//ስለጤናዎ// በእርግጥ ይህ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የተባለለት እጅግ የዘመነ ቢሉ በዱቤ የሚታከሙበት ሆስፒታል ተከፈተ /በእሁድን በኢቢኤስ/
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.
O M G በጣም ነው የገረመኝ ተመስገን ደስ ይላል በውጭ ሀገር ያየነው ሁሌ እኛ ሀገር ቢሆን ብዬ ከምመኘው ነገር አንዱና ዋነኛው ነገር ነው ዋው ❤❤❤❤ ይህን ሀሳብ አምታችሁ በሀገራችን እንዲሰራ ላረጋችሁ ባለቤቶቹ ክብር ይገባችሆል ❤❤❤❤ እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ።
My God Amizinge In my Country
😂😂 ለናንተ ለዲያስፖራዎች ና ለባለሀብቶች ነዋ ለደሀው አይደለም ደሞ አውሮፓ ና አሜሪካ በብድር ህክምና ቢኖርም አገልግሎቱ ለደሀው ለስደተኛው ለሀብታሙ ጭምር ነው
እኔ በውጭ ሃገሪት ከማያቸው ለሃገሬ የምመኘው ይህ ነበር በጣም ምርጥ የህክምና ተቓም ነው እናመሰግን አለን 🙏 ክብር ለዶክተሮች ።
አላሀምዱሊላሒ እኔ በጣም ደሥ ያለኝ የኒቃብና የሒጃብ ፎቢያ ላላቸው ሠዎች ትልቅ ማሣያ ነው እኔ የታየችኝ ኒቃቢሥቷ ዶክተር ናት አያችሁ ኒቃብ ሠውነትን እንጂ አእምሮን አይደለም እሚሸፍነው ብዙ እህቶቻችን የመጠቀ አእምሮ ይዘው በሒጃባቸው ምክንያት እቤት ይውላሉ
ማሻ አሏህ አላህ ከዚህ በላይ ይጨምርላቹሁ ኒቃቢስቷን በማየቴ በጣም ተደስቻለሁ በርቱልን
ኣሁን ኣሁን ሀገራችን ላይ ብዙ ዘመናዊ የሆኑ ሆስፒታለኦችን እያየን ነው በጣም ጥሩ ነገር ነው በርቱልን። እንደ ኣስታየት ማስቀመጥ ምፈልገዉ ብዙ ታካሚዎ የህክምና አገልግሎት ፈልገው ወደ ውጭ ሀገር ይሄዳሉ። ለምሳሌ kidney transplant, liver transplant, bone marrow transplant …etc የመሳሰሉትን እናንተ የዘርፉ ባለሙያዎች ሀገራችን ላይ ብትጀምሩ ብዙ ታካሚ ከመንገላታት የድናል ብየ ኣስባለዉ።
በጣም ደስ ይላል ኢትዮ ሳይሆን ኮሪያ ነው የሚመስለው keep up the good work
Wow mashallah super excited to see this huge hospital with such a quality service on top of that glad to see our senior Drs from Jimma as well. Such an inspiration and wish u all the best 🥳🥳🥳🥳👏👏👏👏👏
ኒቃብስቷ ደስ ስትል😍
በጣም ምርጥ ነው እሰይ ሃገሬ እንዲህ መልላም ነገር የምናይበት ያርግሽ ❤
Masha allah standardun yetebek its like look Europe hospital great job masha allha again
ማአሻአላህ ግን ኮሜንቲ በጣም አነስተኛ ነዉ ትዝብት ላይ እየጣለን ነዉ!!
don't rush for negativity🙄
እኔ ግን ኮሜንት እንደማንበብ የሚያዝናናኝ ነገር የለም ለባለጠጎች በሚለው አኔም እስማማለሁ 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂enemi
ክክክክክክክክክ
እኛ አይን አይቶ ሆድ ያጣው ምግብ ኑ ይኑር ብቻ በሚለው እንሥማማ
ማሻአሏህ ማሻአሏህ አልሀምዱሊላህ ሀገሬ አድጋለች ማለት ነው ።
እኔ ብቻ ነኝ ጥሩ ለውጥ ያላሳዬሁት እንጂ ሀገሬስ ተለውጣለች።
ይከትር ኸይራተኩም ።
መሸአላህ ደስ ይላል
በኒቃብ ማሻአላህ
ምን ዋጋ አለው የሁለት አለም ሰዎች ሆነን መጀመሪያ ሰላም ያስፈልጋል
ውቢት፡ መቅዲ፤ አገራችንን፡ አስተዋውቂልን!
Happy to see this
Masha Allah🎉
wow amazing There is no such beautiful medical place even in Europe ሠላም ለውዲቷ አገራችን ኢትዮጵያ ዬ ይሁን🙏🍀🌼🌺
WoW its amazing, abit like switzerland🙏
Bravo jimmaye ❤🙏👍💪
#Abbaa Qoroo keenya fi dr jafer woggaa1k nuuf jiradhaa❤❤
Betam arif naw hikmnaw betam wood ayedelm
አንድ ምስኪን ድሀ ቢመጣ በዱቤ አታክሙትም ለባለሀብት እጂ 😢😢😢
ምን ዋጋ አለው ድሐ መቸም አይኑን እያየ ይሞታታል እንጂ እዚ ገብቶ መታከም አይቺልም
Ere wagechwu bezum kabdw aydlem kared gin 400 birr nw
Mashallah
OMG mayet ayekelkelem
Wow enda wuca hager wow birr kal naw gin
Redefining investment in medical area within our context. Appreciate the whole setup including its qualified staffs as a whole.
Mashalla
Wow selam le hagare🇪🇹❤️
መቅዲ እግርሽን ስቀይ ስቀይ አላት
Wow wow ❤❤🙏🙏🤲
ገራሚ ነው
ማሻ አላህ dr jafar ምርጥ ሰው አላህ ያሳካልህ
Bekwankwchenm tafubet ye Hakim batun seme / you have to writeing also Amharic in hospital name and every room
M.alllha❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
Wow❤
😍😍😍
መቅዲ እየደከማት ነው
Noc
Waw siamara batama Mekadi Yane kojo Ya Ebes Dakata Nasha
Emabarahan Hulata Taragahs Asafit Binora Dadasa yamila Parogaram Yahona Nabar❤️👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋t💋🤣
ለኛ ሀገር አዎ ገራሚ ነዉ አለም ኮ ርቆል ረቆል እኛ ገና ዘር ላይ እይተባላ ነዉ
ማሻአላህእንድህጥራቱንየጠበቀየተሞአላህክምናየሚሰጥበትሆስፒታልመኖሩበጣምደሲላል
ዶክተሮን አየሁት ደስ ይላል በታም
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤