ዛሬ የኤፍሬም ቀን አይደለም | apostolic answers | mezmur yared | Eyob | Yohad | antsh | enat betekrstiyan

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 38

  • @etsegenetasfaw7974
    @etsegenetasfaw7974 3 дня назад +12

    እኔ እንኳን ከወንድሞቼ የተማሪኩት ከኤፍሬም (መምህር ነኝ ካለዉ) የተሻለ የስላሴ መረዳት አለኝ። ኤፍሬም አፈርኩብህ

  • @israel9958
    @israel9958 3 дня назад +8

    መናፍቅ የሥላሴ ትምህርት የለውም፤ ኤፍሬም በከንቱ አትታወክ፤።✝️✝️✝️

  • @israel9958
    @israel9958 3 дня назад +12

    ኤፍሬም የክፉ መንፈስ አገልጋይ መሆኑን ለማወቅ ከመዝሙረ ጋር ሲወያይ የሚያስፈራ ጩኸትና ስድብ ተሞልቶ ነበር።✝️✝️✝️

  • @aynuasse1223
    @aynuasse1223 2 дня назад +3

    ኤፍሬም 4 ዓመት ያስተማርኩት ሲል ስለተማሪዎቹ አዘንኩ

    • @NetsanetNetsi-kw3pu
      @NetsanetNetsi-kw3pu 2 дня назад

      Hahaha hahaha hedu hedu wed alah 🌙🌙🌙 newa 😅😅😅

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 3 дня назад +7

    ኤፍሬም ስንቱን ያርሙህ አረ ተው ተው ተው በፈጠረህ የስላሴን ትምህርት ከኔ ነው የተማሩት ያልከው ኡኡቴ ፅዱቁ ቀርቶብኝ በወጉ በኮነነኝ አሉ እባክህን ከወንድሞችህ ተማር

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 16 часов назад

    ❤❤❤

  • @tibebuhailu8965
    @tibebuhailu8965 3 дня назад +8

    ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነ እንዲሁም በምድር ይሁንልን ማለት የሥላሴን አንድ ፈቃድ አይደለም እንዴ የሚያሳየው

  • @sebeletessema3914
    @sebeletessema3914 2 дня назад +5

    ኤፍሬም በትቢት የምትወጠር እሲኪ አንድ ካባቶች እንደዚህ ብሎ የሚያስተምር አምጣ የለም ኤፍሪም አፍሬም ኤፍሬም አንተ ማነህ ?

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 2 дня назад +6

    ፔንጤ ለመሆን ደፍር መሆን ብቻ ይበቃል ልክ እንደ ኤፍሬም ወይም እብድ እንደ ደምረው

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 2 дня назад +3

    ውይይይ ድርቀት አረ ባክህ ኤፍሬም ሰለ ሰላሴ ዝም በል በቃ ተማር

  • @SalySaly-x7c
    @SalySaly-x7c 2 дня назад +1

    አይ ኤፍሬም ወይ አታውቅ አንተም ተማሪዎቹም ገደል ነው የሚገቡት እግዚአብሔር ማስታዋሉን ይስጣቸው😢

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis4901 2 дня назад

    Ynetilih yetenetelachihu

  • @Tigistbirhanu-f6w
    @Tigistbirhanu-f6w 3 дня назад +2

    ኤፉ አሳዝከኝ 😢😢

  • @birukaye9832
    @birukaye9832 2 дня назад

    Why they call him Eprem?

  • @senaitnegussieminda5190
    @senaitnegussieminda5190 2 дня назад

    ከባድ ጨመቃ

  • @DagnachewDemisew-fs5un
    @DagnachewDemisew-fs5un 2 дня назад

    ያልተማረ አስተማሪ አቶ ኤፍሬም አንተን አየው!

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 2 дня назад +1

    አረ ፍትህ ለሰእሎች

  • @Betelehem-f9o
    @Betelehem-f9o 2 дня назад

    Ahun kalnekachu mechm anekum porotistayoch

  • @hirutanegash8251
    @hirutanegash8251 2 дня назад

    እኔ እምለው የሰሥላሤን ትምህርት ከአኦርቶዶክስ ተምረህ አሁን አስተማርኩ ሰትለኝ ጥርሴስ ልማዱ ነው አይኔን አታስቀው የሚለውን ተረት አሰታወስከኝ 3+1+3+1 =0 😂😂😂😂

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 2 дня назад +1

    😂😂😂😂

  • @selammikael232
    @selammikael232 День назад

    afrem መቼም ቢሆን ኦርቶዶክሳውያንን በውይይት ረቶ አያቅም ኤፍሬም ዛሬ ጊዜው አይደለም ዛሬ አልቀናውም ማለቱ በራሱ የተሳሳተ ርእስ ነው

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 2 дня назад +1

    ይህ ኤፍሬም የተባለ የፕሮቴስታንት ልክፍትን ለምን አትተዉትም እንዳይማር አውቃለሁ ይላል እውነትን አውነት ጠፍቶበት ሲምታታበት ሦስት አካል አንድ ፈቃድ ማለት አቅቶት ሲባዝን ያሳዝናል ግን መልሶ ደግሞ ይጋበዛል እናንተ የራሳችሁን ምሥጢረ ሥላሴ ትምሕርት መስክራችሁ ሴህተቱን አሳይታችሁ ሸኙት !!!

  • @ዘፍጥረት
    @ዘፍጥረት 3 дня назад

    ፍጡር አታምልኩ

    • @tsitsi8906
      @tsitsi8906 2 дня назад +2

      ኢየሱስን አምልክ
      እሱ ነው የፈጠረክ

  • @GeteneshGeteneshamare
    @GeteneshGeteneshamare 3 дня назад

    Ephrem bekirikir new masamen yemifeligewu kerker yeseytan new 😂😂😂

  • @GenetBirhanu-qc3ng
    @GenetBirhanu-qc3ng 3 дня назад

    ኤፍሬም መጮኽ እውቀት ነው እናንተ ቤት

  • @ዘፍጥረት
    @ዘፍጥረት 3 дня назад +1

    ፍጡር ድንጋይ አታምልኩ

    • @selted2323
      @selted2323 2 дня назад

      ማምለክ ምን ማለት ነው ?

    • @Meheret-Nany
      @Meheret-Nany 2 дня назад

      ድንዝዝ በጭንቀላታቹ ለሳላቹት ፍጡር መልስ እየሰጣቹ ኃጥያታቹን አታብዙ ለእናንተ ማስተዋልን ያድልልን በእኛ ፍጡር የሚመለክ የለም ተማሩ እስኪ ሸርብቻ አታስቡ እንደው በሥላሴ

  • @DagnachewDemisew-fs5un
    @DagnachewDemisew-fs5un 2 дня назад

    አረ ኤፍሬም ያልገባህን የስነመለኮት ትምሕርት ዝም ብለህ በድፍረት አታንቦጫርቅ! አረ ፕሮቴንታስት ዝም ብለው በድፍረት የፈጣሪን ቃል ሲያጣምሙ!

  • @ዘፍጥረት
    @ዘፍጥረት 3 дня назад

    ፍጡር አታምልኩ

    • @frehaymanot2324
      @frehaymanot2324 2 дня назад +1

      ፖስተራችሁ የጋታችሁን ነው የምትተፋት ወንጌል ስሌላችሁ

    • @foreversunshine2585
      @foreversunshine2585 2 дня назад

      በጣም የሚገርመው የናንተን ነው ስጀመ ሂድና ሀሁ ብለህ ተስተካክለህ ና ሳታቅ ነው እንወዴ ወደ ሻራባራዳዳ የገባሄው😂 ድያቆን ሄኖክ ምን አለ መሰልክ "ለማያጨስ ሰው ቁጭ አርገህ እባክህ አንተ ሰው አታጭስ ብሎ ይመክራል" እናንተ የአጋንንት ባለ ክፉ መንፈሶች ደሞ የምትሉን ያው ነው😂😂😂

    • @fintweshetu2999
      @fintweshetu2999 2 дня назад +1

      አንተ አለክ እኮ ሉተርን የምታመልክ😄

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 2 дня назад

      እናተ አላችዉ አይደል እንዱይ ሴጣን የምታመልኩት ፈረስ ፓስተራችዉ ሶፍት እየበላችዉ አይደል ላባም ጡጡጡጡጣጣጣጣፊት