I like "kekele" especially lamb ( yebeg) any way, beef also very nice I like it. Well done you Sis!! If I can I recomend to you, make "melase senber yebere" it is very nice as well, very simple and you will like it, try it if you can get "senber and melase".
ማሻአላህ ጎበዝ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ቀለል ያለ እጅሽን ይባርከው በርቺ
ሜላትዬ በጣም ቆንጆ ቅቅል ሰራሽልን ❤️❤️❤️👌🏾👍🏾እጆችሽ ይባረኩ ሰላም እደሪ ልን 🙏🏾
Thank you for sharing Maluya it looks soooo good I love kikile 👍🏾👌🏾💖
በጣም ቆንጆ ቅቅል አገር ቤት 🏠 አስታወሽኝ
ጎበዝ በርቺ 🙏❤️🙏 እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 🙏
አሜን ዛዮንዬ
ሜላት ቆንጆ በጣም እናመሠግናለን በርቺ እጅሽን ይባርክልን
ዋውውው የሚገርመው ሀሪፍ ምግብ በማየት ነው የማውቀው እጅሽ ይባረክ!
እንኳን ደህና መጣችው ተመልካቾቼ የጎመን በስጋ አሰራር ማየት ለምፈልጉ
ruclips.net/video/jkxdHbCmeM0/видео.html እንዲሁም የነጭ ቅመም አዘገጃጀት ሊንክruclips.net/video/31K1AvVMujw/видео.html
ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ
I always like your cooking thank you 🙏🏻😘💕👏❤️🌷
ዋው ሜልዬ ምርጥባለሞያነሽ ከልቤ ነው የማደንቅሽ
ጎበዝ ይሄማ እስፔሻል ቅቅል ነው ሚሉዬ እጅሽ ይባረክ
ሜሉዬ ተባርኪ በርቺ
እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ቅቅል ነው መልካም በአል 💕🌷👏👏👏👍👍👍
አመሰግናለሁ
👌😘
ሳላይ ነው በቅድሚያ ላይክ የማደርግሽ
በስራሽ ስለ ምተማመንብሽ 👌
እግዛብሄር ያክብርልኝ
Me too.
Meluyee yane kimem ejochish yibareku! Yehenin muyaa be metsihaf bitasatmew teru new.
እጅሽ የባረክአስጎመጀሽን
ጎበዝ ሜሊ የኔ ጠንቃቃ
ከአጥንቷም ግጠሽ አስቀሽን በነበር
ውዋዋዋዋ👍👍👍
እናመሰግናለን እህቴ
አንቺም ስራሽም ምርጥ።
በርቺ ጎበዝ ስራዎችሽ በጣም ደስ ይላሉ👍🙏
አቤት እኔሥ ላንች ምን ልሸልምሽ እኔ ሳኡዲ ነኝ።አንች ዴግሞ እንጊሊዝአገርነሽአዴል ያለሽበትንአላቀእም ሙን። ብቻ ባለሽበት ሰላሙንሁሉ እመኝልሻለሁ ምርጥ ጎበዝ ልጅነሽ እስከባለቤትሽ እስከልጆችሽ። ዴህናሁኝ
አሜን የኔ ሰው አክባሪ አንችልም ባለችበት እግዛብሄር አብሮሽ ይሁን
ይቅርታ አንድ ጥያቄ አለኘ ቅጠሉ ምን ይባላል የትስ ይገኛል
Very good keep it up
Balemoya thank you 🙏🏻😘💕👏❤️
Melly
Thank you for making me hungry.
ያስጎመጃል
waaaw yene konjo betam gobez'nesh amaizing
Gobez betam new dase yemtygh hulgizy anchen new yemketatelew berchi yeene eht
Yehenen JonBayden edyayew terargo new mibelaw Melly betam mismerken ye Bere seg kekel arif.
አመሰግናለው ፍሰሀዬ
Ejish yibarek meliye liyu yehone kikil new yeserashiw ❤
yamiy yamiy
ምንግዜም subscribe አረግሻለሁ comment ፅፌልሽ ግን አላውቅም ነበር ዛሬ ግን ትልቅ ትምህርት ያስተማርሽኝ መረቅ ስቀቅል ጄል ይሆንብኝ ነበር አሁን ለካ ምስጢሩ አረፋው ነው ተባረኪ 🙏🏽
Thank you melly
Hmmmm delicious 😋 😍 👌
ዋው በጣም ኮንጆ
በጣም አሪፍ ነው፤ ጎድን ክብር አገኘ እኮ! ድምፁ ግን በደንብ አይሰማም፤ ካልሆነ የምትጨምሪያቸውውን ቅመሞች በጽሁፍ አስቀምጫቸው፡፡
በጣም አመሰግናለው ድምጹ ልክ ነሽ በደንብ አይሰማም ።ግን ለዛ ሳምንት ብቻ ነበር አሁን አስቱካክለናል ።አስተውለሽ አስተያየት ስለሰጠሽኝ ከልብ አመሰግናለው እህቴ ክብረት ይስጥልኝ
Wawwwwww betam bale Monate nesch andegna🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌👌
ሜሉ እንዴት ነሽ ማሬ የኔ ባለሙያ
አለሁልሽ ሲትራዬ አንቺ እንዴት ነሽልኝ
Hmmmmmm Sitafet
Zeyit aregshu inde alayehutm
አላረኩም ሊወጣ ሲል ቅቤ አረኩበት
Mileye konjo anegageresh new tafach hhhhh hhhhh 🥰🥰🥰
እሄ በክረምት ከተገኘ ባል አያስፈልግም ሜሊ👍😄 ባለምያ👌👌😘
Is there any Ethiopian holyday to day Mellat?
እንኳን አብሮ አደረሰን💚💛❤🙏
ማለት ቅቅሉን ስትጥጂ መጀመሪያ ያደረግሽዉ ቅጠል
@ shewaye Girmay ቅጠሉን በ እንግሊዝኛ curry leaves ይሉታል ። እኛ ኢትዮጵያውያን ምን እንደምንለዉ አላዉቅም፡ ለመሆኑ ግን እንጠቀመዋለ? እሄን መሳዬ መልሽልኝ። እኔ በበኩሌ አገር ቤት ተጠቅሜዉ አላቅም ።
Enquan Abro Aderesen yene konjio
Delightful😍can't go wrong with soup.
Mellye lemen mejemeria bezeit altebesshewem?
ሪችዬ ትክክለኛ ባህላዊው ቅቅል በውሀ መቀቀል ብቻ ነው ሰዎች የሚጠብሱት እንዲጣፍጥ ነው ነገር ግን ለመጠጣትም በማንኪያ የተቁላላው ይከብዳል ግን ይጣፍጣል ሲጠበስ ጠአሙ ወደ አልጫ ወጥ ያደላል
I like "kekele" especially lamb ( yebeg) any way, beef also very nice I like it. Well done you Sis!!
If I can I recomend to you, make "melase senber yebere" it is very nice as well, very simple and you will like it,
try it if you can get "senber and melase".
እሺ መልካሙ እሰራለው አመሰግናለው
Okay! I know now that was for newyear "Encutatash" last September.
ነገ ለባሌ ሰርቼ እነግርሻለሁ ሜሉ♥♥
እጠብቃለው ዚዙ
ምራቄ መጣ። አምልጦኝ ካልሆነ የት እንዳደግሽና ሙያሽን ማን እንዳስተማረሽ ብትነግሪን።
ውይ ቆንጅትዬ ቻናሌ ላይ ቪዲዮ አለ ለጥያቄዎችሽ መልስ ታገኛለሽ
Can you attach the RUclips on this page? Thanks
ሰላም ሜላት ለምታሳይን የምግብ አሰራር እናመሰግናለን ሁልጊዜ አዳዲስ ነገሮች ነው የምታሳይን በጣም ነው የምወድሽ ግን አንቺ የሰራሻቸዉን video አሁንም ሰርቀዉ Facebook ላይ እያየነው ነው የቅርብ video sep 16 ላይ
አመሰግናለው ሚሚዬ!አረ ግራ ገብቶኛል አመለከትኩ ምንም መፍትሄ ሊሰጡ አልቻሉም የዩቲዩብ ተመልካቾቼ ሪፓርት እንዳያረጉ ተናግሬ ሊንኩ ኮፒ አይሆንም ምን ማረግ እንደምችል አላቅም አንቺ ግን ከቻልሽ ፌክ ቻናል መሆኑን ሪፓርት ብታረጊ ደስ ይለኛል
እሺ አደርጋለሁ ሜላትዬ ግን አጭር video ብትሰሪ ለተመልካቾች በዚህ ዙሪያ ብቻ ቶሎ ለማዘጋት የብዙ ሰው ትብብር እንድታገኝ ብዙ views እያገኙ ነው
Enkan abro aderesen. anche lekeke enji egha enayalen 😀
💕💕💕
የኔ ባለሞያ ሜልዬ ስራዎችሽን ሙሉ ደብተር ላይ ነው ሁሌ ምፅፈው ሙያሽን እኔው ደግሜ የሜሉ ሙያ ነው እያልኩ በቅርቡ ለመስራት አስቤአለው ሰብስክራይብ አይከፈልበት ደምሩኝ
በጣም አሪፍ ነዉ ግን የጨመርሽዉ ቅጣሉ ስሚ ምንድን ነዉ??
ጎመን
እንኻን አብሮ አደረሰን ❤🌻🌽👌
💕💕💕😋😋😋😋
ሺኩረቱ ለምንነው እማይቁላላው የሰነፍስራ ሆነብኝ
የስንፍና ሳይሆን የባህላችን አሰራር ነው
የስንፍና ክክክክክክክ
ማቃጠል ለምደን ነው እንጂ ትክክል ነው የሷ አሰራር ዝም ብለሽ ተማሪ እህቱ
@@be8cab የኔእናት ባለሙያ ናት እህት ነቅድ ናት የዩቱብ አዛቢ ሆኩጂ
@@ወለተቂርቆስየአቢብእናት እረ ምን በወጣሽ ከማዘር የተማርሽውን ደግሞ ወገብሽን ልብ አድርገሽ አስተምሪን እኛንም ሙያ እኮ ልዩ ልዩ ነውና በርቺ የባለሙያ ልጅ
Yeni qemem
ሜሊ ሰላም ነው ይቅርታ የላሆ ቅጠል ማለት ምንድነው
Bay leaf በአማርኛ የላውሮ ቅጠል ነው የሚባለው ለዛ ነው
አመሰግናለሁ
Yene mar endet endemwedish yene balemuya
ክበሪልኝ የኔ ውድ ሰውን የሚወድ አምላኩን የሚወድ ነው ተባረኪልኝ
O nei MY TOP 10
ላውሮ ማለትበአማርኛ ምን ማለት ነው
ባማርኛ ነው ላውሮ ቅመም መሸጫ ታገኝዋለሽ
🙏🙏🙏🤪
👊🏻
የላውሮ ቅጠል ምንድነው??
Bay leaf ባማርኛ ሰላምዬ
@@Mellyspicetv Thanks❤