ፓስተር ናቲ መሰረታዊ ጥያቄዎችን አቀረበ | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, አክሊል, አኬ, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 28

  • @Nega-21
    @Nega-21 3 месяца назад +18

    Nathan ጆሮም ልብም ያለው ሰው ነው በቅርቡ ወደ ቤተክርስቲያን እንዲጨመር ጌታ ይርዳው ❤

    • @Kuki_Bela
      @Kuki_Bela 3 месяца назад +3

      Paul የሚረሳ አይመስለኝ ቁጭ ብሎ ተምሮ ምን እያደረገ እንዳለ እያየነው ነው:: ልቦና ይስጣቸው ብቻ!

    • @sinishawali1473
      @sinishawali1473 3 месяца назад

      ​@@Kuki_Belaትክክል!! አስተዋይ ነህ።

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 3 месяца назад +9

    አኬ እግዚአብሔር ያበርታህ በነገር ሁሉ ይርዳህ እንወድሃለን ወንድምነት❤❤❤

  • @emawede2064
    @emawede2064 3 месяца назад +24

    አክዬ የኔ ፀሎት ከነዚህ ከመጋኛ ከቀማኛ ከተንኮለኛ ከሸረኛ መናፍቃን ሴራ አይን ስውርርርርርር እንዲያረግህ ነው የኔ ወንድም በቤቱ ያፅናህ ያፅናን አንተ ካለህ የቤተክርስቲያን ፍቅር የተነሳ ከድሮ በበለጠ ቤተክርስቲያንን ውድድድድ ፍቅርርርር ነው ያረኳት ዓለም ከንቱ እስኪሆንብኝ ኑርልኝ ወንድሜ❤

    • @TagstGari
      @TagstGari 3 месяца назад

      Batam❤❤❤minylkyraw❤saw❤ale❤bica❤Egzbher xagawn ybzalih ❤akewa geta❤bedemu❤isefinih 🎉🎉🎉

    • @estifmekonenne9443
      @estifmekonenne9443 3 месяца назад

      11:11

  • @TagstGari
    @TagstGari 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤akewa xagawn ybzalih mamhracin ❤❤❤❤❤❤Egzbher ymsgen slate akewa ❤❤❤❤

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 3 месяца назад +1

    አኬዋ ዘመንክ ይባረክ ሁላችሁ ወንድሞች ፀጋ ይብዛላችሁ በእውነት ❤❤❤❤

  • @wondwossenmekuria7977
    @wondwossenmekuria7977 3 месяца назад

    አኬ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Wesen-kj1ig
    @Wesen-kj1ig 3 месяца назад

    ደስ የሚል ረጋ ያለ ውይይት❤

  • @ephrem529
    @ephrem529 3 месяца назад +1

    የበሰለ ውይይት ❤

  • @Wendemenehyesgat
    @Wendemenehyesgat 3 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 3 месяца назад +1

    ጥምቀት ስንት ነው ለሚለው መልሱ 2 ነው የልጅነት እና የንስኃ ጥምቀት ይባላል ።ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በዕብራዊያን መልእክቱ 6፥1-2 ስለ ጥምቀቶች የሚለው የንስኃ ጥምቀትን ነው።በኤፌ 4፥5 አንዲት ጥምቀት የሚለው ደግሞ ሰው ከእናቱ ማህጸን አንዲት ጊዜ እንደሚወለድ ሁሉ የልጅነት ጥምቀትም አንዲት ናት!

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis4901 3 месяца назад

    Egziabher libihin ydabs

  • @MIKIASALEMU-xg7bi
    @MIKIASALEMU-xg7bi 3 месяца назад +1

    አኬ ስለዚህ ትምህርት አባ ገ/ኪዳንን ብትጋብዝላቸው ደግሞ የበለጠ ጥሩ ይሆናል እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @abelmulugeta591
    @abelmulugeta591 3 месяца назад +1

    የመቼ ነው አምልጦኛል ይሄ

  • @HailuBirhanu-n4j
    @HailuBirhanu-n4j 3 месяца назад +3

    Yalamenu ahzaben wengelen sebko matimek yegzew wana sira neber. Zare degimo bewongel yamene bekristos amino yenore sew kesu yetegegnu lijoch metemekachew agibab new. Lijoch saytemeku melake mot biterachew layidnu new malet new? wondime nati bekinenet eyew biye emekiralehu.

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt 3 месяца назад

    በ እርግትኝነት ሕፃናት ሲትመኩ መንፈስ ኪዱሰን የቀበላሉ ልጅነትንም ያጀኛሉ

  • @metasbiyayilma2525
    @metasbiyayilma2525 3 месяца назад

    ጆሮ ዯለው ፕሮ ናቲን አየሁ

  • @BekaluTaye-l5b
    @BekaluTaye-l5b 3 месяца назад

    nati tihtinah ena admachineth des yilal

  • @addisberhanu6516
    @addisberhanu6516 3 месяца назад

    ናታን ጥሩ አድማጭ ጴንጤ ነው!

  • @MIKIASALEMU-xg7bi
    @MIKIASALEMU-xg7bi 3 месяца назад

    ቆይ ጥምቀት ለድህነት ነው ይህም አንድም ከጥንተ አብሶ ሁለትም ከሀጥያት ነው ከጥንተ አብሶ መዳናችን የአዳም ልጆች ስለሆንን ነው ስለዚህ ህፃናት በክርስቶስ የአዲስ ኪዳን ጥምቀት ስለመዳናቸው ይጠመቃሉ እስኪያምኑ ጠብቀን የምናጠምቅ ከሆነ 30 አመት ሳይሞላቸው ቢሞቱ የክርስቶስን ልጅነት ሳያገኙ ይሙቱ ማለት ነው? ያመነ የተጠመቀ የሰድናል ሲል ቀድመው በመጠመቃቸው አያምኑም ማለት አይደለም ልጅነትን በጥምቀት ካገኙ በኋላ እምነቱን ደግሞ በትምህርት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትሰጣቸዋለች። በልጅነት መጠመቅን የሚቃወሙት እንደው በግድ ለመለያየት ካልሆነ በቀር ምንም ስህተት የሚሆንበት ሴናርዮ የለም

  • @TafeseBasa
    @TafeseBasa 3 месяца назад

    ወንድም አኬ ቃላት ስትጠቀም ይመስላል ልሆን ይችላል ሳይሆን አይቀርም የሚባሉ አባባሎችህ የመለስካቸው መልሶች እውነተኛ አያስብሉም

    • @AsniAsni-rq5dj
      @AsniAsni-rq5dj 3 месяца назад

      አዳሾች ረጋ በል እባብነታችሁ አቆለጳጵሳችሁ ምፅፏት ነገር 😂 ተነቅቶባችኻል አሁን ጨዋ መስለህ አስተያየት ለመስጠት ሞክረካል ግን መርዝ ነው በተደጋጋሚ ስላየሁክ ነው

    • @wo123-fy1nh
      @wo123-fy1nh 3 месяца назад

      አፈር😂

    • @mekedsalemayehu7123
      @mekedsalemayehu7123 3 месяца назад

      ወሬ ብቻ ትምህርቱ ላይ አተኩር😊