Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችው ወንድሞቼ። በጣም ብዙ ተማርኩኝ። ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤
በእናተ ያደር እግዚአብሔር በኛላይም ይደር የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ
ድንቅ የተዋሕዶ ልጆች ናችሁ ።።የዘመናችን ሃዋርያት ናችሁ በርቱልን ።
ተባረክ ያሬዶ ከወንድሜ በላይ እኔ ነኝ የተማርኩት አጠገብከኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተሰማት ያውርስልኝ
እኔም ብዙ ተማርኩ ተባረክ ወንድሜ ያሬድ
በእውነት በኦርቶዶክሰነቴ እጅጉን ኮራሁ❤❤ ወንድሞቼ ተባረኩል ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
በርቱ በርቱልን የተዋህዶ ልጆች ጴንጤ ስንት አመት ሲዋሹ ኖርዋል ተዋህዶን እምነት እያንቆሸሹ አሁን ግን ለሁሉም ጊዜ አለው በርቱ የተዋህዶ ወንድምች❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ትዕግስቱነንም እውቀት ጥበብን ከዚህ በላይ አብዝቶ ይስጣችሁ ወድሞቼ
ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመን ያራዝምልን።ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።
በርቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን። ትምህርታችሁ መንፈስን ያርሳል ።
እግዚአብሔር ቃሉን እንዲገልጥላችሁ እየፀለያችሁ ቃሉን አንብቡ !!! በእልህና በልበ ድንዳኔ መሄድ ወደ ጨለማ ይመራል ።
ያሬዶም ይልሐል❤❤❤❤
በርቱ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤
ጴንጤ ሁሌ ሀሳቡ የባልና ሚስት ነገርነዉማሪያምን አቃልላለሁ ብለው የየሱስን ክብር መንካታቸዉ በጣም የሳዝናል ለነገሩ ሔዋንን የሳሳተ ሰይጣን ድንግል ማሪያምንበፉጽም አይወዳትም ለዚነዉ ጼንጤየሚጠላት
ድያቆን ዘማርያም ቃለሂወት ያሰማልን ግልፅ ነው
የክርስቶስ ጠላቶች እንዲህ ሲንጫጩ፣ ጌታን እናምናለን ብለው ግን በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ጌታ የከበረባቸውን ነገሮች ሲያዋርዱ ማየት ያሳዝናል። የጌታ ጠላቶች
ውይይይይይይይ መናፍቅ
አላቅም ማለት አይሻልም ወሸት እኮ ሀጥያት ነው አላቄም ብለህ ብትማር ይሻላል እናተ ናችው ፓሰተሮች ኑ በብርሃኑ ተመላለሰ ኦርቶዶክ መልስ አላት
እኔ የሚገርመኝ ልጅኖራት አልኖራት ለክርስትናችን የሚለውጠውነገር የለም እኛየምናመልከው ንጉሱን ጌታኢየሱስን ነው ማርያም አሁንበሕይወት የለችም ምነው ቅዱስቃሉን ብታነቡ
አልክ ደግሞ በማስረጃ ሲፈርስብህ። ያው እምነቱንም እደዚሁ አጣመህ ነው ምትረዳው እኮ።
መጵሀፍ ቅዱሱን ቃሉን ትተው የራሳቸው መጵሀፍ በራሳቸው ነብይ በለው በሚጠሩት እየፃፉ ነው የሚተርጎሞት ድንጋዮች ናቸው በጣም ያሳዝናል
በርታ
መናፍቁ አይመጥንህም ዲያቆን እውቀት የለውም ዝምብሎ ያደክምሃል።።
መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብና መረዳት የተለያየ ነዉ ካላወክ ሲያስረዳህ ለመረዳት ቀና መሆን ጥሩ ነዎ የምታገለግላቸዉን ሰዎች እንዳታሳስታቸዉ ይጠቅማል።
ሎቱ ስብሃት ምን ዓይነት መሐይም ነው አለማወቅ ደፋር ያደርጋል ወይ አያውቅ ወይ አይሳቀቅ አይ ጴንጤ/ሜንጤ
yaredo betam tileyaleh
ሰው መፁሀፍ ቅድሰን በደንብ ሲያውቅ ኦርቶዶክ ነው የሚሆነው.!!! ሰለዚህ መናፍቃን አንብቡ ጠይቁ ተረድ እና ኑ ወዲዚች ድንቅ ቦርሀን ተቀላቀሉ.እግዚያብሔር ይርዳችሁ🙏
ኧረ ዳቆን የህሰው እግዛብሄር የረገመው ሰውነው
🎉🎉🎉🎉🎉
❤🎉🎉🎉🎉
አንዳንድ ፔንጤዎች ግን ለአፋችሁ ገደብ አበጁለት ለመቀሰፍ አትቸኩሉ መቅሰፍት ዛሬ ለናግረህ ወይ ሰርታችሁ አይደለም እየዋለ እያደር በሂወትህ በጤናህ በስራህ ታገኘዋለህ አትዳፈሩ
Dekoro endet mestunat tilalk
Paintaya ddbna ena dfre new esu ye Abatach dabilos new
የዓለም ብርሃን ኢየሱስ ቢቻነዉ።
እናቃለን ፍትህ ለአማርኛ
እጮኛዋ ዮሴፍም ከእንቅልፉ ነቅቶ የጌታ መልአክ እንዳዘዘው አደረገ ይላል
ኢየሱስን እስክትወልድ አላወቃትም ይላል እኮ በቃ እውነቱ ይሔ ነው ስለዚሕ ባሏ ነው ።
Afer bla agant
@maresketaf4308 ዮሴፍ እና ማርያም የተከበረ ጋብቻ ነው የነበራቸው ብዙ ልጆችም ወልደዋል እውነቱ ይሔ ነው ኢየሱስን እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም ይላል በቃ እውነቱ ይሔ ነው ።
Indewu protestant minim mastewal yelelachew iwuqet yelelachewu indewu bikun fixret nachu inde ???
Birgix inante Iyesus kristosin getinetum amlakinetum silemitaqalilu newu inji lelawu Hulu biker manbeb batichili , Egzabher beteqemexebet zufan lay liqemex yimichil yesewu fixiret Mano ?? Iske yemilewu qal bebizu metsahift kifl Le fitsame lelachewu negerochim cimir yixeqemal ? Beqelal misale "kibrina misgana kemidir iske semaye lante yihun malet " ,kesemaye belay inna kemidrim betachin misgana lefexar aysfeligim malet aydelem inna wode libachu temelesu !!!
@@nigusederese1170 የኦርቶዶክስ ዋ ማርያም ጣዖት ነች የመፅሓፍ ቅዱሷ ማርያም አይደለችም የመጽሐፍ ቅዱስ ዋ ማርያም እንደ አብርሓም ይሥሓቅ ሙሴ እንደ አባቶቻችን አርፋለች እንጂ አልተነሳችም አላረገችም በአብ ቀኝ አልተቀመጠችም በአብ ቀኝ የተቀመጠው ጌታችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው መንገድም ሕይወትም በሩም እኔ ነኝ ያለው ጌታ አማላጃችን አስታራቂያችን መካከለኛችን ጌታችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ።
ማርያም አርፋለች እንጂ አልተነሳችም አላረገችም በአብ ቀኝ ተቀምጣለች የሚሉት የደብተራ ተረት ተረት ነው
Ante wsha ye agant lj
@maresketaf4308 የመጥቆራ ልጅ አይዞሽ
Ewket yelachwm
@@maresketaf4308 የአገራችን እርግማን ኦርቶዶክስ ነው ።
@Ewunetin gm mehaym meta ante Ethiopiawiy tbalale .agerita yeortodos new wtana hid lemagh
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችው ወንድሞቼ። በጣም ብዙ ተማርኩኝ። ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤
በእናተ ያደር እግዚአብሔር በኛላይም ይደር የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ
ድንቅ የተዋሕዶ ልጆች ናችሁ ።።የዘመናችን ሃዋርያት ናችሁ በርቱልን ።
ተባረክ ያሬዶ ከወንድሜ በላይ እኔ ነኝ የተማርኩት አጠገብከኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተሰማት ያውርስልኝ
እኔም ብዙ ተማርኩ ተባረክ ወንድሜ ያሬድ
በእውነት በኦርቶዶክሰነቴ እጅጉን ኮራሁ❤❤ ወንድሞቼ ተባረኩል ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
በርቱ በርቱልን የተዋህዶ ልጆች ጴንጤ ስንት አመት ሲዋሹ ኖርዋል ተዋህዶን እምነት እያንቆሸሹ አሁን ግን ለሁሉም ጊዜ አለው በርቱ የተዋህዶ ወንድምች❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ትዕግስቱነንም እውቀት ጥበብን ከዚህ በላይ አብዝቶ ይስጣችሁ ወድሞቼ
ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመን ያራዝምልን።
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።