Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
jegina nesh ehte ejish yibarek like like. . .
perfect .I like it this recipe thanks so much ❤❤❤
geta yibarkish gobez
enamesegnalen ejish yibark
yeset lik nesh❤🙏👌
you are wright
this is perfect Ethiopian traditional food thank you
እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ ከስንት አመት በኋላ ከአንቺ ጋር ገነጣጠልኩት በጣም አመሰግንሻለሁ ተባረኪ
በጣም ጥሩ ነዉ
በ ጣም ባለሙያ ነሽ እስከዛሬ ካየሁት ሁሉ ያንች ትክክለኛ አሰራር ነ ው እናቶቻችን እደሚሠሩት ነው ዶሮ ወጥ ውስጥ ዘይት በጭራሽ አይገባም እጅግ ይባረክ የባለሙያ ልጅ ነሽ
ዋው በጣም በጣም የሚል ምራል በርች የኔ ምርጥ❤❤❤❤❤❤
ማሸአላህ ተባረክላህ
ጎበዝ. አንድይ. ነሽ. ውው 🙏🥰🥰🥰🥰
እውነት ነው፡፡
አሰራርሽ በጣም ቆንጆ ነው ከነፅህናሽ ጋር ግን ያረብ አገር ዶሮ እንደ ሀገራችን አይሆንም ብጥስጥስ ይላል አስቀድሞ ሳይበስል
ፀባየን አሳምረልኝ ሞያ ከጎረቤት እማርለሁ 😅❤❤❤❤❤ አሁን ካች ይህን ትማረኩ ሹሮድሞ እሌላ ቤት እማርለሁ
ምንም እከን የማይወጣለት ሙያ ወላሂ በጣም ባለሞያነሽ ጎበዝ🎉❤❤❤
ማሻ አላህ በጣም ያምራል
❤❤❤❤wow
ለዚ ቻናል ኣዲስ ነኝ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን ደህና መጡ አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምር ቃላት የለኝም ወላሂ እጂሽን አይቆርጥመው
Wwwwwwooowwww wwwwwoooooowwwww ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
🥰🥰🥰
❤❤❤❤wowu wowu amazing
ሎሚ እና ቤኪንግ ሶዳ baking soda ሙልጭ ኣርጎ ነው እሚያጸዳው ሽታ የለው ምብም የለው ቆንጆ ነው ሞኩሩት ኣሳ ሳይቀር በዛ ቢታጠብ ቆንጆ ነው
እርሾ ጨዉ ሎሚ❤❤❤❤❤❤❤
የኔዉድድድድድ የኔጀገና በረቺ ላይክ አረጉ ያጀመአ❤❤❤❤
እያየዉ ምራቅ ስንቴ እንደዋጥኩኝ ብታይ
💕💖💖💖💘🙏
የማዳም ቅመሞች ግን በደብ እዩት የማዳምን ዶሮ 4 ቦታ እየረጥን የእናቶቻችን ሙያ የረሳን እጅ አውጡ እስኪ😂😂😂
አዳኛናሽ❤❤❤❤
እኔ ከሚገርመኝ ነገር ኮሜት ከሚሠጥ ዉስጥ ስት አይነት ሴት እዳለ ታዘብኩ
በጣም አሪፍ ነው ግን አንድ ነገር ልናገር ቅባት ባይበዛ አሪፍ ነው ሌላ ነገር አሪፍ ነው
😒የ ቅናት ይመስላል
Betam des yilale gin lemin zeyet aladergshm?
ሰላም ዘይት ያልተጠቀምኩት የዶሮ ወጥ በቅቤ ቢሰራ የበለጠ ጣዕም ይኖረዋል ካልተቻለ ግን ግዴታ አደለም በዘይትም ቢሰራ ችግር የለውም
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዶሮ ወጥ ስንሰራ ዘይት መጠቀም የለብንም ማለት ነው ?
ቅቤ ብንጠቀም የበለጠ ቆንጆ ጣዕም ይገኛል ነው እንጂ ካልተቻለ በዘይት መስራት ይቻላል
አልጫ ዶሮ አሰራር
አልጫ ዶሮ ሰርቻለሁ ቪዲዮ አለ
መጀመሪያ ላባዉን ሳታነሺ ዉሀማደርግ የለብሺም
Irsho tetkme
አዎ እህቴ እርሾ ቆዳውን ለማፅዳት በጣም አሪፍ ነው እኔ አጋጣሚ ሆኖ ስላልነበረኝ ነው በሎሚ ብቻ ያሸሁት
መጀመርያ ልፋጩንካስወገድሽብሀላነውየሚቆረጠው😊
ምኑ ነው የሚቆረጠው?
😮😮😮😮
እግሩን መቁረጥ የሚሻለው ውሃ ውስጥ ከገባ በኃላ ልፋጩን በደንብ ክፋቅን በኃላ ሳይቆራረጥ ለመፋቅ ስለሚመቸን ቢሆን ጥሩ ነው
መቁረጥ ይቻላል ምንም ችግር የለውም ሳይቆረጥ መቆየቱ የሚጠቅመው በሚታጠብ ሰዓት ስጋው እንዳይበታተን ነው
የዶዎ አንጀት ከፈራሽማ ብለው አማቴ እዳያባሩኝ ከክክክ
የት ኣላችሁ የመዳም ቅመሞች በማርያም ከዚች እህታችን ብዙ ነገር እንማራለን እነ 50k ሰብስክራይብ እናድርስላት ከምር በቅንኝነት ማለት ነው❤❤❤❤ እጅሽን ይባረክ እማየይ
ዶሮ በሙቅ ወሀ ሚገሸረው መጀመሪያ ላባው ካነሳነው በሇላ ነው ወይንም ተነጭቶ እስከነላባው ሲገሸር የበለጠ ይከረፋል ሌላም ሚሥተካከሉ አሉት ብቻ ደህናተው
የፈላ ውሃ የሚያስፈልገው ላባውን ለማንሳት ነው ።በባዶ እንዴት ይነሳል እስከ ቆዳው ካልተነሳ በስተቀር ? እርስዎ ላባውን ለማንሳት የሚጠቀሙበትን መንገድ እስኪ ያብራሩልን ለሌሎችም መማርያ እንዲሆን
@@EthioNewgenerationmedia16 ማለት ላባ ተብሎ ሚሠየመው ከ2ቱም ክንፎቻቸው ላይ ረዛዝም ሆኖ የምናየው ነው እሱን ደግም ጫፍ ላይ ስለሆነ በቀላሉ ነቃቅለን መጣል እንጅ አብሮ ከተገሸረ ቆዳው ላይ ስብ ስላለ በቀላሉ ይበከላል ምክንያቱም ላባቸው ብዙ ጀርሞችን እና ባክቴሪያን ያዘለ ነው ሌላም ምክንያት አለው
ወይኔ ደቂቃው😅😅😅😅😅😅 አንድ ዶሮ ሢሣራ የማይበት ብሰራ አብራ ትበስላለች😅😅😅😅😅😅 ደቂቃ ቀንሺ በኤዲቲክ አፍጥኝው በተረፈ ጎበዝ
ሙሉውን ስላሳየችን ደስተኛ ነን መቁረጥ ያለባትን ቦታ ቆርጣለች ከዚ በላይ ቢቆረጥ ኖሮ የተሟላ አይሆንም ነበር። ትግስት ግድ ነው።
@@kidgetayeshareg6907 😂🙉
ባታወሪም የሆነ ድምፅ ቢኖረው ይመረጥ ነበር
ትክክል ዩቲዩብ ክላሲካሉን ስላነሳው ነው እንጂ ነበረው አስተካክለዋለሁ አመሰግናለሁ
ዶሮ ስትሰሩ እደ ድሮ እደናቶቻችን በጃቹሁ ክተፉ
ያለሁት አረብ ሀገር ነው ዶሮ መቆራረጥም የጀመርኩት አረብ ሀገር ነው ግን የሆድ እቃዋ ያልወጣላት ዶሮ ቆራርጭ አላውቅም ማለት ግማሽ ስራዋ አልቆላት ነው የሚመጣው እዚህ ላይ የሆድቃዋን ሳይው ግን ሳስበው እፈራት ይመስለኛል አይይይ
ምንም አያስፈራም እህቴ አንዴ እስክትሞክሪው ነው
You are Amhara????
ለምን ጠየቁኝ ?
What do you mean????
ብትናፊው መጀመሪያ አይስቸግርሽም ነበር
ሁሉም ነገር አሪፉ ነው ሙዚቃው ይረብሻል ሌላ ክላሲካል ቢሆን ጥሩ ነው እናመሰግናለን
አጥንት ለውሻ
ቆዳ መልስ ብታረጊው ትንሽ ሰአት ይቆጥብልሽ ነበር።
እሱ የእናቶቻችን አደለም ዘመናዊዉ ነው።
🤦🤦🤦🤦🤦
ድምፅ የለውም ምነው
yhe mnm dimts ayasfelgewm kemiyawerut belay tsidt yale,giltsi yehone aserar new ehte tebareki