ሩዝ በዶሮ (መችቡስ) ‏‏‏مكبوس ‏دجاج

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ውድ የዩቱብ ተከታዮቼ እንኳን ወደ ፍሚሊ ፈርስት ቻናል መጣቹ :: አዲስ ከሆናቹ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ እባካችሁ :: ይሄ ቻናል ሁለ ገብ ነው የእኛ የሴቶች መወያያ መድረካችን ነው :: እንወያያለን, ሀሳብ እንለዋወጣለን, እንመካከራለን, እንጫወታለን, እየተማማርን ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለው🙏🏽 💗 አከብራቹሃለው always put your family first 👨‍👩‍👧‍👦
    Facebook 👉🏼 Family first phsa
    Instagram 👉🏼 Family first phsa
    Tiktok 👉🏼 Family first phsa

Комментарии • 237

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990.  2 года назад +29

    ውድ ተመልካቾቼ ለቻናሌ አዲስ የሆናቹ ሰብስክራብ ማድረግ አትርሱ ነባር የሆናቹ ቪዲዮዌን ከወደዳቹት ላይክ እና ሼር በማድረግ እንተባበር አመሰግናለው 🙏🏽🥰

  • @ZuzuAbdu-b3k
    @ZuzuAbdu-b3k Месяц назад +17

    በአላህ ውዶቸ ሰብስክራይፕ አድርጉኙ የቲምነኚ😢ሰው እፈልጋለሁ😢

    • @MameRiyaz-mv4mi
      @MameRiyaz-mv4mi 28 дней назад +1

      አረኩሽ የኔዉድ አብሽሪ😢❤

    • @ZuzuAbdu-b3k
      @ZuzuAbdu-b3k 27 дней назад +1

      @@MameRiyaz-mv4mi አመሰግናለሁ እህቴ

    • @ZuzuAbdu-b3k
      @ZuzuAbdu-b3k 27 дней назад +1

      @@MameRiyaz-mv4mi ዱባይነሺ እንተዋወቅ

    • @Tube-uj6rt
      @Tube-uj6rt 18 дней назад

      አብሽሪ😢😢😢😢😢

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 16 дней назад +1

      አይባልም አላህ ባአላህ ተመኪይ ሰው ሚሰጥው እሱው ነው

  • @yemiten
    @yemiten 2 года назад +2

    ዋዉ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር 😍👍👌

  • @user-qq1hw1vx7x
    @user-qq1hw1vx7x Месяц назад +1

    ሙስሊም ከሆንሽ መቸመሪያ የአላህን ሰላምታ አስቀድሚ ሰላሙአለይኩም በማለት ጀምሪ ያኡህቲ

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 9 месяцев назад +2

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን

  • @astersimatube
    @astersimatube 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ የኔ ልዩ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ የኔ ውድ እህቴ ዋውውውው በጣም ቆንጆ አርገሸ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ ውድ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም ውድ በርችልኝ ላይክ ሼር ውድ በርችልኝ

  • @user-db9ct8wk7g
    @user-db9ct8wk7g 2 месяца назад

    ከሁሉም በላይ ምን ደስ እደምትይኝ ልገርሽ ንጽህናሽ የቤት ጽዳትሽ ኩሽና ስትገቢ እረ ስንቱ ❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምውድሽ ገኒ ነኝ ከኩየት🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኢድ ሙባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @borena109
    @borena109 2 года назад +3

    ዋውው በጣም ምርጥ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 🥰🥰ሼር

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 2 года назад +2

    በጣም ምርጥ የሩዝ አሰራር ነው ያሳየሽን የተባርክ ይሁን😋👍ሼር ለይክ

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 2 года назад +1

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ😍👌👍😋ሼር

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 года назад +1

    ፋሚሊዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!!
    በጣም ቆንጆ እሩዝ በዶሮ ነው የሰራሽዉ። ከሰላጣ ጋር ደግሞ ቆንጆ ነው የሚሆነው እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ባለሙያ 🙏👍👌😘 ላይክ ሼር

  • @ZainZain-k2q
    @ZainZain-k2q Месяц назад

    Masha allh betam arif new bechi❤

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 года назад +5

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ዋው ሲያምር ልዩ ነው በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ👌👌👍ሼር❤🙏

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 года назад +1

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ😍

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 2 года назад +1

    ሁሌ ስራሽ በጣም ነው የምወደው የኔ ባለሞያ እጆችሽ ብርክ ይበሉ ላይክ ሼር❤️😍👍👍🌷🌷

  • @marifatubepawi4971
    @marifatubepawi4971 2 года назад +1

    masha alla yene balemoya yemiyamer kebesa beteseb enehun wude

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 года назад +2

    ዋው ፋሚሊዬ በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን ላይክ

  • @Solzna
    @Solzna 2 года назад +2

    Yummy 🤤 this food looks so delicious and the salad looks healthy.thank you for sharing konjo ❤️share

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 года назад

    ማሻአላህ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል በርቺልኝ ኢትዮጵያ ላውሮ ቅጠል ነው የሚባለው ላይክ ሼር👌👌👌👌👍👍👍👍👍🙏

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Год назад +1

    እጂሽ ይባረክ እህታችን በጣም ያምራል🙏🥰🥰

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 2 года назад +4

    በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የስራሽው የኔ ቆንጆ ከስላጣው ጋር ደሞ ይታየኛል yummm 😋 thank you so much for sharing 👌🏾👍🏾💯🥰

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 2 года назад

    በጣም ቆንጆ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ የኔውድ ሼር👌😋💯

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 года назад

    የኔ ባለሙያ እንደሁል ጊዜው ሩዝ አሰራርሽን በጣም ነው የምወደው ከነ አቀራረቡ በጣም ጎበዝ ነሽ ።😍👍👍👌👌🙏🙏👈
    ሼር

  • @khayriyaal7592
    @khayriyaal7592 2 месяца назад

    ማሻአለህ እጀሺ ይባረክ ሹክረን

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 года назад +2

    ዋው ልዩ ነው እናመሰግናለን👌👌🥰

  • @user-ch9fq3nz7u
    @user-ch9fq3nz7u 2 месяца назад

    ውዴ ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @user-wu9kb7ph6e
    @user-wu9kb7ph6e Год назад

    ዋው በጣም ቆንጆ አርገሽ ነዉ የሰራሹ እጅሽን ይባረክ 🥰🥰🥰🙏

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 года назад

    ፋምሊዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ሼር

  • @innermostfeelings4969
    @innermostfeelings4969 2 года назад +1

    Looking your recipe will be much delicious and tasty. May Allah bless you and be happy in your remaining life and guide us the right way of life.

  • @yebetewa-5538
    @yebetewa-5538 2 года назад

    Love rice...😋😋Konjo aserar new Wede.. thank u for sharing..I will try this way.
    💯👍 ሼር

  • @chachachatou6644
    @chachachatou6644 4 месяца назад

    Habiba I am happy to follow you here also I love the way you explain you make it easy❤be blessed

  • @tube-gn3mx
    @tube-gn3mx 2 года назад

    ማሬ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ቀጥይበት እናመሰግናለን ሼር

  • @mamobezuneh5018
    @mamobezuneh5018 11 месяцев назад +1

    ያበደ ነው

  • @MyLifestyle-r5s
    @MyLifestyle-r5s 2 года назад +1

    W salam MashaAllah looks so delicious 👍👍

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 2 года назад

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ላይክ ሼር🙏👍👍😍

  • @Zohra12345
    @Zohra12345 Год назад +1

    its look delicious...thanks for sharing

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 года назад

    ማሽአላህ በጣም ቆጆ አድርገሽነው የሰራሽው ❤❤

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 2 года назад

    በጣም፠ልዮአሠራርነዉ፠ያሳየሸን እጂሸ ይባረክ ሼር

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 2 года назад

    Yummy 😋betam merte ena leyu yehone aserare new ejeshe yebarek thank you for sharing 👏

  • @AydaAyda123
    @AydaAyda123 5 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @rahe698
    @rahe698 Год назад

    አስራርሽ ወደድኩት በጣም ነው የሚያምረው ብታቀምሽኝ ደግሞ በጣም ነው የምወድሽ እህቴ

  • @user-yf2qx6po2n
    @user-yf2qx6po2n 5 месяцев назад

    አቀማምሽ ጥሩ ነው
    የዶሮ አሰራርሽ ይቀረዋል ። ከኦቭን በፊት ዶሮው ሰንጠቅ ሰንጠቅ ማድረግ ነበረብሽ
    የስቶር ዶሮ በኦርጋኒክ የበለፀገ ስላልሆነ አይጣፍጥም ።

  • @shamila1773
    @shamila1773 Год назад +1

    በጠም አሪፍ ነዉ አይቶ መመር

  • @user-vg5hw1yw1b
    @user-vg5hw1yw1b Год назад

    አስራርሽ በጣም ቆንጆነዉበዚሁቀጥይበትእህቴዋ

  • @yousefalkaabi6898
    @yousefalkaabi6898 Год назад

    ማሺአላህእጂሺይባረክ

  • @SaritSearet
    @SaritSearet 2 года назад

    Betam konjo aserar new wude enamesegnalen berchi 😍❤❤❤

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 Год назад

    አሪፍ ነው እህት የኛወቹ ግደታ ሽኩርት በዘይት መጀመሪያ ነው የሚጠብሡት

  • @user-lu4ep9no7h
    @user-lu4ep9no7h Год назад

    ዛሬ ባቺ ጠሪጋ ሰርቸአለሁ እደሚወዱት አልጠራጠርም ግበዝ በርቺ

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 года назад

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ዉድ 🥰🥰👍👍

  • @user-wo8vz6kg1r
    @user-wo8vz6kg1r 10 месяцев назад

    ያምራል እጅሺ ይባረክ እህቴ

  • @AyshaAysha-nb9ec
    @AyshaAysha-nb9ec 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @userphone9487
    @userphone9487 6 месяцев назад

    ዋው❤

  • @user-lz4bh3fm1l
    @user-lz4bh3fm1l 2 месяца назад

    ሀይ❤❤❤❤

  • @ascheba
    @ascheba 2 месяца назад

    Wude barchi faxari yirdashi

  • @HulegebTube
    @HulegebTube 2 года назад

    ምርጥ አድርገሽ ነው ያበሱልሽው ያስጎመጃል 👌😋

  • @user-gt8wf6tj5w
    @user-gt8wf6tj5w 6 месяцев назад

    ማሻአላህዉዴ😘😘😘😘😘

  • @eeee2426
    @eeee2426 2 года назад

    ማሻአሏህ አጅሽ ይባርክ🥰🥰🥰🥰😘

  • @user-wz8cp8zd9h
    @user-wz8cp8zd9h 6 месяцев назад

    እማ ❤❤ደምሮኝ

  • @user-dg3oo3iq8t
    @user-dg3oo3iq8t 6 месяцев назад

    የኔ ማር ሀቡዬ ይቱብ አለሽ የኔ አሰል የኔ ባለ ሞያ ❤❤❤❤

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 года назад +1

    Yen melkame I love everything you do. Thank you for sharing ❤ ema

  • @user-fj5gj1yv2b
    @user-fj5gj1yv2b Год назад

    ዋው ያምርል

  • @ZahraAdem
    @ZahraAdem 9 месяцев назад

    እጅሽ ይባረክ

  • @fikinesheth6658
    @fikinesheth6658 3 месяца назад

    Wow wow ❤❤

  • @azebgupa9664
    @azebgupa9664 28 дней назад

    Wowowo❤❤❤

  • @zeinazizi5759
    @zeinazizi5759 2 года назад

    ዋው.ጎበዝነሸ.በጣም.የአምራለ👍👍👍

  • @meseretlotamo9966
    @meseretlotamo9966 24 дня назад

    Woww❤

  • @sofiya1349
    @sofiya1349 9 месяцев назад

    ጉበዝ❤❤❤በርች

  • @user-oz1fj2qi5g
    @user-oz1fj2qi5g 6 месяцев назад

    ማሽአላህበረችየኔልዪይመችሽ

  • @user-ty2yb7hp4t
    @user-ty2yb7hp4t Год назад

    ዋወበጣም የምራል. አህቴ

  • @ZaraZara-qi2ep
    @ZaraZara-qi2ep 3 дня назад

  • @merrymerry4262
    @merrymerry4262 11 месяцев назад

    እጅሽ ክፉ አይንካሽ❤

  • @Halima-lt3pm
    @Halima-lt3pm 18 дней назад

    ሠብ መልሽ ዉደ

  • @user-ci8dn7wc9p
    @user-ci8dn7wc9p 10 месяцев назад

    ማሻአላህ በርች

  • @user-xg4uj7ik5b
    @user-xg4uj7ik5b 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow nice

  • @user-ym8un4lf7n
    @user-ym8un4lf7n Год назад

    የኔ ማር እጅሽን ይባርከው እንዴት ነው እሚያምር

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 Год назад

    ጎበዝ ነሽ እህቴ

  • @kerimatube1780
    @kerimatube1780 Год назад

    ማሻአላህማማየ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 2 года назад +1

    It looks delicious my dear

  • @samsusamau2072
    @samsusamau2072 10 месяцев назад

    መሸአለህ

  • @user-sx9ig3kf4w
    @user-sx9ig3kf4w 11 месяцев назад

    ያምራል

  • @JuharaMos
    @JuharaMos 2 года назад

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው አትጥፊብን❤❤🙏🙏🙏

  • @FFatima-mc9eq
    @FFatima-mc9eq 4 месяца назад

    ሽኩራን❤❤❤

  • @ሀይሚ-ሀ
    @ሀይሚ-ሀ Год назад

    ዋውውው ያምራል ቆኔጅዬ

  • @FireAbebe-wd8cp
    @FireAbebe-wd8cp 9 месяцев назад

    ተባረኪ የኔ እህት

  • @Aboba-qi3oj
    @Aboba-qi3oj 3 месяца назад

    ማሻአላህ

  • @enasselkamash
    @enasselkamash 2 года назад

    Hello 👋 good morning and thanks for sharing 🤝👍 🙏

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 2 года назад

    በጣም ያማረ ነው።ባለሞያ✅✅

  • @hayatmohamed9820
    @hayatmohamed9820 4 месяца назад

    እኔ ጋር የሚሰራ ወላሂ የምሬን ነው

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 2 года назад

    Looks so delicious and thank you for sharing my darling 🤩🤩

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 2 месяца назад

    ተባረኪ

  • @user-ik7vx5hb1w
    @user-ik7vx5hb1w 4 месяца назад

    😅ሓበሻና ሽንጉርት እረ ቀንሹው😊

  • @betbet2400
    @betbet2400 2 года назад

    ያምራል በርቺ

  • @SetayewGirema
    @SetayewGirema 5 месяцев назад

    Lelame. Serteshe. Asayegne❤. Benateshe. Sateyoye. Megeb. Tewdaleche. Ser. Telgnaleche. Ena. Bezume. Alecgelme. Ades. Negn❤❤❤

  • @AbduGet
    @AbduGet 2 года назад

    አሪፍ ነው ተመችቶኛል

  • @amrchnati5931
    @amrchnati5931 2 года назад

    በጣምያምራል አሪፍ አሰራር ነዉ

  • @shaikahhalhammadi621
    @shaikahhalhammadi621 2 года назад

    Woow balla moya neshi

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 3 месяца назад +2

    እባክሽ መልሽልኝ ስልክሽን በዉስጥ ፈልግሻለሁ🙏

  • @user-xo8wl5wi1t
    @user-xo8wl5wi1t Месяц назад

    ሀቡዬ የኛ ባለሙያ

  • @migbarukeffale2149
    @migbarukeffale2149 4 месяца назад

    Wawdesylal❤❤❤

  • @sofishow6053
    @sofishow6053 2 года назад

    ልዩ ነው ውዴ በርቺ