Ethiopian Food - Final Step, Doro Wat (Wet) Cooking "የዶሮ ወጥ አሰራር"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @መቅደስበላይመቅደስበላይ

    Pels ኮመንት ሰጭ አስቡ ይህ ትምህርት ለማያውቅ ነው ሰው ያለውን ከስጠ ንፉግ አይባልም። ማማዬ እናመሰግናለን በዱሮ በሬ ያርስ የለም።

    • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሐ1ነ
      @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሐ1ነ 7 лет назад +5

      መቅደስ በላይ መቅደስ በላይ Lik Nesh Ehte Yedrowu Alfal Kezemenu Gar Megaz New Enatachin Erejim Edmena Tena Ystot Enamesegnalen

    • @imissyoumom-gq3dr
      @imissyoumom-gq3dr 6 лет назад +2

      መቅደስ በላይ መቅደስ በላይ yanee konjo tikikil bileshal enem menager yemifeligew neber shinkurt meketef enkuwan yematawk set ahun shinkurt beza anese wezeta yiketilalu

    • @ሀሊነኝከሳውድሀሊነኝከሳው
      @ሀሊነኝከሳውድሀሊነኝከሳው 6 лет назад +2

      ኅረ ሽኩርቱ አሳል እኔካን ኢትዮ ሁኛ ዶሮ ስርቸ አልልቅም አረብ ሀገር ስሰራ እድህ አደለም። እምንሰራው ለማንኛውም ሰው እደሙያው። ነው በርችልን ማምየ

    • @hananabdullahhananabdullah7989
      @hananabdullahhananabdullah7989 6 лет назад +1

      መቅደስ በላይ መቅደስ በላይ
      ትክክል ነው

    • @alemalem1373
      @alemalem1373 6 лет назад

      መቅደስ በላይ መቅደስ በላይ ትክክል

  • @papalove8863
    @papalove8863 7 лет назад +27

    ኮመንት የምትሰጡት የሷ አሰራር ከተመቻቹ መከተል ነው ያልተመቻቹ ደሞ መተው ነው ትርፍ አታውሩ

  • @mytigraylove9621
    @mytigraylove9621 7 лет назад +29

    እናመሰግናለን እናታችን ሰው እኮክፉ ነው እሷ ለእኛ ለማናውቀው ከእሷ እንማራለን ያወቃችሁ ወይም አሳውቁን ወይስ አናቅም ብንላችሁ ኢ እንዴት አታውቅም ብላችሁ ሃሜትና ሹክሹክታ ነው የምታውቁት ስለዚ ኮመንት ላይ ማንዛበብ ይቅርባችሁ ስራዋ በጣም ምርጥ እና ጣፋጭ ነው ወጡ ባለሙያ በተለያየ መልኩ ይሰራል እንደ መርፌ አይን አንድ ነገር ይዛችሁ ችክ አትበሉ አሰራር እንደቤቱ እና እንደባለሙያው ነው ሽንጉርት በብዛት የሚጨመረው ሃገራችን እንዲበረክትም በመሆኑ አትርሱ

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад +1

      በትክክል ሰውን ማበረታታት አኖድም ማሽቃበጥ እጂ

    • @sabatsahaye495
      @sabatsahaye495 4 года назад

      THANKS SO MUCH FOR YOUR TIME AND your hard work ' Betame Gobez mama' Beyame Teleke Mesgana Yegebashale'

  • @lobabaahmed1701
    @lobabaahmed1701 7 лет назад +12

    የኔ እና እዳች ባለሞያ የለም ማለቴ እዳች ግልፅ ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ የለም አላህ እድሜሽ ርዝም ያርግልን ዉድድድ

  • @esuyaqaleesuyaqale8652
    @esuyaqaleesuyaqale8652 7 лет назад +35

    ምንድነው አንዳንዶቻችሁ እኔ ልወቅ እኔ ልወቅ ምትሉት ፡፡ሁሉም እንደ ሙያው መስራት ይችላል፡፡
    ከፈለጋችሁ በራሳችሁ አሰራር መስራት አትለፍልፍ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ2ተ

    የዶሮ አሰራር በመጀመሪያ ሽንኩርቱ ያለምንም ውኃም ሆነ ዘይት እሳት ሳይበዛ ለተወሰነ ሰዓት ብቻውን መብሰል ይኖርበታል ሽንኩርቱ ደግሞ በጣም አንሷል ከዛ በዘይት ሽንኩርቱን ማሸት ቀጥሎ በርበሬ እያለ ይቀጥላል ሽንኩርቱ በራሱ ውኃ በደንብ ከበሰለ ዶሮው እጅ ያስቆረጥማል ይህንን ነው ከእናቴ የተማርኩት

    • @jvnjycvtdnjf1775
      @jvnjycvtdnjf1775 8 лет назад

      wow enamesgenale enat egeziyabehyar edemya yesetelen

    • @elenisemere496
      @elenisemere496 8 лет назад +1

      Wuuuuuuuu mazer anchi yalshiwum slalawekut new 😏😏😏😏

    • @hannateklay1117
      @hannateklay1117 8 лет назад +10

      u r right. That's how i make it too. I cook the onions first wuhaw mitit iskil dires. Then add zeit and berbere. We don't add tomato paste because it makes it taste sweet. I guess everybody has their own way of cooking doro wot including the spices they use.

    • @rabiayfk8019
      @rabiayfk8019 8 лет назад

      Eleni Semere

    • @hiwetyemareyamewedaje8578
      @hiwetyemareyamewedaje8578 8 лет назад +10

      ለናቷ ምጥ አስተማረች አለ ያገሬሰው ሆይ እግዚአብሔር ለናታችን እድሜ ይስጽልን ግን ልክነሽ ማር

  • @fatumaabdu4770
    @fatumaabdu4770 8 лет назад +21

    ኧረ ቆይ እዚህ አንደኛ ዘይት አይገባም ሽንኩርቱ በራሱ ወሃ ይበስላል የራሱን ወሃ ሊያደር ሲል ዘይት ይገባል ከዚያም ዝጅብል ነጭ ሽኩርት እያለ ይቀጥላል ሰልሳው ግን ቲማቲሙ ማለቴ ነው ከበርበሬውም ፊት ገባ ኋላ ምንም አያመጣ ምክንያቱም የሚያገለግለው ወጡን ለማቅላት ስለሆነ !!

    • @የስኬትእህቷነኝ
      @የስኬትእህቷነኝ 8 лет назад

      selic iyigbinm mim mtistmero metim tmctonilh es mimen minm mkotit itcelm es❤❤❤❤❤❤❤lmim

    • @fatumaabdu4770
      @fatumaabdu4770 8 лет назад

      +Mariam Ethiopia thank you to reply

    • @elenisemere496
      @elenisemere496 8 лет назад

      Yeyesewu muya yleyayal yemazern moya sertesh or serteh mokrut ayshalm ??

    • @fatumaabdu4770
      @fatumaabdu4770 8 лет назад

      David Tomáš። right

    • @neimaseid8420
      @neimaseid8420 8 лет назад

      Fatuma Abdu

  • @SEP2922
    @SEP2922 5 лет назад +2

    ለዶሮ በጣም ሽንኩርት አንሷል..ለእንቁላል ፍርፍ ወይም ለፍርፍር የሚሆን ሽንኩርት ነው የተጠቀሙት...የግል አስተያየቴ ነው....ዶሮ በቲንሽ ሽንኩርት አይሰራም!

  • @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
    @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ 7 лет назад +34

    ሚገርማችሁ ምግብ አሰራር ሰርቸም አላቅም እና ማግባት እፈልግ እና ሙያየን ሳስብ ትዳር ጠላሁኝ ኢትዮ ከመግባቴ በፊት በዩቲዩብ ልማር ከከከከከከከ ከምሬ ነው

    • @abebahaile1665
      @abebahaile1665 7 лет назад

      መሳቅ ነው አመሌ o

    • @sofiyasofiya7653
      @sofiyasofiya7653 7 лет назад

      ክክክክክ እኔም

    • @hmar7823
      @hmar7823 7 лет назад +2

      መሳቅ ነው አመሌ መልኩን ይስጥሽ ሙያከጎረቤት haha

    • @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
      @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ 7 лет назад +3

      እሱ ድሮ ቀረ ዛሬ አማት ምናምን የሚባሉት ዘለው ሙያ ላይ ነው ዱቅ የሚሉት

    • @geni.yedngllj1770
      @geni.yedngllj1770 7 лет назад +1

      መሳቅ ነው አመሌ ግደለም እኔ አስተምርሽአለሁ ባሉ ይገኝ እንጅ ክክክክክክክክ

  • @falatahir4692
    @falatahir4692 8 лет назад +12

    Emamaye you thought me a lot May Allah bless you and your family and give u long live love you Fatuma:) big hug and kisses

  • @ሊናየሃበሻልጅ
    @ሊናየሃበሻልጅ 8 лет назад +14

    ሽንኩርት ግን አነሰ ዶሮኮ ሽንኩርቱ ነዉ ሀብቱ
    እናትህ ግን ደስ ይላሉ ያኑርልህ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  8 лет назад

      Amen Lina

    • @HudaTube1111
      @HudaTube1111 8 лет назад +2

      አንድ ዶሮ ስለሆነ ነው እህት ሽንኩርቱ የሀገር ዶሮ ሲሆን ነው በጣም ምናበዛው ለምን ብዙ እሳት ላይ ስለሚቆይ

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад +1

      @@Ethiopianfood ወይኔ እናትህ ገና ሳያቸው እናቴን ይመሥሉኛል እረጂም እድሜ ከጤናጋ ለእናቶቻችን አይ ስደት ለያየን እስኪ ፈጣሪ በሠላም ያገናኝን

    • @samrawitsamra6624
      @samrawitsamra6624 4 года назад

      yena fiker mamita desi yemel temehert new bezalay kelele yala yena 💋wed

  • @sameriatube16
    @sameriatube16 8 лет назад +29

    እኔ ድሮ ህፃን እያለው ነው የዶሮ ኣገነጣጠል እና ኣሰራር ያስለመደችኝ ማማዬ ግን ዶሮ ብዛቱ ሽንኩርት ነው ኣንቱ ግን ሽንኩርቶት በጣም ትንሽ ነው ለነገሩ በጣም ባለሞያ ኖት እድሜ ለናቴ ከልጅነት ስላስተማረችኝ የምግብ ኣሰራር ኣልጨነቅም ማሻ ኣላህ በሉኝ እንጂ

  • @ቅድሚያለተውሂድአተኒእማህ

    ማዘር እናመሰግናለን ግን የምትጨምሩትን በመለኪያ ብታርጉልን የበለጥ እንማራለን ብየአስባለሁ!!

    • @MimiMimi-hy9pi
      @MimiMimi-hy9pi 8 лет назад +13

      ማዘር በጣም እናመሰግናለን አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

    • @waw8815
      @waw8815 7 лет назад

      እነመሰግነለን

    • @fatmaacrazy3101
      @fatmaacrazy3101 7 лет назад

      mmehi

    • @luwamkibrom4054
      @luwamkibrom4054 7 лет назад

      ቅድሚያ ለተውሂድ አተ ኒእማህን ለግ

    • @nandamiranda215
      @nandamiranda215 6 лет назад

      ቅድሚያ ለተውሂድ አተ ኒእማህን ለግሰኝ

  • @aguaguaezne9587
    @aguaguaezne9587 8 лет назад +45

    እኔ ገና ትንሽ ሆኝ ነው ዶሮ መገነታተል እና መስራት የተማርኩት ግን ሽንኩርት በጣም ማብዛት ይፈልጋል ዶሮ የማጣፍጠው ደግሞ ሽንኩርቱ መታሽት አለበት አጋም እመሰለ ድረስ ያለዘይት እናም ደግሞ ቲማትም አያስፈልግም ለዶሮ በርበሬ በዛ ተደርጎ በደንብ ይጠበሳል እና ደግሞ እንቁላሉ አብሮ መታሽት ወይ አይበሰልም ለማውጣት ሲፈለግ ነው ጣል ጣል ከላይ የሚደረገው አንቱ ግን አብረው አሹት ግን እግዚአብሄር እድሜ እና ጤንነቱን ይስጥሁ ካተፍሁ ይቅርታ አስተያየት መስጠት ፈልጌ ነው አመሰግናለሁ የኔ ማር እርጋታሁ እና ንግእግርሁ ትዝታየን እየቀሰቀስው ነው ውውውድድድድድ የኔ እናት

    • @makdbhfbfdbdkns987
      @makdbhfbfdbdkns987 8 лет назад +1

      Aguagua Ezne you are rite

    • @kb-eu9nw
      @kb-eu9nw 7 лет назад +1

      Aguagua Ezne ኧረ siseter ቁጥርሽ ላኪል ብዙ ነገር እንድታሥተምፘኝእኔ ሥየሚገባው ባሌንእሩዝ ይበላልን ካልሆነ ከሥፘያለሁ

    • @merrymerry1889
      @merrymerry1889 7 лет назад

      Aguagua Ezne ሸንኩርቱ በጣም ትንሽ ነው ዋናው ደሞ ሸንኩርቱ ነው

    • @merimtadess4657
      @merimtadess4657 7 лет назад

      Aguagua Ezne
      እህት
      አቦ ነይ በዋትሳብ አስተምሪኝ ቁጥርሽን ላኪልኝ
      በናትሽ

    • @sityethiopa1735
      @sityethiopa1735 7 лет назад

      እንደሳቸው ታስተምሪን ሀቢብቲ

  • @eyerushone3215
    @eyerushone3215 8 лет назад +11

    ማዘርየ በጣም እናመሰግናለን ቀለል ባለ መንገድ ነው ያስተማሩን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋን አይለየወት

  • @sabbab3381
    @sabbab3381 6 лет назад +12

    Living in US can be challenging😐! Our second Emaye, we thank you so very much for sharing your time and knowledge for our tasty culture foods 😚🙏. You are the best!!!

    • @Lidia1312
      @Lidia1312 3 года назад

      Sabba B can you please tell me the ingredients in English ! Thank you

  • @messiwabi42
    @messiwabi42 8 лет назад +7

    እናቴ ምንእደምልሽ አለውቅም የወለደችኝ እናቴ ያሰስተማረችኝ ነው በቺየተማሩኩት በውነቱ ለእናታችን እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን

  • @tina7215
    @tina7215 8 лет назад +9

    እረ ማዘር እንዴት ነው የሚሰሩት እኔ ግን ማልሰራም እናቴ ስሰራ እስተምራኛለች መጀመርያ ዘይት አይገባም ሽንኩት ነው የሚቁላላው -------

    • @የስኬትእህቷነኝ
      @የስኬትእህቷነኝ 8 лет назад

      selic iygbinm men iyenet ns mim meseriw betim ds ylil mim ly ittith

    • @fabefabe7895
      @fabefabe7895 8 лет назад +1

      መጀመሪ ዘይት ማድርግ ይቻላን ግን ሁሉም እንደቤቶነው..

    • @mdmdmmmashallahdndndn4246
      @mdmdmmmashallahdndndn4246 8 лет назад +1

      ለምን ዘይት መጀመሪያ? ?

    • @njahltnri2518
      @njahltnri2518 7 лет назад

      volimcsns@gmail.com

    • @እኔውየራሴነኝ
      @እኔውየራሴነኝ 7 лет назад +3

      የሃበሻ ሽንኩርት እና ዶሮ ለመብሰል ጊዜ ይፈልጋል የውጭ ሽንኩርት ቶሎ ሙክክ ስለሚል ነው ማዘርም ዘይቱን ያስቀደሙት

  • @selammit5588
    @selammit5588 8 лет назад +5

    በሚገርም ሁኔታ ግልፅ በሆነ መንገድ ነውየሚያስተምሩት እግዚአብሔር ይባርኮት ለኢቶጵያውያን ወገኖቾያገራችን ሙያወች እያስተማሩ ስለሆነ በርቱልን

  • @yordanos3955
    @yordanos3955 8 лет назад +2

    ይህ የደሮ አሰራር ውጭ ላሉ እጅግ ጠቃሚ ነው : ኢትዮጵያ እንደሚሰራው ማድረግ የሰሪው ምርጫ ነው:

  • @nejat6648
    @nejat6648 8 лет назад +20

    ማሚ አላህ አድሜና ጤና ይስጦት ማሻ አላህ ትህትና እርጋተ አሎት አላህ ይጨምርሎት

    • @seadamohammed5098
      @seadamohammed5098 8 лет назад +2

      በጣም ሱበሃን አላህ ያላቸው ስነምግር በጣም ያስቀናል ያ አላህ

    • @hussfmeazag242
      @hussfmeazag242 8 лет назад

      +Seada Bint Islam mashaalah

    • @hussfmeazag242
      @hussfmeazag242 8 лет назад

      +betamyaskenalmashalahrebarekrehman

    • @hussfmeazag242
      @hussfmeazag242 8 лет назад

      +betamyaskenalmashalahrebarekrehman

    • @hussfmeazag242
      @hussfmeazag242 8 лет назад +1

      +betamyaskenalmashalahrebarekrehman

  • @agcalaro1499
    @agcalaro1499 8 лет назад +1

    የርሶ አሰራር ይለያል ልበል ማለቴ ያገራችን ዶሮ አሰራር ቀድሞ ሽንኩርቱ በራሱ ውሀ ነው የሚበስለው ደረቅ እስኪል ድረስ እናመሰግናለን

    • @ftducgigyd2835
      @ftducgigyd2835 2 года назад

      ለመደመሪያ ግዜ ሳይ ዘይት ሲቀድም እናቶቻችን ሲሰሩ የምናየዉ ሽንኩርቱ በራሱ ዉሀ ይበስልና ከዛ ዘይት ይጨምራሉ

  • @amnitjamal714
    @amnitjamal714 6 лет назад +9

    ማዘርየ ለምታሣይን ነገር ፈጣሪ ጀዛሽን ይክፈልሽ ማምየ ነገር ግን እሥከዛሬ ድረሥ ወላሂ ምንም አይነት ሥህተት አላየሁብሽም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ የዛሬው ት/ትሽ ግን ግራ ገባኝ መጀመሪያ ሽንኩርት ነበር የሚጨመረው ዶሮ ሢሠራ ዘመኑ ሢቀየር የምግብ አሠራሩም ተቀየረደ

  • @annieabraham3103
    @annieabraham3103 7 лет назад +2

    እማምየ በጣም ይደቀኛል እርጋታሽ ደሞ ለአለሙ ለተበተነው ኢትዮጵያኖች ሁላ እጅ በአሜሪካ ሥላሉት ብቻ አይደለም እድሜሽን ያርዝምልን በእውነት

  • @fekerbatezeta803
    @fekerbatezeta803 7 лет назад +5

    እድሜ ለእናት እናት ለዘላለም ትኑር!

  • @خم7
    @خم7 7 лет назад +2

    እናመስግናለን.እናታችን.እድሜና.ጤና.ይስጥልን.በጣም..አርፍ.ነው.በተለይ.ሽኩርቱ.መጀመርያ.ብበስል.በሀላ.በዘይት.ጥብስ.ቢደረግ.የበለጠ.አሪፍ.ነበር.ግን.በጥልም.ቆንጆ.ነው

  • @hijabaadan2735
    @hijabaadan2735 8 лет назад +4

    it is very good video, but can you please tell us the recipe in inglish please thanks.

  • @betg9150
    @betg9150 8 лет назад +2

    ሽንኩርት በጣም ኣነሰ። ነገር ግን ብዙ ኣስተማሪ ስለሆነ አናመሰግናለን።

  • @yordimenber7075
    @yordimenber7075 7 лет назад +20

    ማሚ ከወለደችኝ እናቴ አለይሽም እውነት በጣም አመሰግናለሁ

  • @emebetgeremewtamirie4106
    @emebetgeremewtamirie4106 8 лет назад

    ማማዬ በመጀመሪያ በጣም አከብርሻለሁ የኔ እናት ግን መከለሻ ከምን እንደሚዘጋጅ ግልፅ አልሆነልኝም ካላስቸገርንሽ በግልፅ ብትነግሪኝ ደስ ይለኝል ፡፡ እንወድሻለን እማማማማማ..............

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 8 лет назад +46

    እማምየ እናታችን እጅሽ ይባረክ ክፍ አይንካሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ .እርጋታሽ ልዩ ነው መቸም በሚገባ ተረድቻለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ. ሙያ መማር እፈልጋለሁ.ወደፊት መከለሻ እንዴት እንደምናዘጋጅ ብትነግሪን ?
    ዶሮውን ስንሰራ ሽንኩርት መቀነስም ብዙ መጠቀምም እንችላለን?
    በርበሬስ ምን ያክል እንጨምር?
    በቀጣይ እስከማገኝሽ ቸኩያለሁ።
    አንች ያልኩት አክብሮት ለማሳነስ ሳይሆን እንደናቴ በማየት ነው ።ካጠፍሁ ይቅርታ .ሰላምሽ ይብዛ እናታችን
    ሐና

    • @seadasaeeda8681
      @seadasaeeda8681 8 лет назад

      thank u mame

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  8 лет назад +1

      ወደፊት መከለሻ እንዴት እንደምናዘጋጅ ብትነግሪን ? እሺ
      ዶሮውን ስንሰራ ሽንኩርት መቀነስም ብዙ መጠቀምም እንችላለን? አዎ ወጡን ያበዛዋል እንጂ ለውጥ የለውም
      በርበሬ እንደፍላጎት ነው thank u for the love hanna

    • @seadasaeeda8681
      @seadasaeeda8681 8 лет назад

      ok mame thank u betam enamsgen alen

    • @btolasaloveyou2116
      @btolasaloveyou2116 8 лет назад +3

      wow batami inamsaginaln a rifinaw infra 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @zedali9609
      @zedali9609 8 лет назад

      wow bexam arif timit new

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 6 лет назад +2

    እማምዬ እኔ ከርስዎ ባላውቅም እናቴ እንዳስተማረችኝ የእግሩ ጫፍ ምንግዜም ይቆረጣል የሚመስልዎት ከሆነ እንደዚያ ቢሰሩት አንዱ ባህላችን ስለሆነ ነው። መልካም አመት በአል ይሁንልዎ💚💛❤️ከቶሮንቶ

  • @haragwaabaedmawtinyabzaw4889
    @haragwaabaedmawtinyabzaw4889 7 лет назад +13

    mama nice to see you so l am happy to make chicken,so thank you mama 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💟💝💝💘💗💟💖💞💓💜💛💚👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ሀያትረዲ-ጠ4ኀ
    @ሀያትረዲ-ጠ4ኀ 6 лет назад +1

    ኮመንት ሠጪዎች የምታውቁትን ከምታወሩ ያላወቃችሁትን ብትሠሙ ይሻላችሀል እናታችን በጣም ባለሙያ ነሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @mekilthailu32
    @mekilthailu32 7 лет назад +6

    እናታችን እድሜ ይስጦት ትልቅ ነገር ነው የሚሰጡን

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  7 лет назад

      Hi mekilt Hailu አመሰግናለሁ 🙏

    • @עדנהלקאי
      @עדנהלקאי 5 месяцев назад

      በጣም ደስ ይላል እከታተል አለሁ😊

  • @አላህወኪልአላህነጃየብልን

    እር ለምን 4 አተሆንም ዋናው ጣፍጭ እና ሳይውት ያማር መልካም ምግብና ለጤና ተስማሚ የሆልን ብቻ። የም 12 ት ነው። አላህ የተማላ መልካም ሂውት የሚጣጥም ሀብት ለሁላችሁም የስጠን ብቻ። ለምን ለ12 መቁረጥ ትርጉም አለባ ነው። መልካም የሆኑ ሂውት ከሀብት ጋ አላህ የስጠን። ኢንሻ አላህ። ያለምንም ኢኳኑም ማንኛውንም አጠመም ጭው እና ወሀ ለ12 በቁራርጡት ተርጉም የለውም አላህ የሚጠቅም ሀብት ከጤና ጋ አላህ የስጠን። ዋናው መልካም ሂውት ከሀብት ጋ አላህ የስጠን

  • @oromoarsi162
    @oromoarsi162 4 года назад +3

    Masha Allah thanks Mami God bless you.long life❤👍😘

  • @adelaliy4081
    @adelaliy4081 8 лет назад +1

    ማሽ አሏህ አሏህ ይጨምርልሽ ማዘትየ ለትምህርቱ

  • @ውዴየኔፍቅር
    @ውዴየኔፍቅር 8 лет назад +5

    ገና ዛሬ ነው ያየሁዎት በጣም በርካታ ቪድዎች አየሁ ማዘር እድሜ እና ጤና ይስጥወት በጣም ወድጀዎታለሁ።

  • @berkesamegersaa99
    @berkesamegersaa99 6 лет назад +1

    እእእእእእእሟሟሟሟሟሟ ቃላት የለኝም ውድድድድድ ነው ማረግሽ ማማዬ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ !!

  • @hawinet4073
    @hawinet4073 7 лет назад +6

    Betam des telalech 😍 I love how she explains everything!!!

  • @jujuyejujuka8782
    @jujuyejujuka8782 7 лет назад +2

    ኣረ እማማየ በጣም ውድድድድ ሰው የማያወጣው ኣካኪራ የለሌ...እፍፍፍፍ ኣሁን ሰማዎት እረ ኣዳነ ኣትንገራቸው እሳቸው እኮ ምርጥ ናቸው ...ምድረ ወሮኛ የ...ወሬ ባለሙያ ኣወሩ ብለህ ኣትንገራቸው

  • @abiyemariyamljimariyamewda6000
    @abiyemariyamljimariyamewda6000 8 лет назад +5

    በጣም በጣም እናመሰግናለን የኔ እናት

  • @frehiwotfeleke9782
    @frehiwotfeleke9782 2 года назад

    እኔ በጣም እውድዋለሁ ሙያሽን ግንቅር ያለኝ ነገር ቢኖርኝ ዶሮ ወጥ ላይ ቲሚትም ኣይገባም ሳልሳም ኣይገባም ዶሮ የሚሰራውም ብቀይ ሽንኩርትንው ስታስተተምሪ በትክክለኛ መንገድ ማስተማር ነው ለስው የዶሮ ደበኛ የህገራችን ኣስራር ማስተማር ያስፈልጋል ከዛ ስው እደፈለገው ቤቱ መስራት ይይችላል ለኔ ኣልተመቸኝም የትሳልሳውና ይሽንኩርቱ ነገር ሰው እደፈለገው ይስራ እኔ ግን እደዚህ ነው የሚመቸኝ እያሉ መስራት ኣያስፈልግም ዶሮ ልይ እናቶቻችን ሲያስተምሩት ዘይት ኣይጨመርም እና ትንሽ ቢታረም ያስፈልጋል በተረፈም በእጀራ ኣስራር ጏበዝ ነሽ እድሜይስጥሽ

  • @tekaelias
    @tekaelias 7 лет назад +7

    i was your subscriber when you had like hundreds of subs, look at you now! congratulations! !

    • @jenyjeny8826
      @jenyjeny8826 6 лет назад

      TEKASSON 🙋‍♀️❤❤💪❤👈

    • @yeshiengda4347
      @yeshiengda4347 4 года назад

      ሁልፈንኩርቱ አላነሰም?

  • @fatemata5152
    @fatemata5152 7 лет назад

    እናመሰግን አለን ግን መጀመሪያ ሸንኩርቱን ያለ ምንም ነገር ሳይጨመርበት በራሱ ውሃ ይበስላል ከዚያም ውሀው ሲመጥ ዘይት ይጨመራል ከዚያም ሰልሳ ይጨመራል ከታሸ በኋላ ከዚያም በርበሬ ከታሸ በኋላ ቅመም ይጨመራል ከዚያም ነጭ ሽንኩርት ይጨመራል ምክንያቱ ነጭ ሽንኩት ጠአሙ እንድቀመት ነው ማለት ነው ከዚያም በኋላ ከፈላ በኋላ ቢስሚላ ብሎ መብላት ነው እናቴ እንደዚህ ነው ያስተማረችኝ ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን አላህ ይስጥልን ኢሻ አላ ያረብብብብብብብብብብብብብብብ።

  • @maadinaksamaadinaksa860
    @maadinaksamaadinaksa860 4 года назад +15

    በጣም አሪፍ ነው ማዝር እድሜና ጤና ይሰጥሸ በርች

  • @እምየጎንደርክፉሽንአያሳየ

    እህቶቼ ደሮ ስሰሩ በደብ አቁላሎ እንጅ በንፅህና ቲማቲም አጨመሩ ምክኔቱም ደሮው አይጥምም ሌላዊ መጀመርያ ሽኩርቱ እሁውን እስከሚጨርስ ማብሰል ከዛ ዘይት መጨመር ከዛም በደብ ሽኩርቱ ሲበስል በደብ በርበሬ መጨመር ቅመማቅመም መጨመር ከዛም ዶሮውን የተዘጋቸውን መጨመር ካቁላላን ብሁል መከለስ ከዛ ቅቤ ጨምረን ማውጣት እንዲለደልድ ከፈለጋችው አብሽ ፈጭታችው ጨምሮበት

  • @hasenatkameli8082
    @hasenatkameli8082 8 лет назад +12

    ምርጥ እናት ድስ ሲሉ ትትናቸው ፅዳታቸው ሞያቸው ሁሉ ነገራቸው በጣም ደስ የሚሉ እናት እስከዛሬ ሞያ አመለጠኝ ዋይ ልኪ ማዘርየ እናመሠግናለን

  • @fatumienders1392
    @fatumienders1392 5 лет назад

    እረ ነገሩ እድር ነው. የዶሮ አሰራር ተቀየረ እንዴ መጀመሪያ ሽንኩርት በደብ በስሎ ውሀ ሲመጥ. ዘይት በደብ ሲበስል በርበሬ. ከዛ ትማቲም ከዛ ይታሻል. እደዛ ነው እናቴ ያስተማረችኝ ስሰራም የማየው. ጨው ደሞ በደብ ሲበስል ይጐመዝዛል. ነጭ ሽንኩርት ካላይ እደሚጨመር ነው የማውቀው ነበር አሁን አድስ ሆነብኝ
    ለማንኛውም እናመሰግናለን.

  • @TsionLife
    @TsionLife 6 лет назад +9

    This is the best Ethiopian cooking channel in whole RUclips Universe.
    May God bless you for showing us all the right ways to cook our favorite dishes.

  • @hulubersuhonehulubersuhone5412
    @hulubersuhonehulubersuhone5412 8 лет назад

    መልካም ነው ማዘር ግን ለ 1 ዶሮ ከ2 እስከ 2 ተኩል ሽንኩርት እንደሚያስፈልግ እና ሽንኩርቱ መጀመሪያ የራሱ ውሃ እስኪመጥ ና ቀላ እስኪል መታሸት እንዳለበት ነው የተማርኩት ከዛ ቡሃላ ዘይት በርበሬ ቲማቲም ሳልሳ .... እያለ እንደሚቀጥል ነው የተማርኩት እርሶ ግን ሽንኩርቱም 1 ኪሎም አይምስልም እንደገና ቅፍሚያ ዘይት አስገቡ ና ትንሽ ግር አለኝ የሆኖ ሆኖ ሙያ እንደባለቤቱ ነው ይባላል እና ስለሁሉም እናመሰግናለን።

  • @ሀመሱሣፁ
    @ሀመሱሣፁ 8 лет назад +83

    አረ እደት ነው መጀመሪያ ሽኩርት ነው ከዛ ሽንኩርቱ ውሀውን ሲመጥ ዘይት ከዛ ነጭ ሽኩርት ከዛ በርበሬ መውጫው ላይ ቅመም ነው ሚገባው ምክነያቱም ዘይት አብሮ ሲገባ ሽኩርቱ አይበስል

  • @habibaadem3950
    @habibaadem3950 7 лет назад

    እርእደትነው መጀመሪያ ሹንኩርቱ ብቻ ክጭውጋራ ይበሠላል ክዚያ ሤመጠ ዘይት እናንጭሹንኩር ጀንጅንብልይግባል ክዚያ በርበር አብሩማልትነው

  • @tesfaslasearegay2929
    @tesfaslasearegay2929 6 лет назад +4

    God bless you my mam. I feel thankful,
    I’m proud of you.

  • @hawahassain4956
    @hawahassain4956 6 лет назад

    አደስ ወጠሰሪ ጅጅብል አበዛች ይላል ያገሬ ሰው አሁን ከማዘር ሙያ ምን ልታወጡለት ነው። በኮመት። ሺኩርት አነሰ። ዘይት አይገባም የምትሉት። በጥራቃ አትሁኑ። የማናቀው መማር እንፈልጋለን። በልጅነቴ እናቴ ሙታብኝ። መስራት አልችልም

  • @felekuadmasu8557
    @felekuadmasu8557 8 лет назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ማዘር እግዚአብሔር ይባረክሽ

  • @eleni311
    @eleni311 7 лет назад

    ዶሮ በቲማቲም ለፈረጆች ካልሆነ ቲማቲም መጨመር ማር ማር ያሰብለዋል በተለይ ቲማቲሙ ከበዛ እጅ የሚያሰቆረጥም ዶሮ የሚሰራው በበርበሬ ብቻ ነው የሚሰራው ለኛ ኢትዮጵያኖች ለምትሰጡን ሙያ እናመሰግናለን

  • @shirlee5081
    @shirlee5081 8 лет назад +19

    hello,from Australia. I have been following to learn how to cook this dish. I have the red chilli spice, but what was the other spices used in English please. Thank you.

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  8 лет назад +1

      can anyone help him out..i will look what they are called in english

    • @MelodyLoveSims
      @MelodyLoveSims 8 лет назад +3

      Ginger paste, berbere, korarima is cardamon, you'll need to get all of that from a Habesha/African store or an Indian store. Also, you'll need injera and kibbeh (the butter). Not regular butter you need Ethiopian butter for it to taste right. You can also make your own injera, a very good tutorial is on his channel :) and you can make kibbeh yourself but the easiest way is to buy it from the stores mentioned above

    • @africasbest6391
      @africasbest6391 8 лет назад

      +Selam anchi please tell me how to make kibbeh for hair and food.

    • @africasbest6391
      @africasbest6391 8 лет назад

      how do u know about Ethiopian food?!

    • @shirlee5081
      @shirlee5081 8 лет назад

      ***** Thank you :)

  • @jameelajj4764
    @jameelajj4764 7 лет назад

    በነገራችን ላይ የያንዳንዱ አሰራር ይለያያል ለምሳሌ መጀመሪያ መብሰለ ያለበት ሽንኩርት ነው ከዚያ ዘይት ነው እያለ ይቀጥላል የየሁላችንም የደሮ አሰራር ይለያያል ሰለዚ ሁላችንም እንደፍላጎታችን እንስራ እባካቹ ዶሮ አስራ ሁለት ብልት ነው ያለው

  • @orthodoxtewahedoyedingllij8832
    @orthodoxtewahedoyedingllij8832 7 лет назад +6

    ማሚዬ ♥

    • @Lidia1312
      @Lidia1312 3 года назад

      Can you tell me the ingredients in English please

  • @ፎዚያነኝ
    @ፎዚያነኝ 8 лет назад

    በጣም ነዉ ደስ የምለዉ ዉድ እናታቺን እኛ ልጆቺ እየተማረን ነዉ ዉነተሺን ነዉ ዉጪ ያሉ ዶረወቺ ለምሳሌ የአረብ ሀገረ የአሞረካን ዶረወቺ እደ ኢትጰያብያ ዶረወቺ አደለም ስጎቸዉ የላመ ነዉ ለመለያየት ጥንቄቄ ያስፈልጋል ስጋዉ ስለምቆረረስ ከሰረሺዉ ዶረ ወጥ ትልቅ ትምረት አግኝቻለሁ በረቺ

  • @lemlemselmon6483
    @lemlemselmon6483 6 лет назад +3

    እድሜና ጤና ይስጠወት እናት እናመሰግናለን

  • @frewoyniferede591
    @frewoyniferede591 3 года назад

    እኔ ግን እንደ እትዮጵያ ዶሮ ለመስራት እንካን ብፈልግ ወዳው ታርዶ የፀዳ ዶሮ ላገኝ አልቻልኩም ።ያለውም በሮዶ ቤት አጡንቱ ሳይቀር የበሰበሰ ስለሆነ ያስጠላኛል። የማማ ግን ፊሬሽ የታረደ ዶሮ ነው መሰለይ? እስቲ መልስሉኝ

  • @tigistalebachew3958
    @tigistalebachew3958 8 лет назад +3

    በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥወት ማዘርየ

  • @ኡሙረያንረያን
    @ኡሙረያንረያን 7 лет назад

    እናመሰግናለን ግን
    ለአንድ ዶሮ ዘይት፣ በርበሬ ፣ ሽንኩርት ሁሉም።ነገር በመለኪያ ቢሆን አሪፋ ነው ምክናያቱም በግምት ከሆነ የምንሰራው በርበሬው ወይንም ዘይቱ ሊበዛብን ስለሚችል በመለኪያ ቢያሳዩን አሪፋ ነው እናታችን

  • @tarikwaarifneu1845
    @tarikwaarifneu1845 7 лет назад +12

    ወይኔ ማዘር እንደዚህ የተከሸነ ዶሮ ከበላሁ ቆየት ብያለሁ ምነው የእርስዎ ጎርቤት ባርገኝ በእናት እጅዎ ቢያጎርሱኝ ደስ ይለኝ ነበር
    ክክክክክ ዶሮውን እያየሁ ምራቄን ከምውጥ

  • @ፈቓርእዩልበይ
    @ፈቓርእዩልበይ 7 лет назад

    ኣይ እናታችን ከልብ አመሰግናለሁ አላህ እድመና ጥዕና ይሃብለይ ጊን እኔ ይህን ወጥ ከበላው ድፍን 4 ኣመት ሆኖኛል ያርብ ሃገር ይወፍ ስጋ መሪርርርርርርርርር ብሎኛል ከውሃውም ይሁን ከድስቱ ምንም ኣይጣፍጥም ብሰራውም በቃ። እስኪ መክፕለሻ ቅመም ሚይባለውን ስሙን ንገሩኝ በጃኹም ንገሩኒ። እዚህ መችም ይኖር ኣይመስለኝም

  • @tesgemariyamgeni9763
    @tesgemariyamgeni9763 8 лет назад +9

    ማዘርዬ የኔ ባለ ሙያ ውድና ተናፋቂ እናታችን..በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን..!
    አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም
    መከለሻ አዘገጃጀት እረስቻለሁ እባኮትን አስታውሱኝ..
    1.ድንብላል
    2.ቀረፋ
    3.ሄል
    4.ቁርፍድ
    5.ጥምዝ
    6.ቆንዶ በርበሬ......ብዙ ነበሩ አሁን ግን እረሳኋቸው......?
    የዶሮ አሰራሮት ደሞ የስደት ዶሮ ነው የሐገራችን ዶሮማ..ሽንኩርት ይፈልጋል
    2.ጥያቄ
    የበርበሬ አዘገጃጀት..?
    3.ጥያቄ
    የሽሮ አዘገጃጀት
    4.ጥያቄ
    የስልጆ አዘገጃጀት.. ....?
    5.ሽንብራ አሳ
    አዘገጃጀት.. ..????

    • @ahelamebiteabuha2735
      @ahelamebiteabuha2735 8 лет назад

      መከለሻ ማለት ምንድነው ከምድነውየሚሰራው

    • @zahrasaid48
      @zahrasaid48 8 лет назад

      እናመሰግናለን

    • @tesgemariyamgeni9763
      @tesgemariyamgeni9763 8 лет назад +3

      +‫سعدية بنت إسلام يارب‬‎ ዶሮ ውጥ/ማንኛውም ወጥ ከሰራሽ በኋላ ልክ ልታወርጂው ስቲይ ይህን መከለሻ ትጨምሪያለሽ በጣም ነው ወጥን የሚያጣፍጠው አብሶ በበአል.እንግዳ ስትጋብዢ ዋውው ነው የወጡ ጠረን ጥፍጥናው..በቃ ምን ልበልሽ ስደት አይኑ ይጥፋ የሀገራችንን ምግብ አሰራር አስረሳን

    • @ስብሀትለእግዚአብሔርለወላ
      @ስብሀትለእግዚአብሔርለወላ 7 лет назад

      Tesge mariyam Geni ይህ መከለሻ የተባለው ስሙ ምንድን ነው ማር ንገሪኝማ አረብ ሀገር አለዴ ቢኖር እንዴት ደስ ባለኝ ክሽን ያለች ዶሮ ወጥ ልሰራነው ገና በአል ፆሙ ተፈታ ማለት ነገ በዓል ስለሆነ የመዳምን ኩሽና ጥፍጥ ላድርገው ንገሪኝ ክክክ

    • @hadiweloyewa9351
      @hadiweloyewa9351 7 лет назад +1

      ስብሀት ለ እግዚአብሔር ለ ወላዲቱ ድንግል mekelesha mndin new eht enem mawek efeligalehu

  • @eamebtsamebl7948
    @eamebtsamebl7948 7 лет назад

    አዉ ደሮ የሴት ልጅ ሙያ መለካ ነዉ እኔ በዉነት አማቴ የዛሬ 10አመት አካባቢ ደሮ ከጥይ ስትለኝ አልችልም አልኩ ከዛ እናቴ ስነግራት በጣም ተናደደች ትምህርት ብቻ አየሽ ከዛ 2ደሮ ታርደ አንዱን እሳ አንዱን እኔ ሰራን ከዛ በደንብ ቻልኩ እህቶቸ እየቀለድሁ አይደለም እግዛብሄር ምስክሪን

  • @samriyegetalji7567
    @samriyegetalji7567 7 лет назад +3

    ጉድ ፈላ መጀመሪያ ዘይት!? ይቺ ሙድ የህንድ ናት! ጨው!? በቃ እንዲክ ከሆነ እኔም በቅርቡ ማስተማሬ አይቀርም

  • @fivenalemdhet8095
    @fivenalemdhet8095 8 лет назад

    ማዘርየ ሽንኩርት በራሱ ውሃ በስሎ ነው ዘይት ተጨምሮ የሚበስለው ካዛ በርበሬ ከዛ በርበሬውን ውሃጠብ እያደረግን ካቁላላን በኋላ ቲማቲም እያለ ይቀጥላል
    ሌላው እንቁላሉን የምንጨምረው ወጣችን ልናወጣ ስንል ከመከለሻ በኊላ ነው

  • @alweyazeyana813
    @alweyazeyana813 8 лет назад +5

    መከለሻ መላት ምን ማለት ነው ቢያስረዱን ???

    • @berhanemesfin3972
      @berhanemesfin3972 8 лет назад

      mekelesha ጥቁር ቅመም ነው

    • @anchisharmutab9719
      @anchisharmutab9719 8 лет назад

      mekelesh malet ? ye shay kemem lemesale korofud Kirifa leluchu tekelaklu mizegach new gin nech wayim tekor kemem aygebabetem

    • @birkemengistu2125
      @birkemengistu2125 8 лет назад

      berhane Mesfin 8th grade

  • @hayatali608
    @hayatali608 7 лет назад

    ማሻ አላህ ግን ማማየ መጀመሪያ ሺንኩርት ለምን አታርጊም
    በመቀጠል ጮማ ስትይ እናቴን ትዝ አስባልሺኝ ታስቀምጥ ነበር ከዛም እግሬ ቁስል ነበርኝ ና አምጥታ ታርግልኝ ነበር አይሳውዳርቢያ አሁንስ እናቴን አስታወስሺኝ ማማየ በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው

  • @ጦይባየወሎልጅT
    @ጦይባየወሎልጅT 7 лет назад +5

    እናመሰግናለን ማዘር ግን ሀቆላሉ ላይ ትንሽ ቅር ብሎኛን እኔ ብዙም ባለሙያ አደለሁም ማለት ብዙ ግዜ ምግብ አልሰራም ግን ተውቀቴ አፃር አለች ሻሽየ መጀመሪያ ሽኩርቱ ይበስላል ምንም ሳይጨመር በራሱ ውሀ ከዛ ዘይት እደዛ እያለ ይቀጥላል ለማንኛም በደብ አይሻለሁ ማዘርየ እጅሽ ይባረክ

  • @hikmahussen2583
    @hikmahussen2583 8 лет назад

    ይገርማል እኔ እድህ አይነት ወጥ አሰራር አይቸ አላውቅም ለማንኛውም እጀ ስራ ብዙ አነት ነው ሁሉም ስህተት ቢሆንም ግንትልቁና መሆን የለለበት በርበሬው በጣም መቆላት ነው ያለበት ይህን ደግሞ እኩዋን የሚሰራ የማይሰራም መገመት አይቸግረውም

  • @rashiid187
    @rashiid187 4 года назад +3

    DORO WAT IS MY FAVOURITE FOOD.LOVE FROM SOMALIA. Thank you Aunty

  • @ymanachumoleqqa8639
    @ymanachumoleqqa8639 7 лет назад

    ማዘርዬ ይቅርታ የርጉልኝና በመጀመርያ ደረጃ እነዴት ሽንኩርት ሣይበሥል ዘይት ይጨመራል ጭራሽ ሽሮ የምሠሩ እጂ ዶሮ አይመሥልም በዛላይ ወጡ ቀጥናል ዘይት የለው የሣውዲ ኢዳም ነው የመሠለኝ

  • @Mehari.Tsegai
    @Mehari.Tsegai 6 лет назад +3

    Thank you Mother and God bless you❤❤❤

  • @genetyearsema8689
    @genetyearsema8689 8 лет назад

    ማሚ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት ዛሬ 1 ጥያቄ ነበረኝ እኔ ባአለሁበት አካባቢ ፍርኖ ዱቄት ብቻ ነው ያለው እና እንጀራው ብዙም አያምርም እንዴት መጋገር እችላለሁ አመሰግናለሁ

  • @amanuelteshale6335
    @amanuelteshale6335 7 лет назад +3

    Thank you so much emamye I just made my first doro wot and I followed your steps. Just so you know it came out really good . Thank you again love you and melkam addis amet

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  7 лет назад +1

      Hi Amanuel Teshale she said she is happy her video helped u make ur first Doro. We are happy for u. And Happy new year to u too

  • @abebechabebe6506
    @abebechabebe6506 8 лет назад

    እህታችን ይቅርታ ሁሉም ጥሩ ሆኖ የዶሮውን ሥጋ እድታጠበ አዝጋጅተው ጨመሩት ሥጋው በመጥበሻ ወይም በብርድስት መጥበስ። ምክናቱም ከተጠበስ ሥጋው አይፈርስም ።

  • @mughal8681
    @mughal8681 8 лет назад +3

    እግዚአብሔር ይባርኮዋት ማዘር

  • @ggj154
    @ggj154 8 лет назад

    ማም በጣም እወድሻለው አላህ እድሜሽን ይጨምርልን እንዳቺ እናት ይብዛልን ሌሉቹማ እናት ፌስ ቡክ ላይ እየደነሱ ፊዲዩ ይለቃሉ አሜሪካ ያሉ ማለቴ ነው እንዳንቺ ሙያ ቢያስተምሩን ምን አለበት

  • @ማሚየሁሌምወድሻለሁእናቴእ

    ኧረ ሞያ ያስፈልጋል እናታችን ከልብ እናመሰግናለን ዶሮው አቆራረጥ ድሮ በልጅነቴ አውቅነበር ዛሬ አረብ አገር መጥቸ ነይሽሮስሪብሉኝ እካን አልሰራም ተበላሽቻለሁ አሁን አሁን ሳስበው ኧረድገት ባገባ ምን ሰርቸላበላው ነው መቸም ወዶች ካልበሉ በቃ ይጠላሉ በተለይ ሞያ ከለላትሴት መኖር አይፈልጉም ጉዴ ሊፈላ እኮነው ማሚየ አስተምሪኝ ከደገና እናቴንማጥየ አረብ አገር ተሰደድኲ አስተምራኝ ነበር የሚገርማችሁ አገር ሁሉንም ምግም እኔሳራነበር ግን ያኔ ልጅነበርኩታዳ ሰው እያደገሲሄድ ያውቅ ነበር እኔደሞ ጠፍልብኝ በቃ 24 ሰአት ስራ አረብ ቤት ኢጃዛም አልወጣ ያሞያ ታዳ ከየት ይምጣ
    ማግባት እያሰብኩ ደሞ ይጨቀኛል ስለሞያየ ማን አለ የሚያስተምረኝ እልናተወዋለሁ
    ስለዚህ የቻልሽውን ያክል አስተምሪን ለመማርዝግጁነኝ
    ከልብ ማሚየ ውድድድድድነው የማደርግሽ

    • @bereketbereket1319
      @bereketbereket1319 6 лет назад

      ማሚየ ሁሌም ወድሻለሁ እናቴ እናቴ ሁሌም ወድሻለሁ ኡሚ gize lemekoteb ..yesewu ager hulu beseat new wey dorye ager kere

    • @sosossoo9169
      @sosossoo9169 6 лет назад

      ማሚየ ሁሌም ወድሻለሁ እናቴ እናቴ ሁሌም ወድሻለሁ ኡሚ ሚስኪን የኔ ቢጤ አለ

    • @zd8315
      @zd8315 5 лет назад

      ልክ እንደኔ አይዞን ማማየ ጥሩ ባል ይሰጠናል

  • @wowas4031
    @wowas4031 7 лет назад

    ወይ ሴቶች 24 fb ተጥዳችው ምን ሞያ አላችው መከለሻ ምንዲነው ትላላችው ቅመም አታውቁም ደሞ ሸንኩሪቱ አነሰ የምትሉ ለትምህሪት ነው የምሰራው እናተ ማብዛት ትችላላች ማዘሪ በሪች ብዝ እጠብቃለን

  • @prestonbaity6715
    @prestonbaity6715 8 лет назад +15

    Excellent! Easy to follow, thank you so much. I didn't get the names of all the spices on the white plates. Is there a list of the spices in english?

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  8 лет назад

      there will be a videos about all the spcies

    • @gghcvvbm6221
      @gghcvvbm6221 7 лет назад

      Preston Baity

    • @mohamednooru4848
      @mohamednooru4848 7 лет назад +2

      Adane በናትህ የቅቤ አነጣጠረ ቪደወ ተባበረኝ እባክህ ጠፍብኝ

    • @mohamednooru4848
      @mohamednooru4848 7 лет назад

      Adane አመሰግናለሁ

    • @Stardust_chris
      @Stardust_chris 7 лет назад +1

      Preston beauty
      Cardamom, black cumin and mixed spices

  • @tube5340
    @tube5340 7 лет назад

    ማሚ እኔ ከምፈራው ነገር የእሳት አደጋ ነው እባኮን ይጠንቀቁ ዛሬ ሁለት ቪዲዎ አይቻለው ሁለቱም ላይ እሣቱን ሊሎክሡ ሢሉ ጋዙ ከርርሦ ቀርቦ በል ሢል ልቤም በል አለ ማሚ ፕሊስ ቴከር!!!

  • @hanateshme5788
    @hanateshme5788 8 лет назад +3

    ማሚዬ፡እወድሻለሁ
    ተባረኪልኝ

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    እማታገኙውከሆነ የተፍጨእደኔ ቀቅላችሁ ልጣችሁ ቀጥቅጣችሁ ጨምሩትአይፍጅምስአት

  • @getachewselassie7137
    @getachewselassie7137 8 лет назад +20

    እኔ፡መከለሻ፡የማውቀው፡ውሃ፡ነው።
    የመከለሻ፡ቅመም፡እነማን፡ናቸው?

  • @mratwowomola145
    @mratwowomola145 8 лет назад

    እናታችን መጀመሪያ ሽኩትመብሰልየለመትም ደግሞ ቲማቲም አይጨመርም እኔ ግን እደርሰወሲሰራአለየሁም

  • @sarahal5931
    @sarahal5931 8 лет назад +4

    please help my I 'm not handerstand Amaric

  • @merrymerry1889
    @merrymerry1889 7 лет назад

    ስው እንዴ ሙያው ነው እኔ ግን ሸንኩርቱን ያለ ወሃ እና ዘይት ማብሰል ሲበስል ከዚያ በዘይት። እጠብሳለው ወዘተ...... አመስግናለው ፅዳትሽ ደስ ይላል

  • @tamimaahmad523
    @tamimaahmad523 8 лет назад +13

    እመአመአ ከዝ በፍት ዶሮ መበለት የሰቸግረኝ ነበር አሁን ግን ከርሶ ተመርኩኝ መልክ ሰጠኝ ሙየ ከጎረቤት የተበለው እውነት ነው የኔ እነት እድሜነ ጤነ ይሰጥልን ተሚማ ነኘ ከጅደ

  • @wofkneshbelda8959
    @wofkneshbelda8959 8 лет назад

    ማዘርዬ ያንቺ የዶሮ አሰራር ዘመናዊ ነወ መሰለኝ መጀመሪየ የሚቀድመው ሸንኩርት ነው መሰለኝ ሸንኩርቱ ውሃውን ሲጨርሰ ነው ዘይት የሚገባው

  • @ሰአዲፍቅርየኮምቦልቻልጅአ

    ወይኔ ሸተተኝ እናታችን ዶሮ ኢትዎ ስገባ እሰራለሁኝ አሁን እሩዝ አሰራር አስተምሩኝ ከከብሳ ውጭ

    • @alawnr2046
      @alawnr2046 8 лет назад +1

      ሰአዲ ፍቅር የኮምቦልቻ ልጅ አላሁ አክበር hhhhhhh legareshe salke ruze magelube ena tuze Sabere

    • @hayatht3243
      @hayatht3243 8 лет назад +1

      ሰአዲ ፍቅር የኮምቦልቻ ልጅ አላሁ አክበር ክክክክክክክክክክክ እሩዝ ቡሪያኔ አስተምርሻለው እኔ

    • @genatgenatganat7368
      @genatgenatganat7368 7 лет назад

      ala wnr

    • @yordimenber7075
      @yordimenber7075 7 лет назад

      ሰአዲ ፍቅር የኮምቦልቻ ልጅ ክክክክክክ ልክ ነሽ ግን አሜሪካ ያሉ ሰወች ሩዝ አሰራር እና የአርብ ሀገር ሩዝ አሰራር ይለያያል እኮ

    • @svncfh7478
      @svncfh7478 7 лет назад +1

      😃😂😂😂😂😂

  • @yehablove7439
    @yehablove7439 5 лет назад +1

    በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ትምህርታዊ እውቀቶችን, አዝናኝ ቪዲዮዎችን, vlog, blog እና የመሳሰሉትን ያገኙበታል ስለዚህ subscribe ያላደረጋቹ አሁኑኑ subscribe ማድረግ ይኖርባቹሀል ። አመሰግናለው።
    ---->YEHAB LOVE

  • @inzirt1340
    @inzirt1340 7 лет назад +26

    No! No! No! this is not Doro wet....should be 3 kilo onion minimum. That is the amount of onion my Mom use for shiro. but i respect your way of doing. love Moms , "melkam gena mother"

    • @yemisrachasefa9562
      @yemisrachasefa9562 7 лет назад +1

      ዋው እናቶ ጌታ ይባርኮት እኔ ከዚህ የተማርኩት በትንሽ ነገር እጥርምጥን ባለሁኔታ ዶሮመስራ እንደሚቻል ምክንያቱም በጣም ብዙ ሽንኩር ቅቤ ዘይት እረ ምን ልበል እጅግ በጣም አመሰግናለው እንዳሻሽል የምጠቀማቸውን ነገሮች ልክ የሰጠኝ ትምርት ነው ተባረኩ እናቴ♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @rabiasani7083
      @rabiasani7083 6 лет назад

      እናምሥገናለን

  • @አባሩጫዬላተአስደስትካለዉ

    ማነዉ ዶሮ ቤታችን ሊሰራነዉ ተብሎ አራኪሎ ሶስቲ ኪሎ ሽኩርት ተሸክሞ ያመጣ kkkkkkk ኡይ ዶ ሬ ሊሰራነዉ ከተባለ ሚፈለገዉ ኡሃ ባህራቶች እዚ ኡል ነገር ቀላል