Day of Atonement') is the holiest day of the year in Judaism. It occurs annually on the 10th of Tishrei, corresponding to a date in late September or early October.
Ke ortodox kallichawoch yishall atleast thye knew what they beleive in. You guys call ypurself christian but ende orthodox tewahido Getachin medanitachin Eyesus christo yegefach khadi dirjit nat.
ወንጌላችን የተከደነ ቢሆንም የተከደነው ለተከደነባቸው ናቸው
ቃለሕይወት ያሰማልንባለማሕተሞቹ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏
ኤፍሬም እኔ በጣም የማዝነው ባንተ የሀሰት ትምህርት ለሚጠፉ ነፍሳት ነው። ሲጀመር አንተየመጠየቅም ሆነ የማዳመጥ ትእግስት እና ችሎታ የሌለህ ስነምግባር የሚጎልህ የምታወራበት አፍ እጂ የምትሰማበት ጆሮ የሌለህ እውቀት የሚጎልህ ከንቱ ፍጥረት መሆንህን በሚገባ ተረዳን። ስነምግባር ተማር።
ጌታ ሆይ ማስተዋሉን ያድልህ ወንድም ኤፍሬም ተመስገን ክርስቲያን ያደረከኝ አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤❤
ኡፍ ዮሐዴ ለሌላ ግዜ ከጤነኛ ጋር አዉራ ኤፍሬም እሚባል አላዋቂና ሼም ለስ ሰልችቶናል
ቀመር ሳይኖርህ ለመከራከር መምጣትህ እራሱ ትልቅ ድፍረት ነው።
እውነት
ኤፍሬም ትክክለኛ ጴንጤ ነው።ምክነያቱም ማድመጥ አይችልም።እውቀቱ ጎደሎ ሆኖ እንኳን አውቆ መሙላቱን አይፈልግም።እንደ ህፃን መፎካከር እንጂ ለማወቅ አይፈልግም።ማወቅ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም።ኤፍሬም እውነት ነው የምልህ አንዳንድ ግዜ የማታውቀውን ባትጠቀምበት ብታውቀው ይረዳሀል።አጉል እኔ ብቻ የበቃሁ ያወኩ ነኝ አትበል።ሁል ግዜም እውቀት አያልቅም።ተማር ተማር ተማር ሰው አትናቅ እራስህን ከፍ አታድርግ ዝቅ ብለህ መማርን ልመድ ይጠቅምሀል።ደግሞ እልህ አትጋባ ተረጋግተህ ተማማር።አዳምጥ አዳምጠህ ተናገር እባክህ እባክህ ።
አዩዬ፥በተረትና በአርቲ ቡርቲ ነው የምትመሩት።
ጥሩ አይታ👍👍
መናፍቅ ምላስ እንጂ እራስ የለዉም
አይ ፕሮቴስታንት የእውቀት ችግራቸውን በጩኸት ለመሸፈን የሚያደርጉት ግርግር ይገርማል !!!!!
Ene Ephreme mine endmywra aywkme
በርቱ የወንጌል አርበኞች
ዬሀድ ቃለ ህይወት ያሰማልን
የጠየቀው ጥያቄ ስህተት ስለሆነ ነዉ እለፈዉ ተመልሶልኛል የሚለዉ
በዝረ ራ ነው እግዚኦ ተማር ዝም ብለህ
የጴንጤ ጉድፍነት ቋቅ ነው ያለን:: መሀይምነትና ድንቁርና ብቻ!!!
የህፃን ጨዋታ
ፍሬንድ እኔ ያልኩት ብቻ ካልሆነ አልሰማም ነው😂 ጆሮ የሌለው አፍ ብቻ ትህትና የጎደለው
አስተምሮታችወሰ ሁሉ ትክክል አይደለም ለዚህ ነው ሁሌም የሚዋረዱት ከኪሳቸው እያወጡ ሲያስተምሩ ኖረው አሁን ተዋረዱ
ዘይገርም
ምርጥ አማኝ እርሱ ተናገረ ኤፍሬም ይእዋዴ አተባብክው
ይህዋድ ይሰማል
Enkwan alalem❤❤
መሳቃያ ኤፍሬም 7ወር 7ወር ተማር
ኤፍሬም ወይ ተምረህ ና ወይም እዚሁ ተማር….. በትክክል ማዳመጥ እንኳን እኮ አንድ ጥሩ ነገር ነው
የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር ዳቦ፣ሰላም ነው የጌታ ልደት በ29 ነው የሚል ያክብር አደለም የምል ነው ብሎ በሚያምንበት ያክብር ጭቅጭቁ ምንድ ነው
ከአርቶዶክሰ እየተማረ ነው በሲሰተም አሰተምረው በደንብ
ወይኔ🤣🤣🤣🤣🤣
Ebed new ende seweyew
Begeta ebakachu menem ewuket or temeheret yelewum
ይሄ ኤፍሬም የሚባለው ግን የማነው ቀልቃላ እርጋታ እንኳ የማይታይበት እባክህን መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ ።
Eine mechem kezih Sewye batinagageru emertalehu balege new betam
Kechalechehu yeteshal sewu meretu “ afi” gin atasegebut
በ 5 አመት ይገለፅለታል ኤፍሬም
ጭሁት ብቻ ከዉቀት ነጻ ኤፍረም
በምድር ያለ ሊቀ ካህን ካህነ ነው የሁሉም ሊቀ ካህን ግን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው
ለጴንጤዋ እህቴ አዘንኩ፣ ባዶ ገለባ ናቸው ለካ😂😂😂
አይ ኤፍሬም አለቃና ከሱ ስር ሆነዉ የሚያገለግሉት ሁሉም በማንኛውም ስራ ዉስጥ ለተመሳሳይ አላማ አብረው ይሰራሉ ስለዚህ ስራቸዉ ይለያያል አትበል
ከኤፍሬምና ቤካጋ መድረቅ ነዉ
ለምንድ ነው ከዚህ ከአኤፍሬም ጋር የሚደረገው ወይይት ቢቀር
ካህናት ቅድስተ ቅዱሳን ይገባሉ።
Manim sewo bayesadeb melkamnew
Efreim tbiet ytayebhal thtna eyastemareh new yohad ena ende temarei zm bleh btmeleket areif neber
ኤፍሬም ከነቤተ አምነትህ የተዋረዳችሁ ናችሁ
ዮዋዴ. እሬሰህን. አታውርድ. አረጋ. ካለ. ሠው. ጋር. ተወያይ
በሰመአብ አአዳራሽ ያለ መስሎት
ዮሐድ ከወረደው ጋር አትውረድ መልካም አይደለም!
እኔ ሁሌ ነዉ ምለዉ በቃ እደዚ አይነት ደቆሮ ሰዉ ጋር ለምን እደሚያወሩ 1, ኤፍሬም ,2 ቀለሜ 3, ሜሎስ 3, ሲሳይ ቤት እራሱ መግባት 7, ጌርሳም 8, በለጠ .....................አመቤቴን እነዚ ያሉበት መግባት እነሱ ስሳይሆኑ ከነሱ ጋር የሚያወራ ሰዉ ነዉ ጥፋተኝ
ከዚህ አይነት ደንቆሮ ራሳችሁን ጠብቁ እውነትም ባለ ጊዜው ጊዜው የድንቁርና ስለሆነ መልካም ብለሃል
favt ትቢት ከዚህ ይጀምራል
ኤፍሬም በጣም ተንተባተብክ መልስ አሳጣክ ስታዛዝን
Mereja ayakerbm
አሁን እነዚህ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቸው ትላላችሁ ለጠየቁት ጥያቄ እንኳን መልስ ለመስማት ፈቃደኞች አይደሉም። አያችሁት እንዴት እንደማይሰማ!!!
እኔ የገረመኝ ዮሐድ የቤተክርስቲያኑን ከነማስረጃው ከነቀመሩ እያስረዳክ ዮሐድ አንተ እኮ ካህንና ሊቀካህን አንድ አይደለም የምትል ነክ ለት/ም ብቻ እንዲመችክ ገናን ስታከብር ምክንያትክን ስትጠየቅ የፈረንጁንም አከብራለው የራሴንም አከብራለወሰ አልክ ይህ የሚያሳየው አለማወቅክን ያሳያል በእምነታችው ደስ እንዳላችው ታከብራላችው ችግር የለውም እያላችው እኛ ኦርቶዶክስቸሰ ግን ስናከብር ከመፅሐፋዊ ከማስረጃ ጋር ነው አንተ ግን ምንም በቂ መልስ እንኳን የለክም ይህ አስተምሮክን ውድቅ ያደርገዋል መልስ የለክም እንዳይመልስ አውቀክ ትረብሻለክ ሰዎች እንዳይሰሙ የሰማው እውነቱኘን ይፈርዳል ከኪሳችው አውጥታችው አትስበኩ የምትባሉት ለዚህ ስትጠየቁ አይን ፍጥጥ የሚለው
ማታውቀውን አታቡካ አብረ እየበላ እየተቀበልክ ኤፍሬም ስድብ ቲክቶክላይ እናውቃሀለን ከእውቀት ነፃ ተማር ብዙግዜ ተከታትያአለው አትመጥንም እፈር
Day of Atonement') is the holiest day of the year in Judaism. It occurs annually on the 10th of Tishrei, corresponding to a date in late September or early October.
ካህን አና ሊከ ካህን ማታውኪ ሰው ቺራስህ ከ አፊ ታወራለ እታፍርም
ኤፍሬም የሚባል ሰውዬ ድምፁ እንዳስጠላኝ
ዮሐድ ለተጠየቀው ጥያቄ መልሰ ሰቷል የሰማው ይፍረድ ኤፍሬም ግን ሲጠይቀው መልሰ ሊሰጠው ሲል ይረብሻል ይህ አላዋቂነቱን ያሳያለሰ ግትርነትክነሰ ትተክ ወደእውነተኛዋ አይማኖት ተመለስ
መልስ ለመስማት ያልተዘጋጀ pastor
አይ ፓስተር ኤፍሬም እጅግ በጣም አሳፋሪ ፓስተር ። በጣም ባለጌ ነው።
ጴንጤ ማለት ሆን ብሎ በመጨቃጨቅ ዋናዉኖ ነጥብ ማሳት ነዉ።
ለነገሩ ያደረባቸዉ መንፈስ እዉነታን አይወድም
ጴንጤ ምን ሥር መሠረት አለውና ቀነ ቀመር መርሃ እውራንን ያውቃል ኦርቶዶስን ተጠግተው በእርሷ ካላንደርና ትውፊት እየተመሩና እየኖሩ መልሰው እኛን ለማስተማር ይጋበዛሉ አይ ገለባነት አይ ግብዝነት ።
መናፍቅ ማለት በራሱ ፍቃድ endefelege ቃሉን aexamo ነው miteregumew egizo
አይ ኤፍሬም ውርደት ብርቁ የሆንክ ሰውዬ 😂😂😂😂😂
seat lmgdel new yemirbishew
ሲሳይ አቃም አይታወቅም ዝብለ ወላውላለሕ ይህ የይወትጉዳይ ነው
Why don’t they just leave us alone. These people are just pure hateful bunch. I feel sorry for them 😢
አይ እነ ዩሐድ ድከሙ ሲላችሁ ነው እንጂ ፕሮቴስታንት መልስ የለውም።
Bethlehem bezi wer zenab adelem gebtachu check mareg techelalachu hulachum
አዪ!!!አቶ ኤፍሬም ምሁሩ ፓስተር የአንተ ነገር የበቃኝ ስላሴ ሶስት ፈቃድ አላቸው ካልክ በኋላ አዪ!!!ዮሐዴ አይመጥንህም እኮ መፅሐፍ ቅዱስን የካደ ሰውዬ ነው። ልቦና ይስጠው እንጂ
አይ ጴንጤ ሲጀመር እናንተ ስለ ቅድስተ ቅዱሳን እና መቅደስ ስለ ካህን እና ሊቀ ካህን ምን ታውቁና ነው😊
Ke ortodox kallichawoch yishall atleast thye knew what they beleive in. You guys call ypurself christian but ende orthodox tewahido Getachin medanitachin Eyesus christo yegefach khadi dirjit nat.
በህስማም ምን አየነት ቀውስ ነው በማርያም ጥያቄ ጠይቆ መልስ ሊሰጠው የማይፈልግ ገገማ ነው እሳ ኤፍሬም ተብየው ወቸ ጉድ😂😂🙆🙆🙆🙆🤔🤔🤔መጅኑን
ኤፍሬም አላዉቅም ማንን ገደለ እንዲህ ያለ ዕውቀት ከምትጋጋጥ ሰው ሁሉም ነገር ገብቶታል
Af yemebal leji atasegebut
ይሄ ኤፍሬም የሚባል ምን አይነት ስነስርዓት የሌለው ማሀይም ነው? ዕውቀት ካለው ለምን በጨዋ ደንብ አይሳተፍም? የምን የሰው ድምፅ ማፈን ነው????
አይ ጴንጤ በቃ ውርደት ሁሌ ቅሌት አይሰለቻችሁ!!!!
ይገርማል መልስ ስለሌላቸው ይዋረዳሉ
እረ በስመአም ምን አይነት ሰው ነው በማርያም አለማወቅ ሀጥያት አይደለም አዳምጦ መመለስ እንኴን አይችልም😅
ኤፍሬም እኮ ዱርዬ ነው ዬአድ ጀግናችን አስገባክለት በእየ ኤደበት ጭቅጭቅ ውስጡ ነው 😂😂😂😂😂😂ዘካርያስን የገለፅክበት መንገድ ትክክል ቢሆን እንኩሀን የመፅሀፍ ቅዱስ ሽፍታ ነክ ጭራሽ ነው የማታውቀው
ጴንጤና አንዳንድ የብሔር ፖለቲከኞች ይመሳሰሉብኛል😂😂😂ካህን ያልሆነውን ሰውዬ ሊቀ ካህን ማድረግ ትክክል አይደለም ይልና ዘካርያስ ካህን ነው ይላል ከራሱ የተጣላ ሰው ኤፍሬም😂
ephy ena pro wurdetachew ayalkim. yeras astemhro yelachew belela menteltel gidetachew argewtal
Ephrem is gone bad
የኤፍሬም ችግር ምን መሰላችሁ... የማሽነፍ መሸለፍ ጉዳይ በጣም ስለሚያስጨንቀው ስለማስተማሩ ምንም አያስብም። አሁን ከዚህ ቪዲዎ አንድ እሱ ከተናገረው ምን ነገር ተማራችሁ ቢባል ምንም ነው መልሳችን የሚሆነው። በተሰጠው ደቂቃ ውስጥ መልስ አልባ ሺህ ጥያቄዎችን ከመጠየቅ እኮ አንድ ነብስ ያለው ጥያቄ መጠየቅ እና መመለስ እኮ በቂ ነው።
አይ ኤፍሬም እየጠየከው ያለውን ስማው?
ካህን ስልጣኑ ሲያድግ ሊቀ ካህን ይሆናል
በኢየሱስ ስም የመናፍቃን ነገር 😂😂
ኧረ ምን አይነት ፈተው የለቀቁት እብድ ነው ጴንጤ እየሱስ የሚለው ስም በእናንተ አፍ ሲጠራ ክርስቲያን ሁሉ አትመስሉም!!
ሲጀመር ክርስቲያን አይባሉም።
ሲጀመር ክርስቲያን አይባሉም።
ሲጀመር መች ክርስቲያን ሆኑ በየሐሠተኛው ክርስቶስ መንገድ ጠራጊውች እንጂ
የኢየሱስ ልደትና የአይሁድ ማተስርያን ቀን ምን ያገናኘዋል?😂
ጥያቄው መልካም ሆኖ ሳቁ ቢቀር
ሉቃ 2:13 ማስተሰረያ ቀን premise1: ኤልሳቤት እንደምትፅንስ (ዮሐንስን)
ሉቃ2፡26 የጌታ መፅነስpremise2:
ከዮሐንስ ከስድስት ወር በኋላ....
ይህ calculate ተደርጎ ነው 😉
We finally found the student who is always absent on mathematics class 🤣
ruclips.net/video/MDQWuGXmYUc/видео.htmlsi=tXmKVhNh3i4H5Ui7
ካህን ተብሎ ነዉ ሊቀ ካህን ነዉ ኤለመንተሪ ጥያቄ
ምንድነው የሚያወራው
Kahin ina loqakahn rasuyohad maleyet alchalm 😂
Aschenkut😂
ኦርቶዶክሶች ለምን ፍርደ ገምድል ይሆናሉ።
የልጋጋም ልጅ
እብድ ሠዉ
ኤፊ እንጀራ መብያው ስለሆነ ዉሸትም ቢሆን ይከራከራል
እንዴ ምንሆናቹነው በጣምመልካም አንደበት ያላቸው የሚያዳምጡ አስተዋይ መደማመጥ የሚችሉ መልካም የሆኑ የምናቃቸው ነበሩ እንዴ እናንተ ኬትነው የፈለቃችሁት ስድብ ቧልት ትችት እዚኮ በጣም ብዙሰው ይታዘባችኋል እንደ ምንጉድነው ለምንተመካክራቹ አትረጋጉም መፅሀፍ ተገልጦ ማስረጃ ሲባል በጠቅላላ ትሳደባላቹ አረያሳፍራል
ሠዎቹ የፖለቲካና የሐይማኖት ክርክር? ሁለታችሁም ታስቃላችሁ ብራዘሮች
ኤፍሬም ይህ ቀመር አይገባውም
ያንተ ማብራሪያ ምንድነው
yemamann new❓
ካነም ልቀካህን ያልከው በቤትህ የለም
አረ እብካችሁ ይሄ አይገባውም ኤፉሬም አሉት ንክር ነው
ዮሃድ መንግስት የሆነ ልጅ ነዉ
አይኤፍሬም ዱላውን የጣለ አይነሰውር ነውየሆንከው መጀመሪያ ተረጋግተህአውራ አምባ ከረዩአትበል ለማዴመጥ ሞክር ጠየቀ መልሱን በትእግሰት አዳምጥ ምስኪን ግራገባሕ ሂለቱንም አከብራለሁ አልክ ሁለት እየሱስ ተወልድዋል እንዴ
እሺ ዬሀድ ከተሳሳተ ትክክለኛውን አስረዳ ።ከማሽሟጠጥ ውጪ መልስ የለህም።