How to cut whole chicken Ethiopian way የዶሮ አገነጣጠል (ye doro agenetatel)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 604

  • @WeyessaSara
    @WeyessaSara Год назад +22

    በጣም ጥሩ ነው አሰራርሽ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ድረስ አየሁት አመሰግናለሁ በርቺ

  • @liduwolde1354
    @liduwolde1354 3 года назад +46

    ቀልጣፋ ጎበዝ ፈጣም በጣም ወድጄዋለው ስራሽን

    • @worknishasafa4228
      @worknishasafa4228 2 года назад

      Gobez.berchi

    • @FikreSelasiébezabih-oj9vc
      @FikreSelasiébezabih-oj9vc 11 месяцев назад

      በጣም ጥሩ ነው በጣም የምወደው ምግብ ነው ብዙ ጊዜ በኢትዮጵያ ምግብ ቤቶች እበላለሁ!

  • @ሳራ-ጀ8ወ
    @ሳራ-ጀ8ወ 3 года назад +50

    መልክ ስጠን ሞያ ከእቶቻችን እየተማርን ነው እጅሽ ይባረክ

    • @zinetmareye1854
      @zinetmareye1854 2 года назад

      በጣም

    • @aytesefer-y3v
      @aytesefer-y3v Год назад

      😂😂😂ayyy anchi

    • @EthgEhgf
      @EthgEhgf 14 дней назад

      መልካም'ሠዉአርገኝ'አትይም'መልክ'አጥበሽአጠጪዉ''

  • @ኤደንየመድሀኒዓለምልጅ

    ከበሮ በሰው እጅ ያምር ሲይዙት ያደናግር አሉ በአንቺ እጅ ሳየው በጣም ነው የቀለለኝ እሲ እሞከረዋለሁ😊❤

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 года назад +26

    ጌታ የተመሰገነ ይሁን ከልጅነቴ ነው የእትዮጵያ ዶሮ መሰራት የለመድኩት

  • @brtukanfikre1198
    @brtukanfikre1198 2 года назад +4

    ጎበዝ ፍጥነትሽ ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @mabratiwabeshat3958
    @mabratiwabeshat3958 4 года назад +182

    ፍጣሬ ሆይ ዶሮ የማይብላ ጨራሽ ዶሮ የማይውድ ባል ስጠኝ እኔ ትህግስቱም የለኝ ማዳም ቤት አራትና አመስት ቦታ ለምጄ አስራ ሁለት ብልት ፍለጋ ስዞር ታየኝ ኮ የምን እዳ ናው

    • @seblecookingshow6813
      @seblecookingshow6813  4 года назад +23

      🤣🤣🤣ለማንኛውም አመሰግናለው ትንሽ ፈታ አድርገሽኛል

    • @sarabest9640
      @sarabest9640 3 года назад +7

      ልክ ነሽ ማሬ እኔም እንድአንች ነኝ

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 3 года назад +1

      እኔ ም 🇱🇧👈

    • @mesrakmesrak4782
      @mesrakmesrak4782 3 года назад +6

      እኔ አጋሬ ቤት እደጋበው አድ ዶሮ ጋዝቼ ለቤታሳቦቼ አሳዩኝ እለቹሃለሁ ቁጭ ብዬ እለምደለሁ
      ዶሮ ያምወድ በል ይስጣን ክክክክ

    • @genetabate45
      @genetabate45 3 года назад

      😂😂😂

  • @KalkidanYaka
    @KalkidanYaka 11 дней назад

    አሰራርሽበጣምያምራል❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @hewanworku4402
    @hewanworku4402 Год назад +1

    I watched many RUclipsrs preparing Doro for dorowet but you are wonderful ባለሞያ!

  • @etheth9843
    @etheth9843 2 года назад +10

    እንዳንቺም ያስረዳኝ የለም በስማአም አገላለፅ🙏🙏🙌🙌🙌

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 года назад +1

    እጂሺ ይባረክ እድሜ ለናቴ ዛሬ ከጎኔ ባትኖርም ሁሉን ነገር አስተምራ ነዉ ያሳደገቺኝ አዲት ሴትና ቀለጤ እደመሆኔ መጠን በደዚህ አይነት ነገር ግን ቀልድ የለም ስም ይወጣ ከቤት ይቀበል ጎረቤት ትላለቺ

    • @هديه-ص8ل
      @هديه-ص8ل 9 месяцев назад

      ክክክክክክክ😂አማት

  • @truworkadimas8414
    @truworkadimas8414 7 месяцев назад

    በጥም ጥሩ ትምርት ነዉ ማማየ አመሰግናለሁ አላቅም ነበር አይወሽ❤❤❤❤❤

  • @HhhR-xu2nr
    @HhhR-xu2nr 2 месяца назад +1

    ጎበዝ ተባርክ ያንቺን አይቶ ብዞቺ ይተቂማሉ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @meskeremnegesse3690
    @meskeremnegesse3690 4 года назад +5

    እናመሰግናለን ጎበዝ የኔ ቆንጆ በደንብ ነው የሚገባው እስኪ ልይብዬብሳየው ልክ እንደጀማሬ ነው ያየሁት

  • @tadelechyilmazewuda5214
    @tadelechyilmazewuda5214 2 года назад +1

    ዋዋዉዉ የኔ ቆንጆ ቅልጥፍ ያለች አስተምህሮ ሰብስሪብ አደረኩሽ

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن 3 месяца назад

    ገናስጀምረውነው አሰራርሽ ደስያለኝ እናመሰግናል ደሞ ዶሮመገነጣጠል የትለመጀ 13 አመቴ ሳኡድብየ በበሀር መጣሁ መዳም 4 ነው የመገነጥለው

  • @samrawitgebire1953
    @samrawitgebire1953 3 года назад +19

    እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @galis1252
    @galis1252 3 года назад +8

    How wonderful is your preparation! I saved this video so that I can repeatedly facilitate me to know all the processes in easy way.
    Thank you for your course.

  • @ArstaAaa
    @ArstaAaa 4 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ሁሌም ሰላምን እመኝልሻለሁ❤🙏🙏🙏

  • @meronzewdu8618
    @meronzewdu8618 3 года назад +20

    ኧሯ ባሌ ሊፈታኝ ሲል ነው የደረሽልኝ ተመስገን ከመባረር ዳንኩ

  • @merongetachew4475
    @merongetachew4475 4 года назад +9

    በጣም እናመስግናለን ስብልዬ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን አሪፍ አድርገሽ ግን ደሞ ትንሽም አስቀሽኛል በስራ ብትበልጭኝም በስም በልጨሻለሁ😆 ታፍ ያልሽው እግር ነው የጠፍብሽ ስሙ ደሞ ታፍው ነው

    • @seblecookingshow6813
      @seblecookingshow6813  4 года назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @seblecookingshow6813
      @seblecookingshow6813  4 года назад

      የጠፋብኝማ አጭሬ እሚለው ስም ነው lol!

    • @merongetachew4475
      @merongetachew4475 4 года назад

      እሺ ይሁንልሽ ስብልዬ ግን የዶሮ ቅልጥም ቢባል ነው የሚሻለው ለምን ለበጉ ብቻ ቅልጥም ተባለ ፌር አይደለም እንዴ አጭሬ ለራሴ አጭር ነኝ የበለጠ ቢያሳጥረኝስ 🤣 በይ እድሜ ለስብልዬ እያልኩ ቪዲዮሽን ከፍቼ ልገነጣጥላቸው ኑሪልኝ የኔ ባለሙያ መልካም በአል እቤት ስመጣ መላላጫውን አደራ

    • @seblecookingshow6813
      @seblecookingshow6813  4 года назад +1

      @@merongetachew4475 😂😂😂😂እሺ የኔ እመቤት እግዚአብሔር ያክብርልኝ ተባረኪ

    • @tigistgosheme5246
      @tigistgosheme5246 5 месяцев назад

      @@merongetachew4475 Tay wedua akfame azalme yawe taskma nawe kawerdat kallsenallllll so good bless u

  • @hanaabera8591
    @hanaabera8591 3 года назад +1

    Bizu video aychie melalacha minim aligebangim neber anchy bedenib arigesh new yasayesin ahun doro meairat chaliku thank you 🙏🏽

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 Год назад +1

    ማሽ አላህ በጣም ጎቦዝ ነሽ

  • @GsbsGehdb
    @GsbsGehdb 8 месяцев назад

    በጣም ትምህርት ወስጃለሁ አላህ ይስጥሽ በርቺ ተባረኪ

  • @warqiitube3386
    @warqiitube3386 3 года назад +3

    በጣም አሪፍ ነው በርችልን ሰብልዬ 👍

  • @NoranA-u9p
    @NoranA-u9p Месяц назад

    እስካሁን ካየሁት ያቺ አሪፍ ነው በርቺ ❤❤❤❤😂

  • @Demuye-y8l
    @Demuye-y8l 8 месяцев назад

    ባስማማ ተመስገን ባሌ ዶሮ አይበላማ ዋይ ማካራ ግን በጣም ጎበዝህ ነሺ ❤️

  • @TekiyeTekamech
    @TekiyeTekamech 26 дней назад

    ዉዴ እናመሰግናለን አድናቂሽ ነኝ

  • @MrOfficial-lk6xq
    @MrOfficial-lk6xq 9 месяцев назад

    ገበዝ ነሽ ኣሰራርሽ የሚደነቅ ነው እናመሰግናለን

  • @AbebaAynamie
    @AbebaAynamie 3 месяца назад

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው

  • @HeysheFeris
    @HeysheFeris Месяц назад

    ቆንጆአሰራርነውአመሰግናለው

  • @መንበረሥላሴ-ጸ8በ
    @መንበረሥላሴ-ጸ8በ 2 года назад

    ጎበዝ ነሽ ባውቀውም ዝም ብየ ቅልጥፍናሽን እያደነቅሁ አየሁሽ😍

  • @Tsiyon1994
    @Tsiyon1994 8 месяцев назад

    ደስ ይላል ባለሙያ ነሽ እጂሽ ይባረክ

  • @حصهالصم
    @حصهالصم Месяц назад

    ኣሰራርሽ ደስስስ ስል የኔ ማር❤

  • @OneDay-q3r
    @OneDay-q3r Год назад +1

    Waaww betam arif👍👍

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад +2

    ሳይረፍዲ ቢኝ ለሊት ሁላ ነው የሚቀሰቅሱኝ ዶሮዎች ሞካል ናቸው ደግሞ በራሳቸው ግዜ እሰከማያረጁ ከአዉሬ እና ከበሺታ ሁላ እየጠበኳቸዉ ነው ኬርገቪንግ ሰራተኛ አሰልጤኘ አለኝ 😎😋

  • @hawletebrahim9084
    @hawletebrahim9084 3 года назад

    በጣም ደሰ ይላል በዚሁ ቀጥይበት

  • @ahavatube2404
    @ahavatube2404 4 года назад +5

    Sebliye, betam mifeligew video new. Thank you so much.

    • @seblecookingshow6813
      @seblecookingshow6813  4 года назад +1

      AhavaTube አሃቫ ቲዩብ አመሰግናለው የኔ እመቤት በቃ ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር ማድረግሽን እንዳትረሺ

    • @ahavatube2404
      @ahavatube2404 4 года назад

      @@seblecookingshow6813 I will definitely share.

  • @ziyadatube2866
    @ziyadatube2866 2 года назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ተባረኪልኝ

  • @sayedahmada2590
    @sayedahmada2590 27 дней назад

    እናመግናለን ❤❤

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 года назад +2

    ❤❤❤❤❤👌👌👌👌እናመሠግናለንአህታችን

  • @mimi-gu3fy
    @mimi-gu3fy Год назад

    Wowuuu bexame jegina neshi ❤❤❤ijshi yibarek😍😍😍🥰

  • @fereshawa2689
    @fereshawa2689 2 года назад

    Wawawawaw wawawawaw wawawawaw wawawawaw barche meree yene wudee 💋😍😍😍😍😍😍💋👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @alamdgaeg4045
    @alamdgaeg4045 8 месяцев назад

    በጣምአሪፍነዉ እናቴ አመሰግናለሁ

  • @eyobgalcha802
    @eyobgalcha802 4 месяца назад

    Hemenish yibarek fetari anchi yemeselech mist seto endemibarikegn alteraterim❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ብዜይቱብ
    @ብዜይቱብ 2 года назад

    ዋዉ በጣምሀሪፍ አሰራር እጂሽይባረክ

  • @monayassin3205
    @monayassin3205 2 года назад +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመስግናለው

  • @kenoabdi7076
    @kenoabdi7076 2 года назад

    አናመሰግናለን ኑሪልኝ 👍👍👍👍

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 3 года назад +1

    እህቴ በጣም እናመሰግናለን

  • @SQLandOthersInEthiopian
    @SQLandOthersInEthiopian 3 года назад +2

    very good!! muya in advanced way, thanks!

  • @bedriyabedriya
    @bedriyabedriya Год назад +1

    አሪፍ ነው ግን ተጨማለቅሽ

  • @hanooalhrbi
    @hanooalhrbi 5 месяцев назад

    ማሬአሰራሩንምአሳይን እዳታልፊኝ😢❤❤❤❤

  • @Aa-qr7ul
    @Aa-qr7ul 2 года назад

    እናመሰግናለን ክበሪልን 😍😍😍ጨጎራውየታለ😂😂

  • @madampordos3348
    @madampordos3348 3 года назад +2

    እናመሠግናለን👈👍👍👍👍👍እኔ። አልቺልም። ሣሥበዉ። ይጨቀኛል

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj 4 месяца назад

    ዋው ጉብዝ ❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw Год назад

    ጎበዝ።የእናቴ ምትክ ነሽ።።በርቺልን

  • @ethiopiamedia3192
    @ethiopiamedia3192 3 года назад

    Zemenish yibarek yewunet alakim neber ahun bedenb indemigentul irgitegna negn mikiniyatum betam clear behone menged newu yasayeshuwu

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Год назад

    እናመሰግናለን እህት ዛሬ ነው ያገኘውሽ ሰብ እስክራይቮ አደረኩሽ የማዳም ቅመም ነኝ

  • @mebaabem4461
    @mebaabem4461 4 года назад +3

    you made it looks to easy. well explained and clear to follow guid. adis abal hogneshalew anchim gobgnign

    • @seblecookingshow6813
      @seblecookingshow6813  4 года назад +1

      Abem Kitchen በጣም አመሰግናለው ሌሎችም እንዲጠቀሙበት ሼርበማድረግ እንትባበ እኔም ቤተሰብ አድርጌሻለሁ

    • @dagimerid6998
      @dagimerid6998 4 года назад

      Seble Cooking show k

    • @dagimerid6998
      @dagimerid6998 4 года назад

      Because

  • @inokemow5290
    @inokemow5290 9 месяцев назад +2

    English Translation next time please.

  • @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
    @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv Год назад +1

    እጅሽን ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maranawityoutube1685
    @maranawityoutube1685 4 года назад +4

    በእውነት ትክክለኛ የናቴን አሰራር የሰራሽውአንቺ ነሽ
    ባለሙያ እኛቤት ገና በ15yr ነው ዶሮ መስራት እምንለምደው ታናሽ ከታላቅ ይመስገን እግዚሀብሄር አምላክ😍🙏🙏🙏💚💛💓

  • @tadelechmulunehmuluneh7080
    @tadelechmulunehmuluneh7080 5 месяцев назад

    እጅሽ ይባራክ ❤❤❤❤

  • @haymanotamlakie37
    @haymanotamlakie37 3 года назад +6

    በጣም ቆንጆ ነው ነገር ግ ን አንጀቱን የህል ማከማቻውን እንዲት እንዳወጣሽው ብታሳይ ጥሩ ነበር የማያውቁት ስላሉ፣ የጠፋብሽ ብልት ስም ታፋ ነው ታፋ ያልሽው እግር ነው

    • @lubabayimam6202
      @lubabayimam6202 3 года назад

      እድሜነ ጤነ ይስጥሺ እነመስግነለን

    • @uaeuae1563
      @uaeuae1563 3 года назад

      መቋድሻ ነው የሚባለው

  • @yirgalemtsegay3881
    @yirgalemtsegay3881 3 года назад

    Good jobb thank you for shering🌹❤️🌹

  • @masaretcity5093
    @masaretcity5093 4 года назад +4

    Thankyou so mouch Sister💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @rrr5704
    @rrr5704 Год назад

    ማሻአላ እናመሠግናለን

  • @terefedemise3190
    @terefedemise3190 4 месяца назад

    አመሰግናለሁ 🙏

  • @hawletebrahim9084
    @hawletebrahim9084 3 года назад

    በጣም ደሰ ይላል በርቺ

  • @أمزكريا-س9خ
    @أمزكريا-س9خ 2 года назад

    ቆዳውምንይሰራል ጎበዝበርቺ
    ቆይ ግን እድዚህ ባንለፍ ዝበለንብንቆራርጠው እደ አረብ ቤት

    • @Jameela-pt4yd
      @Jameela-pt4yd 2 месяца назад

      እኮ የሁለት አማት ቭድ

  • @hggjbv7071
    @hggjbv7071 3 года назад

    እጂሺ ይባረክ የንየ እህት👍👍👍👍👍👍👍👍💗💗💗💗💗💗💗💗💗💋💋💋💋💋💋💋

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 9 месяцев назад +1

    ትምርትሽ ጡሩ በረቺ ግን ቢላዋሽ ዘጋኝ

  • @buzabuza6653
    @buzabuza6653 Год назад

    Berehe eheta enamesegenalene eheta

  • @saeedarak5564
    @saeedarak5564 2 года назад

    በጣም ጎበዝነሸ እናመሰግናልን

  • @Demuye-y8l
    @Demuye-y8l 8 месяцев назад

    የማዳም ቤት ዶሮናየሀገራችን ዶሮ ይለያል ማለት new 😂😂😂ሳያዮ በጣም ይለያል 🤣🤣😁😁

  • @TsigieGashew
    @TsigieGashew Год назад

    ደግሞ እጅሽ ስታምር

  • @Sada-y5u
    @Sada-y5u Год назад

    እጅሽ ይበርክ ውድ❤❤❤❤

  • @TeddyTesfaya
    @TeddyTesfaya Месяц назад

    Enameseg nalen

  • @maranat7829
    @maranat7829 3 года назад

    ዋዉ እጅሽ ይባረክ እንዳጋጣም ሳይሺ ሳብስክራይብ አድርኩሽ 🙏❤❤💐💐

  • @RastawadegeBebi-y3g
    @RastawadegeBebi-y3g 8 месяцев назад

    በርች አድናቂሽ ነኝ

  • @HassetViews
    @HassetViews 4 года назад +2

    Nice tips, enamesegenalen🌻🌼🌻

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ

    ጎበዝ ነሽ አረዳድሽ

  • @ፍቅርኢየሱስነው
    @ፍቅርኢየሱስነው 4 года назад +4

    እናመስግናለን bro ከመባል እተረፍሽን

  • @TEka6244
    @TEka6244 4 месяца назад

    wow Very good

  • @Merimeron-ic2gh
    @Merimeron-ic2gh 8 месяцев назад

    ameseginalew aserarishi betam arf nw ina 1 tiyake alegn gubet min emdereg new sis

  • @AsratBurundo
    @AsratBurundo 28 дней назад +1

    Go bezi ye ne habesa

  • @Metcare-x8e
    @Metcare-x8e 5 месяцев назад

    Wow nesh

  • @PatimaPatima-qv8qv
    @PatimaPatima-qv8qv Год назад

    ማሻአሏህ በጠም ጓበዝ ነሽ በርች

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ውዴ

  • @tsedfa7295
    @tsedfa7295 Год назад

    መገልሸጥ የሚችል ዶሮ ነው ያመጣሽው ትልልቅ ሲሆን በጣም ነው የሚያስቸግረው

  • @denkneshdbochsurname
    @denkneshdbochsurname 4 месяца назад

    እኔ አሁን ከስደት መልስ አራት ቦታ መክፈልነው ማቀወ መላውስ አይመለከተኝም እኔነ ምታገባው ባሌ ግን እናቴ ባለሙያነች ላሰድባትነው ማለት😅😅😅 ላገባትከለክለኛለች ካለመድኩ😂😂😂😂❤

  • @FikreSelasiébezabih-oj9vc
    @FikreSelasiébezabih-oj9vc 11 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ነው በጣም የምወደው ምግብ ነው ብዙ ጊዜ በኢትዮጵያ ምግብ ቤቶች እበላለሁ!

  • @weliewelie8175
    @weliewelie8175 3 года назад +2

    thenku yenee konjoo💚💛❤👌✊👍

  • @tiruyeadebabay
    @tiruyeadebabay Год назад

    ዉይ የኔውድ ስታስተምሪኝ አባቴን ትዝ አስባልሽኝ እንዲህ ነው ያስተማረኝ ከእህቴጋር

  • @SeblinaSebli-o5r
    @SeblinaSebli-o5r 10 месяцев назад

    Betam enamesegnaleh sebli

  • @hailcom7604
    @hailcom7604 Год назад

    ❤❤❤❤በረች

  • @midoandhamadavlog1736
    @midoandhamadavlog1736 3 года назад

    Tankyou so true temehert naw yagjanbat

  • @GojjamLamesgen
    @GojjamLamesgen 3 месяца назад

    ጎበዝ በርቺ ይልመድብሽ እናሜ

  • @MartemarteMarte-t7f
    @MartemarteMarte-t7f 5 месяцев назад +1

    Woow

  • @destaw1251
    @destaw1251 2 года назад

    በጣም ነው እማመሰግነው