በቀን ምን ያህል ውሃ መጠጣት አለብን ? ከመጠን በላይ ውሃ መጠጣት የሚያመጣው የጤና ጉዳት | ይህን እወቁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 23

  • @dr.amanuel-
    @dr.amanuel-  5 месяцев назад +1

    wellcome
    ይህንን ቪድዮ ሼር እና ላይክ በማድረግ ሌሎችንም እናስተምር 🙏

  • @HaleWya-g6t
    @HaleWya-g6t 23 дня назад

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @ErmiyasErdoilo
    @ErmiyasErdoilo 24 дня назад

    የውሃ መመረዝ ችግርን ለመቅረፍ ምን አይነት መድሐንቶች መጠቀም አለብን ዶክቶር???

  • @NaniNani-xj5fd
    @NaniNani-xj5fd 5 месяцев назад +2

    ዶክተር የ6 ወር ነብሰ ጡር በጣም ይጨንቀኛል ፉርሀት ፉርሀት ይለኛል የምይዘው የምጨብጠው አጣለሁ የተወሰነ ደቂቃ ደህና እሆንና ዞሮ ያ ስሜት ይመጣል በጣም ተጨናነኩ ከበደኝ ምን ላድርግ አልቻልኩትም ይህ ነገር አሁን ስድስተኛ ወር ላይ ነው የጀመረኝ እረ መላ በለኝ ዶክተር መፉትሄ ካለው በጣም ተጨናነኩ

    • @MoMo-es3vm
      @MoMo-es3vm 3 месяца назад

      የኔ እህት አላህ ያሺርሺ እኔም እዳቺ ያድርገኛል አለዉ ጠፋኝ

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 Месяц назад

      ዚክር አብዥ ቁርዓን አደምጭ ብቻሸአትሁኝ

  • @HanaWondimu-h7m
    @HanaWondimu-h7m 2 месяца назад

    ምግብ የምንመገበዉ ከስት ደቂቃ በዋላ ነዉ

  • @BemniBaye
    @BemniBaye 5 месяцев назад

    ዶክተር ለ ለምጥ ወይም ለቆዳ በሽታ ካዎክ እባክህን

  • @HdhdDhdh-ko1ri
    @HdhdDhdh-ko1ri 4 месяца назад

    ሰላም ዶክተር እኔ ደጅግሞ በሺት ምርመራ ሳየዉ አለይ አለኚ

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን🎉 ያለሁበት በሙቀት ስላለ 3 ሊትር በላይ እጠጣለሁ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  5 месяцев назад

      አዎ ሞቃት አካባቢ የምትኖሩ ሰዎች ውሃ በደንብ መጠጣት አለባችሁ ጎበዝ👍

  • @ሀይማኖት-ጨ7ኀ
    @ሀይማኖት-ጨ7ኀ 4 месяца назад

    ዶክክተር እኔ የ4ወር ነፍሰጡር ነኝ ግን ከንፈሬ ይቆስላል ይደማል ችግሩ ምድነው?

  • @Hussien-k5v
    @Hussien-k5v 5 месяцев назад +1

    እዳው ዶክተር በጣም ያልበኛል በጣሙቀትአለ. ምንትመክርኛለህ❤❤

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  5 месяцев назад +3

      ላቡ እንዳልሺው ከሙቀት ጋር የተያያዘ ነው። ይህ ማለት ደግሞ በላብ ለአማካኝነት ብዙ ፈሳሽ እያጣሽ ስለሆነ መተካት አለብሽ። መፍትሔው ውሃ መጠጣት እና ቅዝቃዜ የሚፈጥሩልሽን ነገሮች ማድረግ አለብሽ። በቂ ንፋስ ማግኘች አለብሽ። በተለይ በአረብ ያላችሁ ሴቶች እንደማስበው አየሩ ሞቃት ነው። ስለዚህም ፈሳሽ በደንብ ውሰዱ

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 Месяц назад

      ​@@dr.amanuel-❤

  • @MoMo-es3vm
    @MoMo-es3vm 3 месяца назад

    ሰላም ዶክተር እኔ ስኩር አለብኝ እኔ ወክ ለማድረግ ተቅልፌ ተንስቸ 20 ደቂቃ ዉክ አደርጋለዉ በባዶ ሁዴ ነዉ ቺግር አለዉ ይሆን እና ምናይነት እስቡርት ልስራ መልስ እጠብቃለዉ ተይቅርታ ጋር እና ቀረፋ በቀን 3 ኩብያ እጠጣለዉ እመበለዉም የገብስ ቱስት ነዉ ምን ትለኛለህ

  • @weynuo
    @weynuo 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር እባክህን መልስልኝ😢 30ሳምንት እርጉዝ ነኝ በረዶ በጣም ያምረኛል እና በቀን ብዙ ግዜ እወስዳለሁ ችግር ይኖረዉ ይሆን?

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  5 месяцев назад

      ruclips.net/video/g5o2-XR9bOA/видео.html

  • @EritreaLady
    @EritreaLady 5 месяцев назад

    ዶ ር በተደጋጋሚ ጠይቄህ መልስ የለም

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  5 месяцев назад

      የታለ የጠየክሽኝ ???

    • @EritreaLady
      @EritreaLady 5 месяцев назад

      ሰላም ዶ ር ከዚበፊት ጥያቄዬ በሌላ ቪዲዬ ነበረ ስለ ፅንስ ማስወረድ ላይ የ3ወር ፅንስ በሰርጀሪ ካስወጣው በሆላ ለ8ቀን ደም ፈሰሰኝና ቆመ በ18ቀኔ ወገቤን ያመኝ ጀመረ ኩላሊቴ አካባቢም ውጋት ነበረኝ ተመልሼ ዶክተሬ ጋር ሄድኩ የሽትና የደም ምርመራረገልኝ ኬክስሬም ተነሳው እና ትንሽ ያልወጣ ደም አለ እና ኦቫሪሽ ላይ እደብጉር የመሰለ ወቶል 3ቦታ ውሃ የያዙ እቁላሎች በማህፀንሽ አለ በራሱ ጊዜ ሊጠፊም ይችላል ብሎ እዛው በምላስ የሚያዝ መዳኒት ሰጠኝ በማህፀኔም የሚገባ አረገልኝ ላድሳምት የሚዋጥ መዳኒትም ሰጠኝ ግን ምንም ደም አልወጣኝም አረጎዴ ነገር በጥቂቱ ፈሶኛል እስካውን ምንም የለም እኔ አገር ውስጥም አደለውም

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  5 месяцев назад

      @@EritreaLady የኦቫሪ ውሃ መቋጠር ከሆነ cyst ፈጥሮብሻል ማለት ነው። የሰጠሽም መድሃኒት የቀረውን ነገር ጠራርጎ የሚያወጣ ነው። ህመም የሚሰማሽ ከሆነ በድጋሜ መሄድ አለብሽ። የተፈጠሩትም cystoch መጥፋት አለባቸው። ስለዚህ ድጋሜ መሄድሽ የግድ ነው።

    • @EritreaLady
      @EritreaLady 5 месяцев назад

      እሺ ዶክተር እጅግ አርጌ አመሰግናለው