Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አኬ የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። መንግስቱን ያውርስህ። ሕይወትህ በእግዚአብሔር ሰላምና ደስታ ይሞላ። ዘርህ ይባረክ።
አኬ በባለፈው ዲቤት ኢየሱስ ልባቸው ላይ ይስራ ብሎ በትህትና ሲወያይ ነበር እና አንድአንድ protestantoch አኬ ተጨመቀ ምናምን ሱሉ ነበር ለዛ አኬ ልጁን እራሱን ጨመቀው እውቀት እንደሌለው አሳየ እግዚአብሔር ይመስገን አንዳንድ ጊዜ ለቀቅ ሲደረጉ ያወኩ ይመስላቸዋል። እግዚአብሔር እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይጨምርልህ አኬ አንተ ትለያለህ የምር እኔ ቃል የለኝም ዝምታ ነው ያለኝ አኬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰)
መጨመቅና መጭመቅ ምን እንደሆነ አያውቁም በውሸት የተመሰረተ እምነት እንደዜነው አኬ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው
አኬ በጣም ነው የኮራሁብህ የሚገርም ብቃት ነው ፀጋውን ይብዛልህ ያየነውን አይተናል
በሥመ ሥላሴ እኔ ተቃጠልሁ በፈጣሪ አክሊል እግዚአብሔር ያበርታህ በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኔ አልችልም በእውነት በሥመ ሥላሴ ወይይይ😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን አክሊለ ሰማዕት !
አኬ ወንድሜ የኔ እንቁ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቂህ ፃጋህን ያብዛልህ ትለያለህ ❤❤❤👌👌👌👌☺️☺️☺️☺️
አኬ እጅግ በጣም በጣም ደስ የሚል ስብከት ነበር ዲቤት አልለውም ቃሌ ከአንተ ሚፈልገው ቃላትና ከዛ ቪድዮ መስራት ነው ። በሱ በኩል ሀይማኖቱን የሚገልፅ ትምህርት አልተናገረም ከአንተ አፍ እየለቀመ ብቻ ሲቀባጥር ነበር ።ለሌላ ግዜ ግን ከተንኮለኛ ሰው ስለሆነ አትወያይ his intention is different ena u nailed it my brother Ake koo 🥰🥰🥰 ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያስረጅህ 🥰🥰🥰
አኬ ፀጋውም ይብዛልክ መምህራችን❤❤❤❤❤❤
አኬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረክ እንደ ሀሳብ ግን ከዚህ ልጅ ጋር ጊዜህን ባታባክን ደሰ ባለኝ ነበር .ነገሩ ምንም ፍሬ የለውም
አኬ ወንድሜ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤🙏❤ቤንጤዎች እባካቹ ልብ ግዙ ከውሸት ሂወት ውጡ😢
ማታ Debate ሳይሆን Lecture ነው የሰጠኸው ለቃሌ, ቃለ ሕይወት ይሰማል አኬዋ❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤
አይ ቃሌ ያለአቅሙ ሲንጠራራ አኬ ዛሬ ምንም አላስተረፈውም ጭምቅ አርጎ አራግፎ ነው ያሰጣው ደርቆ ሁላ ሳያስገባው ይቀራል hahaha ምስኪ ቃሌ😅 ቢቀርብህስ ልክ እንደ እኛ ታብ ኮፒ ሊንክ እያረክ ከስር ሆነ ብትማር ወይ ደሞ ገስት ላይ ሆነህ ብትጠይቅ ይሻልህ ነበር አኬያችን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ካንተ ብዙ ተምረናል ተባረክልኝ የኔ የዋህ🥰
አኬ የኛ እንቁ ❤❤❤
አኬ መምህሬ ጌታ ከዚህ በላይ እዉቀቱንና ጥበቡን ይግለፅልህ❤❤❤
አኬ ጌታን ትለያለህ ፀጋውን ያብዛልህ
እውነት ለመናገር ቃሌ የራሱን የሆነ ሀሳብ ይዞ አልመጣም ከአኬ ሀሳብ ተነስቶ ነው ሀሳቡን የሚሰጠው ስለዚህ ተንኮል አዘል የሆነ ሀሳብ ይዞ ነው የመጣው ወይም ተምሮ ሄዷል ማለት ይቻላል ከአኬ ግን ብዙ ተምረንበታል ፀጋውን ያብዛል አኬ፡፡
አኬ በእውነት ለመናገር የባለፈው ዲቤት እውነት ለመናገር እስከዛሬ ድረስ ካደረካቸው ሁሉ በጣም አቅም ያነሰው ሆኖ አግኝቸዋለሁ የዛሬው ግን ውብ ነው ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልህ
ራርቶለት እኮ ነበር
አኬ በርታ
አኬዋ ተባረክ 🙏🏾
❤❤❤❤አኬዋ
ጥያቄ ሲጠየቅ አንዱንም አይመልስም ብቻ ሳይሆን ጠይቆ እንዲመለስለትም አይፈልግም ኢጎውን ቢዩልድ ሊያደርግ ነው ዲቤት ካላደረግን ያለው😅 የፕሮዎቸ ኪሳራ ብዬዋለሁ ቃሌ የሚሉትን ሰው፤ አኬዋ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ
አኬ ቃለህይወት ያሰማልን
ባልቀበልም ያለቀ ውይይት ግን እኛ ተምረንበታል ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬዋ
አቤት የአኬ ትግስት😂 እኔ አድማጭ ሖኜ ጨለልኩ ተበረክ❤❤❤
Koranibh❤❤❤❤❤akewa ❤❤❤❤akewa xagawn ybzalih mamhracin ❤❤❤❤❤
አኬ Thank you God bless you and to keep you
❤❤❤❤
አኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ግን የምትወያየው ሰው ብትመርጥ ብዬ አስባለሁ
አኬ ዛሬ አምርሮበታል🎉🎉🎉🎉
አኬ ፅናቱን ይስጥህ እውነት መቃለ ነው እኔ እንኳን እዚ ሁኜ በሰማውት ተላጥኩ 😅
Ake teleyaleh ekooooo❤❤❤❤❤
አኬ❤❤❤❤❤
Ake❤❤❤❤❤❤
ሰላም አኬዋ
ያሳዝናል
ቃሌዲቤቱ ለእውቀት ይደረግልን ብለህ በፀሎት ጀምረህ ነበር ሆኖልአል ቁጭ ብለህ ተምረአል
Aka,this guy he asked questions but didn't want to hear the answer .what a joke? ....God bless you, Ake ❤
አኬዋ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አጥበህ ጨምቀህ አሰጣህው እኮ 😂😂😂
Fitun kemayasay sew gar meweyayey brasu tikekl ayidelem
ሉተርን ተቀብሎ መጽሐፈ ባሮክን አናቀዉም ማለት አይከብድም?
የፕሮዎች መጨረሻ ታጥሞ ተጨምቆ መሰጣት ነው
AKE
Ake jegina neh berita wenidime
ደምሩኝ፡ ❤❤
aye perotastate akaie baberaraw lay nwe metakwe mecha nwe ersachwen ymetichlwet😢
ስማኒያ አህዱ ሰማኒያ ሆነ አለ አይ ቃሌ በሳቅ ገደለን 😂😂😂😂
እኔ የምለው አኬ። ከእንጪጭ ጴንጤዎች ጋር ለምን ትወያያለህ። እነሱ እኮ የዳያቢሎስ ልጆች ናቸው።
ቀለምወርቅ አይተንፍሱ አስከሬንህን አንሳ!!
🤣🤣🤣🤣
😅😅😅
🫢🤣🤣
😂😂😂😂😂
😂😂😂
አክዬ ምን አስማለህ
ቅዠታሞች ናችሁ
እዬ የሙታን መንደር አይደለም እኮ ምን ትሠራለህ ከሕያዋን ጋር
Protestant no knowledge
በነገራችን ላይ አክሊሉ ነው ማነው ተረጋጋ ግን የምታወራው ሁሉ ተረት ተረት ነው
ኣባባ ... እርሶ ደሞ ከየትኛው denomination ኖት?
አኬ የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። መንግስቱን ያውርስህ። ሕይወትህ በእግዚአብሔር ሰላምና ደስታ ይሞላ። ዘርህ ይባረክ።
አኬ በባለፈው ዲቤት ኢየሱስ ልባቸው ላይ ይስራ ብሎ በትህትና ሲወያይ ነበር እና አንድአንድ protestantoch አኬ ተጨመቀ ምናምን ሱሉ ነበር ለዛ አኬ ልጁን እራሱን ጨመቀው እውቀት እንደሌለው አሳየ እግዚአብሔር ይመስገን አንዳንድ ጊዜ ለቀቅ ሲደረጉ ያወኩ ይመስላቸዋል። እግዚአብሔር እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይጨምርልህ አኬ አንተ ትለያለህ የምር እኔ ቃል የለኝም ዝምታ ነው ያለኝ አኬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰)
መጨመቅና መጭመቅ ምን እንደሆነ አያውቁም በውሸት የተመሰረተ እምነት እንደዜነው አኬ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው
አኬ በጣም ነው የኮራሁብህ የሚገርም ብቃት ነው ፀጋውን ይብዛልህ ያየነውን አይተናል
በሥመ ሥላሴ እኔ ተቃጠልሁ በፈጣሪ
አክሊል እግዚአብሔር ያበርታህ በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኔ አልችልም በእውነት በሥመ ሥላሴ ወይይይ😢😢