ኦርቶዶክሳዊ የድህነት ትምህርት ከአኬ ጋር | Apostolic Answers,ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል(አኬ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 44

  • @MihretabSahle-h1p
    @MihretabSahle-h1p 4 месяца назад +25

    ክርስቲያኖች ለምን ይህ መንፈሳዊ ቪዲዮ ላይክ አናደርግም ይህን ስታደርጉ viral ይወጣልና እንደግፈው ይህን ቻናል ❤

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 4 месяца назад +2

    ምን አይነት መታደል ነው ግዜና ሰዖት ሰታቹ የጌታን ትመህርት በጥልቅና ጥረት ባለ መልኩ ለኛ ማሰተማራቹ እውነት ትደነቃላቹ የወንጌል አርበኞች ተባረኩ እኛም ፍሬ እንድናፈራ የጌታፍቃድ የሁንልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤

  • @A-D-U
    @A-D-U 4 месяца назад +9

    ስለ ሰው ሀይማኖት ምን አገባን አይባልም ብዙ ነፍስ እየዳነ ነው ከኔ ጀምሮ አኪዬ ጓደኞችህ ሁሉ ተባረኩ እናንተን ያስነሳልን ጌታ እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን

  • @hirutyoseph726
    @hirutyoseph726 4 месяца назад +1

    እጅግ የሚጥም የእግዚአብሔርን ቃል አሰማኸን ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለች የሀይማኖት መሠረት የሚያስይዝ
    ወንድሜ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    መጨረሻህን ያሳምርልህ ከፈተና ይሰውርህ

  • @teferizeethiopia4055
    @teferizeethiopia4055 4 месяца назад +11

    ጥርት ያለ የክርስትና ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን አኬ ወንድማችን❤

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏿

  • @Cha_rht
    @Cha_rht 3 месяца назад +1

    Amen! Kale Hiwot Yasemaln!❤❤❤

  • @Yedne_YD
    @Yedne_YD 3 месяца назад

    እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት note እየያዝኩ በድጋሚ ላየው ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን አኬ

  • @foreversunshine2585
    @foreversunshine2585 4 месяца назад +1

    አኬ ተባረክ ወንድሜ🙏🏽ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ተመስገን አምላኬ🙏🏽🇪🇷

  • @sshegay8134
    @sshegay8134 4 месяца назад +6

    በጣም ግልፅ ትምህርት ነው ተባረክ አክሌለ

  • @meri147
    @meri147 4 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ አኬ ❤❤❤

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 4 месяца назад +5

    ፀጋው ይብዛልህ ወንድማችን አክሊለ ግሩም ትምህርት ነው

  • @Christ-v4h
    @Christ-v4h 4 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ አኬዋ!!

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 4 месяца назад +1

    Xagawn ybizalaih mamhracn ❤️ tabarak akewa 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyerusalemyisfalem1206
    @eyerusalemyisfalem1206 4 месяца назад +5

    ተባረክ !

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 4 месяца назад

    አኬ ተባረክልን የኛ ብርቱ

  • @shalom-i4g
    @shalom-i4g 3 месяца назад +1

    ደንነት - በምልጃ፣ በስራ፣ በተስካር፣ በፍትት ወዘተረፈ ይገኛል በሚል የምታስተምርና የመዳኛ መንገዶችን እልፍ አእላፍት ያደረገችን የሃይማኖት ድርጅት የድህነት አስተምሮ አላት ማለት ስላቅ ነው፡፡

  • @aregashalemayehu6814
    @aregashalemayehu6814 8 часов назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shalom-i4g
    @shalom-i4g 3 месяца назад

    ቲክ ቶክ ላይ ስለመጽሐፍ ቅዱስ ይወራል ሆኖም ግን በየአድባራቱ የሚነበበው፣ የሚሰበከው፣ የሚታመነው ድርሳንና ገድል ነው፡፡ ከመጽሐፍ ቅዱስ ይልቅ ታምረ ማርያም የበለጠ ክብር አለው፡፡ ከክርስቶስ ይልቅ ማርያም ትመለካለች፡፡ እየንዳንዱ የሃይማኖቱ ተከታይ የየራሱ አዳኝ አለው፡፡

  • @AsAs-qh7yk
    @AsAs-qh7yk 4 месяца назад +3

    አይ አኬ ስወደው እኮ በከባዱ የተኛ ሰው እራሱ አቀሰቅስም አለ😂😂😂

  • @drsimretemesfin1866
    @drsimretemesfin1866 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @hailugetahun867
    @hailugetahun867 4 месяца назад

    Dessie le gishen mariam terchachuhalehu.endatkeru

  • @shalom-i4g
    @shalom-i4g 3 месяца назад

    ማርያም ቤዛ ናት የሚል ትምህርት ያላት የሃይማኖት ድርጅት፣ የሞቱ ሰዎች ማልደው ያድናሉ ትምህርት ያላት የሃይማኖት ድርጅት፣ ተስካርና ፍትሃት ያድናል የሚል ትምህርት ያላት የሃይማኖት ድርጅት፣ ሥራ ያድናል የሚል ትምህርት ያላት የሃይማኖት ድርጅት፣ የክርስቶስ ደም ከግብር ሃጢያት አይድንም የሚል ትምህርት ያላት የሃይማኖት ድርጅት መጽሐፍ ቅዱሳዊ የድነት ትምህርት የላትም፡፡

  • @christian-q3v
    @christian-q3v 4 месяца назад

    This teaching is the belief of Confessional Lutheranism, but you guys conclude Protestant by the Reformed tradition, ignoring Lutherans. As a Lutheran, I am sorry.

  • @shalom-i4g
    @shalom-i4g 3 месяца назад

    ሰው ከዘላለማዊ ኩነኔ/ሞት ስለሚድንበት ብቸኛው መንገድ አስተምር፡፡ ስንት የመዳኛ መንገድ አለ?

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 4 месяца назад

    ቦተውን አላስተውሰም እንጂ አብሞ ወልድም መንፈስ ቅዱስም ይማልዳል የሚል የመፅሐፍ ቅዱስ ቦተ አለ ሴናዬ ይህን እንዴት ልትረጂው ትችያለሽ?(ለሀሳብ ያህል ነው)

    • @YimenuYirdaw
      @YimenuYirdaw 4 месяца назад

      ኤር 7:25
      ሮሜ 8:26
      ሮሜ 8:28

    • @TeshomaErdaphoMasebo-ne2pe
      @TeshomaErdaphoMasebo-ne2pe 4 месяца назад

      Andu tikikil ayidelem esum ye ermias 7:25 sila lela negarnw emenagerawu

  • @shalom-i4g
    @shalom-i4g 3 месяца назад

    እንደ መጥቆራ/ ጼዋለጽድቅ የመሰለ አጋንንት ድነት አግኝተዋል እያለች የምታስተምር ሃይማኖት ስለድነት ምን ልታወራ ትችላለች፡፡

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 4 месяца назад

    ከፕሮቴስታንት ወደ ክርስትና😂😂😂😂😂😂😂 በጣም የሚያስቀኝ አባባል እንኳንም ፕሮቴስታንት ሆንኩ😂😂😂😂😂

    • @lidulidiya5529
      @lidulidiya5529 4 месяца назад +7

      ሰው እንኳን ተቃዋሚ ሆንኩ ብሎ ይስቃል?

    • @Bamiramu
      @Bamiramu 4 месяца назад +6

      ክርስቲያን መሆን አይሻልህም luther የመሰርትወን timhert kemeteketel.

    • @surasurafel6709
      @surasurafel6709 4 месяца назад +4

      ሁሉም ወደመሰረታቸው ነው የሚሄዱት የክርስቶስ ስትሆን ክርስቲያን ትባላለክ የ Luther Lutheran,የ Calvin Calvinist እያለ ይሄዳል

    • @MesiiMesii-t3c
      @MesiiMesii-t3c 4 месяца назад +6

      አይ አለማወቅ ክርስትያን ማለት የክርስቶስ ተከታይ ነው ፖሮቴስታንት ማለት ተቃዋሚ ማለት ነው እንኳን ተቃዋሚ ሆንኩ ይባላል😂😂😂😂😂

    • @abezashbahrain5553
      @abezashbahrain5553 4 месяца назад +1

      Unkanem teqewume honeknew😂😂😂😂