ዶሮ ወጥ አስራር how to cook doro wat Ethiopian food

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • ዶሮ ወጥ Ethiopian food ‎@zed kitchen
    #ዶሮወጥአሰራር#ethiopiantraditionalfooddorowat#zedkitchen#ቀይወጥ#

Комментарии • 1 тыс.

  • @betulaabeselom9398
    @betulaabeselom9398 2 года назад +64

    ዶሮ ወጥ በቲማቲም እውነት ለመናገር አይሠራም ይቅርታ

  • @eprahimahmett8574
    @eprahimahmett8574 3 года назад +4

    I love you sister 😂😂😂from soomaali 🇪🇹🇸🇴🇹🇷🌎👍👌✌

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад

      Welcome my darling to my world 🙏🤲

  • @ትግስትወሎ
    @ትግስትወሎ Год назад

    ሠላም ሠላም ጎበዝ ነሽ ማሬ በርቺ ማሻላ አድስ አሰራር. ነው እጂሺ. ይባረክ. ወደ.

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 2 года назад

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የያሁሽ አድስ ነኝ በርቺ እህቴ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤👍

  • @hdhtufd2556
    @hdhtufd2556 3 года назад +1

    Wow bitam yamral ejesh ybarki 🐓🐓👍

  • @irenescarpides535
    @irenescarpides535 2 года назад

    Recepie I n English please

  • @Marymina6754
    @Marymina6754 8 месяцев назад

    Can someone give me the the ingredients list n English please

  • @kirostsehainesh8243
    @kirostsehainesh8243 2 года назад

    ምንድነው ጥቁር ቅመም

  • @aellahkerim1217
    @aellahkerim1217 2 года назад

    በርቺ ምርጥ አሠራር

  • @የነገንማንያቃል-ቐ9ኈ

    ዋው በርችልን ውዴ💚💚💞

  • @leyan5684
    @leyan5684 3 года назад

    Konjo new gin timatim doro lay sigeba ayiche alawkim yafelawal yilalu bizu enatoch.

  • @Hlima-gl6fq
    @Hlima-gl6fq 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤😊

  • @MhMoh-cu7ft
    @MhMoh-cu7ft Год назад

    👍

  • @esielkonjo823
    @esielkonjo823 3 года назад

    Kororima nechi azmud btchemri tru new...shinkurtun demo be abshi(tekolto betefeche absh)btakulayiw tru new wud...beterefe berchi...konjo

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад +1

      ልክ ነሽ ነጭ አዝሙድና ኮሮሪማ የማቁላያ ቅመም ውስጥ አንድ ላይ ነው ያዘጋጅወት በአብሽ ግን ሞክሬው አላውቅም ግን እሞክርዋለው እጅግ በጣም አመስግናለሁ 🥰❤❤

  • @የሎየውነኝ
    @የሎየውነኝ 20 дней назад

    የትነው ሰፈርሽ ልመጣነው 🤣🤣🤣

  • @sawsanbabiker3267
    @sawsanbabiker3267 Год назад

    اكتب لينا بالعربي السوداني عشان نفهم معاكم

  • @Hela259
    @Hela259 2 года назад +276

    እህቴ የምታውቂውን ስላሳየሽን እናመሰግናለን ነገር ግን ትክክለኛ ዶሮ ወጥ አሰራር ላይ ቲማቲም አይገባም።

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад +50

      በጣም አመሰግናለሁ ❤ምን አልባት መግቢያው ላይ ካልስማሽኝ እንጂ ልጆች በቲማቲም እንዴት እንደሚስራ ለማሳየት እንደሆነ ገልጫለሁ👍

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 года назад +86

      ቲማቲም መግባቱ የበለጠ ያጣፍጠዋል።

    • @rinutube
      @rinutube 2 года назад +5

      Timatim ya xaixal mashalla

    • @rinutube
      @rinutube 2 года назад +3

      Timatim ya xaixal mashalla

    • @marthaac4800
      @marthaac4800 2 года назад +13

      ትክክል እኔም ቲማቲም አልጨምርም

  • @sweetgirl981
    @sweetgirl981 2 года назад

    👍

  • @sarahissa2109
    @sarahissa2109 Год назад +24

    Beautiful ❤ Doro wot is a labor of love. I make doro wot for my kids birthday and hub’s bday every year and off course Holidays. It makes me so happy ❤❤❤

  • @fawsiyoshekh822
    @fawsiyoshekh822 2 года назад +7

    Waaw 🥰🥰🥰🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴 soomaali hadaa halkaan daawanaysi leik haila dhaafin

  • @janjordal9451
    @janjordal9451 9 месяцев назад +6

    In my household my Habesha friends in Addis and in the countryside never used oil to make Doro Wot. It was always only kibe. That was very important.
    Making Doro Wot took 3 days. A few days before we had to go to the market to buy the Doro. Cooking and eating Doro Wot was a ceremony, not only eating. The Doro was cut in 12 pieces and 12 eggs. 1 Doro was in for 12 people and it was important who was given which piece.

  • @gijuvarghese6545
    @gijuvarghese6545 Год назад +14

    Hello..i was born in Harar - but left when I was 2. Pls translate to English..I love Ethiopian food

  • @t.tabebe377
    @t.tabebe377 3 года назад +36

    ቁሌቱ በጣም ጥሩ ይመስላል ዶሮግን ፈረሳኛውን ሰበር ማረግ የእግሩ ጫፍ ሰበር ማረግ ይቀረዋል ሞያ እደባለቤቱ ቢሆንም ይሄ ሚዲያ ስለህነ መማማሪጭምር ነው

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад +3

      እሺ በጣም አመስግናለው ጠቃሚ አስተያየት ነው የዶሮ እግሩ እንደአጋጣሚ አንድ ሳይቆርጥ አልፎብኝ ነው እንጂ መውጣት ያለበት አላስፍላጊ ነገሮች ሁሉም ወተዋል!!!

    • @t.tabebe377
      @t.tabebe377 3 года назад

      እኔም እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ

    • @saeedal-farhan4169
      @saeedal-farhan4169 2 года назад

      ልክ ነሽ የእግሩ ጫፍ መሰበር አለበት

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 Год назад +14

    ዘይቱ በጣም በዝቷል በዛለይ ቲማቲ ም በፍፁም አይደረግም ለማንኘዉም እናመሰግናለን

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 года назад +14

    ዉይ ሲያስጐመጅ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 አሜን

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад +2

      አሜን ማህዬ ለሁላችንም
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺 መልካም 🌺🌻
      🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @toutube4641
      @toutube4641 3 года назад

      ዋዉ

  • @yemsrachkoki3270
    @yemsrachkoki3270 2 года назад +2

    ይቅርታ አድርጊልኝና በፍጹም ዶሮ ውስጥ ቲማቲም አይገባም !

  • @mylady9674
    @mylady9674 2 года назад +22

    እኔ ዶሮ ስሰራ ቲማቲም እና ውሀ በፍፁም አልጨምርም ምያ በየቤቱ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ

    • @AyathAssfha
      @AyathAssfha 23 дня назад +1

      ታዳደትነውውሀሳጨምሪምሰሪው.ብትነግሪኝደስይለኛል

    • @asqw6481
      @asqw6481 18 дней назад

      እንዴት ነዉ ዉሀና ቲማቲም ሳጨምሪኝ ንገሪኝ እንድሞክረዉ

    • @جميلهجميله-م4ن
      @جميلهجميله-م4ن 5 дней назад

      ውሀ 😂😂😂

  • @lulitayalew5833
    @lulitayalew5833 2 года назад +58

    የኔ ልጅ ባለሟያ ነሽ ተባረኪልኘ። እናትሽ፣ አንቺን ያሣደገች ትባረክ። አንቺ ያልኩት በጣም በእድሜ እበልጥሻለሁ ብዬ ስለገመትኩ ነው።

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад +9

      አሜን 🤲🤲እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤❤

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 года назад

      Good job you're great time to work with your family tanks

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 года назад

      you been Kenya this ages removed from Kenya for spoein s

    • @semirasemiralyajib7445
      @semirasemiralyajib7445 2 года назад +1

      @@zedkitchen 😮

    • @Liiloowe
      @Liiloowe 2 года назад +1

      Oil is not good

  • @suadikedir4168
    @suadikedir4168 2 года назад +2

    እጅሽን ይባረክ እንቁላሉ ግን ወጡ ዉስጥ ሲውል ሳድር ኣያባላሽወውም?

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад

      እንቁላሉን ዝም ብለን ሳናተከትከው ከላይ ከጨመርነው ወጡን ያፈላብናል ሰለዚህ እንቁላሉን ከጨመርን በዋላ ሲንተከተክ የሚወጣ አርፍ አለ እሱ እስከት ድርስ በዝቅተኛ እሳት ላይ ማብሰል ነው እንደዛ ካበሰልነው በጭራሽ አይበላሽም❤❤

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 3 года назад +10

    ለመላው ኢትዬጲያዊያን እንኩአን አደረሳችሁ ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад +2

      አሜን
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @بقايامنحطامإمرأة
    @بقايامنحطامإمرأة Год назад +1

    لقد وضعتي كمية كبيرة من الزيت .. هذا ليس ضرورياً ليصبح الطعام لذيذ .. كمية الزيت على سطح مرعبة
    قللي الكمية ليصبح الطعام أنفع

  • @hermela6810
    @hermela6810 3 года назад +39

    እናቴም በቲማቲም ነው የምትሰራው ዶሮዋ ልዩ ነው እውነት ለመናገር ጎበዝ ባለሙያ ነሽ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Год назад +1

    በፊት ቲማቲም እጨምር ነበር ከተወሰነ አመት ወዲህ ግን አቁሜአለሁ። ወጡ በበርበሬ በቻ ይጣፍጣል። ነፍሷን ይማረውና ባለሞያዋ እናቴ በፍጹም ዶሮ ላይ ዘይት አትጨምርም።

  • @TigistTadesse-dp4dk
    @TigistTadesse-dp4dk 9 месяцев назад +3

    ዘቢብዬ በጣም ቆንጆ ደሮ ወጥ ሰራሽልን ❤❤❤👌🏾👍🏾እውነት በጣም ደስ የሚል የዶሮ አሰራር ነው karoo ራሱስ ያመር እጅሽ ይባረክ

  • @calebmeer3588
    @calebmeer3588 2 года назад +1

    You think people in Ethiopia need a recipe? Please put in English, French, or Spanish… food looks to good to be language locked.

  • @enfantdedieu9569
    @enfantdedieu9569 2 года назад +8

    Thanks sis I love Ethiopia I'm from Rwanda

  • @hiwotgeresuwako7031
    @hiwotgeresuwako7031 3 года назад +3

    ግን እናቶቻችን ቴማቴም አያስገቡም አውን የመጣ አሰራል ቴማም አስገብተሽ ሳታስገቤ ስሪና ልይነቱን እይው

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад

      እውነት ነው ህይወት ልጆች በቲሚቲም የሚስራውን ዶሮ አሳይን ስላሉኝ ነው በዚህ መልክ የስራውት

    • @ewawa11412
      @ewawa11412 Год назад

      እረበፍፁም.የቲማቲም.እዶሮወጥውስጥአይጨመርም

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 года назад +6

    ዋዉ! በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ። መልኩ ሲያምር👌 አሜን አብሮ አደረሰን🙏 መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልሽ🌻🌻🌻🌼🌼🌼

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 года назад

      ቤተብ እንሁን በቀንነት

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 2 года назад +1

    ለምን ዘይት ይጨመራል እኔ ባደገኩበት ሀገር በርበሬና ሽንኩርት በራሱ ውሀ ይታሻል ከዛ ቅቤ አንስ እርገን እናቁላላለን እንጂ ዝይት ትማቲም እህህ ይገርማል

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 года назад +6

    ዋው ዋው ማርዬ እጅሽ ይባረክ🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥳🙏🙏👍🙏🥳🥳💞 ሼር ላይክ

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 2 года назад +1

    በነገራችን ላይ ለምን ቲማቲም ተጠቀምሽ ምክንያትሽ ምንድነው ሌላው እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад

      ቲማቲም የተጠቀምኩበት ምክንያት የቪዲዮው መግቢያ ላይ ተናግረዉ ነበር ምን አልባ ካልስማሽኝ❤ ልጆች ቲማቲም ጨምሬ እንድስራላቸው ስለጠየቁኝ ነው የጨመርኩት 🙏🙏

  • @chulonger
    @chulonger 2 года назад +48

    Brilliant! Have you ever thought about making a subtitle in English language? Because now days Ethiopian cousins are becoming sensational all around the world and people are very curious about it. My other suggestion would adventure yourself to Kind-power stadium where Leicester players tasting your food.. dream big ! I think you can do it. Be bold and ambitious!

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад +11

      Really appreciate for lovely comments yes I try to put some subtitle in English but I'm little busy at the moment that's why I just stopped but I will try to put subtitle again and I never taught about King power Stadium to try to business really you give me big idea hope I will do it soon 👌🤲

    • @chulonger
      @chulonger 2 года назад +2

      @@zedkitchen It’s my pleasure! Small businesses generate money very quickly, specially foods because people eat food all the time. With those delicious foods you are making, I think you should aim for restaurant. If you put time and effort into it, nothing will be attainable to you.

    • @missltheentrepreneur1111
      @missltheentrepreneur1111 2 года назад +4

      @@zedkitchen please please cause I need to know which ingredients. Love so much,!!!

    • @luulsheekhcabdi1944
      @luulsheekhcabdi1944 2 года назад

      0

  • @folayemiayodele5881
    @folayemiayodele5881 2 года назад +9

    Please can someone list all the ingredients. I am Nigerian and do not understand the language 🙏🏾. Thank you. You can write in your language and will look for the meaning in English

    • @goodfellowwell5133
      @goodfellowwell5133 2 года назад +7

      1. Diced onions in oil till they change colour
      2. Local spice berbere (guage it to ur preference of spice)
      3. Stir constantly and let it cook for some time (hours)
      4. Add little hot water when u feel like its sticking to pan
      5. Add garlic paste
      6. Add a little bit of local spice called mekelesha
      7. When cooked well add tomato paste (home made preferred)
      8. Add clarified ethiopian butter (it's spiced)
      9. Add water every now and then to gauge it to how thick or loose stew u want
      10. Lightly toast the washed chicken and add it to stew
      11. Add hard boiled egg lastly

    • @folayemiayodele5881
      @folayemiayodele5881 2 года назад +1

      @@goodfellowwell5133 Thank you so much

  • @ummusabir3805
    @ummusabir3805 2 года назад +13

    በጣም ጥሩና ትክክለኛ አሰራር ነው :: እኔ ከምሰራው ጋር 87 % አንድ ሆኖ ግን የቲማቲም አጨማመሩ ትንሽ ለየት ይላል እስቲ በውሀው ፋንታ ቲማቲሙን ከበርበሬው ጋር ጨምሪው እና ነጭ ሽንኩርቱን ደግሞ ቲማቲም ከገባ ቦሀላ በተረፈ ልክ እንደኔ ነው የምትሰሪው :: ሌላው አዲስ ነገር ካንቺ ያየሁት ዶሮውን መጥበስሽ ነው ግን እኔ የምገዛው ዶሮ ስጋ ንንሹና በጣም ለስላሳ ስለሆነ ሊበጣጠስ ይችላል በተረፈ በርቺ ያገሬ ልጅ 👍

    • @fatimaGressamexhi
      @fatimaGressamexhi 5 месяцев назад

      Where can I find the recipe in English or Spanish??, 🥰
      please 😩

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 Год назад +1

    በጣም አሪፍ ግን የዶሮ ጫፍ ላይ ያለው እግሩ አልተቆረጠም አረቦች ናቸው ሳይቆርጡ ሚሰሩት

  • @Hotmamagotdatbomb
    @Hotmamagotdatbomb Год назад +16

    Omg! Looks delicious I wish I could try yours personally! But I am gonna try Ethiopian food later today I can't wait! 😋

  • @qingshanxuen7231
    @qingshanxuen7231 2 года назад +3

    thats a lot of oil and onion 😱
    ps. red onion was pricey on my place. Seing all those onions turned paste just like thag hurted my wallet. Ethiopian food is costly! 😂 but yum...

    • @Tanyebwa
      @Tanyebwa Год назад

      Was here thinking was alone 😆

  • @eprahimahmett8574
    @eprahimahmett8574 3 года назад +9

    Thank you so much sister queen masha allah so b eautiful from somali 😍😍 l love Ethiopian family liked share

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 3 года назад +4

    አሰራርሽ ቆንጆ ነበር ግን ቅባቱ በዛ ዘይት ደግሞ ዶሮ ውስጥ አይጨመርም

    • @yeshiyirga5320
      @yeshiyirga5320 3 года назад

      አዎ ዘይት በፍጹም ዶሮ ውስጥ አይግባም

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад +1

      የኔ ቆንጆ ዘይት እንደፍላጎትሽ ነው መጨመርም አለመጨመርም ይቻላል ግዴታ አይደለም ❤🥰

    • @hermela6810
      @hermela6810 3 года назад +2

      ማነው ዘይት ዶሮውስጥ አይጨመርም ያለው ?

    • @ewawa11412
      @ewawa11412 Год назад

      ቲማቲምም.አይጨመርም.በፍፁም

    • @aminanuru4233
      @aminanuru4233 Год назад

      If you don't use cooking oil what did you put in it then

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 13 дней назад

    ቅቤ የሞላበት ሀገር እየኖርሽ ዘይት መጨመር ይደብራል ቅቤ unsalted ገዝተሽ ማንጠር ከዘይት ይልቅ በቅቤ ማቁላላት ሳይበዛ መጨረሻ ላይ ቅቤና መከለሻ ቅመም መጨመር ቲማቲም ግን ይደብራል

  • @ann0153
    @ann0153 2 года назад +4

    Could someone please write the ingredients in englisch?

    • @loveyourself5058
      @loveyourself5058 5 месяцев назад

      Onion
      Tomato
      Oil
      Barbari/ ethiopia chili
      Butter
      Garlic and ginger
      Black Paper and other ethiopia spices
      Whole chicken but you need to cut it in to pieces in Ethiopia we cuts it in to 12 pieces.
      Salt
      Eggs
      I hope this helps.

  • @FikreBlet-oj9vc
    @FikreBlet-oj9vc 7 месяцев назад +1

    vraiment très bon c'est mon repas préférer et je mange souvent dans des restaurent Ethiopien !

  • @ellinenega7634
    @ellinenega7634 2 года назад +3

    Wow I subscribe today my sister good job 👏 I follow your channel I love it 😻

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад

      Appreciated for your support ❤🙏

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 2 года назад +1

    አዲስ ነኝ አመሰግናለሁ ግን ምግብ ላይ ቅቤ ከተደረገ ውሀ አይጨመርም እኮ ይባላል?

  • @kowtheralhamidi7766
    @kowtheralhamidi7766 Год назад +15

    Please put the ingredients in English ❤

    • @peakyblinders9396
      @peakyblinders9396 Год назад +2

      Onion 2kg
      Berbere(paprika powder)2cups
      Tomaten 500g
      Henr 2
      Butter
      Galicien & ginger
      Spices & 12 or 24 eggs

  • @derejeberhanu3262
    @derejeberhanu3262 4 месяца назад

    ቲማቲም ዶሮ ወጥ ላይ አይገባም የምትሉ ቢገባበት ወጡ ላይ የሚያመጣውን የጣእም ጉድለት ወይንም ችግር አላብራራችሁም ቲማቲም በመሰረቱ በጥሬው ከመበላቱ ተጨማሪ መረቅ ለሚፈልጉ ምግቦች አስፈላጊነቱ ታይቶ ለማጣፈጫነት የሚገባ እንዱ ግባእት ነው ዶሮ ወጥ ውስጥ ቢገባ ጣእሙን ከማስመር ባለፈ የበርበሬውን ማቃጠል አቅም ይቀንሰዋል የውህዱን አጠቃላይ ጣእም እንድናገ ኝ ያደርግልናል

  • @m.mohamedhamed2795
    @m.mohamedhamed2795 2 года назад +3

    لوسمحتي اختي زيون ممكن كتابه المكونات بلغه العربيه .وتسلم ايدك😋

  • @sariyegeta
    @sariyegeta Месяц назад

    ሰላም ሰላም ለአንች ይሁን እህቲ ግን ቲማቲም እንደት የገባለ እኔ በብኩሊ ቲማቲም አልጨምረም ❤❤❤ ብረችልኝ እህቲ🎉🎉🎉🎉

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад +23

    ዘቢብዬ በጣም ቆንጆ ደሮ ወጥ ሰራሽልን ❤️❤️❤️👌🏾👍🏾መልካም አዲስ አመት ሰላም ዋይልን 🙏🏾

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад

      በጣም አመሰግናለው አሜን ለሁላችን የኔ ቆንጆ
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺
      🌻🌺 እንኳን አደረሰሽ🌻🌺
      🌻🌺መልካም አዲስ🌻🌹
      🌻🌺አመት ከነመላው🌻🌺
      🌻🌺ቤተስብሽ🌹🌻🌻🌺
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻🌻🌺

    • @K_LFCeditzz
      @K_LFCeditzz 3 года назад

      በጣም ኣመሰግናለው ዎዴ የኔ በመሆንሽ እኮራለው የኔ ባለሞያ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад

      ሔሉዬ የኔ ቆንጆ እንደምትወጅው አልጠራጠርም
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺 መልካም 🌺🌻
      🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 года назад

      @@K_LFCeditzz demry pls pls pls

  • @afdsarewastars
    @afdsarewastars Год назад +8

    looks like it was made with love. this is the first time i'm hearing this language, amharic sounds beautiful, it reminds me of arabic and hindi

    • @samzhabesha
      @samzhabesha Год назад +1

      Yea Amharic and Arabic has alot of similarities❤👋

    • @collectionlife558
      @collectionlife558 7 месяцев назад

      Amharic is closer to Aremiac than Arabic! The writing system resembles Egyptian holographic than anything to do with Arabic..

  • @mmayfano1297
    @mmayfano1297 2 года назад +2

    ጀግና ብየሻለሁ ለቤትሽ አድስ ነኝ ሰብ ላይክ አድርጌሻለሁ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад +1

      እንኳንም ደና መጣሽ በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏❤

  • @ismaelbotan2392
    @ismaelbotan2392 3 года назад +3

    I wish if you can add English words for world viewers

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад +1

      sure I'll try my best 🌻🤲

    • @ismaelbotan2392
      @ismaelbotan2392 2 года назад

      Welcome my dear I love cooking and I would like to know more about you cooking

  • @SS-xv7xf
    @SS-xv7xf 9 месяцев назад +1

    Too much oil! Very unhealthy!!!

  • @quranforkids8968
    @quranforkids8968 2 года назад +5

    Delicious.Thank you for sharing

  • @ZinatAhmed-n8y
    @ZinatAhmed-n8y 28 дней назад

    እደውዛሬስእጀራናወጥአማረኘ ረያድተቀምጨ አይጠለብቤት

  • @felicitawakanyi8195
    @felicitawakanyi8195 Год назад +8

    Looks very lovely very interesting please try and give us English subtitles

  • @TsigeTamne
    @TsigeTamne 9 дней назад

    ቲማቲምማራግሽተማችቶኛልእኔምሁሌስሰራአራገለሁ👍👍👍👍👍👍🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🍕🍕🍕🍕🍕🍔🍔🍔🍔🍔🍛🍛🍛🍛🍛🐓🐓🐓🐓🐓🐓🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀💗💗💗💗💓💗💗

  • @Peachy_Blues
    @Peachy_Blues Год назад +14

    This is the best thing you can taste in your whole LIFE!!

  • @abebuwoldeyes5475
    @abebuwoldeyes5475 8 месяцев назад

    የ ዶሮ እግር መስበር ኣለበት ማለትም ጫፋ ሌላው ደሞ ፈረስኞው ላይ እንደ ኣንቴና የቆሙት 2 ቀጫጭን ኣጥንቶች መስበር ኣለባቸው ነውር ነው ሲታይ ያስጠላል እኔ እግሩ ያልተስበረ ዶሮ ኣልበላም

  • @wubeteneshmariyam21
    @wubeteneshmariyam21 Год назад +4

    በ እውነት ምርጥ ባለሙያ። ደስ ከሚል አቀራረብ ጋር ❤❤❤

  • @ጸሎተ
    @ጸሎተ Год назад

    ፈረሰኛው ሁለቱ የቆመ አጥንት እኮ ይሰበር እና ይጣላል እግሩ ደሞ ጫፍ ጋ ያለው አጥንት ተቀንጥሶ ይጣላል

  • @thickbarbieskitchen1159
    @thickbarbieskitchen1159 2 года назад +19

    I’m a Nigerian and I’m cooking this soon.
    My question is did you add maggi or not ?
    It look very yummy

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад +4

      Thank you so much for your interesting ❤😍 no I didn't add Maggie

    • @raqad4642
      @raqad4642 2 года назад +1

      @@zedkitchen can I add Maggie instead salt 🧂? I will cook this weekend

    • @frank-hw6fy
      @frank-hw6fy 2 года назад +4

      @@raqad4642 no it will ruin the taste

    • @zecariasemaha5500
      @zecariasemaha5500 Год назад

      No

    • @babahabibgalbi9640
      @babahabibgalbi9640 Год назад

      Yes you can add, as you wish

  • @ZinatAhmed-n8y
    @ZinatAhmed-n8y 28 дней назад

    ዶሮወጥኮበቲማቲምይሰራል ያውምየትግሬባለሙያወች

  • @gccythc7101
    @gccythc7101 Год назад +3

    ውውውውውው የኔ ቆንጆዬ ውድድድድድ 😘😘😘❤️❤️❤️😘😘🥰🥰🥰💪💪💪💪👌👌👌👌🍽️🍽️🍽️🍽️

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917 9 месяцев назад

    ዶር ወጥ ቲማቲም አይገባበትም እዲበረክት ከሆነ ሊገባበት ይችላል ሙያው ግን እደሱ አደለም ።😊

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 2 года назад +4

    በጣም ቆንጆ ሰራ ነው የኔ ውድ እናመሰግናለን በርቺልኝ🙏👌❤ ሁሉም አሟልቻለሁ በቅንነት እድታይኝ ውደ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад

      እጅግ በጣም አመስግናለሁ ❤🙏

  • @lafialazemi4706
    @lafialazemi4706 7 месяцев назад

    ቲማቲም ለዶሮና ለስጋ ሲጨመር እኔ አላየሁም አልወድምም ግን ላሳየሽን እናመሰግናል

  • @tenagnekifle4634
    @tenagnekifle4634 Год назад +5

    the recipe, the background music, and your voice makes the whole thing perfect....thank you......

  • @tigistgetachew5985
    @tigistgetachew5985 Год назад

    ከአገነፈልሽው በኋላ ስታጥቢው እንደገና ደም ይወጣዋል ሳታጥቢው ልክ አየሰደለም

  • @Devine039
    @Devine039 2 года назад +9

    I made something similar for my Ethiopian boyfriend and he loved it😍

  • @sosnaadmasu8444
    @sosnaadmasu8444 11 месяцев назад

    ማሳየትሽ ጥሩ ነው ግን እናቴ የተዋጣላት ባለሞያ ናት ግን ቲማቲም አትጨምርም እንደ ነውር ነው ምታየው

  • @tibs247
    @tibs247 2 года назад +4

    በእውነት በጣም ደስ የሚል የዶሮ አሰራር ነው karoo ራሱስ ያመር እጅሽ ይባረክ

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 Месяц назад

    Ayiiiii the juiced በጣም ነው ሚያስተልላው፡ ደሞ ቲማቲም አይገባበትም የምን ውርደት ነው

  • @famofamo7530
    @famofamo7530 2 года назад +8

    Merci pour cette recette, vous pouvez écrire les ingrédients (épices) en français ou anglais s'il vous plaît, merci

  • @DanielleL0817
    @DanielleL0817 9 месяцев назад

    YOU FAILED AT THIS DISH ZED!!!!
    OKAY Y'ALL!!! I have cooked Doro Wat many times and I may not be Ethiopian but I know for darn sure you do NOT and Please do NOT put that much oil in your doro wat. it is supposed to be a health dish and uses very little oil, only a couple tablespoons to cook the onions. and then up to 1/4 c of Kebbeh or ghee (of course depending on how much Doro Wat you are making). Remember the chicken will also release fat into your dish. Your doro wat should not have half a gallon of disgusting, unhealthy oil sitting on the top of it!!!
    ***Please if anyone wants to call me out, show me one person other than this chick that uses TWO FLIPPING CUPS OF OIL in their Doro Wat.

  • @le1785
    @le1785 3 года назад +5

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @aichazanre1067
    @aichazanre1067 7 месяцев назад

    😅ቅበላዎቹን እወዳለሁ ግን የተመለከትኩት 10 ሰከንድ ብቻ ነው።

  • @mimieyuel1915
    @mimieyuel1915 Год назад +3

    Hello this looks very tasty 😋 too much spicy though 🔥

    • @collectionlife558
      @collectionlife558 7 месяцев назад +1

      If its not spiced up like that then it's not truly doro wot! The too much spice is what makes it a typical traditional doro wot!

  • @solna108
    @solna108 3 года назад +2

    ዶሮው ሲጠበስ አይገነችግርም ወይ?

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад +2

      አይገነትርም እማ በጣም ጥሩ ጣህም ነው የሚስጠው😉😍

  • @buzattube
    @buzattube 2 года назад +3

    ዋው የኔ ባለሙያ እጂሽን ይባርከ ሙያ እናትሽ ከልብ አስተምራሻለች እውነት አንቺን ሳይሆን እማማ እናትሽን አመሰገንኩ እህቴ ከተመቸሽ ጫወታ ጋብዤሻለው

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ እሺ❤❤

  • @rahmahrahmah6443
    @rahmahrahmah6443 Год назад +1

    ጠፍተሻልበሰላምነዉ

  • @azeb8953
    @azeb8953 2 года назад +11

    Wow this Doro wett looks yummy 😋🙏🏾

    • @cgfg-vw8um
      @cgfg-vw8um Год назад

      ❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉

  • @bg9694
    @bg9694 2 года назад

    ቅባት እያበዛችሁ ነው ለካ እናንተ ጦብያውያን በሽታ ላይ ዩወደቃችሁት

  • @galilawondirad2119
    @galilawondirad2119 3 года назад +5

    እንኳን አደረሰሽ በጣም ቆንጆ ነው በርቺ ደስ ይላል።

  • @Marta-te2qx
    @Marta-te2qx 3 года назад +13

    Hi zed I was not planning to make doro wet but seeing your doro I want to make it😊it looks yami😋you gone make me work hard thank you .Enkon Aderesachu with all your family

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад +1

      ማርትዬ እኔን አይተሽ ለመስራት ስለተነሳሳሽ እጅግ በጣም አመስግናለው ክበሪልኝ የኔ ቆንጆ አሜን ለሁላችን
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺 መልካም 🌺🌻
      🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @DanielleL0817
      @DanielleL0817 9 месяцев назад

      Just don't add a heart stopping ridiculous amount of oil like she did.

  • @hayutiAhmad
    @hayutiAhmad 4 дня назад

    እኔም ለራሱ አዲስ ለማጂ ነበርኩኝ ካንቺ ተማርኩ

  • @yihdegatesfasion483
    @yihdegatesfasion483 2 года назад +3

    I love ethiopian food

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux Год назад

    ዘንድሮም አልቀረም እንዴ እንደዚ ቅቤ ዘይት እና በርበሬ ለጤና ጥሩ አይደለም

  • @fnuppyfnup
    @fnuppyfnup Год назад +4

    Looks extremely good

  • @kidistababu5902
    @kidistababu5902 Год назад

    ደሞ ዶሮ ወጥ ውስጥ ቲማቲም ይገባል እንዴ ለመጀመሪያ ግዜ ሳይ ወይ ሙያ ክክክክክክክ