Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
meazi thank you yene konjo...beketay kechalsh kibe endet endemineter asayn please
አስራርሽ ቀለል በሚገባ መንገድ ነው የምትሰሪው በጣም እወደዋለሁ ቅንብርሽ ደስ ይላል ከእርጋታ ጋር
ማዚዬ የኔ ቆንጆ እጅሽን የወርቅ አባር ያልብስሽ ተባረኪ አመሠግናለሁ
Maziye yena tehut sat nege bedenb ayewalehu enqlfa lidefag new enodeshalen❤❤❤
Thank you for sharing with us Meaza! መልካም አመት ባህል!
Mazi you are bless talented women naturally, Thanks
Selam meaziye yetesera wet mar mar eyalebign techegerku what can I do. Thanks
ሽንኩርቱን በደንብ ጥበሽው ከለሩ ብራውን እስኪሆን
@@bahlietube1358 thanks meazi! So is there any method to balance the test that mar mar lemil wet!! Already leteseraw ?Melkam beal!!
መአዚዬ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ዘዴ አሳየሽኝ ለሽታው ተባረኪ
Please shinkurtu mehal yalew bekolt weyim enchet mewitat alebet
ምርጥ ተሞክሮ ለቤት ሽታ ያሳየሽን እናመሰግናለን ግን ሽንኩርት ልጠሽ ከትፈሽ ስታጥቢ የሽንኩርቱ ጣዕም ይሄዳል ሳይከተፍ ልጠሽ ብታጥቢው መልካም ይመስለኛል
እጆችሽ ይባረኩ
ውይ የልቤን እንዴት አወቅሽው መአዚ ልጠይቅሽ አስቤ ነበር አመሰግናለሁ ባለፈውም ምስጋናዪን አቅርቤአለሁ በኦቨን ማብሰሉ በጣም አሪፍ ነው ያልሞከራችሁ ሞክሩት ለኔ ስራን አቅሎልኛል
enamesegnalen ehtachin ketay degmo ye fasigan dulet entebkalen !!
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ!
እናመስግናለን ማአዚ
መአዝዬ የለበሽዉ ቲሸርት የኢሉሚናቲ የእጅምልክት ያለበት ነው ። እህቴ ባለማወቅ እንደለበስሽዉ አልጠራጠርም !!! ሙያሽን አድናቂ ነኝ ።
👍😃
ምን ያገናኝዋል ከቲሸርት ጋር ለወሬ መቼም አንደንአ ነን
ምን ችግር አለው
ስሪስሊ ቲሸርቱ የ 666 ያውሬው ስውር ስም የያዘ ነው ይሄ ብቻ አደለም በብዙ አይነት አሻጉሊት እያስመሠሉ ያውሬውን መፈስ ሲጣን ስራውን እያፋጠነነ ነው እናስተውል
ሰላም አንዃን አደረሰሸ የሽንኩርት መፈጫ የገዛሽበትን ሊንኩን ላኪልኝ ።
በእንግሊዝኛ ወይንም በአረበኛ አሳይን ፕሊስ
መአዚዬ ቲሸርቱ 666 አርማ አለበት መልሰሽ እንዳትለብሽው ተጽዕኖ ያሳድርብሻል ። በተረፈ ጥሩ ስራ ነው ተባረኪ።
🙏🙏🙏
ምን ያገናንዋል ከቲሸርቱ ጋር ወሬንአ
አይመጣ የለም
Focus on the video. endew beka yehone enken kalawetan ayhonlenem ere tewu.
It's only anion?
ልክ ነሽ ሽንኩርቱ ሽሪሚሪ ነው ጥሩ ይሉ ነበር ወላጆቻችን:: በጣም መድቀቅ የለበትም::
Tbarke my sis
Ejeshe ybarek 😘
Top
መአዝዬ መልካምና አስተዋይ ቀደም ብሎ መዘጋጀት ይጠቅማል።
መዓዝዬ ባለሞያ ለፋሲካ ዶሮ ሽንኩርት ልታቁላሊ ነው:: እግዚአብሔር በዓሉን በሰላም ያድርሰን እናመሰግናለን🙏🏾
መስኮትብ በር መክፈት ሌላ ምንም ብርድ ሙቀት የራሱ ጉዳይ ጠዋት ስነሳ እራሱ ልምድ ማረግ ምግብ ቢሰራ ባይሰራ ።ሻውር እስክንወስድ የጥዋት አየር ዋዉ ሙሉ ቀን ቤቱ ደስ ሲል ።
ሎሚው አብሮ በሰለ ወይ
What is the name this food please
Thank you 🙏 Destwen keyet gezashiw?
Maranata Gebre price Rite
Bahlie Tube Egziyabher yakebersh!wed Ehtachn!
ጎበዝ
Tnx maize oven kelyin ke tach new on min yaderegshu
👌👌👌😳ዋው
ስወድሽ እጂሽ ይባርክ እህቴ
Tebarki
ጥቁር ቅመም ምንድን ነው መዐዚ
ጥቁር አዝሙድ ነው
Teach us how to make meceyato
በእቭን ለማብሰል በምንያህል ገዜና በምን ያህል ሙቀት ታረጊዋለሽ
Wow Tnxs
መአዚ ያገሬ ልጅ ካላስቸገርኩሽ የኔ መልካም ቅቤ ማንጠር ብትፅፊልን ባክሽ 💕🙏
በጣም ቀላል ነገር እኮ ነው ምነው የኔ እህት
Hiwot Yonas አመስግናለሁ @Hiwot. Yonas ቅቤ ማንጠሩን አነጥራለሁ አንች እንዳልሽኝ ኮስረት እና ኮረሪማ አደርጋለሁአጠያየቄ ነው ?ብዙ ግዜ ቅቤው ማንጎር
ቅቤ ለማንጎርቅቤውን በአብሽ ነጭ ጥቁር አዝሙድ አሽተሽ ሳምንት ማስቀመጥና ማንጠር። ሂወት አመሰግናለሁ
አመስግናለሁ መአዚ እግዚአብሔር ያክብርልኝ መልካም ቅን
መአዚ ተባረኪ ለቤት ሽታ ያሰየሽን በጣም አመሰግናለሁ ተቸግሬ ነበር
Wow
ባለሞያ ነሽ ደሥነውየምትይኝ በሥራሽ
መአዚ ኦቨን ሰትከቺው ብረድሰቱን ትከድኝዋለሸ ወይ?
jery Ethio tube ክፍቱን ነው
@@bahlietube1358 አመሰግናለሁ
ምስጋናዬ ከልብ ነው
Meaziye betam new yemiwedeshish bezu temiriayalew
የኔ እህት ጤና ይስጥልኝ ።ሎሚዉ ምን ያህል ሰአት ነዉ የሚቆየዉ እባክሽ መልሽልኝ?
Abebech Kassa ከኦቨን እስኪወጣ
አመሠግናለሁ የኔ እህት
Gobez
Wow thank you sis ❤️
Wow Ethio Food Please tell me the names of the spices she uses! This looks wonderful! 💗
ልቤ ከወፎቹ ድምፅ ጋር
ruclips.net/video/Lhr7-wjhI8o/видео.html amesigalewu
😋
Maziye meserat emechelaw emakew negerm behon wela ayeshalhu hula gobez selahonesh des yelangale serash....
መአዚ ለሚያቃጥል በርበሬ መፍትሄ አለሽ?
zema hiwot ቀጥታ ፓውደሩን አትጠቀሚ ድልህ ስሪውና ተጠቀሚ
Eshi
Meazi thanks
Welcome
Martia asbazawu yegajal belsh newu
Zeyet atetkemim malet new meazi?
👍👍🙏🙏❤❤😘😘
Salm mazi endat Nash arfe temrt selmtshn batme enamsagnln mazei esk tadararbo Bali ena banthe selmsaraw anbabro asetmrn
እናመሰግናለን
Your cooking is amazing, but please don’t wear that witchcraft t-shirt again. I love you
Wawu gobezii beyii bezich vedio zena bey gabezikush.ruclips.net/video/Lhr7-wjhI8o/видео.html
meazi thank you yene konjo...beketay kechalsh kibe endet endemineter asayn please
አስራርሽ ቀለል በሚገባ መንገድ ነው የምትሰሪው በጣም እወደዋለሁ ቅንብርሽ ደስ ይላል ከእርጋታ ጋር
ማዚዬ የኔ ቆንጆ እጅሽን የወርቅ አባር ያልብስሽ ተባረኪ አመሠግናለሁ
Maziye yena tehut sat nege bedenb ayewalehu enqlfa lidefag new enodeshalen❤❤❤
Thank you for sharing with us Meaza! መልካም አመት ባህል!
Mazi you are bless talented women naturally, Thanks
Selam meaziye yetesera wet mar mar eyalebign techegerku what can I do. Thanks
ሽንኩርቱን በደንብ ጥበሽው ከለሩ ብራውን እስኪሆን
@@bahlietube1358 thanks meazi! So is there any method to balance the test that mar mar lemil wet!! Already leteseraw ?
Melkam beal!!
መአዚዬ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ዘዴ አሳየሽኝ ለሽታው ተባረኪ
Please shinkurtu mehal yalew bekolt weyim enchet mewitat alebet
ምርጥ ተሞክሮ ለቤት ሽታ ያሳየሽን እናመሰግናለን ግን ሽንኩርት ልጠሽ ከትፈሽ ስታጥቢ የሽንኩርቱ ጣዕም ይሄዳል ሳይከተፍ ልጠሽ ብታጥቢው መልካም ይመስለኛል
እጆችሽ ይባረኩ
ውይ የልቤን እንዴት አወቅሽው መአዚ ልጠይቅሽ አስቤ ነበር አመሰግናለሁ ባለፈውም ምስጋናዪን አቅርቤአለሁ በኦቨን ማብሰሉ በጣም አሪፍ ነው ያልሞከራችሁ ሞክሩት ለኔ ስራን አቅሎልኛል
enamesegnalen ehtachin ketay degmo ye fasigan dulet entebkalen !!
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ!
እናመስግ
ናለን ማአዚ
መአዝዬ የለበሽዉ ቲሸርት የኢሉሚናቲ የእጅምልክት ያለበት ነው ። እህቴ ባለማወቅ እንደለበስሽዉ አልጠራጠርም !!! ሙያሽን አድናቂ ነኝ ።
👍😃
ምን ያገናኝዋል ከቲሸርት ጋር ለወሬ መቼም አንደንአ ነን
ምን ችግር አለው
ስሪስሊ ቲሸርቱ የ 666 ያውሬው ስውር ስም የያዘ ነው ይሄ ብቻ አደለም በብዙ አይነት አሻጉሊት እያስመሠሉ ያውሬውን መፈስ ሲጣን ስራውን እያፋጠነነ ነው እናስተውል
ሰላም አንዃን አደረሰሸ የሽንኩርት መፈጫ የገዛሽበትን ሊንኩን ላኪልኝ ።
በእንግሊዝኛ ወይንም በአረበኛ አሳይን ፕሊስ
መአዚዬ ቲሸርቱ 666 አርማ አለበት መልሰሽ እንዳትለብሽው ተጽዕኖ ያሳድርብሻል ። በተረፈ ጥሩ ስራ ነው ተባረኪ።
🙏🙏🙏
ምን ያገናንዋል ከቲሸርቱ ጋር ወሬንአ
አይመጣ የለም
Focus on the video. endew beka yehone enken kalawetan ayhonlenem ere tewu.
It's only anion?
ልክ ነሽ ሽንኩርቱ ሽሪሚሪ ነው ጥሩ ይሉ ነበር ወላጆቻችን:: በጣም መድቀቅ የለበትም::
Tbarke my sis
Ejeshe ybarek 😘
Top
መአዝዬ መልካምና አስተዋይ ቀደም ብሎ መዘጋጀት ይጠቅማል።
መዓዝዬ ባለሞያ ለፋሲካ ዶሮ ሽንኩርት ልታቁላሊ ነው:: እግዚአብሔር በዓሉን በሰላም ያድርሰን እናመሰግናለን🙏🏾
መስኮትብ በር መክፈት ሌላ ምንም ብርድ ሙቀት የራሱ ጉዳይ ጠዋት ስነሳ እራሱ ልምድ ማረግ ምግብ ቢሰራ ባይሰራ ።ሻውር እስክንወስድ የጥዋት አየር ዋዉ ሙሉ ቀን ቤቱ ደስ ሲል ።
ሎሚው አብሮ በሰለ ወይ
What is the name this food please
Thank you 🙏
Destwen keyet gezashiw?
Maranata Gebre price Rite
Bahlie Tube
Egziyabher yakebersh!wed Ehtachn!
ጎበዝ
Tnx maize oven kelyin ke tach new on min yaderegshu
👌👌👌😳ዋው
ስወድሽ እጂሽ ይባርክ እህቴ
Tebarki
ጥቁር ቅመም ምንድን ነው መዐዚ
ጥቁር አዝሙድ ነው
Teach us how to make meceyato
በእቭን ለማብሰል በምንያህል ገዜና በምን ያህል ሙቀት ታረጊዋለሽ
Wow Tnxs
መአዚ ያገሬ ልጅ ካላስቸገርኩሽ የኔ መልካም ቅቤ ማንጠር ብትፅፊልን ባክሽ 💕🙏
በጣም ቀላል ነገር እኮ ነው ምነው የኔ እህት
Hiwot Yonas አመስግናለሁ @Hiwot. Yonas ቅቤ ማንጠሩን አነጥራለሁ አንች እንዳልሽኝ ኮስረት እና ኮረሪማ አደርጋለሁ
አጠያየቄ ነው ?ብዙ ግዜ ቅቤው ማንጎር