Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንግዲ መሠደብ ቀረ መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከዩ ቱብ
ፈቲ ፈቲ ክክክ
ፈቲ ፈቲ kkkkkkkkkkkkk
ፈቲ ፈቲ kkkkkkkkk
Sedah Naser kkkk
ፈቲ ፈቲ kkkkkkk
እግዚአብሔር ይመሥገን እድሜ ለእናቴ እጀን በማማሳ እየጎረጎመች አስተምራኛለች ❤❤❤
በጣም ነው ስትገነጥይ የምታስደስቸው ተባረኪ ቆንጆ
ለሰጡን አስተኛየት ከልብ እናመሰግናለን ተጨማሪ የምግብ አዘገጃጀት ቪዲዮዎችን ስለምንለቅ ገፃችንን በመከተል ይመልከቱ
ዋው በጣም ነው ስትገነጥይ ደስ የምትዩው ደሮ እራሱ ከለሩ ሲያምር ተባረኪ
አሁን ደግሞ ዶሮወን ከገነጠሉ በኃላ ወጡን አሰራር ይመሩ How to Make Ethiopian Doro WOT ruclips.net/video/7dgG1P04xRk/видео.html
ባለሞያው ወንድ ነው
ሁሉንም በትክክል ነው ያደረገችው የቆራረጠችው ፈረሰኛውን ሳይሆን ከጀርባው ያለውን ነው ፈረሰኛው እንዳለ ነው በጣም ጎበዝ መልካም የትንሳኤ። በአል ይሁንልሽ
አስራ ሁለት ነው ወይስ ከዛ በላይ ይሆናል አልቆጠርኩም.የበዛ መስሎኝ ነው. እናመሰግናለን. መልክ ስጠኝጂ ሞያ ከመለኛ ገፅ 🎉🎉🎉🎉🎉Thank you
በቃ ይሄ ነው ዶሮ ማለት ውጭ ሀገር ዶሮ ታለጀ ዉስጥ ወሃ ወሃ ይላል
ጎበዝ ይሄን አሰራር ነበር ስፈልግ የኖርኩት
እሰይ የእኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
አይ የኔ ባለሞያ በጣም እናመሰግናለን በርች
ዋው እናመሰግናል አቦ ባሌ እየጨቀጨቀኝ ነበር እንግድህ ዶሮዋን ይግዛ
😂😂😂
WoW beka yefasikama Yebetesebin doro ene negn Gintilitilun emawetatyimechachu abo God be wd U, melkam ba-aL!!!
አሪፍ ነው ማስተካከያ እኔ እደማቀው ባገራችን መላላጫ ከትካሻ ይጀምራል ሲገነጠል ከመሀል አረግሽው ሌላው ያበደ ነው ይመችሽ
እሲኪ አንቺ ገነጣጥለሽ አሳይን በወሬ አይደለም ዳይ ወደስራው
እናመሰግናለን እጅሽን ይባረክ እህት አለም
ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ: I am happy with your work 👍🏽💐
ዋው.በጣም.አሪፍ.ነው.እናመሰግናለን.
Betam gobez neshi enamesgenalew sada yalishe neshi tebarki
በእውነት፡ይሄአረብአገር፡ሥንቱንጉድይዞታ፡በእውነት፡አድዶሮአምጥተው፡ቆራርጭ፡ሢሉኝ፡መከራየንአይቸ፡ወይ5፡6አደርጋታለሁ፡እደዚህቁረጭቢሉኝ፡ምተምንአደርጋታለሁ፡ሀገራች፡የዶሮአገነጣጠልአሠራር፡ቦታይሠጠዋል፡እነንግዜ፡መልመድአለብን፡መችምአረብአገር፡ዶሮእርካሺነው፡
እደት የዶ ጭቅላት ይበላል??
O W አገራችንም ገብተን ስንት ቦታ ልቁረጠዉ እንዳንል
O W ሳህ
O W የኔቢጤነሽአችምአታውቂ
ከስር የሚገኘውን አድራሻ በመጫን የቡላ ገንፎ አዘገጃጀት ይመልከቱruclips.net/video/GB4fmifBx7M/видео.html
የሄ ነው ጎበዝ በርችልን ማር ነገር
99%ልክ ነሽ ጎበዝ ግን ከመለብለብሽ በፊት በስክርቢቶ ቀፎ ወይም በቀስም ብትነፊው ይመረጣል እናመስግናለን ውብ ባለሙያ ያገሬ ልጅ
ማሻ አላህ በጣም አርፍ ነው
ወይ ጉድ የዶሮ ጣጣ እንዲ ብዙ ነው ታየኝ እኮ እናመሰግናለን
ማሻአላህ እናመሰግናለን አርፍ ነው
ክክክክ ያችስ ቀላል ነው እንግሊዘኛ ስለምትችይ እኔማ እግሊዘኛ ይተናነቀኛል እና ብዙ ያሳለፍኳቸውን ነገር እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ብዙ ትውስታ አለኝ
ወይ ደሥ ሢል በአላህ ፍቃዲ አማቴጋ ሥሠራ አላፍረም
አመሰግናለሁ መለኛ ቆንጆ ትምህርት ነው።
አሪፍ ስራ ነው ጎበዝ ትክክለኛው የዶሮ አገነጣጠል!!!!!!!!Aአግኝተሻል።
አይ እኔማ አለሁ የምን መላላጫ የምን ፈረሠኛ አራት ቦታ ቆርጦ ከሩዝ ጋ ማገፍት ኦ አይ አረብ አገር ገልቱ አደረገንሀሀሀሀሀሆ
betam
Emu Mesi kkkkkkkkkkk eko
Emu Mesi betam
Emu Mesi ክክክክክክክ እኮ
Ewunet satinetachinin asitefan
ጎበዝ ባርቺ ውድ እህታችን
በጣም በቀላሉ ነው ያሳየሽን ተባረኪ❤
እህት ከልብ አመሰግናለሁ የኔቆጆ በርቺ እጅሽ ይባረክ
gobez yane enat e/her yebarkesh
ዋው በጣም ጡሩ ነው ሞያ ለመድሁ መሰደብ ቀረ ይብላኚ ለሥልክ ተመሥገን ማለነው ፈጣሪን እዲህ በነጣ ሞያ መልመድ
Weye, baletzealge, egesheybarke, 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤️
ምርጥ ነው እናመሰግናለን
አይ አሠራርሽ በጣም በጣም ቆጆነሽ እሻአላህ ለሀገሬ ያብቃኝ እና እዲቺ እያደረኩኝ ለመሥራት ጎጎሁኝ
Only My አብሽሪ ኢሻአላህ እህት አንድ ቀን አልፎልን ሀገራችን እገባለን ኢሻአላህ
Only My ዶሮ ሀገራችን ውድ ነው ከዚው ካርጎ ካላደረግን
fara
እረ እኔ እዴት እደሚገነ ጣጠል አላቅም ነብር አላህ ይስጥሽ ብርዪ ውዴ
እጂሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ ጎበዝ
Batem aref now gobez neshi 💯❤️🙏thank you
ጎበዝ ነሽ በርች
እናመስግናለን።ጎበዝነሽ
በጣም ጎበዝ ልጅ እጅሽ ይባረክ
ትክክል ናት የዶሮ አንገት ብዙ የሚበሉ አሉ እንደየቤቱ ነው ግን ትክክል ነው እኔ የማላውቀው ልብ እንጀት ነው የጨመርችው ትግሬ ጉርቤት ነበሩ እንጀት ልብ አንገት የሚጨምሩ ለልጆች ይስጣሉ ግን አቆራርጣ ትክክል ነው ዋና ብልት ልክ ነው ትናንሽ የማናቃቸው የተወስኑ ስዎች የሚጠቀሙ ያደርገችእ
እኔም ቀጥታ እንደዛ ነበር ያሰብኩት። አዲሳባ ከመጣው ጀምሮ የማየው የዶሮ አሰራር እና የእናቴ(የትግራይ) የተለያየ ነው፧ እዚ አደለም ከሆድ እቃው ሊጨምሩ ቆዳው ሁላ የሚጥሉ አሉ። በዚም አለ በዛ ለሴቶች በጣም አድካሚ ስራ ነው፡ በተለይ በአመት በዓል
በጣም ነው ማደቅሽ ዋው
እጂሽ ይባረክ እህቴ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም አሪፍ ነዉ
በትክክል ቆራርጠሻል ጎበዝ ላሳየሽን እናመሰግናለእን
enamesegenalen gen betame tekorareta
ግን ፈረስኛውን ለብዙ ቆረጥሽው ከውቀቴ አንፃር መቆረጥ የለበትም ላባወራ ይስጣል እንጅ
kkkkk
Eman Yesuf kkkkkk ke wkety antar ay shashye
Eman Yesuf kkkkkkkkk
አባ ወራየላትማ
Eman Yesuf kkkkkkkk
በጣም ጎበዝ ሀገራችን ዶሮና ጠላ የሰራች ሙያ ያላት ሤት ነው ምትባለው
ኢትዮጵያዬ ክትፎ አደረግሻት ከ12 ማለፍ የለበትም
Good Job .... You remind me a lot!
እኔ እስከማቀው የዱሮ ጭቅላት ይጣላል አይሰራም ፣ ፈረሰኛ አንቺ እንዳደረግሽው አይቆራረጥም ፣ ክንፍን ደግሞ እንደሱ አይቆረጥም እንዴ እራሱ ክንፍ መኖር አለበጥ ዳርዳሩ ነው የሚቆረጠው በተረፈ ግን ጥሩ ነው እናመሰግናለን፡፡
Mela Gebre ትክክል አይሰራም ይጣላል
ዶሮ ውን ስንት ቦታ አደረገችሁ በጌታ
ማዲረግምይቻላል
@@mama-xf1mw yseral ehte
ጥሩ ት/ት ነው ለሴቱሁላ❤❤❤
wow enemasegnalan
gobez neshi tedet yal sera new👌👌👌👌👌👌👌😙😙😙😙😙
weyne yedero chnklat ybelal ende semche Alakm .feresegnawum yabawera new gn koraretshuw lehulum endiders new wa betam enamesegnalen
Thank you so much Please can you directMore slowly again
waww tank you sister's alaweqem neber betam gobez
እናመሠግናለን ጎበዝ ነሽ
Wow enes endi beliche miserabet yagere doro nafekegn
ሀይማኖትንና ዶሮ አገነጣጠልን ምን አመጣው አንዳንድ ሰው አላችሁ የምትናገሩትን አስተውሉ እግዝአብሔር አምላክ ማስተዋልና ልቦናን ይስጣችሁ የድግል ማሪያም ልጅ ወስበህት ለእግዝአብሔር አሜን
Tigst Yemane ezi gar sile haymanot yemiyawera hulu ye doro chinklat yeyazu nachew min madreg yichalal zim new enji
ዋውውው ማማዬ ጎበዝ
መሸ,አለ,እነመሰግነሌን❤❤❤❤❤እጂሺን,ኩፍ,እንደይነከት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀሀሀሀሀሀ ዶሮ ሳይ ሁሌም የማርሳት እህት አለቸኝ እሷ ትልቄ ናት ታረዶ ዶሮው ስሩ ተብለን ለሁለት ከ8 ቆራረጥነው 12 ነው የሚሆነው ስትል እኔ አላቅም 10 ጊዜ ብንቆጥርው 8 ነው ምኑን እንደቆረጥንው አናቅም ሁለታችንም ሙደላ ነን ሀሀሀ ከጎረበት ሰው ጠርተን በግድ አስር አረገው ቆረጡልን ማታ ሲቆጠር አስር ሁለቱስ ስንባል ተያይዘን በሳቅ ሀሀሀሀሀሀ ወንድማችን በልተውት ነው አለ ከዚያ እወነቱን ተናገርን እህቴን ተቆጧት እኔ ልጅ ሰለነበርኩ አላቅም በጨቅላ ዘመኔ ስደት ገባው አሁን አራሱ አልችልም ባሌ እሱ ይሁነው
ስደተኛ ነኝ እናቴን ናፋቂ አሳቅሽኝ
ክክክክክክክክ በሳቅ ገደልሽኝእህቴን አስታወሽኝ የኔ እህት ምን ብታደርግ ጥሩ መሰለሽባል አግብታ ገጠር ከቤተሰቦቹ ሄደች ከዚም አማቷአ ደሮ አሳርዳ ስሪ አለቻት ይች ልጅ መዝለል እንጅ ደሮ አሰራር የት አውቃ እናቴ ሁሌም አንች ሁሌ ከኔጋር አትኔሪ ነይ ተማሪ ስትላት እሷ ኬር የላትምእና ይች አማት ትስራ ብላ ፈረደችባትባልየው እርሷ ተማሪ ስለሆነች አታውቅም አላት እንዴ እናቷ ባለሙያ አይደለች ምን ይዛ አሳደገቻት አለች አይ ተፈረደባት እድትሰራ ከዚ ባልየው ይችል ነበር ተገነጣጠለላት እና ሰጣት ከዚያ ስታትብ አዱን መላላጫ አሞራው ይዞት ሄደ
Kkkkkkkkkkk ሳምራዊት በጣም አሳቅሽኝ ይሄ የደሮ አሰራር እኮ ሴት ይፈትናል ሆሆሆ እኔ አሁን መች እችላለሁ በሰላም ልመለስና ከአገሬ እናቴን አስተምሪኝ እላለሁ የኔ ታናሽ ሁሉን ነገር ታቃለች እኔ ከመዝለል ውጭ ምንም አላቅም አሁን ከማዳም ቤት ከ4 ገናጣጥየ ቁጭ ነው
ክክክክ እውነትሽን ነው ደሮ እስክታውቂው ድረስ ይፈትናል እንጅ ቀላል ነውእነዚህ አረቦች እማ ከ4 ወይም ከሁለት ሲያስፈልጋቸው እስከዳለዋ ያሰሩናልክክክክክክ ደግሞ የኔን ልገርሽ አዲስ እደመጣሁ ዶሮዋን መለያየት የለ እስከነዳለዋ ሰርተው ይበላሉና ብይ አሉኝ አልወድም አልኳቸውና ከጉረቤት አንዲት ኢትዮጵያ ነበረች አልበላ አለች ምግብ ከዚሁ ልትሞት ነው እስኪ አናግራት አሏት አናገረችኝ ለምን አትበይም ካልበላሽ ስራ አሰሪም አለችኝክክክክ እንዴ እዴት ነው እስከነነብሷ ደሮይቱን እየሰሩአሳውን የውሃ ማት ከተው እዴት ይበላኝ ስላት በስቅ ሞትች እልሻለሁ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሳምሪ የኔ ቆንጆ ይሄ የአረብ አገር ገጠመኝ አይወራ ሀሀሀሀሀሀ እኔ ግን በምግብ በኩል ብዙም አልተቸገረኩ ቋንቋም English ga ነበር የምግባባቸው ግን አንድ ቀን የሆነ እቃ ሰብሬ እነሱ ወተው እኔ የቁም መጥረጊያ አንሳለው ብየ ሳላስበው ነክቸው ወረዶ ፈረጠ ድንጋጤየን አጠይቂኝ ከዚያ ዝባላ ውስጥ አፋፋሼ አስገባው እና በማግስቱ እቃው ተፈለገ የት ነው ብለው ሲጠይቁኝ ማዳም እንግሊዘኛ አትችልም ባሏነነው የሚችለው እና እራሴን ነቅነቅ እያረኩ ሆየን ስትለኝ ላ ላ ላ ከዚህ ነበር ስትለኝ ላላ መጨረሻ ላይ ተናዳ ዝም አለች ባሏ ሲመጣ ወስዳ አናገረኝ አላየሁም አልኩት ሀሀሀሀሀ ሳስበው ያስቀኛል
Enamsgnalne kafchi galagalsegi❤❤❤
እጅሽ ይባረክ
ክክክክክ እሄ እዛው ኢትዮጵያ ላይ ቀረ ማማዬ እናመግናለን። ማዳምን ይሄንን ባሳያት ትስቅብኝ ይሆን እዴ
ዋው በጣም አስተማሪ ነው
ወው የምራል
ማሻአሏህ 100 በ 100
Enamesegnalen.Gin anatwa yibelal ende sewoch????
ፈረሰኛው እና ክንፉ እንደዚህ አይቆረጥም ደግሞ የዶሮ ጭንቅላት አብሮ አይሰራም ሌላው ጥሩ ነው እናመሰግናለን
Very helpful. Thank you!
ruclips.net/video/7dgG1P04xRk/видео.html
betkikil new yegenetatelishiw ejish yibarek betam balemuya nesh.
Uuuuuuuu Feresegna qorarexechiw
ተባረኪ እናት ባለሙያነሽ
ሀሀሀሀ አረቦች ለዶሮ መገነጣጠል እንበ ሀበሻ ቄንጥ ብያበዙ ምን ይዉጠኝ ነበር በቀን10d ዶር አሥቡት
BINT ሙና ሙክታር weliahu tekiekli wed
BINT ሙና ሙክታር ሀሀሀሀሀ እውነት ነው
Kkkkkk awooTekekil
BINT ሙና ሙክታር kkkkkኢወላህ
BINT ሙና ሙክታር eko
idme la ummi astameragnalech lahullum tnx
ሞያ ጎሎታል አልተነፏም በተረፈ ሀሪፍ ነው
በስክብሬቶ ቆዳው እንዲወጠር ንፊውበተረፈ በርቺ እኔ በአስራሁለት አመቴ ነው የለመድኩ😂😂😂😂
Arif new enamesegnalen
amazing new kezih behuala set flega kere
አሰራርሽ በጣም አሪፍነዉ
ጉድ የዶሮ ቅጭላት መበላቱን አላቅም ነበር ሢቀጥል በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሠግናለን እኔ መቸም ሣልሠራው በማየት ደከመኝ
Zozo Zozo kkkkkk ayzosh ደከመሽ? ሙስሊም ከሆንሽ ጭንቅላቱ አይበላም
الحمد الله الي كل حال ኧረ ተይኝ በጣም ነው የደከመኝ ሙሥሊም ነኝ ማር
Zozo Zozo በቃ አይበላም ውዴ
Zozo Zozo ግን ሌላ ሰውም ጠይቂ
الحمد الله الي كل حال
እናመሰግናለን 👍🏽
ዋው ነው
mshaalla 👌👍
ወገብአቆራረጥሽትክልልአይደለም.በተረፈበርቺ
Enamasaginalen
kene agetu mukwuhe zifzif siderg aycha alawkm
Annalehu betam koshasha nesh
Betam gobez gen yetachegnaw wegeb yemahelegnw atnt alwetam
እውነትም መልክ ስጠኝ እጂ ሞያ ከጎሮቤት ሚለው ተረት ተመችኝ
ስታዛዝን ዶረዋ ምስኪን
ፈረሰኛ ለሁለት አይከፈልም 100% መጀመሪያ ላይ ደግሞ ቆዳ ከመላጥሽ በፊት ደሮይቱ በ ሸምበቆ መነፍት አለበት ምክነያቱም ቆዳዋ ሳይበጫጨጨቅ ይወጣል ሰምተሻል
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
❤❤❤❤
Thanks for shearing
Wwooww wwooww wwooww wwooww. 😍😍😍 ምሪጢ ኣሪጋሺኔዉዬ ጋናጣጣሊሺዉ. አናመሰጊናሌን
ፈረሰኛውን ለሶስት ውይ እድሜ ለናቴ በሚያምር ሁኔታ አስተምራኛለት
ምኑም አልገባኝ በጣም ቆራረጥሽ እኮ ሆሆሆሆ
እንግዲ መሠደብ ቀረ መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከዩ ቱብ
ፈቲ ፈቲ ክክክ
ፈቲ ፈቲ kkkkkkkkkkkkk
ፈቲ ፈቲ kkkkkkkkk
Sedah Naser kkkk
ፈቲ ፈቲ kkkkkkk
እግዚአብሔር ይመሥገን እድሜ ለእናቴ እጀን በማማሳ እየጎረጎመች አስተምራኛለች ❤❤❤
በጣም ነው ስትገነጥይ የምታስደስቸው ተባረኪ ቆንጆ
ለሰጡን አስተኛየት ከልብ እናመሰግናለን
ተጨማሪ የምግብ አዘገጃጀት ቪዲዮዎችን ስለምንለቅ ገፃችንን በመከተል ይመልከቱ
ዋው በጣም ነው ስትገነጥይ ደስ የምትዩው ደሮ እራሱ ከለሩ ሲያምር ተባረኪ
አሁን ደግሞ ዶሮወን ከገነጠሉ በኃላ ወጡን አሰራር ይመሩ
How to Make Ethiopian Doro WOT
ruclips.net/video/7dgG1P04xRk/видео.html
ባለሞያው ወንድ ነው
ሁሉንም በትክክል ነው ያደረገችው የቆራረጠችው ፈረሰኛውን ሳይሆን ከጀርባው ያለውን ነው ፈረሰኛው እንዳለ ነው በጣም ጎበዝ መልካም የትንሳኤ። በአል ይሁንልሽ
አሁን ደግሞ ዶሮወን ከገነጠሉ በኃላ ወጡን አሰራር ይመሩ
How to Make Ethiopian Doro WOT
ruclips.net/video/7dgG1P04xRk/видео.html
አስራ ሁለት ነው ወይስ ከዛ በላይ ይሆናል አልቆጠርኩም.የበዛ መስሎኝ ነው. እናመሰግናለን. መልክ ስጠኝጂ ሞያ ከመለኛ ገፅ 🎉🎉🎉🎉🎉Thank you
በቃ ይሄ ነው ዶሮ ማለት ውጭ ሀገር ዶሮ ታለጀ ዉስጥ ወሃ ወሃ ይላል
ጎበዝ ይሄን አሰራር ነበር ስፈልግ የኖርኩት
እሰይ የእኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
አይ የኔ ባለሞያ በጣም እናመሰግናለን በርች
ዋው እናመሰግናል አቦ ባሌ እየጨቀጨቀኝ ነበር እንግድህ ዶሮዋን ይግዛ
😂😂😂
WoW beka yefasikama Yebetesebin doro ene negn Gintilitilun emawetat
yimechachu abo God be wd U, melkam ba-aL!!!
አሪፍ ነው ማስተካከያ እኔ እደማቀው ባገራችን መላላጫ ከትካሻ ይጀምራል ሲገነጠል ከመሀል አረግሽው ሌላው ያበደ ነው ይመችሽ
እሲኪ አንቺ ገነጣጥለሽ አሳይን በወሬ አይደለም ዳይ ወደስራው
እናመሰግናለን እጅሽን ይባረክ እህት አለም
ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ: I am happy with your work 👍🏽💐
ዋው.በጣም.አሪፍ.ነው.እናመሰግናለን.
አሁን ደግሞ ዶሮወን ከገነጠሉ በኃላ ወጡን አሰራር ይመሩ
How to Make Ethiopian Doro WOT
ruclips.net/video/7dgG1P04xRk/видео.html
Betam gobez neshi enamesgenalew sada yalishe neshi tebarki
በእውነት፡ይሄአረብአገር፡ሥንቱንጉድይዞታ፡በእውነት፡አድዶሮአምጥተው፡ቆራርጭ፡ሢሉኝ፡መከራየንአይቸ፡ወይ5፡6አደርጋታለሁ፡እደዚህቁረጭቢሉኝ፡ምተምንአደርጋታለሁ፡ሀገራች፡የዶሮአገነጣጠልአሠራር፡ቦታይሠጠዋል፡እነንግዜ፡መልመድአለብን፡መችምአረብአገር፡ዶሮእርካሺነው፡
እደት የዶ ጭቅላት ይበላል??
O W አገራችንም ገብተን ስንት ቦታ
ልቁረጠዉ እንዳንል
O W ሳህ
O W የኔቢጤነሽአችምአታውቂ
ከስር የሚገኘውን አድራሻ በመጫን የቡላ ገንፎ አዘገጃጀት ይመልከቱ
ruclips.net/video/GB4fmifBx7M/видео.html
የሄ ነው ጎበዝ በርችልን ማር ነገር
99%ልክ ነሽ ጎበዝ ግን ከመለብለብሽ በፊት በስክርቢቶ ቀፎ ወይም በቀስም ብትነፊው ይመረጣል እናመስግናለን ውብ ባለሙያ ያገሬ ልጅ
ማሻ አላህ በጣም አርፍ ነው
ወይ ጉድ የዶሮ ጣጣ እንዲ ብዙ ነው ታየኝ እኮ እናመሰግናለን
ማሻአላህ እናመሰግናለን አርፍ ነው
ክክክክ ያችስ ቀላል ነው እንግሊዘኛ ስለምትችይ እኔማ እግሊዘኛ ይተናነቀኛል እና ብዙ ያሳለፍኳቸውን ነገር እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ብዙ ትውስታ አለኝ
ወይ ደሥ ሢል በአላህ ፍቃዲ አማቴጋ ሥሠራ አላፍረም
አመሰግናለሁ መለኛ ቆንጆ ትምህርት ነው።
አሁን ደግሞ ዶሮወን ከገነጠሉ በኃላ ወጡን አሰራር ይመሩ
How to Make Ethiopian Doro WOT
ruclips.net/video/7dgG1P04xRk/видео.html
አሪፍ ስራ ነው ጎበዝ ትክክለኛው የዶሮ አገነጣጠል!!!!!!!!Aአግኝተሻል።
አሁን ደግሞ ዶሮወን ከገነጠሉ በኃላ ወጡን አሰራር ይመሩ
How to Make Ethiopian Doro WOT
ruclips.net/video/7dgG1P04xRk/видео.html
አይ እኔማ አለሁ የምን መላላጫ የምን ፈረሠኛ አራት ቦታ ቆርጦ ከሩዝ ጋ ማገፍት ኦ አይ አረብ አገር ገልቱ አደረገንሀሀሀሀሀሆ
betam
Emu Mesi kkkkkkkkkkk eko
Emu Mesi betam
Emu Mesi ክክክክክክክ እኮ
Ewunet satinetachinin asitefan
ጎበዝ ባርቺ ውድ እህታችን
በጣም በቀላሉ ነው ያሳየሽን ተባረኪ❤
እህት ከልብ አመሰግናለሁ የኔቆጆ በርቺ እጅሽ ይባረክ
gobez yane enat e/her yebarkesh
ዋው በጣም ጡሩ ነው
ሞያ ለመድሁ መሰደብ ቀረ ይብላኚ ለሥልክ ተመሥገን ማለነው ፈጣሪን እዲህ በነጣ ሞያ መልመድ
Weye, baletzealge, egesheybarke, 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤️
ምርጥ ነው እናመሰግናለን
አይ አሠራርሽ በጣም በጣም ቆጆነሽ እሻአላህ ለሀገሬ ያብቃኝ እና እዲቺ እያደረኩኝ ለመሥራት ጎጎሁኝ
Only My አብሽሪ ኢሻአላህ እህት አንድ ቀን አልፎልን ሀገራችን እገባለን ኢሻአላህ
Only My ዶሮ ሀገራችን ውድ ነው ከዚው ካርጎ ካላደረግን
fara
ከስር የሚገኘውን አድራሻ በመጫን የቡላ ገንፎ አዘገጃጀት ይመልከቱ
ruclips.net/video/GB4fmifBx7M/видео.html
እረ እኔ እዴት እደሚገነ ጣጠል አላቅም ነብር አላህ ይስጥሽ ብርዪ ውዴ
እጂሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ ጎበዝ
Batem aref now gobez neshi 💯❤️🙏thank you
ጎበዝ ነሽ በርች
እናመስግናለን።ጎበዝነሽ
በጣም ጎበዝ ልጅ እጅሽ ይባረክ
ትክክል ናት የዶሮ አንገት ብዙ የሚበሉ አሉ እንደየቤቱ ነው ግን ትክክል ነው እኔ የማላውቀው ልብ እንጀት ነው የጨመርችው ትግሬ ጉርቤት ነበሩ እንጀት ልብ አንገት የሚጨምሩ ለልጆች ይስጣሉ ግን አቆራርጣ ትክክል ነው ዋና ብልት ልክ ነው ትናንሽ የማናቃቸው የተወስኑ ስዎች የሚጠቀሙ ያደርገችእ
እኔም ቀጥታ እንደዛ ነበር ያሰብኩት። አዲሳባ ከመጣው ጀምሮ የማየው የዶሮ አሰራር እና የእናቴ(የትግራይ) የተለያየ ነው፧ እዚ አደለም ከሆድ እቃው ሊጨምሩ ቆዳው ሁላ የሚጥሉ አሉ። በዚም አለ በዛ ለሴቶች በጣም አድካሚ ስራ ነው፡ በተለይ በአመት በዓል
በጣም ነው ማደቅሽ ዋው
እጂሽ ይባረክ እህቴ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም አሪፍ ነዉ
በትክክል ቆራርጠሻል ጎበዝ ላሳየሽን እናመሰግናለእን
enamesegenalen gen betame tekorareta
ግን ፈረስኛውን ለብዙ ቆረጥሽው ከውቀቴ አንፃር መቆረጥ የለበትም ላባወራ ይስጣል እንጅ
kkkkk
Eman Yesuf kkkkkk ke wkety antar ay shashye
Eman Yesuf kkkkkkkkk
አባ ወራየላትማ
Eman Yesuf kkkkkkkk
በጣም ጎበዝ ሀገራችን ዶሮና ጠላ የሰራች ሙያ ያላት ሤት ነው ምትባለው
ኢትዮጵያዬ ክትፎ አደረግሻት ከ12 ማለፍ የለበትም
Good Job .... You remind me a lot!
እኔ እስከማቀው የዱሮ ጭቅላት ይጣላል አይሰራም ፣ ፈረሰኛ አንቺ እንዳደረግሽው አይቆራረጥም ፣ ክንፍን ደግሞ እንደሱ አይቆረጥም እንዴ እራሱ ክንፍ መኖር አለበጥ ዳርዳሩ ነው የሚቆረጠው በተረፈ ግን ጥሩ ነው እናመሰግናለን፡፡
Mela Gebre ትክክል አይሰራም ይጣላል
ዶሮ ውን ስንት ቦታ አደረገችሁ በጌታ
ከስር የሚገኘውን አድራሻ በመጫን የቡላ ገንፎ አዘገጃጀት ይመልከቱ
ruclips.net/video/GB4fmifBx7M/видео.html
ማዲረግምይቻላል
@@mama-xf1mw yseral ehte
ጥሩ ት/ት ነው ለሴቱሁላ❤❤❤
wow enemasegnalan
gobez neshi tedet yal sera new👌👌👌👌👌👌👌😙😙😙😙😙
weyne yedero chnklat ybelal ende semche Alakm .feresegnawum yabawera new gn koraretshuw lehulum endiders new wa betam enamesegnalen
Thank you so much
Please can you direct
More slowly again
waww tank you sister's alaweqem neber betam gobez
እናመሠግናለን ጎበዝ ነሽ
Wow enes endi beliche miserabet yagere doro nafekegn
ሀይማኖትንና ዶሮ አገነጣጠልን ምን አመጣው አንዳንድ ሰው አላችሁ የምትናገሩትን አስተውሉ እግዝአብሔር አምላክ ማስተዋልና ልቦናን ይስጣችሁ የድግል ማሪያም ልጅ ወስበህት ለእግዝአብሔር አሜን
Tigst Yemane ezi gar sile haymanot yemiyawera hulu ye doro chinklat yeyazu nachew min madreg yichalal zim new enji
ከስር የሚገኘውን አድራሻ በመጫን የቡላ ገንፎ አዘገጃጀት ይመልከቱ
ruclips.net/video/GB4fmifBx7M/видео.html
ዋውውው ማማዬ ጎበዝ
መሸ,አለ,እነመሰግነሌን❤❤❤❤❤እጂሺን,ኩፍ,እንደይነከት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀሀሀሀሀሀ ዶሮ ሳይ ሁሌም የማርሳት እህት አለቸኝ እሷ ትልቄ ናት ታረዶ ዶሮው ስሩ ተብለን ለሁለት ከ8 ቆራረጥነው 12 ነው የሚሆነው ስትል እኔ አላቅም 10 ጊዜ ብንቆጥርው 8 ነው ምኑን እንደቆረጥንው አናቅም ሁለታችንም ሙደላ ነን ሀሀሀ ከጎረበት ሰው ጠርተን በግድ አስር አረገው ቆረጡልን ማታ ሲቆጠር አስር ሁለቱስ ስንባል ተያይዘን በሳቅ ሀሀሀሀሀሀ ወንድማችን በልተውት ነው አለ ከዚያ እወነቱን ተናገርን እህቴን ተቆጧት እኔ ልጅ ሰለነበርኩ አላቅም በጨቅላ ዘመኔ ስደት ገባው አሁን አራሱ አልችልም ባሌ እሱ ይሁነው
ስደተኛ ነኝ እናቴን ናፋቂ አሳቅሽኝ
ክክክክክክክክ በሳቅ ገደልሽኝ
እህቴን አስታወሽኝ የኔ እህት ምን ብታደርግ ጥሩ መሰለሽ
ባል አግብታ ገጠር ከቤተሰቦቹ ሄደች ከዚም አማቷአ ደሮ አሳርዳ ስሪ አለቻት ይች ልጅ መዝለል እንጅ ደሮ አሰራር የት አውቃ እናቴ ሁሌም አንች ሁሌ ከኔጋር አትኔሪ ነይ ተማሪ ስትላት እሷ ኬር የላትም
እና ይች አማት ትስራ ብላ ፈረደችባት
ባልየው እርሷ ተማሪ ስለሆነች አታውቅም አላት እንዴ እናቷ ባለሙያ አይደለች ምን ይዛ አሳደገቻት አለች አይ ተፈረደባት እድትሰራ ከዚ ባልየው ይችል ነበር ተገነጣጠለላት እና ሰጣት ከዚያ ስታትብ አዱን መላላጫ አሞራው ይዞት ሄደ
Kkkkkkkkkkk ሳምራዊት በጣም አሳቅሽኝ ይሄ የደሮ አሰራር እኮ ሴት ይፈትናል ሆሆሆ እኔ አሁን መች እችላለሁ በሰላም ልመለስና ከአገሬ እናቴን አስተምሪኝ እላለሁ የኔ ታናሽ ሁሉን ነገር ታቃለች እኔ ከመዝለል ውጭ ምንም አላቅም አሁን ከማዳም ቤት ከ4 ገናጣጥየ ቁጭ ነው
ክክክክ እውነትሽን ነው ደሮ እስክታውቂው ድረስ ይፈትናል እንጅ ቀላል ነው
እነዚህ አረቦች እማ ከ4 ወይም ከሁለት ሲያስፈልጋቸው እስከዳለዋ ያሰሩናል
ክክክክክክ ደግሞ የኔን ልገርሽ አዲስ እደመጣሁ ዶሮዋን መለያየት የለ እስከነዳለዋ ሰርተው ይበላሉና ብይ አሉኝ አልወድም አልኳቸውና ከጉረቤት አንዲት ኢትዮጵያ ነበረች አልበላ አለች ምግብ ከዚሁ ልትሞት ነው እስኪ አናግራት አሏት አናገረችኝ ለምን አትበይም ካልበላሽ ስራ አሰሪም አለችኝ
ክክክክ እንዴ እዴት ነው እስከነነብሷ ደሮይቱን እየሰሩ
አሳውን የውሃ ማት ከተው እዴት ይበላኝ ስላት በስቅ ሞትች እልሻለሁ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሳምሪ የኔ ቆንጆ ይሄ የአረብ አገር ገጠመኝ አይወራ ሀሀሀሀሀሀ እኔ ግን በምግብ በኩል ብዙም አልተቸገረኩ ቋንቋም English ga ነበር የምግባባቸው ግን አንድ ቀን የሆነ እቃ ሰብሬ እነሱ ወተው እኔ የቁም መጥረጊያ አንሳለው ብየ ሳላስበው ነክቸው ወረዶ ፈረጠ ድንጋጤየን አጠይቂኝ ከዚያ ዝባላ ውስጥ አፋፋሼ አስገባው እና በማግስቱ እቃው ተፈለገ የት ነው ብለው ሲጠይቁኝ ማዳም እንግሊዘኛ አትችልም ባሏነነው የሚችለው እና እራሴን ነቅነቅ እያረኩ ሆየን ስትለኝ ላ ላ ላ ከዚህ ነበር ስትለኝ ላላ መጨረሻ ላይ ተናዳ ዝም አለች ባሏ ሲመጣ ወስዳ አናገረኝ አላየሁም አልኩት ሀሀሀሀሀ ሳስበው ያስቀኛል
Enamsgnalne kafchi galagalsegi❤❤❤
እጅሽ ይባረክ
ለሰጡን አስተኛየት ከልብ እናመሰግናለን
ተጨማሪ የምግብ አዘገጃጀት ቪዲዮዎችን ስለምንለቅ ገፃችንን በመከተል ይመልከቱ
ክክክክክ እሄ እዛው ኢትዮጵያ ላይ ቀረ ማማዬ እናመግናለን። ማዳምን ይሄንን ባሳያት ትስቅብኝ ይሆን እዴ
ዋው በጣም አስተማሪ ነው
አሁን ደግሞ ዶሮወን ከገነጠሉ በኃላ ወጡን አሰራር ይመሩ
How to Make Ethiopian Doro WOT
ruclips.net/video/7dgG1P04xRk/видео.html
ወው የምራል
ማሻአሏህ 100 በ 100
Enamesegnalen.Gin anatwa yibelal ende sewoch????
ፈረሰኛው እና ክንፉ እንደዚህ አይቆረጥም ደግሞ የዶሮ ጭንቅላት አብሮ አይሰራም ሌላው ጥሩ ነው እናመሰግናለን
አሁን ደግሞ ዶሮወን ከገነጠሉ በኃላ ወጡን አሰራር ይመሩ
How to Make Ethiopian Doro WOT
ruclips.net/video/7dgG1P04xRk/видео.html
Very helpful. Thank you!
ruclips.net/video/7dgG1P04xRk/видео.html
betkikil new yegenetatelishiw ejish yibarek betam balemuya nesh.
ከስር የሚገኘውን አድራሻ በመጫን የቡላ ገንፎ አዘገጃጀት ይመልከቱ
ruclips.net/video/GB4fmifBx7M/видео.html
Uuuuuuuu Feresegna qorarexechiw
ተባረኪ እናት ባለሙያነሽ
ሀሀሀሀ አረቦች ለዶሮ መገነጣጠል እንበ ሀበሻ ቄንጥ ብያበዙ ምን ይዉጠኝ ነበር በቀን10d ዶር አሥቡት
BINT ሙና ሙክታር weliahu tekiekli wed
BINT ሙና ሙክታር ሀሀሀሀሀ እውነት ነው
Kkkkkk awoo
Tekekil
BINT ሙና ሙክታር kkkkkኢወላህ
BINT ሙና ሙክታር eko
idme la ummi astameragnalech lahullum tnx
ሞያ ጎሎታል አልተነፏም በተረፈ ሀሪፍ ነው
በስክብሬቶ ቆዳው እንዲወጠር ንፊውበተረፈ በርቺ እኔ በአስራሁለት አመቴ ነው የለመድኩ😂😂😂😂
Arif new enamesegnalen
amazing new kezih behuala set flega kere
አሰራርሽ በጣም አሪፍነዉ
ጉድ የዶሮ ቅጭላት መበላቱን አላቅም ነበር
ሢቀጥል በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሠግናለን እኔ መቸም ሣልሠራው በማየት ደከመኝ
Zozo Zozo kkkkkk ayzosh ደከመሽ? ሙስሊም ከሆንሽ ጭንቅላቱ አይበላም
الحمد الله الي كل حال ኧረ ተይኝ በጣም ነው የደከመኝ ሙሥሊም ነኝ ማር
Zozo Zozo በቃ አይበላም ውዴ
Zozo Zozo ግን ሌላ ሰውም ጠይቂ
الحمد الله الي كل حال
እናመሰግናለን 👍🏽
ዋው ነው
mshaalla 👌👍
ወገብአቆራረጥሽትክልልአይደለም.በተረፈበርቺ
Enamasaginalen
kene agetu mukwuhe zifzif siderg aycha alawkm
Annalehu betam koshasha nesh
Betam gobez gen yetachegnaw wegeb yemahelegnw atnt alwetam
ለሰጡን አስተኛየት ከልብ እናመሰግናለን
ተጨማሪ የምግብ አዘገጃጀት ቪዲዮዎችን ስለምንለቅ ገፃችንን በመከተል ይመልከቱ
እውነትም መልክ ስጠኝ እጂ ሞያ ከጎሮቤት ሚለው ተረት ተመችኝ
ስታዛዝን ዶረዋ ምስኪን
ፈረሰኛ ለሁለት አይከፈልም 100%
መጀመሪያ ላይ ደግሞ ቆዳ ከመላጥሽ በፊት ደሮይቱ በ ሸምበቆ መነፍት አለበት ምክነያቱም ቆዳዋ ሳይበጫጨጨቅ ይወጣል ሰምተሻል