Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በአኬ በኩል እውነትን የገለጠውን ጌታ ተቀብለናል ❤አኬ ተባረክ
የእውነት ከነዚህ ጋር ኢትዮጵያ ውስጥ የምንኖረው በፈጣሪ
ከነዚህ ተሳዳቢ ጩኸታም ጋር ነው ችለን የኖርነው 😢😢😢 ያስቻለን አምላክ ይክበር ይመስገን ❤ ልቦና ይስጣቸው 😮😮😮@@Dagimanyegeberallij
አይ ጼንጤ አፍናችሁት እንደልብ አውራ ትሉታላችሁ ጼንጤ ቤት ውሸት የለም አለ ደሞ እኮ
እኔም በጣም ተምሬበታለው አኬ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
የአኬን ትእግስት አለማድነቅ አይቻልም::🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤
አንድ አኬ ለሰንት ሰው አኬ ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች እንበርታ አኬ ልዩ የተዋህዶ ምርጥ ልጅ
ወይ መናፍቃን እግዚኦ የዘንዶ ልጆች የእቤታችንን ሰም ሲሰሙ ይንጫጫሉ
ይቅር ይበልሽ
የእመቤታችን ስም ጥቅሙ ምንድነው? እስቲ አስጂ
የስንፍና ቃል አባባ ተስፋዬ ያስንቃል እኮ ተረታ ተረታቹ😂😂
@@Adeymedia0 የሉተር ቡችላ አርፈሽ አትቀመጪም!
@@Adeymedia0 እውነት የአምላክን እናት እንዲህ ልታብጠለጥይ ይቻልሻል❓ አንቺ በአፍሽ ብቻ የምታውቂውን ጌታ እርሷ በማህፀኗ ተሸክማ ወልዳዋለች ስለእርሱ ተሰዳለች ተንገላታለች ... ስንቱን ይነገራችሁ
አኬ እጅግ በጣም በጣም በመንፈሳዊ እውቀት የተመነጠቀ ልጅ ነው ምድረ የአዳልሞቴ ቡችሎችን አንጫጫቸው ጀግና።
ቀላል የዛር መንፈስ😂😂😂😂
የኣብሾ ልጆች
አኬ እድሜና ጤና ይስጥህ እመ ብርሀን ትጠብቅህ
አክዬ የኔ ጀግና አንጫጫአቸው እኮ እድሜ ይርዘምልን ❤❤❤❤
እግዚያብሔር የምታገለግልበት እድሜ ይጨምርልህ አኬ በርታ❤❤❤
አኬያችን የእናታችን እመብርሐን የአገልግሎት ዘመንህን ትባርቅልህ❤❤❤
አኬ መድሐኒያለም ይጠብቅህ በርታ ከአንተ ትግስት መማር አለባቸው የተዋህዶ እንቁዎች በርቱ❤❤❤❤❤❤
አኬ የመናፍቃን መዶሻ ተባረክ❤❤❤
ቀለሜ ከቤተክርስቲያን የወጣው አእምሮው ቀንጭሮበት ነው ሌሎቻሁ የፈጠራችሁን ስላሴኅ እንኳን ሳታውቁ ከምትጠፉ ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ
አኬዋ ቃል ህይወት ያስማልን🎉❤
የአኬ ትግስት አለማድንቅ አይቻልም የመናፍቃን የምች መዳኒት አንዲ ጀግና አዳማ አጫጫቹ አኬ የኛ እንቂችን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በዚ ዘመን እናንተን ስለሰጠን ክርስቶስን ሁሌም አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰
የተዋሕዶ ብርቅዬ አክሊልዬ እመ አምላክ አክላ ጥበብን ትግለጽልኽ
አኬ የሚባለው ልጅ መፅሃፍ ቅዱስን በደምብ ነው የሚያውቀው :; ብቻቸውን ሲያወሩ የሚያውቁ ይመስላሉ:: አኬ አንድ እንኳ የስድብ ቃል አልወጣውም::በስድብ የበለፀጉ
አኬ ክርስቲያን ነው
እነቀለሜ ልቦና ይስጣቹ
1ለ 8 ዋውውውው አኪያችን ❤❤❤❤
አኬ በርታልኝ ወድሜ ከዚህ በላይ እውቀት ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ መናፍቆች ከመጫጫት ውጪ ምንም አያውቁ የለመዱትአዳራሽ ውስጥ መጨፈር ብቻ ነው ይገርማል ልቦና ይስጣቸው
Amen Amen Amen Egeziabher ymesgen Ake kale hiwot yasemalen wenedmachin rejim Edmena tena ysetlen ❤❤❤❤❤❤❤
አኬ አንጫጫቸው 😂😂😂😂. ጴንጤ ደንቆሮ መሆናቸውን በግልፅ አሳያቸው ጀግና ነው ጌታን ❤❤❤❤ አኬ ይለያል
አኬ ዘመንህን ጌታ ይባርከዉ ❤❤❤❤
አኬ ጎበዝ በርታ ዝም ብለው ነው የሚንጫጬጩት OMGይሄ ነው ሐይማኖት ሲያስፈሩ
በርታልን የኔ ጀግና አኬ
Aklile Egziabher ybarkh Jegna
አኬ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አኬ ትቺላለህ🙏🙏🙏
ኡፍፍፍ መደማመጥ ግን ይጎላችሁዋል ዋው ጭንቅ ይላል።አንድ ሳይጨርስ አንድ በመሀል ይገባል ።ተረጋግታችሁ ይሁን።እባካችሁን
ማርያም ማርያም ማርያም የጌታዬ የመድሀኒቴ እናት ክብር ይገባል
ልመደባችሁ ኤሄ የአዳራሽ ጬኸታችሁ አይ መናፍቅ አኬ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ❤❤❤❤❤❤
አቡነ ዘረአብሩክ አንደበትህን ይሰሩት። እሳቸው ካልፈቱህ የማትፈታ ሁን። እግራቸዉን የረገጥኩት አባት ይሄን ታምር ያሳዩኝ
ማንን ነው ?
@KirubelPro እሳቸውን የተሳደበው
@delilaalem3914 alasfelgm endezi mergem, egna ende orthodox Christian lenesuochu mexeley lbona yistiwot malet alebn, enji ergiman keafish mewtat hatiat new ehte...with big respect Thanks
የገሀነም ደጆች ተንጫጬ የአኬትግስት
Bravo AklileTwenty against one. The truth is revealed
አኬ ትግስትህ በጣም ደስ ይላል እግዚሐብሔር በዚሁ ያስጨርስህ
አቤት የሉተር ውሾች ተንጫጫችሁ አኬ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
እድናንተ ባለጌ አላየሁም መናፍቃን አኬ ውንድሜ በርታልን
አኬ እጅግ በጣም በጣም በመንፈሳዊ እውቀት የተመነጠቀ ልጅ ነው God Bless you
አሜን አሜን አሜን አኛም እናምናለን
በለው መንጫጫት 😂😂 ውይ እኔን ይሙቀኝ አይይይ ቀለሜአኬ ግን እኔ ቃላት የለኝም ይሄን አንደበትህን ከዚህ በላይ መድኃኔዓለም ያጣፍጥልህ እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናህ ነፍ ዓመት አገልግለን❤❤❤❤
አኬ ይገርማል ትህትና ከእውቀት ጋር፣ የእውነት ብቻውን ህዝብ የሆነ ልጅ❤
አይ መናፍቅ በጣም ነው የምያሳዝኑት ልቦናችሁን ያብራላቹሁ እባካችሁ አስተውሉ
እውነት እላችኋለሁ ኦርቶዶክስ ነኝ በዚህ ምድር ላይ አለኝ የምለው እና ሳስበው ሁሉ የምደሰተው ኦርቶዶክስ በመሆኔ ብቻነው ያለኝ ሀብት እምነቴ ነው። ኢየሱስ ጌታ ነው
Ihitachin Iwunet hule bealem menore Ina memxaten sasib yemisemagn Kal new yetenagershiwu , Egzabher yitebikish !!!
አኬ ትግስቱን ያብዛልህ❤❤❤
መናፍቃን ሳይፈፋጉ ተገደው የእመቤቴን መዝሙር ሲሰሙ እንዴት ነብሴ እንደምትረካ።
ተመስገን በርታልን አኬ❤❤❤❤
ወድማችን አኬ እግዚአብሔር የጠብቅ❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
ኦርቶዶክስ ስላረገኝ ❤ ምስጋና ለጌታ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ኑሪ አኬ በጣም ምርጥ ሰው ነክ ተባረክ
የኛ ቤ/ን ጥንቁቅ ናት የግለሠብ አይደለችም!!አኬ ደፍሮ የቤተ ክ/ን ሀይማኖት ይህ ነው የሚለው በእውነትም ሀይማኖታችን ስለሆነ ነው።ገድል ታኣምራት የግድ ካልቀበልክ ክርስቲያን መሆን አትችልም ያለህ ማነው?ሲጀመር ገድላት ሌሎችም ከሀይማኖቱ በኋላ የመጡ ነቸው።❤❤❤
ስለ አየሱስ ክርስቶስ ኣምላክነት ከማያምን ሰውጋ ስለ ታቦት መከራከር ምን ጥቅም ኣለው። ኣምላክነቱን ክደው ኣማላጅ አያሉ ስሙን የሚያሳንሱ ኣምላክነቱን የሚክዱ ተጠራጣሪዎች ልቦና ይስጣቸው።
በአኬበኩል የተገለጠ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤
ቀለሜ በጣም እንደሙህር እምትጋጋጠው ነገርስ ባለጌ ልሳንህ ይዘጋ አንተና የዛ ኮተት ትዝታውን
“ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ።” - ኤፌሶን 4፥29
አኬ በጣም እያጠፋክ ነው መግባት የሌለብክ ቦታ አትግባ አንተ የራስህ ክብር አለህ ስለዚህ ሚመጥንህ ቦታ ግባ ኤፍሬምም ሆነ ኤርምያስ ስርዓት የላቸውምና ብዙም ሁለቱ ስነስርዓት የላቸውምና ለሌላ ጊዜ ባታደርገው ጥሩ ነው
አኬ ጌታ ይባርክህ ተባረክ ለምን ከነሱጋር ትከራከራለችሁ ትምህርት አስተምሩን አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም፤
Akeee egzehber abzeto abzetoo yebrkee 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
😢አኬ,እግዛቤሔር,ይባርክህ
ኣኬ ቃለህይወት ያሰማልን
betam anchachachew Ake yesew lik ayakum
ዼንጤዎች በደንብ ጠልቃቹ አንብቡ እግዛብሔር ይግለፅላቹ
ኤፍሬም ከፍተኛ የቅናትና የጥላቻ መንፈስ በእዉነት ጌታ ይገስፀዉ።ወይኔ ጴንጤዎች ለቤተክርስቲያን ያላቸዉ ጥላቻ በስመአብ😢😢😢
ተባረክ አኬ ስወድክ!!!
አክሊለ በጣም ትለያለህ🥰🥰🥰🥰... ትህትና + እዉቀት😊
አለመኖሩን በምን አወክ ማነህ መናፍቃን አርዮሳውያን ኑበብርሃን ተመላለሱ
ምንድነው ጫጫታቸው ልክ እንዳ ዉሻ 🤔ጌታ ሆይ 🤦♀️🤦♀️
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
በምን እድላቸው
እኮ ግን ያሳዝኑኛል ሰው እንዴት በራሱ ፍቃድ ሲኦል ይገባል 🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭
አንድ ፡ አኬ ፡ አንጫጫቸዉ ፡ ተባረክ ፡ ወንድሜ ፡
ምረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም እግዚአብሔር በልጁ በእየሱስ በከፈለው ዋጋ አድኖን እንጂ መፀሀፍ ቅዱስ እንደሚለው ሁሉ ሀጥያትን ሰርቶል የእግዚአብሄር ክብር ጎሎታል በእየሱስ ክርስቶስ ቤዛበኩል እንዲያው በፀጋው ይፀድቃሉ::ሮሜ 323-24
በቤቷ ማደግ ማለት በዶግማና በቀኖናዋ መሠረት ላይ በተመሰረተ ትምህርትና እምነት ያደገና የኖረ ነው። ቀለሜ እንደ ማርቲን ሉተር ሰነፍ ስለሆንክ በራስህ ስሜትና ፍላጎት ስትመላለስባት ነበርክ እንጂ ከልብ እምነትና ቨእውነት አልቀደስክም። በእውነት ጋኔን/ ሰይጣን በራስህ ስሜትና ፍላጎት እየነዳህ የሚጨፍርብህ ነህ። ታሳዝናለህ።
እባካችሁ በእውቀት ሙግቱት አኬ👏👏👏👏👏👏
Fetari segwene yabzalhe wedmi tebarke❤❤❤❤
እድሜና ጤና ይስጥህ
እንዴት ማድመጥ እንኳን ይሳንሀል ኤርሚ
አኬ እድሜና ጤና ይስጥህ የሉተር ቡቹላዋች ተጫጩ እኮ 🙏
ትእግስት እግዚአብሔር ነው አኬ ለትእግሰት እናመሰግናለን
Wendemeh are egziyabher Tsegawun yabzaleh❤
አኬ 1ሲናገር ግርርርር ብለው በህብረት የሚንጫጩት ለምንድነው ግን 🤔🤔🤔አኬ የሚባለው እንዳያወራ የተፈለገው ለምንድነው 🤔🤔🤔🤔🤔
በዚህ ዲቤት ወይም ክርክር ምክንያት ብዙ የጠፉ በጎች ወደቀድሞ ቅድስት ቤታቸው እየተመለሱ ነው ስለዚህ እውነት በወጣች ልክ ኪሳቸው ይጎላል በዚህም በዛም ብለው እሱ እንዳይናገር ማድረግ አለባቸው
በአኬ በኩል እውነትን የገለጠውን አምላክ ኢየሱስ ክርቶስን ተቀብለናል ❤💪
ቦጅባጃ ቀለሜ በየተኛዉ እዉቀቱ ነዉ አኬን የሚሞግተዉ ዝምብሎ ያዉራ እንጂ
አኬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ።እነእንቶኔ ይንጫጫሉ አባታቸው ሰይጣን እንዲህ አደረጋቸው
ቀለሜ በጣም መረን ነህ ምንም ግብረ ገብ የለውም omg አኬ ትግስቱን ይስጥህ by the way እነዚህ መጡ ቀሩ ምንም አያደርጉም ። ምድረ መናፍቅ በጣም ነው ምታስጠሉት 😡😡😡😡
አኬ ዘመን ይባረክ ቀለሜና ኤፍሬም ዝም ብለሁ እንደቆርቆሮ መጮ
Efrem and his colleagues may almmighty Gods help you
በጣምጨነቃቹ ስለታቦቱ
What a patience!!!
Ewnte tegesten adankalw aka egeziabher hunem yabezalke ewkaten 🙏🙏🙏
አኬ በጣም ነው የምንኮራብህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እመቤቴ ትጠብቅህ እነሱ መንጫጫት ለምዶባቸው ነው ሰው ይታዘበናል አይሉም
አኬ ተባረክልን።
ለማርያም ክብር ያልሰገደ ስማጠራሩ ይጥፋ ትላለች አዎ ትላለች አሜን ይጥፋ
የእግዚአብሔርን መንፈስ ማን ላይ እንዳለ ህዝቡ ይፈርዳል ማን ትሁት ማን ባለጌ እንደሆነ አይ ክርስቲያን ኤፍሬም መንደሬ።
😢Eski please ከስሜት ዉጡ ፕሮዎች 😊
የፅዎን ታቦት አለ የለም ማለት ከሃይማኖት የድህነት አምድ ጋር ምን አገናኘው ??? እርግጠኛ ሆኜ ልናገር የምችለው ቀለሜ የአዲሱ አለም ስርአት ተቀባይ ለሆኑት አይሁዳዊያን ለ3ኛው መቅደስ ለሀሰተኛው መሲ መቀበያ በሀገራችን አለ የተባለውን የሙሴ ፅላት በባንዳነት እያፋለገ ያለ የሀሰተኛው መሲ ተቀባይ እንደሆነ አረጋግጣለው።
ቀለሜ ግን ለምንድነው ስርዓት ሚጎለው?
እናምናለን ❤❤❤
Hulum yisadebalu. Kezanm esu endaynagerh yadergalu. Betam tasaznalachu.
ትግስቱ ብቻ ❤
" ዘንዶውም ወደ ምድር እንደ ተጣለ ባየ ጊዜ ወንድ ልጅ የወለደችውን ሴት አሳደዳት።"(የዮሐንስ ራእይ 12:13) አኬ በርታ የዘንዶው ልጆች ይንጫጫሉ እንጅ አያሸንፉህም።
በሂወቴ እንዳተ አይነት ሴጣን አይኖርም ቀለሜ
በአኬ በኩል እውነትን የገለጠውን ጌታ ተቀብለናል ❤አኬ ተባረክ
የእውነት ከነዚህ ጋር ኢትዮጵያ ውስጥ የምንኖረው በፈጣሪ
ከነዚህ ተሳዳቢ ጩኸታም ጋር ነው ችለን የኖርነው 😢😢😢 ያስቻለን አምላክ ይክበር ይመስገን ❤ ልቦና ይስጣቸው 😮😮😮@@Dagimanyegeberallij
አይ ጼንጤ አፍናችሁት እንደልብ አውራ ትሉታላችሁ ጼንጤ ቤት ውሸት የለም አለ ደሞ እኮ
እኔም በጣም ተምሬበታለው አኬ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
የአኬን ትእግስት አለማድነቅ አይቻልም::🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤
አንድ አኬ ለሰንት ሰው አኬ ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች እንበርታ አኬ ልዩ የተዋህዶ ምርጥ ልጅ
ወይ መናፍቃን እግዚኦ የዘንዶ ልጆች የእቤታችንን ሰም ሲሰሙ ይንጫጫሉ
ይቅር ይበልሽ
የእመቤታችን ስም ጥቅሙ ምንድነው? እስቲ አስጂ
የስንፍና ቃል አባባ ተስፋዬ ያስንቃል እኮ ተረታ ተረታቹ😂😂
@@Adeymedia0 የሉተር ቡችላ አርፈሽ አትቀመጪም!
@@Adeymedia0 እውነት የአምላክን እናት እንዲህ ልታብጠለጥይ ይቻልሻል❓
አንቺ በአፍሽ ብቻ የምታውቂውን ጌታ እርሷ በማህፀኗ ተሸክማ ወልዳዋለች ስለእርሱ ተሰዳለች ተንገላታለች ... ስንቱን ይነገራችሁ
አኬ እጅግ በጣም በጣም በመንፈሳዊ እውቀት የተመነጠቀ ልጅ ነው ምድረ የአዳልሞቴ ቡችሎችን አንጫጫቸው ጀግና።
ቀላል የዛር መንፈስ😂😂😂😂
የኣብሾ ልጆች
አኬ እድሜና ጤና ይስጥህ እመ ብርሀን ትጠብቅህ
አክዬ የኔ ጀግና አንጫጫአቸው እኮ እድሜ ይርዘምልን ❤❤❤❤
እግዚያብሔር የምታገለግልበት እድሜ ይጨምርልህ አኬ በርታ❤❤❤
አኬያችን የእናታችን እመብርሐን የአገልግሎት ዘመንህን ትባርቅልህ❤❤❤
አኬ መድሐኒያለም ይጠብቅህ በርታ ከአንተ ትግስት መማር አለባቸው የተዋህዶ እንቁዎች በርቱ❤❤❤❤❤❤
አኬ የመናፍቃን መዶሻ ተባረክ❤❤❤
ቀለሜ ከቤተክርስቲያን የወጣው አእምሮው ቀንጭሮበት ነው ሌሎቻሁ የፈጠራችሁን ስላሴኅ እንኳን ሳታውቁ ከምትጠፉ ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ
አኬዋ ቃል ህይወት ያስማልን🎉❤
የአኬ ትግስት አለማድንቅ አይቻልም የመናፍቃን የምች መዳኒት አንዲ ጀግና አዳማ አጫጫቹ አኬ የኛ እንቂችን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በዚ ዘመን እናንተን ስለሰጠን ክርስቶስን ሁሌም አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰
የተዋሕዶ ብርቅዬ አክሊልዬ እመ አምላክ አክላ ጥበብን ትግለጽልኽ
አኬ የሚባለው ልጅ መፅሃፍ ቅዱስን በደምብ ነው የሚያውቀው :; ብቻቸውን ሲያወሩ የሚያውቁ ይመስላሉ:: አኬ አንድ እንኳ የስድብ ቃል አልወጣውም::በስድብ የበለፀጉ
አኬ ክርስቲያን ነው
እነቀለሜ ልቦና ይስጣቹ
1ለ 8 ዋውውውው አኪያችን ❤❤❤❤
አኬ በርታልኝ ወድሜ ከዚህ በላይ እውቀት ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ መናፍቆች ከመጫጫት ውጪ ምንም አያውቁ የለመዱትአዳራሽ ውስጥ መጨፈር ብቻ ነው ይገርማል ልቦና ይስጣቸው
Amen Amen Amen Egeziabher ymesgen Ake kale hiwot yasemalen wenedmachin rejim Edmena tena ysetlen ❤❤❤❤❤❤❤
አኬ አንጫጫቸው 😂😂😂😂. ጴንጤ ደንቆሮ መሆናቸውን በግልፅ አሳያቸው ጀግና ነው ጌታን ❤❤❤❤ አኬ ይለያል
አኬ ዘመንህን ጌታ ይባርከዉ ❤❤❤❤
አኬ ጎበዝ በርታ ዝም ብለው ነው የሚንጫጬጩት OMGይሄ ነው ሐይማኖት ሲያስፈሩ
በርታልን የኔ ጀግና አኬ
Aklile Egziabher ybarkh
Jegna
አኬ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አኬ ትቺላለህ🙏🙏🙏
ኡፍፍፍ መደማመጥ ግን ይጎላችሁዋል ዋው ጭንቅ ይላል።አንድ ሳይጨርስ አንድ በመሀል ይገባል ።ተረጋግታችሁ ይሁን።እባካችሁን
ማርያም ማርያም ማርያም የጌታዬ የመድሀኒቴ እናት ክብር ይገባል
ልመደባችሁ ኤሄ የአዳራሽ ጬኸታችሁ አይ መናፍቅ አኬ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ❤❤❤❤❤❤
አቡነ ዘረአብሩክ አንደበትህን ይሰሩት። እሳቸው ካልፈቱህ የማትፈታ ሁን። እግራቸዉን የረገጥኩት አባት ይሄን ታምር ያሳዩኝ
ማንን ነው ?
@KirubelPro እሳቸውን የተሳደበው
@delilaalem3914 alasfelgm endezi mergem, egna ende orthodox Christian lenesuochu mexeley lbona yistiwot malet alebn, enji ergiman keafish mewtat hatiat new ehte...with big respect
Thanks
የገሀነም ደጆች ተንጫጬ የአኬትግስት
Bravo Aklile
Twenty against one. The truth is revealed
አኬ ትግስትህ በጣም ደስ ይላል እግዚሐብሔር በዚሁ ያስጨርስህ
አቤት የሉተር ውሾች ተንጫጫችሁ አኬ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
እድናንተ ባለጌ አላየሁም መናፍቃን አኬ ውንድሜ በርታልን
አኬ እጅግ በጣም በጣም በመንፈሳዊ እውቀት የተመነጠቀ ልጅ ነው God Bless you
አሜን አሜን አሜን አኛም እናምናለን
በለው መንጫጫት 😂😂 ውይ እኔን ይሙቀኝ አይይይ ቀለሜ
አኬ ግን እኔ ቃላት የለኝም ይሄን አንደበትህን ከዚህ በላይ መድኃኔዓለም ያጣፍጥልህ እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናህ ነፍ ዓመት አገልግለን❤❤❤❤
አኬ ይገርማል ትህትና ከእውቀት ጋር፣ የእውነት ብቻውን ህዝብ የሆነ ልጅ❤
አይ መናፍቅ በጣም ነው የምያሳዝኑት ልቦናችሁን ያብራላቹሁ እባካችሁ አስተውሉ
እውነት እላችኋለሁ ኦርቶዶክስ ነኝ በዚህ ምድር ላይ አለኝ የምለው እና ሳስበው ሁሉ የምደሰተው ኦርቶዶክስ በመሆኔ ብቻነው ያለኝ ሀብት እምነቴ ነው። ኢየሱስ ጌታ ነው
Ihitachin Iwunet hule bealem menore Ina memxaten sasib yemisemagn Kal new yetenagershiwu , Egzabher yitebikish !!!
አኬ ትግስቱን ያብዛልህ❤❤❤
መናፍቃን ሳይፈፋጉ ተገደው የእመቤቴን መዝሙር ሲሰሙ እንዴት ነብሴ እንደምትረካ።
ተመስገን በርታልን አኬ❤❤❤❤
ወድማችን አኬ እግዚአብሔር የጠብቅ❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
ኦርቶዶክስ ስላረገኝ ❤ ምስጋና ለጌታ
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ኑሪ
አኬ በጣም ምርጥ ሰው ነክ ተባረክ
የኛ ቤ/ን ጥንቁቅ ናት የግለሠብ አይደለችም!!አኬ ደፍሮ የቤተ ክ/ን ሀይማኖት ይህ ነው የሚለው በእውነትም ሀይማኖታችን ስለሆነ ነው።ገድል ታኣምራት የግድ ካልቀበልክ ክርስቲያን መሆን አትችልም ያለህ ማነው?ሲጀመር ገድላት ሌሎችም ከሀይማኖቱ በኋላ የመጡ ነቸው።❤❤❤
ስለ አየሱስ ክርስቶስ ኣምላክነት ከማያምን ሰውጋ ስለ ታቦት መከራከር ምን ጥቅም ኣለው። ኣምላክነቱን ክደው ኣማላጅ አያሉ ስሙን የሚያሳንሱ ኣምላክነቱን የሚክዱ ተጠራጣሪዎች ልቦና ይስጣቸው።
በአኬበኩል የተገለጠ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤
ቀለሜ በጣም እንደሙህር እምትጋጋጠው ነገርስ ባለጌ ልሳንህ ይዘጋ አንተና የዛ ኮተት ትዝታውን
“ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ።”
- ኤፌሶን 4፥29
አኬ በጣም እያጠፋክ ነው መግባት የሌለብክ ቦታ አትግባ አንተ የራስህ ክብር አለህ ስለዚህ ሚመጥንህ ቦታ ግባ ኤፍሬምም ሆነ ኤርምያስ ስርዓት የላቸውምና ብዙም ሁለቱ ስነስርዓት የላቸውምና ለሌላ ጊዜ ባታደርገው ጥሩ ነው
አኬ ጌታ ይባርክህ ተባረክ ለምን ከነሱጋር ትከራከራለችሁ ትምህርት አስተምሩን አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም፤
Akeee egzehber abzeto abzetoo yebrkee 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
😢አኬ,እግዛቤሔር,ይባርክህ
ኣኬ ቃለህይወት ያሰማልን
betam anchachachew Ake yesew lik ayakum
ዼንጤዎች በደንብ ጠልቃቹ አንብቡ እግዛብሔር ይግለፅላቹ
ኤፍሬም ከፍተኛ የቅናትና የጥላቻ መንፈስ በእዉነት ጌታ ይገስፀዉ።ወይኔ ጴንጤዎች ለቤተክርስቲያን ያላቸዉ ጥላቻ በስመአብ😢😢😢
ተባረክ አኬ ስወድክ!!!
አክሊለ በጣም ትለያለህ🥰🥰🥰🥰... ትህትና + እዉቀት😊
አለመኖሩን በምን አወክ ማነህ መናፍቃን አርዮሳውያን ኑበብርሃን ተመላለሱ
ምንድነው ጫጫታቸው ልክ እንዳ ዉሻ 🤔ጌታ ሆይ 🤦♀️🤦♀️
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
በምን እድላቸው
እኮ ግን ያሳዝኑኛል ሰው እንዴት በራሱ ፍቃድ ሲኦል ይገባል 🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭
አንድ ፡ አኬ ፡ አንጫጫቸዉ ፡ ተባረክ ፡ ወንድሜ ፡
ምረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም እግዚአብሔር በልጁ በእየሱስ በከፈለው ዋጋ አድኖን እንጂ መፀሀፍ ቅዱስ እንደሚለው ሁሉ ሀጥያትን ሰርቶል የእግዚአብሄር ክብር ጎሎታል በእየሱስ ክርስቶስ ቤዛበኩል እንዲያው በፀጋው ይፀድቃሉ::ሮሜ 323-24
በቤቷ ማደግ ማለት በዶግማና በቀኖናዋ መሠረት ላይ በተመሰረተ ትምህርትና እምነት ያደገና የኖረ ነው። ቀለሜ እንደ ማርቲን ሉተር ሰነፍ ስለሆንክ በራስህ ስሜትና ፍላጎት ስትመላለስባት ነበርክ እንጂ ከልብ እምነትና ቨእውነት አልቀደስክም። በእውነት ጋኔን/ ሰይጣን በራስህ ስሜትና ፍላጎት እየነዳህ የሚጨፍርብህ ነህ። ታሳዝናለህ።
እባካችሁ በእውቀት ሙግቱት አኬ👏👏👏👏👏👏
Fetari segwene yabzalhe wedmi tebarke❤❤❤❤
እድሜና ጤና ይስጥህ
እንዴት ማድመጥ እንኳን ይሳንሀል ኤርሚ
አኬ እድሜና ጤና ይስጥህ የሉተር ቡቹላዋች ተጫጩ እኮ 🙏
ትእግስት እግዚአብሔር ነው አኬ ለትእግሰት እናመሰግናለን
Wendemeh are egziyabher Tsegawun yabzaleh❤
አኬ 1ሲናገር ግርርርር ብለው በህብረት የሚንጫጩት ለምንድነው ግን 🤔🤔🤔
አኬ የሚባለው እንዳያወራ የተፈለገው ለምንድነው 🤔🤔🤔🤔🤔
በዚህ ዲቤት ወይም ክርክር ምክንያት ብዙ የጠፉ በጎች ወደቀድሞ ቅድስት ቤታቸው እየተመለሱ ነው ስለዚህ እውነት በወጣች ልክ ኪሳቸው ይጎላል በዚህም በዛም ብለው እሱ እንዳይናገር ማድረግ አለባቸው
በአኬ በኩል እውነትን የገለጠውን አምላክ ኢየሱስ ክርቶስን ተቀብለናል ❤💪
ቦጅባጃ ቀለሜ በየተኛዉ እዉቀቱ ነዉ አኬን የሚሞግተዉ ዝምብሎ ያዉራ እንጂ
አኬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ።እነእንቶኔ ይንጫጫሉ አባታቸው ሰይጣን እንዲህ አደረጋቸው
ቀለሜ በጣም መረን ነህ ምንም ግብረ ገብ የለውም omg አኬ ትግስቱን ይስጥህ by the way እነዚህ መጡ ቀሩ ምንም አያደርጉም ። ምድረ መናፍቅ በጣም ነው ምታስጠሉት 😡😡😡😡
አኬ ዘመን ይባረክ ቀለሜና ኤፍሬም ዝም ብለሁ እንደቆርቆሮ መጮ
Efrem and his colleagues may almmighty Gods help you
በጣምጨነቃቹ ስለታቦቱ
What a patience!!!
Ewnte tegesten adankalw aka egeziabher hunem yabezalke ewkaten 🙏🙏🙏
አኬ በጣም ነው የምንኮራብህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እመቤቴ ትጠብቅህ እነሱ መንጫጫት ለምዶባቸው ነው ሰው ይታዘበናል አይሉም
አኬ ተባረክልን።
ለማርያም ክብር ያልሰገደ ስማጠራሩ ይጥፋ ትላለች አዎ ትላለች አሜን ይጥፋ
የእግዚአብሔርን መንፈስ ማን ላይ እንዳለ ህዝቡ ይፈርዳል ማን ትሁት ማን ባለጌ እንደሆነ አይ ክርስቲያን ኤፍሬም መንደሬ።
😢Eski please ከስሜት ዉጡ ፕሮዎች 😊
የፅዎን ታቦት አለ የለም ማለት ከሃይማኖት የድህነት አምድ ጋር ምን አገናኘው ??? እርግጠኛ ሆኜ ልናገር የምችለው ቀለሜ የአዲሱ አለም ስርአት ተቀባይ ለሆኑት አይሁዳዊያን ለ3ኛው መቅደስ ለሀሰተኛው መሲ መቀበያ በሀገራችን አለ የተባለውን የሙሴ ፅላት በባንዳነት እያፋለገ ያለ የሀሰተኛው መሲ ተቀባይ እንደሆነ አረጋግጣለው።
ቀለሜ ግን ለምንድነው ስርዓት ሚጎለው?
እናምናለን ❤❤❤
Hulum yisadebalu. Kezanm esu endaynagerh yadergalu. Betam tasaznalachu.
ትግስቱ ብቻ ❤
" ዘንዶውም ወደ ምድር እንደ ተጣለ ባየ ጊዜ ወንድ ልጅ የወለደችውን ሴት አሳደዳት።"
(የዮሐንስ ራእይ 12:13) አኬ በርታ የዘንዶው ልጆች ይንጫጫሉ እንጅ አያሸንፉህም።
በሂወቴ እንዳተ አይነት ሴጣን አይኖርም ቀለሜ