የኩላሊት ጠጠር ታማሚዎች በቀን ስንት ሊትር ውሃ መጠጣት አለባቸው?(የኩላሊት ጠጠርን ለመከላከል አንድ ሰው በቀን ስንት ሊትር ውሃ መጠጣት አለበት)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 112

  • @HayelommTsegayee-wg9vh
    @HayelommTsegayee-wg9vh Год назад +4

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተርየ ሚስቴ በዚህ ህመም ስትሰቃይ ነበር አሁን ግን አንተ በምታስተላልፋቸዉ ትምህርቶች ተግባራዊ እያደረገች አሁን በጣም ለውጥ እያሳያች ነው

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Год назад +2

      በጣም አመሰግናለሁ። የተሻለ ጤንነት እመኛለሁ። ፈጣሪ ይማርሽ በይልኝ!

  • @msultan4802
    @msultan4802 2 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክቶር ለምትሰጠን ትመህርቶችና ምክርች በጣም እናመሰግናለን

  • @medotube4886
    @medotube4886 2 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ ጎኔን ህመም ሲሰማኝ ዩቱዩብ ስገባ አንዷ በጣም በሚያስፈራ አነጋገር ብዙ ሰው እንደሞተ ሀይለኛ በሽተኛ እንደሆነ ከድምጿ ጋር አስፈራችኝ ከአንተ ስገባ አረጋጋኽኝ አመሰግናለሁ።

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 2 месяца назад

    አመስግናለሁ ዶክተር በተለይ በሰደት ላለነው ጥሩትምህርት ነው ኑርልን

  • @SelamSeli-e3t
    @SelamSeli-e3t 3 месяца назад +1

    እኔ በጣም ብዙ ጠጠር እንዳለብኝ ነገሩኝ ጀርባዬ ጎኔን በጣም ነው የሚያመኝ ጎበስ ቀና ማለት አልችልም መዳኒት ሰጡኝ ግን ምንም ለውጥ የለውም ውሃ በደንብ ጠጭ አሉኝ ደክተሮቹ 😢😢😢😢

  • @fayinefayine4161
    @fayinefayine4161 2 года назад +1

    በታም ነው የማመሰግነው በርታ

  • @TadelTt-d1z
    @TadelTt-d1z 10 месяцев назад +2

    ድክተር ፈጠሪ በለህበት ይጠብቅህ አሁን እኔ ህክምና ሄጄ ኢንፊክሽ ንአለብህ ብለውኛል የሽንት ምርመራ ነው ያደረጉልኝ እናም እናም መዳኒት በእንክብልና በመርፌ መልኩ መደሀኒት ሰጥተውኝ ተጠቅሚያለው ለውጥ አለመጣልኝም በቀኝ ጎኔ ከፍተኛ የማቃጠል ስሜት ይሰማኛል ጀርባያንም በጣም ያመኛል በቀኝ ጎኔ በጭራሽ አልተኛም ሽንቴን ስሸና በጣም ያቃጥለኛ ተሰቃየሁ ከጀመረኝ አንድ አመት ሞላኝ አሁን ግን ባሰብኝ በመጀመርያ ግን ሽንቴን ስሸና በጣም የሚያቃጥለኝ ነገር አልፎ አልፎ ቢሆንም ብዙ ጊዜ ሆኖታል ዶክተር በወጣትነት እድሜየ ተሰቃየሁ እርዳኝ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  8 месяцев назад

      የኩላሊት ጠጠር የሚመስሉ ምልክቶች አሉ። እነሱን ብትታከሚ መልካም። ስትሸኚ የሚያቃጥልሽ ቀላል የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ነው። ነገር ጠጠር መኖሩ ተደጋጋሚ ኢንፌክሽን እንዲኖር ያደርጋል።

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 2 года назад +1

    Great lesson, thanks doctor! Stay blesed!

  • @EjeuJdid
    @EjeuJdid Месяц назад

    ዱክተር እኔ በጣም እያመመኝ ነው በስደትነው ያለሁት እናም ተቃጠልኩኝ በዋስታብ መገኛህን ቁጥርህን ስጠኝ እና አብብልኝ ወረቀቱን

  • @almazeshatu9202
    @almazeshatu9202 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር እኔ በግራ ጎኔ በኩል በጣም ያቃጥለኝ ነበር እና ሀኪም ቤት ሂጀ እራጅ ተነሳሁ እና የኩላሊት ጠጠር አለብሽ እና ደግሞ ኩላሊትሽ አብጦል አሉኝ በጣም እየጨነቀኝ ዶክተር ወሀ በደብ እጠጣለሁ ግን ሊሻለኝ አልቻለም እባክህ እርዳኝ ዱባይ ነው ያለሁት

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 года назад +2

      ለዚህ መፍትሄው የህክምና ክትትልሽን መቀጠል እና እነሱ ያሉሽን ማድረግ ነው። የህክምና ክትትል ያስፈልግሻል። አብጧል ያሉት ምናልባት ጠጠሩ ከኩላሊት ወደ የሽንት ከረጢት ማስተላለፊያ ትቦውን ዘግቶት ይሆናል። እና ክትትልሽን ቀጥይ የኔ መልስ ብዙ አይጠቅምሽም። የሚጠቅምሽ ክትትሉ ነው። ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እህት

    • @almazeshatu9202
      @almazeshatu9202 2 года назад

      እሽ ዶክተር ግን የሚያስፍራ ነገር አለው እባክህ ንገር ካልሆነ ሀገሬ እድገባ

    • @playapp649
      @playapp649 Год назад

      በአለህ መልስ የአኔም ልክ እንደ እሶው ነው የለውት ስደት ነው ለወደፍት ጡሩ ከሎና ሀገር ልግበ

  • @aberushame531
    @aberushame531 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዶ|ር እናመሰግናለን 🙏

  • @emukedija5170
    @emukedija5170 2 года назад +1

    jezakeallah hyir ketlbet

  • @ሸምስያከድር-ዀ6ቀ
    @ሸምስያከድር-ዀ6ቀ 2 года назад +1

    አላህ ይጨምርልህ ወድም የጨነቀኝን ነው ፍትት አድርገህ የተናገርከው

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 года назад +1

      አመሰግናለሁ። ፈጣሪ ይማርህ

    • @ሸምስያከድር-ዀ6ቀ
      @ሸምስያከድር-ዀ6ቀ 2 года назад

      አሜን ያረብ ተምር ና ቃሪያ ብበላ ችግር አለው ለኩላሊት ህመምተኛ

  • @DeniseTannous
    @DeniseTannous 18 дней назад

    Doktor ebakh ayth atelfagie ene emnoraw be siedat new enam shintane sichana batam yakatelagal damo be kane 50_60giza eshanalw gonane batam yaktlagal ke shintebet belwata dais yelagal taskayaw wha badanb etatalw mne larg ke tamamku 1amat honagie hakm bet mahade alcliem madam atfakdem

  • @SemuSeman
    @SemuSeman Месяц назад

    Dr ሁለቱም ላይ ጠጠር ካለጉዳት ያደርሳል

  • @zenebechmola8230
    @zenebechmola8230 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @HekmetAyalew
    @HekmetAyalew Месяц назад +1

    በጣም አመስግን አለሁ ዶክተር እኔ የኩላሊት ጠጠር አለብኝ 0,67 የቀኜ እና የግራየ በኩል 0,56 ነዉ በቀን ስንት ሊትር ዉሀ ልጠጣ እና የምጠጣዉ ዉሀ ከምግብ በፊት ወይስ ከምግብ ቡሀላ አብራራልኝ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Месяц назад +1

      @@HekmetAyalew
      በቀን መጠጣት ያለብህ መጠን እኮ video ላይ አሰቀምጫለሁ። ሳታዩ ስትጠይቁ ለኛ ሁለተኛ ድካም ነው። ሌላው የጠጠሩ መጠን በጣም ትንሽ ነው በቂ ውሃ ከጠጣህ በሽንት መልክ ይወጣል።

  • @FathihaFathiha-n7r
    @FathihaFathiha-n7r Месяц назад +1

    ዶክተር ወንዲ መልሰልኚ እኔ ሺንቴን ስሸና አረፋ የመሰለ አለው ወላሂ ጨንቆኛል መልሰልኚ ግን ከሁለት አመት በፊት ጠጠር አለብሺ ተብየ ውሀ ጠጫ ተብየ ነበር ግን ወዳው ነበር የተሻለኚ አሁንበቀኚ ጉን ያመኛል

  • @meseretadugna8014
    @meseretadugna8014 Год назад +1

    enamesgnalen

  • @EjeuJdid
    @EjeuJdid Месяц назад

    ዱክተር ቁጥርህን ስጠኝ

  • @EjeuJdid
    @EjeuJdid Месяц назад

    እረ ተባበረኝ የስደት እህቶህ ነኝ በጣም ነው የሚቃጥለኝ

  • @Gezayeinatu
    @Gezayeinatu Год назад

    Dr bazee temitachu badabii camerachu sila kulaniti btstamiruni dasi yelenani anee yaa kulaliti xaxari alebinya lazi baqii timiti eyaa ganywu noo❤❤❤❤

  • @dyccg5252
    @dyccg5252 Год назад

    ዶክተር እኔጎኔንይወጋኛል ቀኝጎኔን ያለሁበስደትነዉ እረፍትየለኝም ብዙቆማለሁ😢

  • @sarahmohammed1335
    @sarahmohammed1335 2 года назад +1

    ዶክተር እኔ በቂ ውሃ እጠጣለሁ ግን ህመሙ እየተመላለሰ አሽቸገረኝ ምን ይሻለኛል

  • @ራቢየወሎዋa
    @ራቢየወሎዋa 2 года назад +1

    እኔም የኩላሊት ጠጠርና የጨጎራ ቁስለት አለብኝ አልሀምዱሊላ በቀን ከሶስት እስከ አራት ሊትር ወሀእጠጣለሁ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 года назад +2

      ጀግና!። በርቺ! የሽንት መጠንሽን ለክተሽው ታውቂያለሽ? ልምድሽን አካፍሊን።

    • @ራቢየወሎዋa
      @ራቢየወሎዋa 2 года назад

      መጠኑን ለክቸ አላውቅም ግንውሀ በብዛት ከጠጣሁ በጣም እሸናለሁ ግንዶክተር የኩላሊት ጠጠር ይደበቃልደ መጀመርያ ራጂስነሳ አልታየም ነበር ዝብለው መዳኒት ሰጡኝ ከዛእቤት ውስጥ የሚሰራ እቅስቃሴ አሳዩኝ ሁለተኛ የሄድኩት ደርቴን ሲቃጥለኝ እትካሻይስራ ያቃጥለኛል እግሬንም ሲቃጥለኝ በጣም ስጨናነቅ እናትፈሽ ያጥርኛል ከዛ አሁንም ደግሜ ከወገብ በላይ ራጅአነሱኝ ቁስለት ነው አለችኝ እናሎሚ ብርቱካን የሚቃጥል ምግቦች እዳትወስጅ ብላ መዳኒት ለ14ቀን ሰጠችኝ ከዛአልተሻለኝም ነበር አሁንም ደግሜ ስሄድ ሹሩብና ሌላመዳኒት ሰጠችኝ ለወር የሚሄን ሹሩቡ በጣም አሪፍነው እናምርመራ ደጋግሜ ሳርግነው የኩላሊት ጠጠሩም የተገኝው ግንለጠጠሩ መዳኒት አልተሰጠኝም ነበር ስጠይቃት መጀመሪያ ቁስሉ መዳን አለበት አለችኝ እና ለድጋሜው ስሄድ የሚበጠበጥና የሚዋጥ ሰጠችኝ የሚምሽ ከሆነ የሚበጠበጠውን ተይው አለችኝ ሁለትቀን ወስጀ ተውኩት ውሀከጠጣሽ ይወጣል አለችኝ ከወርበሓላም ነይብላኛለች አሁን ላይአልሀምዱሊላ ደርቴን የሚቃጥለኝና ትፍሽ የሚጥርኝ የምጨናነቀው እየተወኝነው ግንቁስለቱ ገናነኝ ሆደም ደርቴም ቁስልነው ዘባድ በጣም ተጠቀሜ ብላኛለች የጨጎራ ቁስለት ይቆያለደ ለመዳን ዶክተር

    • @playapp649
      @playapp649 2 года назад

      @@ራቢየወሎዋa ሽንት በምንድነው ምንልካው

  • @dfgd9805
    @dfgd9805 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር እኩላሊት በሽታ የተፈጠረብኝ ሳረግዝነው እናም በጣም ያመኛል በዚያለይ ብዙውሃ ስጠጣ ሽንቴ ነጭ ይሆናል ትንሽ በጠጣሁ ሰአት ቢጫ ይሆናል ውንድሜ ምንትለኛለህ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 года назад

      ውሃ መጠጣትሽን ቀጥይ----በጣም ንፁህ ሽንት መሽናት በጣም ጥሩ ነው። በሰውነትሽ ውስጥ ያለው ፈሳሽ በቂ ነው ማለት ነው። ቢጫ ሽንት በቂ ውሃ ሰውነታችን ውስጥ አለመኖሩን ያሳያል።

  • @wagatasew3452
    @wagatasew3452 2 года назад +1

    It is so nice issue and Agenda because this issue not only current issue but also live through out the human life and expand frequently all over the world specially in third world country therefor invite us repeatedly this video without boredom.

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 года назад

      My inspiration teacher Waga Tasew, i am your product. It is your message that you put in my mind and wake me up every time work hard all the good things. I thank you very much. Always you have a special place in my heart.
      So as you said kidney stone is currently increasing all over the world due to different reasons. One of the top preventive measure is fluid prescription, i mean taking adequate fluid. However most health professionals recommends patients with kidney stone. This is a very vague prescription for the patients because, it is not clear what they mean by adequate fluid? So this video is all about clearing all this ambiguity. For your your information, USA spent 10billion dollar medical expensive only for kidney stone. This means how much kidney stone is disturbs quality if life. Thank you so much.

    • @awekekelemu5109
      @awekekelemu5109 2 года назад

      Wendeme Betam New Minamesegenew

  • @Demozbelhu
    @Demozbelhu Месяц назад

    ዶክተር ጥያቄ አለኝ🙋እኔ አረብ አገር ከመጣሁ ላብ እደጎርፍ ነው እጂ ሽንት ወፍ የለም ይሄ ታዳ ምን ይሉታል ?ውሀ በጣም ነው እምጠጣው ያው ሙቀቱም ስላለ ግን አትዮ እያለሁ ቶሎ ቶሎ ነበር ሽንቴን እምሸናው እና በላብ መልክ የምጠጣው እየተወገደ ነው ማለት ነው ዶክተር ?

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Месяц назад

      @@Demozbelhu
      ከዎ! ስለዚህ ብዙ ውሃ ጠጪ ከ3ሊትር በላይ..

  • @Gezayeinatu
    @Gezayeinatu Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ena masginaleni

  • @zewudyekassaw2374
    @zewudyekassaw2374 Год назад

    እረ ምን ይሻለኛል ዶክተር በግራ በኩል በጣም ያቃጥለኛል ውሀም እየጠጣሁ ነው ግን ሊተወኝ አልቻለም

  • @ergonurye6582
    @ergonurye6582 2 года назад +1

    ዶክተር እንደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ጥያቄ ከርግዝናጋ የተያያዘ ነው ከግንኙነት በኋላ የ72 ሰዓት ኢመርጀንሲ የተሰኘችዋን መድሃኒት ወሰድኩ ከዛ ከ 24 ሰዓት በኋላ የርግዝና የደም ምርመራ አደረኩ እርግዝና እንደሌለ ተነገረኝ ግን ብዙ ምልክቶችን አያለሁ ምን ትለኛለህ

  • @aminacollagen970
    @aminacollagen970 2 года назад +2

    ዶክተር በቀኝ በኩል አመኝ ከረመ ከዛም በግራየ ጀመረኝ እና ሀኪም ሂጀ ነበር የሽንት ምርመራ ተደረገልኝ እና ትንሽ ቁስለት አለሽ ውሀ በብዛት ጠጪ አሉኝ ለኒንም ሰጡኝ በመጀመሪያ ስቀመጥም ስሄድም ስተኛም ያመኝ ነበር አሁን ስሄድ እሚመኝና ስቀመጥ የሚያመኝ ትንሽ ምልክት እያየሁ ነው እና ደሞ ሆዴ ይከብደኛል ምንድነው እኔ ጨጓራም አለብኝ የሆዴ መክነድ ምንን ያመለክታል

  • @MesertMedid
    @MesertMedid 10 месяцев назад

    ዶክተር እኔ በአትራሳውድ ታይቼ በበቀኝ በኩል ኩላሊት ላይ ትንንሸ ብዙም የሚያሰጋ አይደለም አሉኝ ውሀ ጠጪ አሉኝ 2.5 በቀን በቀን እጠጣለው የእመም ምልክት አንድም የለብኝም

  • @ayshaayshamohaji3491
    @ayshaayshamohaji3491 Год назад

    Selam lat yahune Dr please tayaki naberay,

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Год назад +1

      Teykign

    • @ayshaayshamohaji3491
      @ayshaayshamohaji3491 Год назад

      @Art and Health Media - ጥበብ እና ጤና eshi thanks Dr ene ye tatar tamame neyagn.. 5wor honuyalgn takamaku baki wahim yatathu new mabagabe yatakalakalkut nager alibalm gin ahunem semetu alagn sar kakomaku 6 wor lihonay naw gin Dr mine larag?

  • @dyccg5252
    @dyccg5252 Год назад +1

    ዶክተርእኔ ሀሁለቱም ኩላሊቴ አዳድ ጠጠር አለብኝ የቀኝጎኔን ያመኛል ሽቴ አኮራፊት አለዉ😢

    • @yaredaddis484
      @yaredaddis484 3 месяца назад

      እኔም እንደዛዉ በሎሚ ከነልጣቹ በዉሀ ዉስጥ ጨምቀሽ ለተወሰነ ግን ልጣጩም ዉሀ ዉስጥ ይቆይ ከዛ ጠጭዉ ይጠቅማል አፕል ሳይደር ሁለት ማንኪያ ጨምሪበት

  • @banchiyoutube9867
    @banchiyoutube9867 2 года назад +1

    ዶ/ር እባክህ በውስጥ ማናገር ፈልጌ ነበር ፍቃድህ ከሆነ በስደት ላይ ሁኘ የኩላሊት ጠጠር አለብሽ ተባልኩ

  • @titioumer
    @titioumer 2 года назад +1

    ጉኔን እየቆረቆረኝ ነው እንደ ፅንስ ይላወሳል ዶክተር ጉኔን ከማመም ውጭ ሌላ ምልክት የለውም

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 года назад

      ለእንደዚህ ዓይነት ህመሞጭ ትልቁ መፍትሄ ወደ ህክምና ሄዶ መታየት ነው። አካላዊ እና ሌሎች የላብራቶሪ መረጃዎችን ሳይጠቀሙ እንዲህ ነው ማለት ትክክል አይደለም።

    • @titioumer
      @titioumer 2 года назад +1

      @@artandhealthmedia- ለዘላለም ኑርልን ዶክተር እንዳንተ ቶሎ እሚረዳን ዶክተር አላየሁም 😍😍😍😍

  • @zabanzaban3589
    @zabanzaban3589 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ደክቶር የኩላሊት ጠጠር አለበኝ እና ማርገዝ ፈልጌ ነበር ግን ያስታውከኛል 3ወር ሙሉ ውሃ መጠጣት አልችልም ወተት ነው የምጠጣው ምን ትለኛለህ እባክህን መልስልኝ በፈጠረክ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 года назад +1

      ይቅርታ ቶሎ ስላልመለስኩ...ሶስት ወር ሙሉ ውሃ አለመጠጣት ፍፁም ስህተት ነው። አሁንም ከማርገዝሽ በፊት የትውከቱን ምክኒያት ማወቅ እና መታከም ያስፈልጋል። እርግዝና የራሱ ጫና አለው ይህ ሲጨመርበት ደግሞ ሌላ ጫና ነው። በተቻለ መጠን ውሃ መጠጣት የኩላሊት ጠጠርን በመከላከል በኩል ያለውን ጠቀሜታ ከዚህ video የተረዳሽ መስለኝ።

  • @titioumer
    @titioumer 2 года назад +1

    ዶክተርየ ትንሽ በቀኝ ጎኔ አሞኛል እና ሽንቴን ሳየው ቀለሙ ጥሩ ነው ግን ንፁህ አይደለም የሆነ ነገር አለው ነጫጭ ትንንሽ ነገሮች አሉት ገና ዛሬ ነው ያየሁት የኔ ብቻ ነው ወይስ የሁሉም ነው ድክተር መልስልኝ

    • @saraahmed7988
      @saraahmed7988 2 года назад +1

      አይዞሽ ማማ አዎ እኔም

  • @sadahesnsadahesan2308
    @sadahesnsadahesan2308 2 года назад +1

    ስምቅወድምየ እኔ ስሜቱበተሰማኝ 8ቀኔህክምናህደው ወገቤን ያዝጠቅያርገኛል ብዙምስሜቱሳይበርታታ ወዳው ህደውና እስትራውድ አድርገው ከዛ ከኩላሊትሽ ሳይሆን ከኩላሊትሽ የትነሳ ወደሽትመጠራቀማ ከሚህደው ለይል ትንሽየ ጥትርአድትአለይ በጣምቀላልነውውሀጠጭ መዳኒት ለወር ተሰጠው ደግመሽነይ ከወጣ ወጣካልወጣ ደግመሽ እድወስጅተባልው እና በቤትም የተለያዩ የበሀላውይህክምና እከታትላልው ስሜቱግን አልፎአልፎ ይመጣል እና ምንማርግእዳለብይ ግዜየአሆነውንገርኝ

    • @sadahesnsadahesan2308
      @sadahesnsadahesan2308 2 года назад

      ይቅርታከላይ መጥቀስፈልጌእርስቸው ያልጠቀስኩት ይህንምመልስልይ ወተት አፉልቸ እጠቀማልው በቀን 1ኮብ እሱስ ከኩላልት ጠጠር የተያያዘ ጉዳትይኖርውይሆንወይስ?

  • @ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ
    @ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ 2 года назад

    ሳላም ደክተር ለምታቀርባቸው ነገሮች በጣም እናመሰግናለን በዚሁ በርታ ሲቀጥል ጥያቄ ነበረኝ ከይቅርታ ጋር በወር አበባ ጉዳይ ነው እኔ በተፈጥሮየ የወር አበባ የማየው በ 35 ቀን ነው ሁሌም በሄደ በ35 ቀኑ ይመጣል እና ትንሽ ውፍረቴ ሲጨምር ለመቀነስ ብየ የ24 ሰአት ፆም መፆም ጀመርኩ በዛ ላይ ቢንስ በቀን 2 ሰአት የግር ጉዞ አደርጋለሁ መቀነሱን በወር 9 ኪሎ ቀነስኩ ግን ቤሬድ የመጀመሪያ ሲመጣ 2 ቀን ብቻ ብቅ ብሎ ሄደ አሁን ከቀረ ወር 10 ቀኑ እረግዝና የለም ያለሁት ሰደት ነው ባሌም ሀገር ነው መቅረቱ ምንን ያመላክታል primolut N ይሄን መዳኒት ብጠቀም ችግር አለው

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 года назад +2

      ይህ የተጋነነ ፆም በሰውነትሽ ያለውን የሴትነት ሆርሞን ስለሚቀንስ የወር አበባ ላይመጣ ወይም ሊዘገይ ይችላል። ስለዚህ ከእርግዝና ጋር ላይገናኝ ይችላል። መድሃኒት መውስድ አያስፈልግም። ምግብ በደንብ ከተመገብሽ ይመለሳል።

    • @ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ
      @ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ 2 года назад +1

      @@artandhealthmedia- አመሰግናለሁ ዶክተር እውነት ትልቅ ሰው ነህ እድህ አክብረህ እደመለስክልኝ አላህ ያክብረልኝ

  • @TEMESGENBIZUALEM
    @TEMESGENBIZUALEM Год назад +1

    des mil timhrt asetat new

  • @tiruetube2892
    @tiruetube2892 2 года назад +1

    ስላም ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነው እህት ወንድሞቼ እባካችሁ ውሀ ጠጡ ሻወር ለምን እወስዳለን ?ንፁህ ለመሆን ነው ስለዚህ ውሀ ሳንጠጣ ስንቀር ውስጣችን ቆሻሻ ነው የሚጠራቀመው ያን ለማስወገድ ነው

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 года назад +2

      እውነት ነው። የውስጥ ሻወር ነው እያልሽን ነው? ግሩም ነው።

    • @tiruetube2892
      @tiruetube2892 2 года назад

      @@artandhealthmedia- አዎ ዶክተር ሴትዮዬ ሲያመኝ ይህን ቃል ትጠቀማለች ውሀ በጣም ይጠጣሉ ሚስተር በተፈጥሮ አንድ ነው ኩላሊቱ ደሙ ከእኔ ጋር አንድ አይነት ነው A+ነው በጣም እንድጠነቀቅ የምትነግረኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልኝ በእውነት ቅንነትህን ጌታ ያብዛልህ የአንተ የሆነ ሁሉ በእየሱስ ደም ይሽፈን

  • @amalamal9260
    @amalamal9260 Год назад

    እኔ የኩላሊት ጠጠር ታማሚ ነኝ በቀን 3 ሊትር እጠጣለሁ ግን መፋትሄ አላገኘሁበት ጎኔን ያቃጥለኛል ዶክተር መልስ ሰጠኝ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Год назад

      ውሃ መጣትሽ ጥሩ ነው። ግን ጎንሽ የሚያቃጥልሽ ኢንፌክሽንም ሊሆን ይችላል። ሌላው ደግሞ የጠጠሩን መጠን ማወቅ ያስፈልጋል።

    • @amalamal9260
      @amalamal9260 Год назад

      የሽት ትቦ እፈክሽን እዳለኝ ተነግሮኛል

  • @Ethiofront00
    @Ethiofront00 Год назад +1

    እኔ ኩላሊት ኢንፌክሽን ተብየ መድሀኒት ጨርሸ በቀን 4 ሊትር እጠጣለሁ 20 ቀኔ ነው ቶሎ ይድናል?

  • @daboss2003
    @daboss2003 11 месяцев назад

    እንሰል ስለሚባል ተክል እስኪ ማብራርያ፣ እኔ የጠጠር ታማሚ ነኝ 2 አመት ሁኖኛል፣ግ ን አልዳንኩም 3/4 L ዉሃ እጠጣለው

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  11 месяцев назад +1

      እንስል አላወቁትም...እስኪ የእንግሊዝኛ መጠሪያ ካለው ...ይቅርታ!

  • @AbasmekuriaAbebe
    @AbasmekuriaAbebe 4 месяца назад

    ጠጠሩ ትልቅ ከሆነስዶክተር

  • @ሰላምነኝየየወናስአፍቃሪ

    እናመሰግናለን ዶክተር ዉሃ በጣም ነው የምጠጣው ሽንቴም ኖረማን ነው ግን ዶክተር በጣም ያመኛል ሽንቴ ስመጣ ቶል ታልሽናሁ በጣም ነው የሚያመኝ ትከሻየን ቅስፈ ያረገኛለ ምን ላረግ ሀኩም 2ጌዜ ህድሁ ግን ለወጥ የለኝም ግን የኩላሊት ፀፀረ እንዳለብኝ እና የማህጣን እንፌክሽን የሽንትም እንዳለብኝ ነገረውኛለ ምን ባረግ ነው የምሻለኝ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 года назад +2

      የኩላሊት ህመም ከትክሻ ህመም ጋር ብዙም ግንኙነት የለውም። የጀመርሽውን ክትትል ቀጥይ። የማህፀን ኢንፌክሽን ታክሞ ይድናል። የሰጡሽን መድሃኒት በደንብ ተጠቀሚ። የኩላሊት ጠጠርን በተመለከተ ውሃ መጠጣትሽን ቀጥይ ...ሌሎች ምክሮችን ብዙ video ሰርቻለሁ እሱን ማየት ትችያለሽ።

    • @ሰላምነኝየየወናስአፍቃሪ
      @ሰላምነኝየየወናስአፍቃሪ 2 года назад

      @@artandhealthmedia- እሽ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ አያቻዋለሁ በጣም ነው የሚጨቀኝ ሀኩም ቆይሁ ተሄድሁ ምንም አይነት መደሀኔት አልጠቀምም ምን ምአይነት ልወጥ ስላየሁበት

  • @AminaAmina-ei5cb
    @AminaAmina-ei5cb Год назад +1

    የአፕልጭማቂብጠጣስ

  • @allwhatweneed2567
    @allwhatweneed2567 2 года назад

    Big up, sir!

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 года назад

      Thank you bro...

    • @elsabetsamuel8485
      @elsabetsamuel8485 2 года назад

      ዶክተር ጠጠርአለብኝ በተፈጥሮዬም በጣም ውሀጠጪነኝ እንደዛም ሆኖ በጠጠር ተጠቃሁህክምና ሄጄ5ሴቲ አድጓል አሉኝ በቀን3ሊትር እጠጣለሁ ግን አልወጣአለኝ በግራበኩል ህመሙን አልቻልኩም

  • @መሬምየአላህባረያ
    @መሬምየአላህባረያ 2 года назад +1

    ኧረ እኔም በኩላሊት ጠጠረ ታማሚ ነኝ ምን ይሻለኛል ወሀ የምጠጣዉ 2 ሊትረ ነወ በቀን ግን እሠግረ ድረስ እያበጠ ነው

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 года назад +1

      መጀመሪያ የምትጠጭው ውሃ በቂ አይደለም እንደኩላሊት ጠጠር ታማሚ። ሁለተኛ ብዙ ውሃ መጠጣት የእግር እብጠት አያመጣም። እግር የሚያብጠው ብዙ የምትቆሚ ከሆነ ወይ ከልብ ህመም ወይ ደግሞ የኩላሊት ችግር ሲሆን ከዚህ አለፍ ሲል በደም ውስጥ ያለ የኘሮቲን መጠን ሲያስ ነው። ነገር ግን የእግርሽን እብጠት ምክኒያት በህክምና ብታረጋግጭ መልካም ነው። ውሃ በመጠጣትሽ አይደለም እብጠቱ የመጣው።

  • @sarahmohammed1335
    @sarahmohammed1335 2 года назад +1

    ወላሒ በጣም አደነኩህ የኩላሊት ጠጠር ያለበት ሰው ምንአይነት ምግብ መብላት አለበት እማይመከሩ ምግቦችስ ለምሳሌ የሚያቃጥል ምግብ መብላት ይቻላል ሚጥሚጣ ቃሪያ ወዘተ ቲማቲም ዶሮ ወጥ ስጋ አይበላም ወይስ ቢበላም ችግር የለውም ንገረን በተረፈ አመሰግናለሁ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 года назад +1

      ይህን በተመለከተ የኩላሊት ጠጠር ታማሚዎች መመገብ ያለባቸው እና ቢቀንሷቸው የሚመከሩ ምግቦች ሰርቻለሁ። እባክሽን ያን video ተመልከቺ።

  • @EmebetEyasu-xq1br
    @EmebetEyasu-xq1br Год назад

    ዶክተር እኔ የኩላሊት ጠጠር አለብሽ አሉኝ እናም 4ገጥብ ብቻ ከፍ ብሏ አሉኝ ኦፕራሶን መሆን ግድ ነው አቅሙ የለኝም ውሀብጠጣ ይወገድልኛል

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Год назад

      4 ሚሊ ነው ወይስ cm ?

    • @EmebetEyasu-xq1br
      @EmebetEyasu-xq1br Год назад

      ሚሊ መሰለኝ የለኝ ደንግጬ ሰለነበረ ሁሉንም ሲያወራኝ ከልቤ አልሰማውትም ተፈረካክሾ እንዲያሶጣ የሚያረግ መዳኒት አለ አልያም በኦፕራሶን ምርጫው ያንቺ ነው ከኦኘራሶን ዶክተሩጋር ላገናኝሽ ሲለኝ አይ ቆይብዬው ትላንት ወደቤቴ ተመለስኩ እና አንተ ሰርች ሳረግ አንተ የሰራህውን ቪዶ አየው ተሰፋ አረኩ በጣም ፈርቼ ነበር ልዩ ነቱና ጉዳቱን በታስረዳኝ ደስ ይለኛል ተመልሼ ሄጄ እንዳረጋግጥ ይረዳኝ ይሆናል ምክርህም ይጠቅመኛ ሰለትብብርህ ከልብ አመሰግናለው

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Год назад

      @@EmebetEyasu-xq1br
      4 ሚሊ ከሆነ ውሃ በመጠጣት ይወጣል። 4 cm ከሆነ ግን ከባድ ነው የግድ ቀዶ ጥገና ወይ ደግሞ የጨረር ህክምና ያስፈልጋታል

    • @EmebetEyasu-xq1br
      @EmebetEyasu-xq1br Год назад

      እሺ ዶክተር በጣም አመሰግናለው ተመልሼ ሄጄ ጠይቄ አማክርሀለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @EmebetEyasu-xq1br
      @EmebetEyasu-xq1br Год назад

      ዶክተር ሰላምም ነው ዛሬ ሄጄ ነበር 1ሴንቲነው አሉኝ ምን ትመክረኛለህ እና አቅሙካለሽ በሞገድ ይፈረካከሻል አለኝ በዋ አይወጣም በሄደት ዋው ካወከው ንገረኝ ላስቸግር ከቻልኩ ከሰውም ካገኘው እንዳስመታው ሰለጨነቀኝ ነው አማራጭ ነው ይጠቅማታል ምትለውን ንገረኝ እባክህ

  • @HeyriyaSeman
    @HeyriyaSeman 8 месяцев назад

    ዶክተር ጠጠሩ ትናንሽ ነው ስንት ሊትር ውሃ ልጠጣ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  8 месяцев назад +1

      video ጋር ገልፀዋለሁ። ወይ ካልተገነዘብሽው እንደ ገና ተመልከቺ።

  • @TadelTt-d1z
    @TadelTt-d1z 10 месяцев назад

    ዶክተር ውሀ በቀን አንተ ካልከው በላይ ነው የምጠጣው

  • @playapp649
    @playapp649 2 года назад

    እንቁለል ብንብለ ችግር አለ እንዴ

    • @tiruetube2892
      @tiruetube2892 2 года назад +1

      የለውም በተለይ የተቀቀለ ወይም ምንም ሳታደርጊ ተጠቀሚ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 года назад +2

      @@tiruetube2892
      ባይበዛ ጥሩ ነው እንጂ መመገብ ይቻላል። በጣም ከበዛ በደም ውስጥ ዩሪክ አሲድን ይጨምራል

    • @tiruetube2892
      @tiruetube2892 2 года назад

      @@artandhealthmedia- እሽ ዶክተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልኝ በእውነት የግዜ ባለቤት ጌታ ነው ከስራህ በተጨማሪ በዚህም በውስጥም አገልግሎት በመስጠት የረዳህ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን አቅም ብርታት ይሁንህ በደሙ ተሸፈን

  • @AbasmekuriaAbebe
    @AbasmekuriaAbebe 4 месяца назад +1

    እውቀትህ ይስፋ

  • @MekedeseDenberu-jp5jz
    @MekedeseDenberu-jp5jz 17 дней назад

    እኔ 7 አለብሽ ተብያለሁ

  • @TadelTt-d1z
    @TadelTt-d1z 10 месяцев назад

    ዶክተር ውሀ በቀን አንተ ካልከው በላይ ነው የምጠጣው