ላንተ ያላት ስሚት ሲያልቅ|things a woman did when she lost interest for man|relationship advice |yod house

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2024

Комментарии • 39

  • @GuguGagascreen
    @GuguGagascreen 2 года назад +3

    ዮድዬ 29 አመት ሙሉ የተሰቃየሁበትን ጉዳይ ላይ ግልጽ ስላደረግሽልኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ።

  • @tesfahunbelay8029
    @tesfahunbelay8029 2 года назад +2

    እውነት ብለሻል ዮዲ ሁሉም ያልሻቸው ምልክቶች ትክክለኛ ናቸው እኔም በህይወቴ እንደዚህ ዓይነት ነገር አጋጥሞኝ ቆርጬ ወስኜ አቋርጬዋለሁ፡፡

  • @assebetesfaye6973
    @assebetesfaye6973 6 месяцев назад

    ብሰማሽ ብሰማሽ የማልሰለችሽ
    የወደቀ ህይወትን አለምላሚ
    ተባረኪ

  • @techawatch
    @techawatch 2 года назад +3

    ልክ ነሽ ዮርዲ እነዚህን ምልክቶች አየሁባት እና ከዛ በኋላ እኔም አብቅቶለታል ብየ ራሴን አሳምኘ አቆምኩኝ ጭራሽ መደወል ሳቆም ራሷ መደወል ጀመረች እና እኔ ግን ብዙ ታግሸ ስለሆነ የወሰንኩት ምንም ውስጤ ሊቀበላት አልቻለም አሁን ደዋዩዋ እሷ ናት ምን ይሻላል?

    • @dgytst406
      @dgytst406 Год назад +1

      ወዲም አይታወቅም እደገና ፍቅር ይዟት ይሆናንና ይቅር ብለህ ተቀበላት ምክንያቱም ፍቅር ደሥታም ሥቃይምነው ከሠውላይደሞ ሥተት አይጠፋም።

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 Год назад +2

    ሴት ልጅ እጅግ ከባድ ናት ሰው እንደ በደላት ብዙ ትወቅሳለች እንጂ እስዋ የምትበድለው አይገባትም።

  • @gaiymwedihayetwedihayet7135
    @gaiymwedihayetwedihayet7135 2 года назад +2

    የእዉነት ነው ዮዲ በኔ ላይ ደርስዋል እርሜንም አውጥቻለው ነገር ግን በጣም ከብዶኝ ነበር

  • @endaleh4814
    @endaleh4814 8 месяцев назад

    ትክክል ብለሻል

  • @abdella9115
    @abdella9115 Год назад

    በትክክል

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork4493 2 года назад +2

    Omg የልብ እኮ ነው የምትናገሪው ❤️

  • @BerhaneMeles
    @BerhaneMeles Год назад

    ገራሚ አገላለፅናተጨባጭ ግንዛቤ ነው

  • @ashag.k5972
    @ashag.k5972 Год назад +1

    አስተማርሽን ዮዲ እናመሰግንሽአለን

  • @Land-Transport
    @Land-Transport Год назад

    You are great...

  • @johnolika8254
    @johnolika8254 Год назад

    Thanks my Sister❤🙏

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 2 года назад

    Good luck thanks.

  • @danielamare11
    @danielamare11 2 года назад +1

    Enea lanchey laGgeshe eflgalew bemn laGgshe Enea Europea new paris katema yalht ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanihanibal
    @hanihanibal Год назад

    Amesegenalew Yodi

  • @livetube5974
    @livetube5974 Год назад

    ዮዲት እኔ ላገኝሽ እፈልጋለው በምን ላገኝሽ እችላለው? በጣም ታስፈልጊኛለሽ

  • @WehebAliMohamed
    @WehebAliMohamed Год назад

    nice

  • @jaklv7906
    @jaklv7906 2 года назад

    Welcome yod
    Berchelin teru meker nw😍😍😍👍

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 Год назад

    ስልክሽ አስቀምጥልን

  • @bekelemoges7636
    @bekelemoges7636 2 года назад

    keep it up

  • @abdulafata8235
    @abdulafata8235 Год назад

    Yes

  • @geremewdenbel1005
    @geremewdenbel1005 2 года назад

    Ijig Ameseginalew Yodi

  • @senaa3331
    @senaa3331 11 месяцев назад

    እነት ነዉ እየተሰማኝ በጣም ስጠራጠር ቶሎ ነቅታ ልክ ፊቴን ስታይ እኔኮ እወድሐለው ካንተዉጪ አልፈልግም ትለኛለች

  • @hussengeto182
    @hussengeto182 2 года назад

    exactly 100%

  • @Abayneh-op8wv
    @Abayneh-op8wv Год назад

    👍👍👍👍

  • @Ethiopiamusicmasters
    @Ethiopiamusicmasters Год назад

    ❤❤❤❤🎉

  • @addiskebedekebede
    @addiskebedekebede 2 года назад

    አንድ አይነት ስሜት እኮ ነው ከኛ ጋር ቀላል እኮ ነው

  • @ለእኔስልዪነሽእናቴ
    @ለእኔስልዪነሽእናቴ 2 года назад

    😍😍😍😍😍

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 2 года назад

    😘😘😘👍

  • @habtamutsegay186
    @habtamutsegay186 2 года назад

    Lek beleshale ehete ebaksh endet agegnchesh lawerash

    • @debeleasfaw8237
      @debeleasfaw8237 Год назад

      ዮድ ልዩ ተሰጦ ኣለሽ ።የሚገርም ነገር ቤቴን በኣካል እያየሽ የሚትናገሪ ይመስለኛል።ለማንኛዉም የብዙዎች መድሃንት ሆነሻል።

  • @Sahll23456
    @Sahll23456 2 года назад +1

    🇪🇷👍👍👍❤️

  • @እንዱ-ኀ9በ
    @እንዱ-ኀ9በ 11 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍