቸልኝ ነገር ስለነበር ነው ።
ለብዙ ሴቶች፣ እናቶች እንዲሁም ለወጣቶች ብርታት የሚሆን ተሞክሮ አለኝ አሁን ላይ ሆኜ እራሴን ሳየው እግዚአብሄር ለእኔ የሰጠኝን ትግስት፣ብርታት እንዲሁም ጥንካሬን እውነትም እግዚአብሔር ድንቅ ነው እንድላ ያደርገኛል።
@@selamawitlemma5742 I love a strong woman like you, congrats for all your success, please come on youtube we can't wait to hear you.
U know what you are so lucky
ብዙ ነገር ነው የተማርኩት መጥፎ ስሜት ላይ ነበርኩ ይሄን መልእክት ካየሁ በኋላ እራሴን አገኘሁት ለራሴ ይቅርታ አደረግኩ የእውነት እመብርሀን 5%ን ትሙላልሽ ስላካፈልሽን ነገር ከልብ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏
I’m grade 11 student and I feel like I’m so lucky to see this at this time
❤❤
ĸup&
same here
me toooooo
@Natnaeldawit-ye1lk ❤
ሰውን አይቶ መገመት በጣም ከባድ ነው እንደዚህ ጠንካራ ሴት አትመሥለኝም ነበር ጎበዝ
Ewnet enem endeza neber yemtmeslegn ..des stil 🥰
አንዳንድ ሰዎች ስኬታማ የሆንሽው ቆንጆ ስለሆንሽ ብቻ ይመስላቸዋል ይህ ካለማወቅ ነው ። ብዙ ዝነኛ ሰዎች ቆንጆዎች አይደሉም አንቺን ስኬታማ ያደረገሽ አስተሳሰብሽና ያልተቋረጠው ጥረትሽ ነው ። የረዳሽ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን የምታኮሪን ኢትዮጵያዊት ነሽ።
በትክክል
እደኔ ተመስጦ ያደመጣት አለ ዋው ደሰ እሚል ንግግር🙌
ደጋግሜ ነው ያየኋት 😍😍😍😍
Ine ❤️
ኢነርጂዋ ይጋባል👌👌👌👌👌
እጀላይ ቡና ይዠ ሳልጠጣው በረደ ምሥጥ ብየ ነው የሠማሆት ሴቶችየ የትነን ማዳመጥ ብቻ አደለም ወደተግባር ሌሥጎ
ጥሎብኝ የሴት ጀግና ደስ ይለኛል የጣይቱ ዘር ነኝ💞
እኔም አለሁልሽ ከጀግናም ጀግና በይ ጎራ በይና አብረን እንጀግን፣ማን አለን እራሳችንን እናጀግነው እንጂ።
@@selamawitlemma5742 ነይ እኔም ጋ😍
@@hayattube9044?ቨ፣፤፣፣
@@hayattube9044?
😂😂😂
ውይ እህቴ ደስ ስትይ ! ! ! እግዛብሄርን ማመስገን በራሱ ስኬት ነው ። ይህን ቀን ማየት እየፈለገ ማየት ሳይችል የቀረ ስንት አለ ! አትታበይ በኩራትም አትናገር ሲል እግዛብሄር አዋቂ ስለሆነ ነው። ስለ አንቺ: ስለ እኔ: ስለ ሁሉ :እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ! !
አምን 🙏
በስመአብ ምን አይነት ድንቅ ሴት ነሽ ማርያምን ፈዝዤነው ያዳመጥኩሽ ❤
እግዚአብሔር ሁላችንንም ህልማችን እንድናሳርፍ ይርዳን
ህልምን መኖር በጣም ከባድ ከቃል በላይ ማለት እኔ በጣም አቅቶኛል ለዛውም እንደኔ ገጠር ለሚኖር 😢😢😢
ፎቶው ላይ Life of abelን ነው ያየሁት
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜን
@@forwhat1350 ራስ ራስ ራስ ራስ ራስ ራስ ራስ ራስ ራስ ራስ ራስ ኑሮ ሪፖርት ቀ
ስታስደስት በማርያም እግዚአብሔር ይጨምርልሽ እምነቷ ተስፋዋ ጥንካሬዋ
💚💛❤🙏
የሚገርም ተፈጥሮ እና ችሎታ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት🙏🙏🙏🙏🙏💛💚❤️
ምናኗ ነው አስገራሚ
እውነትህን ነው
ታድለሽ ውበት ከእውቀት ጋር ጀግና 👏👏👏👏
አመሰግን አለሁ ከአንች
ብዙ ተመሬ አለሁ
በአንቺ ንግግር እራሴን
እንድመለከት እረድቶኛል
እንደ እናንተ አይነት መልካም ሰወች
ሰወችን ያብዛልን ፈጣሪ
አላህ 5ቱን ያሣካልሽ🙏🙏
በራስ መተማመንሽ ብቻ ይበቃል ተባረኪ ክፉ አይንካሽ መድሀኒአለም ከክፉ ይጠብቅሽ
ሴት ልጂ ጀግና ስትሆን ደስ ይለኛል እኔም ጀግና ነኝ
እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች አይታችሁታል ላይክ ለማድረግ ለምን ሰሰታችሁ ጀግናን ማበረታታት ይልመድባችሁ
Woow Lidiana እንደመልክሽ አስተሳሰብሽም ያማረ እግዚአብሔር ያሰብሽው ሁሉ ያሳካልሽ ብርቱ, አርቆ አሳቢ ሴት 👏👏👏
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጠሽን ደስ ብሎኛል ልምድ አግኝቻለሁ ሕልሜን አሳካዋለሁ
በእውነት በጣም ነው ያነቃቃሽኝ
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር እንደሆነ አምኛለሁ
አቤት ነገሽን ለማየት ጉዋጉዋሁ ::
ዳዊት ህይወቴን ቀይረክዎል ሳይሆን ከፈፈጣሪ በመቀጠል ስለለቀየርከው ደስ ቡሎጘአል ተባረክ አላህ ይጨምርልክ ምስጋናየ ከልቡ ነው
በዚህ አሁን ባለሽበት እድሜ እዚህ በመድረስሽ
ለመጭ ትውልድ ትልቅ ማነቂያቂያ ነው
እስከመጨረሻው እግዚአብሔር በሥራሽ ሁሉ ይቅደምልሽ !
እውነት በጣም የሚያስተምር ህይወት ነው::
አሁን ላይ ለኔ በትክክል አስፈላጊ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ። የኔ ቆንጆ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ❤❤❤❤❤
ሢሠጥም ሢነሣም ሀያል ነው እግዚያብሔ ለሁላችንም ጠበብን ማሠተዋል እውቀትን ያድለን አንችንም እግዚያብሔር እሥከመጨረሻው ፀጋውን ያብዛልሽ
ዳዊት ድሪምስ አሏህ ይጠብቅህ እኔ እንጃ ቃላት የለኝም!
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የምትይ ነሽ ለአላማሽ ጽኑ ነሽ የበለጠ ስኬታማ ሁኚ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
በጣሞ ደሥ የሚል ነው የኔም ሕልምች ብዙ ነዉ ኢንሻአላሕ አሣካዋለሑ
wow wow በሊዲያና ሰሎሞን የቀረበው ተሞክሮ በጣም ተመችቶኛል ብዙ ቁም ነገር ይዣለው ደግሞ እለወጣለው ብዬም አስባለው
ዴቫ በጣም እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሊዱ ነጌ ይች መድርክ የኔ ነት በጣም እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ህልሜን የሰካልኛል
❤❤❤የሰው ልጅ የሚኖረው በተስፋ ነው ጠንካራም የሚያደርገን ትልቁ ነገር ፀሎት ነው እግዚአብሄርን ይዞ የማይቻል ነገር የለም በነገሮች ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም የኔ ቆንጆ ጠንካራ ነሽ ሊዱየ በርች
I am grade 9 student
When I was grade 8 I watch this video and I plan every thing that I must do and have now I be successful I learn I must believe god and my goals.
😌thank you lidiyana😌
God*
ዋው ከዝህ በፊት ተማሪ ዛሬ አስተማሪ በጣም ደስ ይላል እና እስቲ በሰው ሀገር በናፍቆት በብዙ ነገር እምንሰቃዪ ሰዎች አለን ለኛ ምን ትመክሩናላቹሁ
በሰላም ለሀገራቹህ ግቡ እና አላማቹህን አሳኩ
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ።እርግጠኛ ነኝ እኔም ህልሜን እንደማሳካ
ማሻ አላህ ተባረከላህ ድንቅ ወጣት በርች ጀግና ነሽ የኔ እህት ብዙ ቁም ነገር አግኝቼበታለሁ በርቺ
ደጋግሜ ሰማሁት!! ገና ወደፊትም ደግሜ እሰማዋል። ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ። እመሰግናለሁ❤
Lemenden nw degagemesh metesemiw
መስማት ሳይሆን መስራትነዉ ደጋግሞመስማትሳይሆን
እውነት ኦፕራ ስታምር ሁሉ ነገራ እንደ ጸሓይ ነው ሚታበራ ታድለሽ እንደኣቺ ይብቃኝ የተማረ ይግደለን ዋውውውውውው🇪🇷🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ሊዲያና በጣም ነው የማደንቅሽ ያንችን ንግግር ደግሜ ደግሜ ነው የማዳምጠው ያንቺን ህይወት ለኔ መነሻ ይሆነኛ ሊዲ እባክሽ አንቺን ማግኘት እፈልጋለሁ ብትቺዪ በንገናኝ በውስጥ መስመር ብንገናኝ የምጠይቅሽ ነገር አለኝ እኔ የምኖረው ድሬዳዋ ነው የምኖረው እባክሽ አግኚኝ ሊዲ አደራ
❤❤❤❤❤❤❤❤እግዜብሔር ይመስገን በተደረገልኝም ባልተደረገልኝም ማመስገን እንዴት ደስ የሚል ቃል ነው የምወደው መድሀኔለም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ ከነቤተሰብሽ እሸ።
ጎበዝ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ልጅ አለችኝ እሶን እያሰብኩ ነው ያየውሽ እመብርሃን እንዳንቺ አላማዋን ታሳካላት
i am motivated and inspired by your accomplishments. mark my words I am going to achive my goals and ya'll gonna see me soon.
Fkera new abatye?😂😂😂
Go for it ✊🏾
You got this! But please, don’t steal, don’t oppress others just only you wanted to grow. Try to achieve it organically!
@@luliyashmendi5809 I meant it! the process already began. your comment is like a fuel and it did gave me a little push to the right direction. soon you will be one of my ...
@@ayuby.7234 thanks, God willing that's what I am working on... to do it the right way.
ዘመንሽ ቡሩክ ይሁንልሽ እግዚአብሔር አምላክ ሞጎስ ይሁንልን በጣም ደስ ብሎኘል
ብዙ ጊዜ ከወደቅንበት መነሳት ያቃተናል
ተጎድቸአሎ ጎዱኝ እያለን አሁን ግን ገባኝ ተመስገን አምላክ
የእውነት ጀግና ሴት ነሽ
ጀግና ሴት ፈጣሪ መጨረሻው ያሳምርልሽ
የምሪ ደግና ነሽ እኔም የአንቺ ወንድም በብዙ ምሳሌ ሆነሻል እንኳንም ጌታ እረደሽ
She is so strong and sweet proud of her
የሴት ጀግና👏ሴት ጀግኖች ነን ❤።
ብርታት ሰጠሽኛል በጣም አመሰግናለሁ
ጀግና!!!!!!👏👏👏👏👏👏👍
I didn't know you were Dawit DREAMS prodigy so proud of you dear 😍😍😍 you really have unlocked your paradigm and aligned with your purpose #Brava 🤗🤗🤗 Keep on shining Lidiana ✨✨✨
ጎበዝ ብርቱ ሴት ነሽ ተባረኪ
ዋው የሚገርም አገላለጽ ሚገርም ላይፍ ኤክስፒሪያንስ
ጀግና ነሽ
ይሄው ህይወትን ቀላል አደረግሽልን በሀሳብ ክበሪልኝ
እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነው የሚያበራታታ
የማይጠገብ ትምህርቲ ነው ይገርማል እኔ የደነቀኝ እምኔታዋ ነው
ሊዲያ ውድ ልጅ ።ከዳዊት ተምረሽ ከዳዊት የበለጠ ማነቃቂያ ነው ያደረግሽው።በጣም ጎበዝ...ከእግዚአብሔር ጋር ያቀደ የለፋ የሰራ ይከፈለዋል ልክ እንዳቺ ሊዲያ ሰለሞን ውብሸት።
ሊዲያ ኮሜንት እየጻፍኩ የአያትሽን ስም ስሰማ ከኔ ስም ጋር ሞክሼ ስለሆነ በንቺ ይበልጥ ኮራሁ።
I m also g 11 student and i feel like blessed to hear this thank you lidyana and i'll promise one day i will stand there to tell for others wish i will meet dawit!🙌🤝
Waw❤
ትፍጥ ያለ ንግግር እናመሰግናለን
ማሻአላህ የኔ ጀግና ነሽ ቀጣይበት በጣምብዙትምህርት ነውየወሰድኩት
ሊዱዬ ዋው ምርጥትምርትነው የኔቆንጆ
You motivated me we want you again
አላህ።።ይጠብቅሸ
ሊዱ እነደዚ ኣትመሰለኝም ነበር ብጣም ሞቲቮሽናል ኣርገሽናል ኣመሰግናለዎ ።
What a girl🥰 To be honest I didn't expect this.
You are amazing and I've learned a lot from ur journey.
Keep up the good work👏👏
እግዚአብሔር ይባረክ ጀግና ሴት
Great confident 👏
She is my role model😍
I am 12 years old but i love your motivation
ታባረክ ታአብ ዎዎ ጅግና ታባረክ 😘😘😘😘😘
አመሰግናለሁ ጠንካራ ነሽ ጥሩ ልምድ ወስጄበታለሁ ።
I'm grade 12 student and I feel happy becouse I searched like this videos every day so I'm so happy really ❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ወጣት እንኳን ለዚህ በቃሽ
Amazing Grace. Faith, Prayer prepare & get in action..Hmm.
GBY.
በዚህ ላይ ክቡር ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ አንድ ጊዜ ለአርቲስትቶች ሲመክር እንዲህ ብሎ ነበር መጀመሪያ ሙያቹሁን አጠንክራቹህ ያዙ ገንዘብ ጭራ ነው ብሎ ነበር እና አንቺም ትክክል ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺንም።
ጀግና እግ/ር ይባርክሽ!!
እውነት በጣም ገበዝ ሴትነሽ በራስሽ የምትተማመኝ በርችልኝ የኔ ጀግና 😘❤️💋❤️❤️
እራሴን እድመለከት አደረግሽኝ እናመሰግናለን እማ
እውነት እንዴ እንዳነቃችኝ ተባርኪ ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት እናመስግናለን
አንቺ ትክክለኛ አካሄድ ነው የሄድሺው ጎበዝ! አሉ እንጂ አንዳንዶች መምጣት ነበረበት መጣ የሚሉ !
“Stay strong. Stand up. Have a voice.
You presented well. ...
Dawite mirixi siwu Thinks l Love from Ethiopia pupils
This is so beautiful to watch. Thank you for the inspiration. Lidia is such a gem. I'm happy Dave got to see the fruits of his work. Kudos to both!
የምሪ በጣም ደስ ይላል እኔ የአንዳኝ አማት የዪንቨረስት ታማሪ ነኝ ግን ለቋሪጥ ነበር አውን ግን እማራላው
I am 16 and i learn a lot from her...
A lady with beautiful heart,brain and body
God bless you
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
ዉበት ቁንጅና አዉቀት ግልፅነነት ዋዉ ኢትዮጰያ ትልቅ ተሰፋ የላት ሀገር ናት .
I am proud of you. You are amazing. Keep going & growing…. I believe a lot of girls & women are watching & following you. You & other women like you are the bright future of Ethiopia. God bless you.
I am 13 but i want to be my goal so i listen to you and i promiss one day i will say thanks in big stage
You can do it
Exactly you can
lehulum yih astmarinew bewunet fetari yibarksh
I learned a lot thank you, sister! I have no doubt you will be among the leaders in the business
ታድለሽ ሁሉን አስበን ቢሆንደስይላል ግን ይህ መልካም ነት ይቀጥል አሁንም እርዳታ የሚፈልጉ አሉ በተለይ ኦቲዝም ዙርያ ያልተለመደና ለቤተሰብ አኗኗር ከባድ የሆነ ዝምታ ይሰበር ጠንክረን እቤት የተዘጋባቸው አደባባይ ይውጡ በዚህ ለመሳተፋ ሁላቸው ላልሰማ አሰሙ ድምፅ ሁኑ ት/ት ሳይቀር ተፅዕኖ እንፋጠር እነሱም እንደሌላው መማር አለባቸው
ብመጀመርያ ግዜ ሰማይሽ ሁሌም እንድያይሽ ፈጣሪ ይርዳኝ ቁጥር ሰልክሽ ብትፅፊልኝ
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ።ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩሽ ጎበዝ ግን አንድ ቅር አለኝ "ከፍ ብዬ ዝቅ ማለትን እልፈራም ቢመጣም ሞት ነው" ይሄ ትንሽ ቢመጣም ከእስክራች መነሳት ነው አይሻልም?
ሳህ
ነገን እንዳስብ ነዉ ያደረግሽኝ
ዋው ውበት ቁንጅና እውቀት ታታሪ አንበሳ ነሽ👏
ሀሉን ነገር አሟልቶ ሰጦሻል መጨረሻሽን ያሳምረው
Dawit dearms kale yelegnem late egizabher yebarek
Thank you so much! You both have gained my respect. This is going to be day 1 of me upgrading and becoming a better version of myself.
I wish i knew you guys since day 1. But it's never too late, the day has come and I've learnt very significant life changing new lessons from you. From this day on I'm gonna start following all my dreams not only by wishing them, by succeding them as well!
lidiyana Solomon I'm so happy for you, you're such a humble and respectful person. Today i have learnt "Never to judge anyone" from you.
i used to know you on social media doing trends. It's easy for people to gossip someone or judging without knowing about them, they never know what you've been through to reach to your success, they will just gossip you saying "አንዱን ሃብታም ጠብሳ ነው". I'm so glad i watched this video today. I love and respect you!
Dawit dreams thank you for sharing us this motivational and helpful contents.
Keep up the good work sir!
I have a dream to make it to this stage and share my success journey to my generation one day.
thank you!❤
May the Almighty support you in achieving your good dreams. Keep pushing, keep trying
ጀግና ጎበዝ ቆንጆ ደስ ስትይ
She so cut she so confident 👏👏👏👏🙌🙌