ለየት ያለ የምግብ አማራጭ ሩዝ በድንች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 50

  • @bethelhemsisay5848
    @bethelhemsisay5848 8 месяцев назад +3

    እንዴት ዋልክ ቆንጆነው ባሮ ግን ይወደዳል እስቲ ለማቁላያና መከለሻ ቅመሞችን አዘጋጅልን

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 2 месяца назад +3

    ሼፍ ዮናስ በጣም ደስ ይላል አሰራህም ለሰዉ እንዲገባ አርገህ ነዉ የምታሳየን ተባረክ ብያለሁ ለቤቱ አዲስ እንግዳኝ ቤት ለቦሳ ብያለሁ አመሰግናለሁ

  • @RahelRahel-k5c
    @RahelRahel-k5c День назад

    በተለይ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @Woubayehu
    @Woubayehu 5 месяцев назад +1

    እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 2 месяца назад

    ዋው እጅህን ከቁረጥማት ፈጣሪ ይጠብቅህ ያምራል

  • @tenad7309
    @tenad7309 7 месяцев назад +5

    ዋዉ ምርጥ የሩዝ አሰራር ነው ይሞከራል♥️Thankyou👍

  • @WayniMenesho-yf4qs
    @WayniMenesho-yf4qs 7 месяцев назад +3

    You should cook the rice separately so that the vegetables stay crunchy

  • @kayx.v4159
    @kayx.v4159 7 месяцев назад +1

    ምግቦችህን ከቀመስክ በሁዋላ የምታሳየው አክት በጣም ያዝናናኛል😅😅 ይመችህ❤❤::

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 7 месяцев назад

    ምራቄን ዋጥኩ በጣም ነው የሚያምር ዋው እጅህ ይባረክ

  • @WorkneshEshetu-qc8vt
    @WorkneshEshetu-qc8vt 7 месяцев назад

    በጣም ይጣፍጣል እጅህ ይባረክ

  • @Azeb1
    @Azeb1 7 месяцев назад +1

    selam betseb betam arif
    aserar new berita❤❤❤🎉🎉👍

  • @abrehetnegash4877
    @abrehetnegash4877 Месяц назад

    Good job

  • @asnakechZemedkun
    @asnakechZemedkun Месяц назад

    ጎበዝ

  • @mekdesiticha423
    @mekdesiticha423 Месяц назад

    ተባረክ ዎዎ

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 7 месяцев назад +1

    እጅክ ይባረክ በርታ ❤️

  • @berryterefe7824
    @berryterefe7824 7 месяцев назад

    በጣጣጣጣም ነው ማመሰግነው ቀለል ብሎ ስለምትሰራልን እና ስለምታሳየን …… እጅግ በጣጣም ነው ማመሰግነው ለልጄ የት/ቤት ምሳቃ አማራጭ የምግብ አይነት ስላገኘሁ። ❤❤❤❤

  • @fatumaEbrahim-oc5nr
    @fatumaEbrahim-oc5nr 7 месяцев назад

    በጣምጀግና

  • @Health750
    @Health750 7 месяцев назад

    ጣፋጭ ነው ተባረክ ወንድሜ

  • @christianmikyas8366
    @christianmikyas8366 Месяц назад

    1ኛ ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂❤😂

  • @Peak.570
    @Peak.570 7 месяцев назад

    ተሰርቶ ያለቀውን ውጤት በጣም ጠጋ አድርገህ ፎቶ አንሳና display አድርገው እንደዛ ሲሆን ያጓጓል ቪዲዮውን ለማየት በተረፈ በጣም አሪፍ ነው thank you

  • @mattsworld5270
    @mattsworld5270 7 месяцев назад

    looks good

  • @AaSa-jm1vd
    @AaSa-jm1vd 7 месяцев назад +1

    👍👍👍👍👌

  • @genettesfaye105
    @genettesfaye105 7 месяцев назад

    Shafe gobeze

  • @nimaademe471
    @nimaademe471 7 месяцев назад

    ጎበዝ የኔ ወንድም

  • @asmerina02
    @asmerina02 7 месяцев назад

    Nice 👍

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 7 месяцев назад

    Wow❤❤❤

  • @mesertmeseert
    @mesertmeseert 3 месяца назад

    የኔ ባለሞያ ዎዎዎ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤❤❤

  • @HayuTi-w5m
    @HayuTi-w5m 7 месяцев назад

    Soyasos metlew fesash mnden nw wy aseraru

  • @nuale23
    @nuale23 7 месяцев назад +2

    ቤንቬኑዲ ተምሬ ነበር አሁንም አለ ይሆን?

  • @HelenGetachew-v9t
    @HelenGetachew-v9t 7 месяцев назад

    ሩዝ በጣምነው የምወደው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 7 месяцев назад

    ጎብዝነህ

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele894 7 месяцев назад

    Tbark 🥰🥰🥰🥰

  • @AtikiltBekele
    @AtikiltBekele 7 месяцев назад

    ምርጥ ሼፍ ነህ

  • @MameAbdulhayi
    @MameAbdulhayi 4 месяца назад

    Wow

  • @aminaamina-sh7de
    @aminaamina-sh7de 7 месяцев назад

    ልዩ ነው ከጅህ ይባረክ ቤተሰብ አድርገኝ❤❤❤❤🎉🎉

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 7 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጲያ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉበርቱ ሰብስክራይብ። ላይክመልሱ❤🎉❤🎉 1:50

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 7 месяцев назад

    Anetn yagebache site hulegeza megebe asiram adel shifi

  • @Etagu-s6p
    @Etagu-s6p 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @destaileku3315
    @destaileku3315 7 месяцев назад

    Kalun mindinew sheif yoni

  • @ghideymedhanie1706
    @ghideymedhanie1706 7 месяцев назад

    Yami

  • @melakukassahun6715
    @melakukassahun6715 7 месяцев назад

    ትችላለክ

  • @hayatlopez3696
    @hayatlopez3696 7 месяцев назад

    ጓበዝ

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto 7 месяцев назад

    የዶሮ አገነጣጠል

  • @DikayehuAlemu
    @DikayehuAlemu 7 месяцев назад

    👏🍸🍸👏👏👏

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele894 7 месяцев назад

    ሙዚቃው 🙆‍♂️

  • @hibesttekachew
    @hibesttekachew 5 месяцев назад

    Thank you ! But too much ከሙን... i must say

  • @elisaMebratu
    @elisaMebratu 7 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ዝ

  • @selamawitYmam-j5b
    @selamawitYmam-j5b 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤