Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔም ተሠቃየሁ😭😭😭
EBS betame chegere alebachu aderasha atasekemetum lemedenew
ኢትዮ ጠቢብ 18 ልኳንዳ
እኔ የኩላሊት ጠጠር አለብኝ ህመሙ ከጀመረኝ ከ7 አመት አለፈ ችላ እያልኩ ቆይቼ ከዛሬ ሁለት አመት በፊት በጣም ሲያመኝ ሀኪም ቤት ሄድኩ ከዛ የኩላሊት ጠጠር ነዉ አሉኝ ግን ትንንሽ ናቸዉ እና ዉሀ ብቻ ጠጪ አሉኝና መድሀኒት ሰጡኝ ግን ህመሙ የምጥ ያክል ይከብዳል ተስፋ ያስቆርጣል ያለሁት በስደት ነዉ ደግሜ የመታከም እድሉ የለኝም ሰዉ ቤት ነኝ እና የምሞት ነዉ የሚመስለኝ ማልቀስ ብቻ ነዉ ስራየ ህመሙ እየጨመረ ነዉ የሚሄደዉ 😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ ውሀ በደቡጠጭ
Mesalemiya sefere selam
የኩላሊት ጠጠር መነሻው ከሶዲየምና ከካሎሪን ነው?????
Please would you tell us the exact place of the hospital and addresses Please please
የሆስፒታሉ ስም የት ነው አረ አድራሻ ንገሩን
Waw Ethio Tebib Hospital
አድራሻ የት ማግኘት እንችላለን ?
9000 ላይ ደውል
አድራሻዉ የት ነዉ
የሀሞት ጠጠር መዳኒትንገሩኝ በስደት ተሰቃየሁ
ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል መሳለሚያ ትንሽ አለፍ ብሎ
The Address please Mekdi
ኢትዬ ጠቢብ ሆስፒታል ነው
አድራሻው የት ነው
Ethio tebib hospital mesalemiya ate na tera mehaja mesameiya
አዳራሽ የት ነዉ
ለኩላሊት ጠጠር አንድ ሰው በቀን አንድ ሊትር ውሃ መጠጣት ይገባዋል ።
ከ2 እስከ 3 ሌትር
🙏🙏
Address