ዋገምት እና ዲቶክስ ምን ያህል ይሰራል | Detox & Cupping Therapy | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 158

  • @thakiyamuhammed8303
    @thakiyamuhammed8303 5 месяцев назад +4

    ዋገምት እጅግ በጣም ፍቱን መድሀኒት ነው የሚወጣው ደም ከደምስር ሳይሆን ከቆዳ ውስጥ ያለ ደም ነው ለማንኛውም ይህ የቻይኖችም የሌላም መመሪያ አይደለም የመጨረሻው ነብይ መሀመድ ሱዐወ ያዘዙት ትዛዝ ነው ስትዋሽ በቅጡ ዋሽ እኔ ዋገምት ከተሠራሁ ሁለት ሳምንት ሆነኝ ለ20 አመት እና ከዚያ ሲያሰቃየኝ የነበረው ሳይነስ እስፖንጅ ፍራሽ ላይ ስተኛ የማቃጠል ስሜት የአይን ሽፋሺፋት የድርቀት ስሜት መሠማት እንዲሁም እርካታ ያለው እንቅልፍ አለመተኛት ችግሮች ነበሩብኝ ሁሉም ችግሮች በአላህ ፍቃድና በረሱል ሱና ሁሉም ችግሮች ተወግደውልኛል አልሀምዱሊላህ ግን አትዋሽ ጥሩ አይደለም ቢዝነሳችሁ ቀነሰባችሁ መሠል በእውነት ላይ ቀጥበል አታጎንብስ እውነት ብትሸሸው አይለቅህም ከእውነት ጎን ቁም አሸናፊ እንድትሆን

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x 6 месяцев назад +2

    አልሀምዱሊላህ ድነል ኢስላም ረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ነግረውናል ስለ ዋግምት ጥቅም🎉🎉❤❤

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c Год назад +25

    እናመሠግናለን ዶክተር ሠይፈ አቀራረብክ ቀልጠፍ ያለ ስለሆነ ሳይሠለቸን እናዳምጠዋለን እንማርበታለን 🙏

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад +6

      አመሰግናለሁ

    • @user-is2pe8tc4x
      @user-is2pe8tc4x Год назад

      ዳክተርየ በቅርቡ ሀገሪ ገብቸ ልታከም አስቤ አለሁ ድደ እየመገለ ነዉ አድራሻህን ወይም ቁጥርህን ፈልጊ ነበረ ባልሳሳት ቦሌ ያልክ መሰለኝ ቁጥርህን ብሰጠኝ

    • @user-wb4fu8oz2b
      @user-wb4fu8oz2b Год назад

      ​@@user-is2pe8tc4xግዜ የጥርሥ ክሊንክ ሂደሽ ታይ የአፍ ፈንገሥ ይሆናል

    • @SaedaMohammed-xy6ws
      @SaedaMohammed-xy6ws 9 месяцев назад +1

      እኔከባድየጀርባህመመአለኝ

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k 9 месяцев назад

      ​@@SaedaMohammed-xy6wsአኔም

  • @Toyba-vj3ml
    @Toyba-vj3ml Месяц назад +1

    በጣም ሀሪፍ የባህል ህክምናነው እኔ ለብዙግዜ ስታመም ለብዙግዜ ህክምናወሰድኩ ግን ለውጥአላየሁም ነበር ግን አረብሀገር በሰውቤት ስሰቃይ አንድትጓደኛየ ለምን ሁጃማ አትሰሪምስትለኝ እኔምበፌስቡክ ስፈልግ የሁጃማ አሰራው እንቅልፍ ተኝቸ አደርኩ ለውጥ አይቸበታለው ።

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t Год назад +2

    እግዚአብሔር ዕውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ከፀጋ ጋር ያድልህ❤❤❤

  • @Adme1244
    @Adme1244 4 месяца назад +1

    በእኛም በእስልምና ነብያቺን ስለሏሁ አለይሂ ወስለም እንድንጠቀም ነግርውናል ስሉ አለ ነቢይ

    • @Zabo-A3
      @Zabo-A3 16 дней назад

      👍sullallahuu alayii wasalam ❤❤❤

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya Год назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ስለ ዲቶክስ ሰፋ ያለ ቪዲዮ ብትሰራ ብዙ ሰወች ስለ ዲቶክስ ሰርተዋል ለመጠቀም ግይ የትኛው ትክክለኛ እንደ ሆነ ግራ ያጋባል ከዚህ በሺት ስለ ዲቶክስ ሰምቼ አላውክቅም ነበር

  • @abduabdu8667
    @abduabdu8667 Год назад +1

    ሳይንስ ልክ ነው ነገር ግን ጥናት አድራጊዎች ግን ሁሌ ልክ አይደሉም
    አንተም ታቃለህ ጎጂ ናቸው የተባሉ ከጊዜ ብሀላ ጠቃሚ ናቸው የተባሉ ስንት አሉ ባትፈርድ ባይ ነኝ
    ካልተሳሳትኩ ልንገርህ ስለ ሂጃማ ጥሩነት ብዙ ደጋፊ ጥናቶች አሉ ትንሽ ጥናትህን ሰፋ ብታረግ ባይ ነኝ
    ደሞ ሚነገረን እንድናውቀው ሚፈለገውን ብቻ ነው ይሄ ማለት.......

  • @Saadah-cs6je
    @Saadah-cs6je Год назад +3

    ስለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን ዶክተር አይተህ እንዳታልፈኝ መልስልኝ ወገቤን በአንድ በኩል እና አንድ ጡቴን አልፎ አልፎ የማቃጠል ስሜት ይሰማኛል በቀኝ በኩል ያለውን ምንም አይነት ነገር የለውም ምን ይሆን ሀኪቤት ሂጀነበር መፍቴ የለውም

  • @fawozajamal
    @fawozajamal Год назад

    እናመሠግናሌን ዶ/ር ስለጥርስ እበክህን በጣም ብዙ ሰዉ እየተሠቃየ ነዉ በጥርሥ ህመማ!!

  • @lubabaomar7916
    @lubabaomar7916 Год назад +1

    ማሻአላህ ዶክተር እናመሠግናለን ቀጥልበት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-er8il9tx2z
    @user-er8il9tx2z Год назад +3

    እስኪ የቋቁቻ ና የየወገብቡግረንእንዴት እናስለቅቀው

  • @daycome5639
    @daycome5639 Год назад +2

    ዶክተር እባክህ ስለ ኮሶ የባህል መጠጥ ስራልን የባህል detox

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd 10 месяцев назад

    ዶክተር የ አስተምሮህ በጣም ቆንጆነው አላህ ይጠቕህ

  • @user-gd7px2uh4h
    @user-gd7px2uh4h 11 месяцев назад

    ዶክተርየ ያተኮይለያል ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤እግሊዘኛ ተስቶት እኮን????አላህያቆይህ ያረብ

  • @welooyew
    @welooyew Год назад

    ዶክተር ሰይፍ ቴኪው ብዙ ግዜ ቪዲወችክን አያለው በጣም ጥሩ ናቸው ፈጣሪ ይስጥክ በመቀጠል ስለ ቫግራ ወይም ብልትን ስለሚያነቃቃ ክኒን ምን ትላለክ እኔ በስደት ነው ምኖረው ባለቤቴጋ በ2ወር ወይም በ3ወር አድግዜ እንገናኛለን ከ10እስከ20ቀን አብረን እናሳልፋለን ለመጀመሪያ ግዜ ግን ብልቴ ተሎ ተነቃቅቶ ተሎ የመተኛት ባህሪ አለው አድት ክኒን ከወሰድኩ ግን እስከምንለያይ አያስቸግረኝም እዳውም ግንኙነት ማድረግ ከምፈልገው በላይ ነው ማደርገው ብዙ ግዜ ስለሚነቃቃ ያ ሁሉ ሚሆነው ግን በ1ከኒናጅ በየቀኑ እየተጠቀምኩ አይደለም እና ጉዳት ሊያደርስብኝ ይችላል ወይ እባክህ አሰረዳኝ ቴኪው

  • @abebechtube4392
    @abebechtube4392 Год назад +1

    Dr ayine batam yamenyaa akim hije menim bashita yelem aluny megenisem aluny please 😢

  • @eritrea7521
    @eritrea7521 Год назад +1

    Thank you Doctor ❤

  • @AkonLala-me8tq
    @AkonLala-me8tq Год назад

    Thank You Doctor Seyife

  • @ahmedhamed239
    @ahmedhamed239 Год назад

    Enamesginalen Doktar .ena 3 sewoche egirachew tamo wagimti tesertwi yedanu akalew.

  • @user-dx5fm9hc9z
    @user-dx5fm9hc9z Год назад

    እናመሠግናለን ዶክተር ፈጣሪ ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @abubkerali4798
    @abubkerali4798 Год назад

    IdI Colistrol ብታስተምረን

  • @salamkhalil2823
    @salamkhalil2823 Год назад +1

    እባክህ ዶክተር ካየህ መልስልኝ 🙏🙏🙏እኔ የኩላሊት ጠጠር አለብኝ እንደዚሁም ኢፌክሽን እና የሰውነት ክብደቴ እየቀነሰ ስለመጣ የውፍረት መዳኒት ብወስድ ችግር አለው እባክህ መልስልኝ እኔ ሰው አገር ነው ያለሆት ዶክተር ለማማከር አይመችም ደሞም እንደአገሬ ዶክተር ብቁ አይደሉም የማያስፈልግ መዳኒት ነው የሚያዙልን እንሱ ጋር ከመሄድ እዚ ጠይቂ የማደርገው ነው ሚበልጥ እውነት ዶክተር ከማመላለስ በስጠቅር ምንም ለውጥ አላየሁም ታክሜ ስመጣ ይብስብኛል አውን ወደ ፈጣሪ ጤናሄን እንዲመልሰልኝ ነው ምለምነው ብዙ የአረብ አገር እህቶቼ የኩላሊት እመምተኛ ናቸው እና በደንምብ ቪዲዮ ቢሰራልን

  • @furtunasemere-ce3pk
    @furtunasemere-ce3pk Год назад

    Hallo Dr Doktor Tinean versicolor endit ytefal please 🙏

  • @tsigeethio621
    @tsigeethio621 Год назад

    Awo Doctoriye Arabochu Ihen Yitakamalu Ine Ayichalewu

  • @naimaberkit3883
    @naimaberkit3883 Год назад +1

    ዶክተር በጣም አመሰግናለው የምታቀርበው ነገር ሁሉ እየሞከርኩኝ ይሰሩልኛል የብብት ጥቁረት ግን መላ አጥቻለው አንድ በለኝ ባል ለማግባት ፈልጌ በብብቴ ሁኔታ አስስቦኝ ስንት ባል መለስኩኝ ምናልባ ከጥቁረቱ የተነሣ እንዳይፈታኝ ያሳስበኛል መላ ፈልግልኝ አደራ ቆሜ እንዳልቀር

    • @elukaya9653
      @elukaya9653 Год назад

      mamaya ❤olivar mokeri arif new

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Год назад +2

    ዋግምት ለሁሉም በሽታ መድሀኒት ነው ይሄንም ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ነግረውናልም እንድንጠቀም አዘውናል

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed Год назад

    Enamesegnalen Dr

  • @elsagenshole5497
    @elsagenshole5497 Год назад

    Pls Dr eridagn jerbaye lay yetequre bugur alebign ❤

  • @InatuNedi
    @InatuNedi Год назад

    Thanks so much
    Dr please 🙏 Nebr,,,

  • @Kalegebrgorges
    @Kalegebrgorges Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ሰይፈ ጥያቄ መጠየቅ ይችላል?

  • @eyulove4999
    @eyulove4999 Год назад

    thank u so much D/r

  • @user-fe1kp8oj4g
    @user-fe1kp8oj4g Год назад

    Thanks doctor

  • @betelemdigu2450
    @betelemdigu2450 Год назад

    Thank you❤❤❤❤❤

  • @almayehueshetu7272
    @almayehueshetu7272 Год назад

    Tadya docter yemagiren hikimena yet new yalew

  • @alemjara6219
    @alemjara6219 Год назад

    Enamasaginalen Dokitar❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Год назад

    ዶክተርየ እንኳን ደህና መጣህ ስጠብቅህነበር ብሀርዛፍ ቅጠል ለደም ብዛት መድሀኒት ይሆናል እንዴ እባክህን መልስ ስጠኝ የሆነች ልጅ ቢድዮ ሰርታ አይቸነው እሷን አላመኳትም ብሀርዛፉ ተቀቅሎ እደሻይ ይጠጣል ነው ያለችው መቼ እና ጧት ወይስ ማታነው ወይስ ዘወትር ይጠጣል አባክህን ዶክተርየ ማብራርያ ብሰጠኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @rosaahmed9566
    @rosaahmed9566 Год назад

    እናመሠግናለን ዶክተርስለ ቅባታማ ጉበት ስራልን እባክህ

  • @user-zn9zi6ot1q
    @user-zn9zi6ot1q Год назад

    Drbetam enameseginalen tetekmenal🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @MuktarmustefaMak
    @MuktarmustefaMak Год назад

    Doctor thanks

  • @sisaysasa3204
    @sisaysasa3204 Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @jujujuju9780
    @jujujuju9780 Год назад

    Good afternoon Dr

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 Год назад

    አመሰግናለሁ

  • @elukaya9653
    @elukaya9653 Год назад

    thanks👍dr

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 Год назад

    ❤እናመስግናለን ዶክተር
    ሲል ጨው እና ሎሚ በደንብ አብራራልን እስኪ ኩላሊት አይነካም ይላሉ ❤️

  • @birtukanmadoro
    @birtukanmadoro Год назад +1

    ሳላም ዶክተር detox ማድረግ ጥሩ ነው ስሉ ሰምቼ ዉሀ ሎሚ ና ጨው ጠጥቼ ከዛ ቦሀላ ምግብ ስበላ ሆዴ በጣም ይጮሃል ግራ ገብቶኛል እባክህን መፍትሄ ከላ

    • @wondmayele9886
      @wondmayele9886 Год назад

      ጨው ለጤንነት ጥሩ አይደልም ውሃውም ከልክ ብላይ ሲጠቀሙ አይቻለሁ በቀን ከ3 -3.7 ሊትር በላይ ውሃ መጠቀም ለኪላልት ከባድ ስራ መስጠት ነው ስፖርት የሚሰሩ ብዙ ውሃ ቢጠጡም በላብ ይቀገዳል

    • @wondmayele9886
      @wondmayele9886 Год назад

      ጨው ለጤንነት ጥሩ አይደልም ውሃውም ከልክ ብላይ ሲጠቀሙ አይቻለሁ በቀን ከ3 -3.7 ሊትር በላይ ውሃ መጠቀም ለኪላልት ከባድ ስራ መስጠት ነው ስፖርት የሚሰሩ ብዙ ውሃ ቢጠጡም በላብ ይቀገዳል 6:01

  • @user-rd9rt4to3v
    @user-rd9rt4to3v Год назад +1

    እስካሁን ድረስ ይጠቀሙበታል አረብ አገር

  • @elsabetsamuel8485
    @elsabetsamuel8485 6 месяцев назад

    አንተ ትለያለህ ዶክ ምርጥነህ

  • @taborassefa801
    @taborassefa801 9 месяцев назад

    ዶ/ር እናመሰግናል

  • @solomonkebede6217
    @solomonkebede6217 Год назад

    ተባረክ

  • @haniiarsenalhaniiarsenal6602
    @haniiarsenalhaniiarsenal6602 Год назад

    bioderma cream saralan esaki please dr

  • @user-wt9nv2ub2k
    @user-wt9nv2ub2k Год назад +1

    ሰላም ዶክተር ቸር አሉ
    እህቴ ስትወልድ ማህፀኗን ተቀዳ ነበር የወለደችዉ አሁን እያመመ አስቸገራት መቀመጥ ሁሉ እያስቸገራት ነዉ ሀኪሞቹ ከሰፏት በኋላ በራሱ እደሚፈታ ነገሯት ነገር ግን በራሱ ሊፈታ አልቻለም የተሰጣት የሚፈታበት የጊዜ ገደብ አለፈ ከዛ በራሷ ሞከረችዉ አሁን እያመማት ነዉ መፍትሔ ይኖረዉ ይሆን ???

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад +1

      ተጨማሪ መረጃ ያስፈልገኛል፣ ነገ ከሰአት ቲክቶክ ላይ live እገባለሁ በዛ መገናኘት እንችላለን

    • @user-wt9nv2ub2k
      @user-wt9nv2ub2k Год назад

      @@Dr.SeifeWorku ቲክቶክ አልጠቀምም ዶክተር

    • @user-ju4kv2jk1i
      @user-ju4kv2jk1i Год назад +1

      በራሱ. ጊዜ ይፈታል እሱዋ ምንም ምትፈታዉ ነገር የለም ለብ ባለ ውሃ አኳሩ ጨው ጨምራ ትዘፍዘፍ ሁሌ በደብ ትብላ መረቅ ነገር ትጠጣ ያገኘችው ትብላ ከዛ በራሱ ጊዜ ይረግፋል

    • @user-wt9nv2ub2k
      @user-wt9nv2ub2k Год назад

      @@user-ju4kv2jk1i አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ
      አይ ከተፈታ ቆይቷል ከሁለት አመት በላይ ሆነዉ ነገር ግን አሁን እያመማት ነዉ

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Год назад

    ምርት ለጉዳት እንደማይዳርግ ተረጋግጦ ነው ለገበያ የሚወጣው ያልከው ስህተት ነው

  • @assssss8633
    @assssss8633 Год назад

    Dotoriye sila hona madaniti lixayiki nabara

  • @RozaTemesgen-zi9qr
    @RozaTemesgen-zi9qr Год назад

    ሰላም ዶክተር በድንግል ማርያም ይዤህ እንዳታልፈኝ
    አንድ ትልቅ ችግር አለብኝ
    ራሴን ሳውቅ ጀምሮ ጭንቅላቴ ላይ ቁስል ጠፍቶ አያውቅም አንድ ቦታ ላይ አይደለም ሶስት አራት ቦታ ላይ ይፈነዳል ከሶስትና ካራት ቀናት በኋላ ይድናል ግን አሁንም ቦታ ቀይሮ ሶስት አራት ቦታ ይቆስላል ይቆስልላ ይድናል በዚህ ሂደት እስካሁን አብሮኝ አለ
    ይሄ ሁሉ ሲሆን ህክምናም ሆነ መድኃኒት ሞክሬ አልውቅም
    ዶክተር እባክህ የሆነ ነገር በለኝ አመሰግናለሁ

  • @sbri473
    @sbri473 Год назад

    ስለ ምትስጠን መረጃ እናመስግናለን ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥል🎉 ዶክተር ምላሴ ጫፍ በጣም ያቃጥለኛል በዛ ላይ ምላሴ ነጭና ስንጥቅጥቅ ያለ ነው የምላሴ ማቃጠል ሰላም ነስቶኛል ወደ ህክምና ለመሄድ ደሞ ከባድ ነው ያለሁት ሰው ሀገር ነው አሰሪዎቼ ብዙም ፈቃደኛ አይሆኑም እባክህን የሆነ ምድሃኒት ካለ መላ በለኝ😢

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад +2

      ተጨማሪ መረጃ ያስፈልገኛል፣ ስልኬ ባዮ ላይ አለ ቅዳሜ ከሰአት በቀጥታ ይደውሉልኝ

    • @sbri473
      @sbri473 Год назад

      እሺ ዶክተር አመስግናለሁ ቅዳሜ እደውላለሁኝ

    • @user-er8il9tx2z
      @user-er8il9tx2z Год назад +1

      ​@@Dr.SeifeWorku አረእኔ የቋቁቻና የወገብቡግረን በምንላጥፋው

  • @user-nq3di4ws5t
    @user-nq3di4ws5t Год назад

    ዶክተር,እስኪ,ሰለዝ,ብትነገራን,የውፊራ,መቀነሻነው,Jan's.powder

  • @mascebasce209
    @mascebasce209 Год назад

    yesss 👍👍👍😇😇

  • @bubu5510
    @bubu5510 9 месяцев назад

    አይ ጥናትትትትቶ ዶክተርዬ በጣም እናመሰግናለንንንን ጨዋ ነህህህህህ❤

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k 9 месяцев назад

    ዶክተር እናመሰግናለን የእጂ ማቀጥቀጥ ህክምና አለው ወይ በናትህ ወድሜን ሁለቱንም እጁን እያቀጠቀጠው መብላት እኳ ያቅተዋል አድ 5 በላይ ሆነው አዱ እጁ ነበ ረ አሁን ሁለቱም ሆ ነ መዳኒቱን ወይም በሺታው ምድ ነው

  • @user-ub1zk8xf4h
    @user-ub1zk8xf4h Год назад +1

    በ ኢማሙን በተለግራም የምትገኝበትን ንገረኝ

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 Год назад

    Tikikl neh👍👍👍🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 10 месяцев назад

    ዶክተር እኔ በማይግሪን እየተሰቃየሁ ነው

  • @kaltedke6735
    @kaltedke6735 Год назад

    ዶክተር እባክህ መልስ ስጠኝ በረዶ አብዝቼ እበላለሁ አሁን ሱስ ሆኖብኝ ከእንቅልፌ ስነሳ ደስተኛ እም ሆነው ፍሪጅ ውስጥ የበረዶ ውሀ ማስገባቴን ሳስታውስ ነው በቀን እስከ2ሌትር በረዶ አድርጌ እበላለሁ በረዶ ካላደረኩ አፈር እበላለሁ በሁለቱ ሱስ ከተጠመድኩ ቆየት አልኩ በተለይ አፈር መብላት ከልጅነቴ ጀምሮ ነው ይባላል አፈሩን ሳጣ ወደበረዶ ተሸገጋገርኩ ህክምና ሄጄ ነበር የዚንክ ወይም የሀዲድ እጥረት ነው አሉኝ መፍትሄው ግን አልተገኝም

  • @MuhammedunaSeid
    @MuhammedunaSeid 3 месяца назад

    ዋግምት ወይም ሂጃማ ተደረጊያለው ጠባሳው ሁለት ሳምንት ሳይቆይ ይጠፋል ሂጃማ ተወዳጅ ነብያዊ ህክምና ነው

  • @user-xe9jv8wn5y
    @user-xe9jv8wn5y Год назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር የሳባ ምች መደሃኒት ምንድነው ካየህው መልስልኝ ጨቆኛል የእህቴ ልጂ ታሞባታል የሁለት ወር ነው

  • @KukushaNanu-fp3vk
    @KukushaNanu-fp3vk 11 месяцев назад

    ene rasmtat betaammm kensolgnal keteseraw bewala kes eyale migerm lewt yasayal

  • @amisherif4589
    @amisherif4589 Год назад

    D. R selam nh? betam akbark adnaki nge D.r kenfra eydrek yelalatal mata mata vasiln bekbam ken ley eydrek eytelalat asechgreng meftew mendenew ? Ebake ngreng

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад

      በቂ ውሀ መጠጣት እና ከ ቫዝሊኑ በተጨማሪ ቀን ላይ የቆዳ ማርጠቢያዎችን ይጠቀሙ

  • @user-fh9jp3fq5j
    @user-fh9jp3fq5j Год назад

    ተጀመርክ ጀምሬ እከታተልሀለሁ ትህትና መልካምነት ብቃት ጎልቶ የማታይብህ ምረጥ ኢቲዮጲዬዋይ ሰዉነህ እግዚአብሔር አምላክ ታሰብክበት ዬድርስህ ሠቸስ ላተ መልካምነት ሌላ ቃል ማግኘት አይቻልም በዚህ አጋጣሚ እህቴ በበሀር መታ ተጠፋች5ወር ሆናት የሀገሬ ልጆች ጾለት አድርጉልኝ እና ለስረኞችና ለአማራ ህዝብ ፍትህን እንጠይቅ ፍትህ ፎትህ

  • @metuhabesha4744
    @metuhabesha4744 Год назад

    አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ዶክተር ካቻልክ በኮሜትም ቢሆን መልስልኝ በልጅነታችን የሚታሰረው እንብርታችን ከጊዜ በኋላ ይለቃል እንዴ በጄ ለመካት እስከፈራው እየሰፍ ይሔዳል ስቀመጥ ያመኛል እንደልቤ ቁጭ ማለት አልችልም ምን ላርግ ሐኪቤትም እንዳልሔዴ በስደት ነኝ እንዴት አስረዳቸዋለሁ እያለሁ ከአመት በላይ ሆነኝ ከቻልክ የምታቀውን ብታሳውቀኝ ???

    • @wondmayele9886
      @wondmayele9886 Год назад

      እንዴ የሚያስትረጉም ሰው የለም?

  • @dh8385
    @dh8385 11 месяцев назад

    ዜና ነው የምመስለው

  • @amneahmde8083
    @amneahmde8083 Год назад

    Detox በልከው ዙርያ በባህለዊ ህክምና የምንጠቀማቻው ለምሰሌ እንደ ኮሶ፥ሰለመኪ....የመሳሳሉት አይጠቅሙም?

    • @daycome5639
      @daycome5639 Год назад +1

      የእኔም ጥያቄ ነው አያቴ ኮሶ በጣም ትጠቀም ነበር ንፁህ ያረጋል ትላለች አሁን ግን ኮሶ አለ? መተሬ አርማጉሳ የሚባሉ detoxin ነበሩን

  • @busyline6206
    @busyline6206 3 месяца назад

    ሂጅማ በሚለው ይስተካከል

  • @maamdema2042
    @maamdema2042 Год назад

    አዎ ወግምት ጡሩነዉ

  • @abusamah60
    @abusamah60 Год назад

    dryee ebakhn bedenb anbebe

  • @HaytMehamed
    @HaytMehamed 11 месяцев назад

    ስለ ሂጃማ እውቀት አለህ

  • @user-lp7iq3lz2y
    @user-lp7iq3lz2y 7 месяцев назад

    ደሴውስጥ የምታቁ ንገሩኝ😢

  • @user-vl1sk2kz3v
    @user-vl1sk2kz3v Год назад

    ሰላም ዶክተር እንኴን ደህና ምትክ ጥያቄ ደም ግፊት ና ደም ብዛት ሁለቱም የተለያዩ በሽታ ናቸው ወይ አንድ ነው

  • @mekameka3818
    @mekameka3818 Год назад

    በውሥጥማውራትእፈልጋለሁ ግንቁጥርህንየትነውየማገኘው

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад

      የቻናሉ መረጃ ላይ አለ፣ ቅዳሜ ከ9 ሰአት በኋላ ይደውሉልኝ

  • @mabrat-rr7ou
    @mabrat-rr7ou Год назад

    selm doctori enkani dan maxaki esti sila afi vido sira ene mata borishe xowati sinasa afe baxami nwi yemi shato😢unati gira gabatognali lomi ena cawi mokoti gin minimi lawixi yelhumi😢

  • @laylalayla112
    @laylalayla112 Год назад

    ሰላም ዶክተር እባክህ እግሬንእያመመኝ ነው ሌሊት እንደመሸምቀቅ ያረገኛል

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад

      ተጨማሪ መረጃ ያስፈልገኛል ነገ ከሰአት በቲክቶክ live እገባለሁ እዛ ላይ ያነጋግሩኝ ወይም ደሞ ስልኬ የቻናሉ መረጃ ላይ ስላለ ቅዳሜ በተጠቀሰው ሰአት ይደውሉልኝ

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Год назад

    እባክህን ዶክተር ስልክህን ስጠኝ

  • @TofikMurid
    @TofikMurid 10 месяцев назад

    ለሠው አይን ሥሂር ብርድ በጣም መዳኒት በጣም መዳኒት ነው

  • @user-fo3cc6lq6c
    @user-fo3cc6lq6c Год назад

    በጣም ትክክልና እውነት ነው የተናገርከው ግን የሚገርመው የሰውየው ሳይሆን ወደ ሰውየው የሚሄዱ ታካሚዎች ናቸው ።

  • @muhammedhussien28
    @muhammedhussien28 Месяц назад

    አይ ዶክር እቴም

  • @alammekonen5368
    @alammekonen5368 Год назад

  • @meremhassen2773
    @meremhassen2773 Год назад

    ኧረ ዶ/ር የጥርስ ህመም መድሀኒት መላ በለን please 🙏

  • @daycome5639
    @daycome5639 Год назад

    ዶክተር ድሮ አያቴ ኮሶ,አርማጉሳ,መተሬ የሚባል ነገር ትጠጣ ነበር እና ውስጤ ያለውን ቆሻሻ ያስወግዳል ትላለች ምን ያህል እውነት ነው?

  • @elhamaminu9109
    @elhamaminu9109 Год назад

    ሰላም ዶክተር እንደት ነህ በፈጣሪ ስም ልለምንህ እስኪ አድራሻህን አስቀምጥልኝ በቴሌግራም እማማክር ነገር ነበር በፈጣሪ ሰም

  • @mekameka3818
    @mekameka3818 Год назад

    እኔቴካሮትአለብኝ ዶክተር አተየትነህያለሀው

  • @user-yc1sy3lt2m
    @user-yc1sy3lt2m Год назад

    ❤❤❤❤

  • @FoziyaHassen-nl2rr
    @FoziyaHassen-nl2rr Год назад

    እኔ ወገቤን በጣም ያመኛል ለምሳሌ ጧት ስነሳ መቀሳቀስ በጣም ድርቅ ይላል አሞምቄ ነዉ ነምነሳዉ የደርቃል

  • @jan2350
    @jan2350 Год назад

    ዶክተር እዳታልፈኝ በእናትህ እኔ ኮሶ በሽታ የታይሮይድ እጢ ወይንም እንቅርት ቋቁቻ በዛ ላይ ጨጓራ እግሬን አንድ ቦታ ላይ በጣም ያቃጥለኛል ያለሁት በስደት ነው ይቃማ ስለሌለኝ መታከም አልቻልሁም በጣም እታመማለሁ እዳልሞትም እፈራለሁ ምን ትረዳኛለህ እጄን ሰጥቼ ሀገሬ እዳልገባ ሀገር ሰላም የለም ምክርህ ያስፋልገኛል😢😢😢

    • @tinaethio3885
      @tinaethio3885 Год назад

      የት ነሽ ዱባይ ከሆንሽ መታከም ትችያለሽ

    • @jan2350
      @jan2350 Год назад

      ሳኡዲ ግጠራማ ቦታ ነኝ ሀኪም ቤት መግባት አልችልም ግን በጣም ያመኛል

  • @alicell5258
    @alicell5258 Год назад

    ❤❤👍👍👍

  • @kedijakedija9590
    @kedijakedija9590 Год назад

    እኔ ዛሬ ዲቶክስ ሚባለውን ሞክሬ ነበር በሎሚና በጨው ግን በጣም ብዙ ቆሻሻ ነው የወጣኝ ጨጓራዬን ይጎዳው ይሆን እንዴ ዶክተር

  • @lubabseid9295
    @lubabseid9295 Год назад

    ሰላም ዶክተር እኔ አቮካዶ , ፓፓያ,ሙዝ ስጠቀም በጣም ነው የሚያመኝ ማስመለስና ሆድ ቁርጠት በህክምና መፍትሄ ይኖረው ይሆን ??
    🙏🙏

    • @wondmayele9886
      @wondmayele9886 Год назад

      አለርጂክ ሆነኖብህ ነው

    • @lubabseid9295
      @lubabseid9295 Год назад

      ​@@wondmayele9886 እና በቃ መጠቀም አልችልም ማለት ነው??😢

    • @betelhembedane6950
      @betelhembedane6950 Год назад

      Emiyasamimihin neger kawek metew new alemebilat

    • @wondmayele9886
      @wondmayele9886 Год назад +1

      @@lubabseid9295 አንድን ምግብ አዘውትረሽ ስትመገቢው ወይም ተቅማ ማስታወክ ውይንም የሆድ አለመስማማት የቆዳ መለወጥ ካሳየ ያ ምግብ ለሰውነትሽ አለርጂክ ነው ማለት ነው ስለዚህ ቀላሉ መፍትሄ አለመጠቀም ነው

  • @user-yr8qq8fr8x
    @user-yr8qq8fr8x Год назад

    እባክህ በፈጣሪህ እህቴ አምስት አመቷ የወር አበባዋ አልመጣላትም እባክህ በዝህ ጉዳይ ስራልኝ ህክምናም ሞክራለይ ግን የለም

    • @asterhabte520
      @asterhabte520 Год назад

      Selam ehta and you tuber stastmer neber smuan kflgsh felga elklshalhu

  • @edenteshome7065
    @edenteshome7065 Год назад

    ሰላም ዶክተር ጥያቄዬን መልስልኝ የምታዉቁም ካላችሁ መልሱልኝ ሁሉም ሴቶች በተፈጥሮ ድንግልና አላቸዉ ወይስ የሌላቸዉም አሉ አንዲት ሴት ሴክስ ሳታደርግና ምንም አይነት ጉዳት ሳይኖራት ድንግልናዋን ልታጣዉ ትችላለች ?

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад

      በጣም ጥቂት ሴቶች በተፈጥሮ ድንግጌግና ላይኖራቸው ይችላል

    • @edenteshome7065
      @edenteshome7065 Год назад

      ለምን ዘርዘር አድርገህ ብታስረዳኝ ? ፈጣሪም ያዳላል እንዲ ነዉ የተለየ ምክንያት አለዉ

    • @user-dx5fm9hc9z
      @user-dx5fm9hc9z Год назад

      በተለዪዩ መንገድ ድንግልና ልፈርስ ይችላል ለምሳሌ ከባባድ እቃዎች የምታነሳ ከሆነ ወይ በሥራ ብዛት ፣ በሩጫ፣ በሳይክል የምትቀሳቀስ ከሆነ ወይም በተፈጥሮ ሲወለዱ ድንግልና የሌላቸውም ኣሉ ካዳመጥኩት❤❤❤❤

    • @dagemledetmengistu2705
      @dagemledetmengistu2705 Год назад

      በትክክል

  • @user-xe7rl7fe7z
    @user-xe7rl7fe7z 11 месяцев назад

    ዶክተር አይኔ ፈዘዘ ገና ወጣት ነኝ ግን መነፀር ተጠቃሚ ነኝ

  • @user-ub1zk8xf4h
    @user-ub1zk8xf4h Год назад +1

    ዶክተር ይቅርታ ጋር ቆጥረህ ፈልገው ነበር ምክንያቱም የታመመ ሰው የታመመ ሰው ስለ ህክምና እንዲጠይቅ ፈልጎ ነው