ለመጀመሪያ ጊዜ ምርጥ ዶሮ ወጥ ሰርቼ ቤተሰቦቼን በሙሉ አበላዋቼው ምርቃን ዘነበልኝ እናቴ አባቴ ዳዊት በሳቅ ገደለን ethiopian doro wot

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 694

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube  3 года назад +106

    ውዴ የቻናሌ ቤተሰቦች በመጀመሪያ በጣም እናከብራችዋለን እንወዳችዋለን ሲቀጥል በስደት ያላችሁ ውድ ኢትዮጲያዊያን የሀገሬ ልጆች እህት ወንድሞቼ ወገኖቼ በሙሉ እናንተም ሰላም ለሀገራችሁ አብቅቷችሁ እንደ እኛ በፍቅር ለመሰብሰብ አብሮ መብላት መጠጣት አብሮ በፍቅር ለመደሰት ለመገናኘት ያብቃችሁ ፈጣሪ ያሳካላችሁ አሜን በተረፈ ሙሉ ቤተሰቦቼ በጣም ይወዷችዋል እንወዳችዋለን መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልን ♥😍

  • @salamlove6508
    @salamlove6508 3 года назад +138

    ufffff. ማነው ከቤተሰብ ጋር ሆኖ የምናሳልፍበትን ቀን የናፈቀው ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @اميناتداود
    @اميناتداود 3 года назад +4

    ይህ ቀን ናፈቀኝ ሁላችንም በሰላም ላገራችን ያብቃን ሁሉም ባገር ያምራል ከቤተሰብ ጋር ታድለሺ እኛንም ከቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም ያገናኝን

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 года назад +47

    ኦ ሳባዬ እግዛብሄር አምላክ ይጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ እኔም እንደዚህ ደፋ ቀና ብየ ሰርቸ ቤተሰቦቸን አሰባስቤ በአንድ ትሪ የምንበላበት ቀን ንፍቅቅቅቅቅ ብሎኛል ለኔ ቢጤወች ስደተኞች ፈጣሪ ቀኑን ያቅርብልን 🙏😥😥😥

  • @Sun-im2bs
    @Sun-im2bs 3 года назад +1

    ዋው በጣም ደስ የምል ነው አንኳ በሠለም ገበሸ ሰባ አሜን አሜን አሜን

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 3 года назад +7

    ሳባየ ለካ ሙያም አለሽ የዩቶብ ስራ ብቻ አይደለም ሙያሽ ጎበዝ ብል አፊያ 👍👍👍😍😍😍

  • @kakkaka1243
    @kakkaka1243 3 года назад

    መጣን መጣን ደሮ አማ ዋውውው አጣቢዋን ሰጋ ክምበላደሮ ብላ ይትባርክ ይሁን መጣሁ

  • @wardawarda2495
    @wardawarda2495 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እህታችን የተባርከ ምግብ ያድርግላችሁ ደሥሢል የምር ወዳ ወዲህ የማትል ሁሉም ንገሯ ከቤተሠብጋር አቤት መታደል እኮ ይሄ አምሥት ወር መቼ ንው እሚያልቅልኝ እኔ እንደዚህ እንድሆን እግዚአብሔር ይመሥገን ሥለሁሉም ንገር እህህህህ ባይኔላይ እንጀራው እርኡኡኡኡኡኡኡ

  • @ሀዊነኝወለየዋቤተሠቦቼንና

    አሚን ሳቢና በጣም ደስ ይላል እኛንም ከቤተሠቦቻችን በሠላም ያገናኘን

  • @myhuaweihuawei7959
    @myhuaweihuawei7959 3 года назад +1

    በጣም ደስስስስ ስትሉ አስቀናችሁኝ እኛንም አላህ ለውድ ቤተሰቦቻችን በእጃችን ሰርተን የምናበላ ያድርገን ያርብብብብ

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 3 года назад +2

    ሳበዬ አቤትሽ ጋና ዎጣት ነዉ እና እነትሽም አበትሽም እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @ዘይነብጎደሬዋ
    @ዘይነብጎደሬዋ 3 года назад +24

    ጥሩባል ያጋጥምሺ ስታምሩ በአላህ ማነዉ እደኔ እደዚኸ ሰብሰብ ብሎ መመገብየናፈቀዉ ሌላዉቀረቶብኝ እዲኸ የምሰበስብበት ቀን ነዉየናፈቀኝ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 2 года назад

    እኔ ብዙ ሰው እከታተላለሁ ግን እዴናተ የምወዴው የለኝም በተለይ አባትሽ አባቴን መሠለኝ ልክ እዴ አባቴ መሠልኝ ዴግነቱ ያስታውቃል አላህ እዲሜ ና ጤና ይስጥልሽ

  • @ወይኗየላቅዬልጂ
    @ወይኗየላቅዬልጂ 3 года назад

    አቦ ምናለ ናፍቆቴን ባስታምምበት😥😥ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃልሽ ቤተሰቤችሽን❤

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 года назад +8

    ከዚህ ቤተሰብ ፍቅር ይዞኛል 😘💚💛❤ ስታምሩ ሰላማችሁ ይብዛ🙏💚💛❤

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 года назад

    እቺ ቀን ነው የናፈቀኝ ከቤተሰብ ጋር ተሳባስበህ አምላኬ ሆይ ለሃገራችን አብቃን አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይላል ሳባየ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @mazitube6871
    @mazitube6871 3 года назад +57

    እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልሽ ሀገሬ!!! ለሀገሩ ስላም የሚመኝ ብቻ ቤተሰብ አድርጉኝ💚💛💗

  • @ፋናYouTube-l6y
    @ፋናYouTube-l6y 3 года назад

    ወይኔ ሳባዬ ታድለሽ ሰላምሽ ይብዛ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ እኔም ሁሌ እደዚህ ማረግ ስመኝ እናቴን ሞት ነጠቀኝ ሊያልፍልኝ ትንሽ ቀን ሲቀረኝ እህት ወድሞቸ እደኔ ከመደገጥ ፈጣሪ ያዉጣችሁ ይጠብቃችሁ

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 года назад +33

    ታድላቹ ሙሉ ቤተሠብ አንድ ላይ🥰🌹🌹🌹🌹

  • @helenhailu2516
    @helenhailu2516 3 года назад +14

    ደስ ይላል በጣም ታምራላችሁ እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @አባይነሽየማርያምልጅ
    @አባይነሽየማርያምልጅ 3 года назад +1

    ወይኔ እንዴት እደምታምሩ እግዚአብሔር አይለያቹህ ሰላማቹህን ያብዛላቹህ ብሉልኝ የተባረከ ይሁን እናትሽንም ምህረቱን ያምጣልሽ ብያታለሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ለዘመዶችሽ ሳባየ የኔ ትዝታ ትዝታየን ቀሰቀሽብኝ እኔም በሰላም ወደ ሀገሬ ተመልሸ ቤተሰቦቸጋ ሰብሰብ ብየ በአንድ ማድ የምበላበትን ቀን ሁሌም እናፍቃለሁ
    ይሁን ቀኑ ይዘገያል እጅ ያ ቀን መድረሱ አይቀርም ብቻ ቤተሰቦቸን ሰላም ያድርግልኝ እዲሁም ኢቶዮጽያ ሀገራችኝ ሰላም ጤና ፍቅር አድነት ያድልልን
    በስደት የምትኖሩ ውድ እህት ወንድምቸ በሰላም ለሀገራችን መሬት አብቅቶን እደሳባየ ቤተሰቦቻችንጋ ያገናኘን አብረን ለመብላት ለመጠጣት ያድለን እደወጡ ከመቅረት ይሰውረን አሜን በሉ አያስከፍልም 🙏

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 3 года назад +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ የተባረከ ይሁን እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ለቤተሰቦችሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቸው አይለያቹ🥰🥰💝🙏💚💛❤💚💛❤

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 года назад +1

    እኛም ሀገራችን ገብተን እደዚህ ለማድርግ ያብቃና ሌላ ምን ልበል ደስ ትላላችሁ የእውነት በጣም

  • @genitube9620
    @genitube9620 3 года назад +46

    ሳብዬ የኔ ባለሙዬ በኔ ወተሽ ነው እኮ እስኪ ሙያ ያለሽ በላይክ😂👌👌አሳዩኝ

    • @seblistars9721
      @seblistars9721 3 года назад +2

      አር እኔ አስር አመቴ እኔ ሙያው ጠፍቶኛል

    • @EyerusJerry
      @EyerusJerry 3 года назад +2

      ገኒዬ ስለ ሙያ በውስጥ እናወራለን 😂😜ወንድሟን እይውማ በጣም ቆንጆ የወደፊት ባሌ ነው 😂🙈🙈🙈🙈

    • @genitube9620
      @genitube9620 3 года назад

      @@EyerusJerry Asham j yaaaaaa🤑😂😂demo seyamer

    • @genitube9620
      @genitube9620 3 года назад

      @@seblistars9721 yena senefe

    • @seblistars9721
      @seblistars9721 3 года назад

      @@genitube9620 አር ተይ እጮኛየ እፋይሰማ

  • @belayneshbelaynesh1453
    @belayneshbelaynesh1453 3 года назад

    ሳባዬ የኔ ቆንጆ ሙያ ብሎ ዝም ነዉ ስታምሩ ደግሞ ዳዉይት አሳቀኝ ጥሩ ባል ያጋጥምሽ አለ እዉነቱን ነዉ ታማኝ ወንድ ስለለለ እኮነዉ እጅ ያስቆረጥማን አብናፈቅሽኝ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቹህ የሚያምር ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ9አ

    ታድለሽ ሳብዬ ቤተሰቦችሽ ገና ወጣቶች ናቸዉ እድሜ ይስጣቸዉ ስቀጥል ጥሩ በለሙያነሽ

  • @tenaashash5460
    @tenaashash5460 3 года назад +22

    ስታምሩ የምር እኛንም ለዚህ ያብቃን😍😍😍

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 года назад +7

    እንኳን ለቅድስት ስላሴ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ ዋው የተባርክ ይሁን የኔጀግና 🥰🥰🥰

    • @hana967
      @hana967 3 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Aster-xi4gu
    @Aster-xi4gu 3 года назад

    Yen konjoo wowowo Desi sitilu bexme new yemitasqanuta Egzabiyera be Andelya yanurachu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @addisaddis119
    @addisaddis119 3 года назад +3

    ጎበዝ እናትሽንም እግዚአብሔር ይማራቸው ስወድሽ

  • @zuzutube3698
    @zuzutube3698 3 года назад +17

    ዋው ማሻ አላህ ደስ የሚል ቀን ነው ሳባ ዝንቡ አስቸገራቹ እኮ ብል አፍያ የኔ ቅመም ቅመም ነሽ እኮ ከልብሱም ጋር ባልቴት ነው የምትመስይው

    • @SabaEthiotube
      @SabaEthiotube  3 года назад +1

      ዙዙዬ አመሰግናለሁ Instagram lay Saba Solomon ብለሽ አናግሪኝ ፈልጌሽ ነው ዙዙዬ

    • @ቲጂየጎንደርልጅ
      @ቲጂየጎንደርልጅ 3 года назад

      @@SabaEthiotube ሁላችሁም በግራ እጅ ነው እንዴ የምበሉ በተረፈ ታምራላችሁ

    • @SabaEthiotube
      @SabaEthiotube  3 года назад +1

      @@ቲጂየጎንደርልጅ አይ ካሜራው ነው እህቴ

    • @ያልተኖረልጂነትኤስዩቱብ
      @ያልተኖረልጂነትኤስዩቱብ 3 года назад

      @@ቲጂየጎንደርልጅ 😀😀ካሜራው ነው

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 года назад +1

      @@SabaEthiotube ካሜራዉ ገልብጦት🤣

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 3 года назад

    ስታምሩ የሚያምር ቤተሰብ ሳብዬ ባለሙያ ነሽ ቆንጆ

  • @ተመስጌንአምላኬ-ቘ3ሰ
    @ተመስጌንአምላኬ-ቘ3ሰ 3 года назад

    ሳባየ ስታምሮ አስለቀሳችሁኝ ፈጣር የጠብቃችሁ ስታምሮ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 года назад

    አርፍ ነው ተባርኪ ሳባ ጎብዝነሽ ምርቃት ይድርስሽ

  • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
    @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 3 года назад

    አስጎመሸሽኝ ሳቢቲ ለእረፍት ስሄድ ቆንጆ ዶሮወጥሰርቼ ነው እማበላቸው እና ደስይላቸዋል በጣም የሰኔ ፆም አስፈታሻቸው ደስይላል የፍልስታ ፅም በሰላምና በጤና ያድርስን

  • @ethioarbicfood8891
    @ethioarbicfood8891 3 года назад

    ሳቢቲ ሆዴን አስጮህሽዉ በጣም ያስጎመጃል የተባረከ ይሁን ባለሙያ ነሽ በቃ ፈተናዉን አልፈሻል ለወንድሜ እድርሻለዉ 🤩🤩

  • @mominaendirs5271
    @mominaendirs5271 3 года назад

    ምርጦቸ አይለያችሁ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ምርቃኑንም አሜን ብለናል የኔእናት አባት ሁላችሁንም እንወዳችኋለን

  • @Ja-fq1fi
    @Ja-fq1fi 3 года назад

    ወይኔ ስታምሩ ኢንሻአላህእኔም በቅረብቀን እገበለሁ

  • @ወለታሺአለብኝኢትዮጵያ

    ዋው የቤተሰብ ምርቃን ጥሩ ነው በርቺ 🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @egzabehreranyenew8650
    @egzabehreranyenew8650 3 года назад

    Amen Amen Amen Desi yitilu enkani lazi abeqashi Egzabehr yemasegen 🙏❤️

  • @ቀለምኢትዮጵያ
    @ቀለምኢትዮጵያ 3 года назад

    ሳብዬ ብዙም አልከታተልሽም ከግዜ አንጻር ዛሬ ግን በቤተሰብ ተከበሽ ያንን ክፍ ቀን አልፈሽ ሳይ በእውነት አለቀስኩኝ እንባም ተናነቀኝ አሜን ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @ወለተማርያም-ዘ7ቨ
    @ወለተማርያም-ዘ7ቨ 3 года назад

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሳባየ

  • @ናርዶስኢቱብ
    @ናርዶስኢቱብ 3 года назад

    ዋዉ ሳባየ እግዚአብሔር እጂሺን ይባርከዉ

  • @እኔስዬማርያምነኝ
    @እኔስዬማርያምነኝ 3 года назад

    ጤና ሰላም ፍቅር ብልፅግና
    ይስጣቹ አለያቹ በረከት ይሙላ ቤታቹ ደስ ስትሉ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 3 года назад +2

    ዋዉዉዉዉ ሳባዬ ባለሙያ ነሺ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ከቁጥር አያጉድላችሁ እናትሺን እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @blenekebedekebede6672
    @blenekebedekebede6672 3 года назад +2

    አሜንንንን 💚💛❤ እረጅ እድሜ ከቴና ጋር ይስጣችሁ !!!! ጎበዝዝዝዝዝዝዝዝ

  • @salmmsalmm8419
    @salmmsalmm8419 3 года назад

    ወይ ሳባየ እመብርሀን ትጠብቃችሁ እግዚአብሔር ይማራቸው እማየንም ኡፉፉፉፉስታስቀኑው
    ፈርሰኛው ለባልሽ ወይም ለአባወራ ነው እሚሰጠው
    ደግሞ ካሜራው ተገልብጧል መጀመርያላይ በእግራ እጅ ነው እምትበሉት እሚመስለው

  • @najat4665
    @najat4665 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ሳባዬ አጃሽ ይባረክ እግዚአብሔር አምላ ሰላማቹሁን ያብዛልኝ

  • @hana967
    @hana967 3 года назад

    ሳባዬ የኔ ሴት ወይዘሮ እኛም እግዚአብሔር አምላክ እድህ ከቤተሰቦቻችን ጋር እድህ ተቤተሰቦቻችን ጋር በአንድ ላይ ለመሰብሰብ ያብቃን

  • @alemshtayabera5367
    @alemshtayabera5367 3 года назад

    የተባረከ ይሁን የሚያምር የዶሮ ወጥ ነው

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 года назад

    Stamru Egziabher yimesgn sabi enkon des alenshe Ewunte newu Enkon lezi abkashe 🙏🙏🙏💖💖💖

  • @Sarasara-pw2ty
    @Sarasara-pw2ty 3 года назад +2

    ዋዉ የተባረከ ይሁን ሳባ ባለሞያ ነሽ 😍😍😍

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ

    የታበርካ ይሁንላችሁ ዋውውውውው በላሙያ ነሽ ደሞም በጣም ታምራላችሁ እናትሽን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራልሽ እርጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ አይለየችሁ 💚💛❤

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 3 года назад

    ስታምሩ ወይ አንጀራ አንደናፈቀኝ ደስ ስትሉ አፍፍፍ አኔም መች ነው አንደዚ ከቤተሰብ ጋር ተሰባስቦ መብላት አንደናፈቀኝ የተባረክ ይሁንላችሁ

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ

    የተባረከ ማዕድ ይሁንላችሁ ለሁለተኛው እቁላሊቱን ትንሽ ወጋ ወጋ አርጊው የዶሮ መረቅ እዲገባው ያላረግሽ መስሎኝ ነው በጣም ባለሙያ ነሽ እስከዛሬ ለምኝ አልሰራሽም ይሁን በተቻለሽ አቅም ግን ትንሽ ድምፅሽን ለመቀነስ ሞክሪ ማለቴ ይገባኛል ልምድ ሆነብን በሠው ሀገር ላይ እኛንም ላገራችን ያብቃን እኔ እዲህ ከታዘብሁ የሀገሬ ሰው እዲት ይለኝ ይሆን ሰዎች ወይኔ ጉዴ እኔኮ ሳሎድ በግድ ጩከታም ሆኛለሁ ፈጣሪ ይጠብቀን ላገራችን ያብቃን ሳባዬ ከነ ቤተሠብሽ ይጠብቅሽ ባለሙያ ነሽ በርቺ

  • @ሰናይትየናቴተናፉቂሰናይት

    ኦፉፉፉፉፉ የእውነት ሳባየ እንዴት እንዳለቀስሁኝ ተሰባስቦ መብላቱ ትዝአለኝ

  • @yemisirachkebede8982
    @yemisirachkebede8982 3 года назад

    ታድያ ይህን የመስለ ዶሮ እየስራስሽ ከ ቤተስብሽ ጋር ኑሪ እንዳትመለሽ ወደዛ ሲኦል ነው የ ሰደት ኑሮ አይኑ ይጥፋና ውውው ደሞ ሲያምር ግን ዘፈኑ ለግዚ ው ቀንሱት ግዜው ጻሎት ብናደርግ የበለጠ ብይ ብይ የተባረከ ይሁን ጠላ ደግሞ አትብዥ 😍😍😍

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 3 года назад

      ኡፍፍፍ እዉነት ነዉ ዘፈን እግዚአብሔር ይገስፅው

  • @sarahethopiadhabidubai5662
    @sarahethopiadhabidubai5662 3 года назад

    Amen yena konjo tebark betam new yemtamrute

  • @ያልተኖረልጂነትኤስዩቱብ

    አባቷ ሚስኪን ነገር ነው የኔ አባት እድሜህ ይርዘም

  • @hawah5559
    @hawah5559 3 года назад +4

    ማሸአላ ወጡ በጣም ያምራል

  • @aminatabdu6905
    @aminatabdu6905 3 года назад +1

    ማሻላህ ማሻላህ አላህ ይጨምርላችሁ ስታምሩ
    😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mekdestenamergia4367
    @mekdestenamergia4367 3 года назад

    እሰይ በጣም ደሰ የምትይ ነሽ ቁም ነገረኛ ሁለገብ ወሰጥ ነሸ እግዛብሔር ጤናሽን ይሰጥሽ

  • @ሉሊትየሙለር
    @ሉሊትየሙለር 3 года назад

    እናትሺን ሳይ እናቴን እንዳየዋት አድርጌ እንዴት ደስ እንዳለኝ የስው መመሳስል ልክ እናቴን ነው ምትመስለው እናት አለሜ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሺ የኔ ማር በጣም ታምራላቹ በጣም አጓጓሺኝ እናትሺን አሳይተሺኝ

  • @habibatube1887
    @habibatube1887 3 года назад +3

    ማሻአላህ ጎበዝ ሳባየ ብሉ ላፊያ ብለናል ዉዴ

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 3 года назад +3

    እናታባቱን አስደስቶ መመረቅ መታደል ነው የእውነት ቀናው የተባረከ ይሁንላችሁ

  • @የቅድስትድንግልማርያ-ነ6ለ

    ሰበዬ ተነ ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ💝💝💝💝💝

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 года назад

    እንጀራዉን ሥታቦኩ በደንብ እሹት በጣም የቦካ ይመሥላል አይኑ ጮንጩኗል ትንሺም ገረር ያለ ይመሥላል

  • @Best-wn1sz
    @Best-wn1sz 3 года назад

    በጣም ደስ ይላል ሳብየ እንኳን ለዚህ ቀን ለሀገርሽ ጋር ሁኔሽ አበት መታደል እኩው ነው እግዚአብሔር ይማርልሽ እናትሽን የተባረክ ይሁንላቸው ምርጥ ቤተስብ ታድለሽ እኛንም ለዚህ ቀን ያድርስን እህቴ በጣም ነው ምንውዳቹሁ 😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️💚

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube 3 года назад

    ሳባየ የኔ ባለሞያ በርቺልኝ ላይክ ሸር

  • @almazejga6143
    @almazejga6143 3 года назад

    ሰላማችሁ ይብዛ ሳባዬ እጅሺ ይባረክ

  • @mimiayele5050
    @mimiayele5050 3 года назад

    Sabiye here teyne....metadel yelusha endezy new...yetebareke yune❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 года назад

    እሠይ የኔ ቆንጆ በጣም ደሥ ይላል እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሁላችኝም ለናት ሀገራችን ያብቃን🙏

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 года назад

    ምናለ ባታጓጊን ታስቀናለችሁ ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን እኔማ ወረ መቁጠር ጀምሬአለሁ

  • @SdSd-po5ux
    @SdSd-po5ux 3 года назад

    ዋው ደስ ይላል ባለሙያነሽ በርች

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 3 года назад

    ምርጥ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርላቹ እናትሽን እግዚአብሔር ይማራት

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 года назад

    ውይሣህባየ ማሻአሏህ ደስትላላችሁ"ለይህቀአደረሠሽ"ውድእህቴ♥♥♥♥ቤተሠቦችሽም"ያምራሉ"መልካምናቸው"ሣቂታናቸው "ድስስትሉ"ወላሂ "ውይእንጀራ ናወጥ "ሤትነት ወላሂ ማሻአሏህብያለሁ♥♥♥

  • @hulagerishlegesseteshome1689
    @hulagerishlegesseteshome1689 3 года назад

    Wow betam des tilalachu egziaber yetebikachu

  • @wubtube1275
    @wubtube1275 3 года назад

    እኔ ከሰደት ገብቼ ለመጀመረያ ግዜ ለ እናቴ በግ ገዝቼ ያረድኩላት ቀን እንዴት ደሰ እንዳለኝ ምርቃታቸዉ ስንቅ ነዉ 😘😍

  • @serachanl6858
    @serachanl6858 3 года назад

    ማሻአላህ ደሥ ስትሉ እኔም ሀገሬ እምገባበት ቀን ናፍቀኝ

  • @tiruneshshifera1769
    @tiruneshshifera1769 3 года назад +1

    ሳባዬዬዬ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ

  • @kokitube5277
    @kokitube5277 3 года назад +1

    Egzaber yimdgan enkan lzih abekash

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 3 года назад

    ምርቃናቸው ይድረስሽ ማሬ ጥሩ ልጅ ነሽ አረ የዳዊት ሙድ አሳቀኝ

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 3 года назад

    እጅሺ ይባርክ ደሥ ሥትሉ አሥቀናሺን እኛንም ለዚክ ያብቃን ሳባዬ

  • @notmore6944
    @notmore6944 3 года назад

    ሰባየ ምራቂን አስዋጥሽኝ ዋው

  • @SdSd-po5ux
    @SdSd-po5ux 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን

  • @khalidashoor5489
    @khalidashoor5489 3 года назад +1

    masha allha allha icamirilchu

  • @esubalewbelew1793
    @esubalewbelew1793 3 года назад

    Wow arife new.. 👌🏾

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 года назад

    ሳባ አሚንንን ስትል ማነው እንዴኔ አብሮ አሚንን ያለው

  • @beashmff6021
    @beashmff6021 3 года назад

    ሳባዬ ወጥጥሽ ያምራል ሳልበላው ጣፈጠኝ የኔ ባለሙያ 😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍🙋

  • @tawabchtagaya7052
    @tawabchtagaya7052 3 года назад

    ዋው እናታባትሺን እዳከበርሺ ፈጣሪ ያክብርሺ።

  • @daycome5639
    @daycome5639 3 года назад

    እግዚአብሔር ይማሮት እማዬ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @ፍጤየራሄልጓደኛ
    @ፍጤየራሄልጓደኛ 3 года назад

    ዋዉ ያምራል ሳቢየ

  • @ከድጃነኝየወሎየዋ
    @ከድጃነኝየወሎየዋ 3 года назад

    ዋው ማሻአላህ ብሉ አፌያ😍😍😘😘

  • @jasika499
    @jasika499 3 года назад +5

    ምንድ ነው እንቸራ መቁጠር ወይጎድ

  • @sebiledaniel6025
    @sebiledaniel6025 3 года назад

    Xalawu gushi newu gena adel sabaye

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 3 года назад

    I am very happy for you.You are with your family’s and in your country which is good!!

  • @tube9777
    @tube9777 3 года назад +1

    ዋወ፰ በጣም ያሚራል እህት ሳባዩ እናትሸን አላህያሸሪት ማር

  • @fikirleethiophia5219
    @fikirleethiophia5219 3 года назад

    wawww enijeraw samir beunati

  • @uuu6182
    @uuu6182 3 года назад

    ውይ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርክሽ እኛም እንወዳችኽለን

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 года назад

      🙅‍♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም!
      አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏
      የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!!
      ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር👏🌷🌷

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 3 года назад

    ሳባየ እግዛብሔር ይጠብቅሽ ቤ ተሰብ ተሰብ ሶቦ በጣም ደስይላል እኛንም ከቤተሰብ ጋር ይሰብስበት በአልን አብረን እድናሳልፍ የአምላክፍቃድ ይሁን