Ethiopian food how to make doro wet ትክክለኛ የዶሮ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 99

  • @azeb8953
    @azeb8953 2 года назад +4

    Guys this recipe right here is amazing!! I tried it for Easter my family and all the guest loves it. Highly recommended 🙏🏾🙏🏾👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад +2

      Thank you so much ❤❤😍

    • @azeb8953
      @azeb8953 2 года назад

      @@zedkitchen I thank you so much for this amazing recipe 🙏🏾🙏🏾💕

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 года назад +2

    እንኳን አደረሰሽ የሽንኩርቱን ውሀ ለጸጉሬ እጠቀማለሀ አልደፋውም እንቁላሉ ልክ ነሽ አብሮ ሲበስል ጣምም ይኖረዋል

  • @etheth9843
    @etheth9843 2 года назад +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ እርጋታሽ እራሱ ይበቃል የባለፈው ያልሽውን ሼር አርጊልን

  • @sewetkebede5662
    @sewetkebede5662 2 года назад +1

    ዜድ በጣም ቆንጆነው ድልሕ አሰራር ጻፋልኝ

  • @habeshatube4362
    @habeshatube4362 2 года назад +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን ዘቢብዬ በጣም ቆንጆ የዶሮ ወጥ አሰራር ነው ሰርተሸ ያሳየሸን እጅሸ ይባረክ

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 2 года назад +1

    ዘዜድዬ ቆንጆ ሰያዩት በጣም ያሰጎመጃል አድራሻሸን በገዛ የመጀመርያ ሰው እሆን ነበር ሆነም በጣም የወደደኩት ዶሮ ነው ትማትም ብገባም በጣም ቆንጆ ነው ኤኔም አለፎ አልፎ አጠቀማለሁ ወርቅ ነው የሰሩት እጆችሸ ይባርክ መልካም የፋሰጠጋ እንድሆን እመኛለሁ በአል ለመላው ቤቴሰበችሸ መልካም በአል ላይክ. ሼር

  • @bethlehemguedlu83
    @bethlehemguedlu83 2 года назад

    በጣም ጥሩ የዶሮ አሰራር ነው። አመሰግናለሁ፣ ተባረኪ።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +1

    ዜድዬ ዶሮ ወጡ በጣም ያስጎመጃል :: አመሰግናለህ🙏🏽👍🏽👏🏽🙌🏽❤️💐

  • @ሰአዳ-በ8ኰ
    @ሰአዳ-በ8ኰ 2 года назад +1

    ዘቢብዬ የኔ ባለሙያ ዩቲዩብ ላንች ብቻ ለነዚህ ውብ እጆችሽ ለየት ያለ ሽልማት መሸለም አለበት 😘😘👍👍👍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад +1

      ሰአዳዬ የእውነት በጣም ነው የማመሰግነው ክበሪልኝ🤲❤❤

  • @maryfesseha6874
    @maryfesseha6874 2 года назад +1

    እሰይ የኔ እህት እጆችሽ ይባረኩ. አሁን ገና ነ ሰብስክራይብ ያደረኩሽ ግን በጣም ጎበዝ:: በርችልኝ 😘🥰

  • @fantayegezahegn3346
    @fantayegezahegn3346 2 года назад +2

    ቲማቲም ጨምሬበት ነበር ጣፋጭ ነው

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 года назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ዘቢብዬ በጣም ቆንጆ የዶሮ ወጥ አሰራር ነው ሰርተሸ ያሳየሸን እጅሸ ይባረክ ሙያሸን ሰላካፈልሸን አመሰግናለሁ መልካም የፋሲካ በአል ይሁንልሸ 👌❤️🙏

  • @eliltaafewerki1246
    @eliltaafewerki1246 2 года назад +1

    Waww Betam Yamral Leand Dero Sint Kilo Shinkurt Yasflgal

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 2 года назад

    Yamral Arif sira NW berchi enamesegnaln

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад

    እንኩዋን ለብርሐነ ትንሣኤ አደረሳችሁ 👏
    በጣም ቆንጆ ዶሮ ነው አመሰግናለሁ👏

  • @gebissaenush6145
    @gebissaenush6145 2 года назад

    mirit Doro wete new yeserashiw balemoya eijishe yibarek

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 года назад

    Enameseginalen mari siyamir

  • @tayworketema8681
    @tayworketema8681 Год назад

    ቆንጆ ነው

  • @wengelawitlegesse685
    @wengelawitlegesse685 2 года назад +2

    በጣም አሪፍ ጎበዝ ጌታይባርክሽ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ❤❤🙏

  • @tayituseifu7990
    @tayituseifu7990 2 года назад

    ባለሙያ ነሽ ተባረኪ

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 2 года назад

    Addis naigne le channelish, Mirt naw 👍 yeshenkurtu zade yitaqimal thanks

  • @yebizutube95
    @yebizutube95 2 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @Sarontube
    @Sarontube 2 года назад

    Yene mirxe nesh betam desiyemil new yeserashuu long life my sweet 💞❤️❤️❤️❤️❤️❤️✍️

  • @tsiyonshaewangizaw8475
    @tsiyonshaewangizaw8475 2 года назад +1

    በጣም ምርጥ ነው እጅሽ የተባረከ ይሁን ግን ዶሮ በርበሬ ቢበዛበት ምን ቢደረግ ሀይሉ ይቀንሳል ብትነግሪኝ

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 года назад +1

    Zare new betish yemetahut, yet neberku?? Eskezare! Thank you yene konjo, mirt new Betam !!

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 2 года назад +2

    ዜድዬ እኛ ቤት ዘይት አይገባም ዶሮም ስጋም ሲሰራ ያንችን ሁሉንም ስትሰሪ ያስጎመጃል😋

  • @azeb8953
    @azeb8953 2 года назад +2

    I tried your old door wot recipe it turned out so good! I can’t wait to try this tomorrow thank you 🙏🏾

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад +1

      definitely you will love this one as well ❤❤

  • @sasayam7794
    @sasayam7794 2 года назад

    Balemoya!! Ejochish yibareku!

  • @be8cab
    @be8cab 2 года назад

    እንኳን አደረሰሽ ዜድዬዬዬ ውድ እህቴ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад

      እንኳን አብሮ አደርሰን❤❤

  • @rimemmy1074
    @rimemmy1074 2 года назад

    Betam arif ejeshe yebark 🥰

  • @mekedeskebede9843
    @mekedeskebede9843 2 года назад

    ሀሪፍ ነዉ በርቺ

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 2 года назад

    Zedeya ejesh yebarek thank you for sharing 😘🥰

  • @seadangash7656
    @seadangash7656 2 года назад

    Zedye beselam new tefash eko mare

  • @tsegaelias4373
    @tsegaelias4373 9 месяцев назад

    Mekelechaw Men ena men Nachew ye kememo sem Negerin ????

  • @hani4428
    @hani4428 2 года назад

    ሰላም ዉድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ💛💚❤😍

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 2 года назад +1

    ዜድዬ የኔ ባለሙያ ዛሬም አስገርመሽኛል::

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад +2

      ክበሪልኝ ፍርዬ❤❤😍🤲

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 2 года назад

    Good Job 👍👍👍❤️❤️❤️

  • @kedirwelotube6649
    @kedirwelotube6649 2 года назад +4

    ይቺን ኮመት የምታነቡ በመሉ በየትኛውም አለም ዳርቻ ያላችሁ ከድገት አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ ወዶቼ

  • @woinshetasegdew2065
    @woinshetasegdew2065 2 года назад

    Zedy tikikil nesh lemin meselesh ayatoche siseru simeleket neberna

  • @zuzutube1346
    @zuzutube1346 2 года назад

    Masha Allah gobez

  • @gugsamolalgne2522
    @gugsamolalgne2522 2 года назад

    Enquan adresesh!! U are the best but i prefer it without tomato.

  • @ummabdlla9535
    @ummabdlla9535 2 года назад

    Are you make tea lol is any other spicy for chicken ?

  • @hareggetachew5286
    @hareggetachew5286 2 года назад +1

    አረ እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሞያ..❤❤❤

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 2 года назад

    Enkulal melat ayehonelegnem, thank you.

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 2 года назад

    Great cook look delicious thank you

  • @meron612
    @meron612 2 года назад

    ለየት ያለ የኦት ሚል ፓን ኬክ አሰራር ይመልከቱ 😋👇🏼
    ruclips.net/video/J0iZICIin1w/видео.html

  • @tigistlegesse6058
    @tigistlegesse6058 2 года назад

    Zare sikilet new ye Doro Ken ayidelem

  • @akw3236
    @akw3236 2 года назад

    ከምን ይሰራል መከለሻ መልስ Please

  • @zezezozo6096
    @zezezozo6096 2 года назад

    ዜድዬ እንኳን አደረሰሽ የሰራሽው የዶሮ ወጥ አሠራር እናቴን አስታወሽኝ ማቁላሊያ ብለሽ የጨመርሽው አብሽና ሽንኩርት የተፈጨው ማለት ነው።

  • @tbsrra2084
    @tbsrra2084 2 года назад

    Nice food

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz 8 месяцев назад

    የት ሃገር ነው የምትኖሪው??

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 2 года назад +1

    Enquan Adirisish 🙏Love your hacks dear

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @hawitube1393
    @hawitube1393 2 года назад

    Wwwoo good job zed 💖❤️👍

  • @adisadisadisadis5707
    @adisadisadisadis5707 2 года назад

    ገና ዛሬ አየሁሽ ሰብሥክራይብም፠አረኩሽ

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 2 года назад

    Thanks yene konjo ejish yebark

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 2 года назад

    Looks yummy! melkam beal

  • @adisadisadisadis5707
    @adisadisadisadis5707 2 года назад

    እናቱ በርበሬውን ማለቴ አሁን ያደረግሽውን አሠራር የት ለግኝው

  • @ekram0007
    @ekram0007 2 года назад +1

    ማቁላያው ምንድነው ?! ሽንኩርቱን አቁላልተሽ የጨመርሽው

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад

      ከዝህ በፌት የቅመም አሰራር ሰርቻለው ኮሚኒቲ ላይ ሼር አደርገዋለው😍

  • @menhaask1623
    @menhaask1623 2 года назад

    ለማመስገን ነው የመጣሁት ሞክረዋል በጣም ወድጄዋለሁ ያልሞከራቹት ሞክሩት ትወዱታላቹ። በጣም አመሰግናለሁ እህት

  • @solomonkebede6217
    @solomonkebede6217 2 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ ተባረኪ።
    ሌላ የምጠይቅሽ ነገር ቢኖር አጥንት ከጨመርሽ በኃላ ውሀ አትከልሽም ?

  • @mammeeshaw1292
    @mammeeshaw1292 2 года назад

    Wowi yen Bell moyya barichi nyammi😘🥰

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 года назад +1

    👍👍👍

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 2 года назад

    💚💛❤️

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 года назад +2

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ የሰው ደስታ ምያስደስታቹ ቤተሰብ ሁናቹ አስደስቱኝ ያብዛውለይለተል ቀድርን አለህ ይወፍቀን አለሁመኢነከ አፉውን ቱሂቡል አፍወ ፈእፉ አና ረመዳን እያለቀ ነው በዱኣ እንበርታ ረመዳንን ፆመው ከሚጠቀሙበት አለህ ያድርገን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል ሀገራችንን ሰላም አለህ ያድርግልንለታሰሩት ፍትህን ለታመሙት አፍያን የአለህየሰው ደስታ ምያስደስታቹ ቤተሰብኝ ሁናቹ አስደስቱኝ

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 2 года назад

    እናመሰግናለን ጥሩ አዘገጃጀት ነው ግን እንቁላል ሲቀቀል ጨው ይደጋል እንዴ? ለምንስ ይጠቅማል?

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 года назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yordanostafla4557
    @yordanostafla4557 2 года назад

    Korerimaa Be Englisinga a Mindin Naw YEMIBALEW.

  • @dagikuku2583
    @dagikuku2583 2 года назад

    Zedye, እንደሁሌዉ በጣም አሪፊ ነዉ😋 የሽንኩሪቱን ዘዴ ወድጄዋለዉ ዉሃ ከበዛ ምን አደርገዋለዉ ብዬ ነበር እግዚአብሔር ይስጥሽ ጥሩ ዘዴ አሳይተሽኝ ገላገልሽኝ። ከአንቺ ልምድ ዶሮዉን መጥበስ ወይስ እንደዚህ እንደ እናቶቻችን መስራት ግዜ ይቆጥባል? ሌላዉ የተጠቀምሽዉ ቅቤ ለክትፎ የምትጠቀሚዉን ነዉ ወይስ ሌላ ነዉ? በርቺልኝ የኔ ጎበዝ😊መልካም የስቅለትና የትንሳኤ በአል ይሁንልሽ❤️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад +1

      ዳጊዬ እንኳን አደርሰሽ 🤲❤❤ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ, የሽንኩርቱ ውሃ በጣም በዚህ መልኩ ተጠቀሚው ገላግሌ ነው እንዴኔ ዶሮውን ጠብሰሽው ጨምሬው ጣህሙ በጣም ቆንጆ ነው የሚሆነው ሌላው ቢበስል እንኳን ቶሎ አይፈርሰም, ቂቤው ለክትፎም ለውጥም የሚሆን ቂቤ ነው የተጠቀምኩት, ግልፅ ያላደርኩት ነገር ካለ ፃፌልኝ እሺ በድጋሚ መልካም የትንሳኤ ባህል ከነመላው ቤተሰብሽ እንዲሆንልሽ እመኛለው🙏🤲🤲

    • @dagikuku2583
      @dagikuku2583 2 года назад

      @@zedkitchen Zedye, በደምብ ነዉ የመለሽልኝ አመሰግናለዉ የኔ እህት። ሳልጠይቅሸ ያማሰልሽበትን ከየት ነዉ የገዛሽዉ? Amazon ከሆነ linkን ከቻልሽ ላኪልኝ።

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад

      @@dagikuku2583እጅግ በጣም ይቅርታ አሁን ገና ነው ኮመንቱን ያየውት🙏 አዎ አማዞን ላይ ነው የገዛውት😍 👇Wooden Spatula Set 7pcs Natural Teak Kitchen Cooking Utensil Wooden Spoon👈

    • @dagikuku2583
      @dagikuku2583 2 года назад

      @@zedkitchen Zedye አመሰግናለዉ Amazon ላይ በሰጠሽኝ ሪኮማንዴሽን መሰረት ሳየዉ እጅግ በጣም ብዙ ነዉ ያለዉ ካላስቸገርኩሽ linkን ላኪልኝ ያዉ ሁሌም ብዙ ሪቪዉ ያለዉን መግዛት ጥሩ እንዴለ ሆኖ ለእኛ ደግሞ ለየት የሚያደርገዉ እንደ አንቺ መልካም የሆኑ RUclipsr እህቶቻቻን የሞከራችሁት ስለሚሆን ለየት ያደርገዋል። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад

      @@dagikuku2583 በጣም ይቅርታ ሰለዘገነው Wooden Utensils Set for Kitchen, Messon Handmade Natural Teak Cooking Spoons Wooden Spatula for Nonstick Cookware (7 sets) www.amazon.co.uk/dp/B07SR5F6LS/ref=cm_sw_r_cp_apan_i_T0NH0YBXEPSCBKF54KWF

  • @የፍቅርየፍቅር-ቨ2ገ
    @የፍቅርየፍቅር-ቨ2ገ 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @abasemaradin4096
    @abasemaradin4096 2 года назад

    ??

  • @etheth9843
    @etheth9843 2 года назад +1

    አልጫውስ 🙄🙄🙄

  • @eh9850
    @eh9850 2 года назад

    ይቅርታ መቼ ነው ዶሮ ውስጥ ቀረፋና ቅርንፉድ የሚጨመረው?

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад

      ከይቅርታ ጋር እኔ እራሱ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ መከለሻ ሲዘጋጅ በብዛት ምንም ተጨምሮበት ነው የሚዘጋጅ??

  • @ሃገረትግራይዓዲጀጋኑ

    በጣም ይጣፍጣል

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 2 года назад +1

    እናትዬ እኔ በጣም ባለሞያ ስለሆንኩ የሰው ሞያ አይጥመኝም ሞያ ካስትማሩኝ ከሀያቴ ከእናቴ እናቴ የቴጌ መነን የሞያ አስተማሪ ነቺ በውነት አሁን ይሄ ያንቺ የሰራሺበትን ሽንኩርት አልሞክረውም ይቅርታ ለንግግሬ በጣም ባለሞያ ከሚባሉት እመደባለሁ

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 2 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ