ያለ ቀዶ ጥገና የሀሞት ጠጠር አወጣጥ ሂደት በስለጤናዎ በእሁድን በኢቢኤስ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 125

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ሰው ስንባል ጣጣችን ብዙ ነው ጤና ይስጠን ከሁሉ በላይ ጤና ይበልጣል ኮሪያ ሆስፒታል ለደሀ አይሆንም ከጤና ጣቢያ ብታሳይን አይሻልም ነበር ዋጋዋስ

    • @ChaltuTilahun-n7w
      @ChaltuTilahun-n7w 3 месяца назад

      እውነትሽን ነው ሌቦች ናቸው

  • @fafibelay8813
    @fafibelay8813 Год назад +1

    ተባረኩ

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 4 года назад +2

    ራጂም እድሜና ጤና ሐኪሞቻችን ከእግዚአብሔር በታቺ

  • @hannalakew8659
    @hannalakew8659 4 года назад +14

    እኔም የሀሞት ጠጠር ነበረብኝ እግዚአብሔር ይመስገን ከ15 ቀን በፊት በቀላል መንገድ ያለ ሰርጀሪ ያለህክምና ሆስፒታል ሳልኔድ በቤቴ አስወግጃለሁ በዚህ የምትሰቃዮ ሰዎች ብታውቁትና ብትጠቀሙ በጣም ደስ ይለኛል በጣም ቀላል ነው ኒደቱ እኔ 1,000 የሚሆን ጠጠር ነው የወጣልኝ ኒደቱን ማወቅ ከፈለጋችሁ እነግራችኋለሁ።

    • @Rawda-cj1hd
      @Rawda-cj1hd 4 года назад

      ኒገሪኝ እንዴት ማስውግድ ይቻላል ?

    • @hannalakew8659
      @hannalakew8659 4 года назад +2

      @@Rawda-cj1hd የሚያስፈልጉሽ ነገሮች እነዚህ ናቸው እንዴት መውሰድ እንዳለብሺ በዎትስ ልንገርሺ ቅደም ተከተል ሰላለው በደንብ እንዳስረዳሺ
      1, organic 100% juice tart cherry or organic 100% juice Apple juice no sugar added.
      2, Epsom salt, soaking Aid, saline Laxative, magnesium sulfate u.s.p MgSo4 7H2O.
      3, grapefruit
      4, organic, olive oil, Extra virgin, cold extracted.

    • @fetumeabdu4633
      @fetumeabdu4633 4 года назад

      Hanaye selkeshen lakeleg

    • @ፋፊፋፈ
      @ፋፊፋፈ 4 года назад +1

      እረ ንገሪኚ ለኔም የኔ እህት ኦብሬሺን መሆን አለብሺ ብለዉ ቀጠሬ ይዛለሁኚ ንገሪኚና በዚህ ልገላገል

    • @mamikiyatube7093
      @mamikiyatube7093 3 года назад

      Ngerin lgam

  • @MuniraUmer-b6h
    @MuniraUmer-b6h Месяц назад

    Ahun ahun be mengist hospital tejemirwal ketero yiyazina ferenjochi yimetalu yiseralu

  • @zebibayemer844
    @zebibayemer844 4 года назад

    ረጂም ዕድሜ ይስጥልኝ

  • @hamdyatube7118
    @hamdyatube7118 4 года назад +4

    መቅዲ ምርጥ ጋዚጠኛ ነሽ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 4 года назад

      ትክክል እስኪ ቤተሰብ አርጉኝ ጎራ በሉ

    • @zinatzz4792
      @zinatzz4792 4 года назад

      በጣም

    • @fafibelay8813
      @fafibelay8813 Год назад

      ​@@Em.RUclips.❤❤q😊😊❤q

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 года назад

    ሰለጤናዎ መጣችሁ

  • @mulunesh4942
    @mulunesh4942 3 месяца назад

    የት አከባቢ ናቸው እኔም አለብሽ ብለውኛል ግን ህመም የለውም ብለው ሸኙኝ😢

  • @samriyamssamriya3120
    @samriyamssamriya3120 3 года назад

    ራጅም እድሜ ለሃኪሞች

  • @NunuZewde
    @NunuZewde 2 года назад +1

    አድራሻቸው የት ነዉ

  • @meseretalito
    @meseretalito 11 месяцев назад

    ህመም ከጀመረ ምን ያህል ጊዜ ነዉ ቀዶ ጥገና ሰይደረግ መቆየት ያለበት ?

  • @Tube-vg1vl
    @Tube-vg1vl 2 года назад

    የት ነዉ በአላሀ እነም አድራሻዉን ፈልጋለዉ በአላሀ በአላሀ የሀሞት ጠጠረ አለብኝ ስደት ነኝ መላ በሉኝ 😭😭

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ዶክተር ተኮላትፈውም ቢሆን አስረድተውናል እናመሰግናለን

  • @ሁሉምበርሱሆነ-ፀ1ቸ
    @ሁሉምበርሱሆነ-ፀ1ቸ 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት

  • @salamdubale6822
    @salamdubale6822 4 года назад

    Wowo

  • @kasilas0217
    @kasilas0217 Год назад

    😮😮

  • @temesgenamlakkirstoss1625
    @temesgenamlakkirstoss1625 3 года назад

    Be cherer new yemiyawetaw ende????

  • @fafibelay8813
    @fafibelay8813 Год назад

    እኔም ሀሞት ጠጠር አለብይ እርጉዝ ነኝ ያስታውከያል በፊት ሳረግዝ እንንደዚህ አሞይ አያውቅም ሀሞት ጠጠሩ ነው

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች

    እነሰይፉዬ እሲኪ ለጃል ሜዳ ያላቹን አድርጉ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 4 года назад

      ትክክል እህት ቤተሰብ አርጉኝ ጎራ በሉ

  • @sally-de7xt
    @sally-de7xt 4 года назад +1

    አረ እኔ በጣም የመማኝ ነው ግን አረብ ሀገር ሰርጃሪ መድራግ አልፈለክም አክቤት እጅ ነበር የአሞት ጣጣር ነው አሉኝ ምን ይሻለኛል ወገን

    • @mestaurmarat2052
      @mestaurmarat2052 4 года назад

      እግዛብሄር ይማረን እኔም

    • @hannalakew8659
      @hannalakew8659 4 года назад +3

      እኔም የሀሞት ጠጠር ነበረብኝ እግዚአብሔር ይመስገን ከ15 ቀን በፊት በቀላል መንገድ ያለ ሰርጀሪ ያለህክምና ሆስፒታል ሳልኔድ በቤቴ አስወግጃለሁ በዚህ የምትሰቃዮ ሰዎች ብታውቁትና ብትጠቀሙ በጣም ደስ ይለኛል በጣም ቀላል ነው ኒደቱ እኔ 1,000 የሚሆን ጠጠር ነው የወጣልኝ ኒደቱን ማወቅ ከፈለጋችሁ እነግራችኋለሁ።

    • @mestaurmarat2052
      @mestaurmarat2052 4 года назад

      የኔ ቆንጆ መዳኒቱ ምንድነው

    • @sally-de7xt
      @sally-de7xt 4 года назад

      @@mestaurmarat2052 እኔም ግራገብቶኝል እማ ምን እንደ መረግ አለቅም

    • @hannalakew8659
      @hannalakew8659 4 года назад

      @@sally-de7xt በጣም ቀላል ነው እህቴ አይዙሺ WhatsApp or messenger ካለሺ ልንገርሺ

  • @tanatana2666
    @tanatana2666 2 года назад

    Mekdye hesanat lay yikesaetal woy

  • @ሠአድፍቅር-ሰ8ጨ
    @ሠአድፍቅር-ሰ8ጨ 3 года назад

    ሀኪም ቤቱን ንገሩኝ

  • @salamdubale6822
    @salamdubale6822 4 года назад

    Botawu yeti new

  • @Gffd576
    @Gffd576 Год назад

    ሐውቀትላይእውቀት
    ይጨምርላች
    እድሜአችሑይርም
    እኔምበስደትሑኘ
    እየተሠቃየሑነው
    መዳኒቴ
    እድከሠትልኝእሥኬ
    ዱአአርጉልኝ

  • @kiduskidus9515
    @kiduskidus9515 4 года назад +1

    Yemchcu

  • @sofoniasdesalegn8955
    @sofoniasdesalegn8955 2 года назад +1

    ?፨ሸሰቋ